ምጥን ሽሮ አዘገጃጀት /miten shiro /በቀላሉ በስደት አገር /
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025
- #miten#shiro#ethiopian#food#
1,kg yellow split /peas አተር ክክ
1/2,kg chickpeas/ሽንብራ
1/4,berbere
2coffee cups peanut/ኦቾሎኒ /ለውዝ የተቆላ ሁለት ስኒ
1/4,onion/ቀይ ሽንኩርት
1/4,garlic /ነጭ ሽንኩርት
1,coffee cup cardamom black/የቡና ስኒኮረሪማ
200/gram /ginger /ዝንጅብል 3 ፍንካች
1Tbsp,Ajawan seed/ነጭ አዝሙድ
1/2tsp,cinnamon/ቀረፋ ትንሽ
1/2tsp,cloves/ትንሽ ቅርንፊድ
1Tbsp,rosemary/የመጥበሻ ቅጠል
Rue Seed/ጤና አዳም
2Tbsp,Basil/በሶቢላ
thyme/ጦስኘ
1.የሻይ ማንኪያ ከሙን
2Tbsp,salt/ጨው
some cloves Lippia Lba/ኮሰረት ትንሽ
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ቪድዮዬን ከወደዳችሁት ሼር ማረግ አይርሱ ,ሌላው አላርጅክ ላለበት ሰው ኦቾሎኒ አይጨመርም/
የበርበሬ አዘገጃጀት ፣የተለያዩ ቅመም አዘገጃጀት ቻናሌ ላይ ያገኛሉ
የበርበሬ አዘገጃጀትth-cam.com/video/Bcauo1hGOD8/w-d-xo.html
Nnhgh
ደምሪኝ
የመፍጫሽን ስም በደንብ ብትፅፊልን ደስ ይለኛል ቆንጆ ነው የሚያደቀው
ioooooppp@@ethiopialove2772
ጐበዝ በጣም ነው ያደነኩሽ ባለንበት የምናዘጋጀው አይመስለኝም ነበር ከኢትዬጺያ ውጭ ለኔ በጣም ጥሩ ሞያ ነው የተማርኩት በርቺ brava
❤️🙏
ጽዮንዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ጤናማ የሚገርም አዲስ ነገር ነዉ ለኔ በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
Amen😍🙏
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የምጥን ሽሮ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን አመሰግናለው😍🙏
ፅዮንዬ በጣም ልዩ አዲሰ ነገር ነዉ ያሳየሽን መቼም በጣም እንደሚጣፍ እርግጠኛ ነኝ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ !!! ወደ እኔም ብቅ በይ መልካም ቀን😍😍😍
እሺ ውዴ
የስራሽው ግሩም ምጥን ነው ተጨማሪ ሱፍስ ቢጨመር እጅሽ ይባረክ
ሱፍ አይገባም ገለባ ስላለው
@@tsiontube4174 እንዴ ፂ እናንተ ሰፈር ሱፍ ፍትፍት ስትበሉ ገለባዉን ልጣችሁ ነዉ እንዴ😳
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ሐሳብሽንና ወኔሽን አድንቄዋለሁ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ👏👏👏👏👏👏
አመሰግናለሁ ከልብ🙏
Wow 1egna ❤respect❤❤
እህት በድጋሜ መጣው ላመሰግን የእውነት ባልሽው መንገድ ሰርቼ ይኸው መጣው ለውዙ ክሬም ክሬም ነው የሚለው ተበልቶ እራሱ አይጠገብም እጅሽን ቁርጥማት አይንካው የምር ❤️👌
ሎዙ ታምሶነው ሳይታመስ የሚጨመረው
ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ።🥰
ጽዩንዬ በጣም ቤለምያ ጎበዝ በርቺ ተባረኪ እናመሰግናለን
Amen🙏😍
የሚገርም ነዉ ኢትዮጵያ ለዉዠ ይገባል ሲባል እዉነት አይመስለኝም ነበር። በጣም ቆንጆ የሆነ አማራጭ ነዉ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን።
ዋዉ ፂዬንዬ ቆንጆ ፈጠራ ነው በጣም አድንቄሻለሁ እናመስግናለን🙏👌🏽👌🏽❤️❤️ ሼር
🙏😍
ጺዬ በጣም ጥሩ ነው እንደ ሃገር ቤት አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን!!
😍🙏
Wow Good job you should proud
@@firea.8689 thanks
Wow ፅዮንዬ በጣም ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👌👌👌💓💓💓
ልዩ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ የምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽን አመስግናለው በጣም
🙏😍
ዋውውው የኔ ባለሞያ እጅግ በጣም እናመሰግናለው የኔ ቅመም
🙏😍
ፂዬ የኔ ጎበዝ በርቺ
😍🙏
ሀርፍ ነው ማር
ወይ ሞያ!!!እጅሽ ይባረክ ቆንጆ በጣም
🙏😍
በጣም አሪፋ አሰራር ነው አጅሽ ይባረክ
Amen😍🙏
Mokerw metaw geta yebarkesh endet endemtim wow tegeremkubsh
🙏😘
መልኩ ራሱ ሲያምር በጣም ጥሩ ሰራ ነው እጆችሽ የባረኩ ውዴ
🙏😍
እጅሽ ይባረክ ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን
Amen 🙏😍
እንዲያው ምን ልበልሽ እግዚኣብሄር እጅሽን ይባርከው የብዙዎቻችን ችግር ተቀርፍዋል
Amen🙏😍
ዎው በጣም ደስ ይላል በጣም ወደነዋል ጠንክሪ ደሞ አትጥፊብን እህታችን ጠንክሪ ዶ/c akiya negn ከ akiya tube ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቾን ይባርክ
Mashallah good job 👏
🙏😍
Tsiye liyu new ! I believe one day it will be my life saver.. am gonna share it with others!
🙏😍
በጣም ቆንጆ ሽሮ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ 🙏
🙏😍
ፂዬ የሚገርም ሽሮ ነው እጅሽ ይባረክ እኔ ለውዝ ሽሮ ላይ አላቅም ነበር 👏👌👍❤️🥰
🙏😍
Wowww በጣም ጎበዝ እህቴ እኔም ሞክሪ ውጤቲን እነግርሻለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ አያቴ ልክ እንዳቻ ነው የምታዘጋጀው ኦቾሎኒ ያለው ተበልቶ አይጠገብም እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
Amen🙏😍
I like it you did great job
🙏😍
ጎበዝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ
😍🙏
በጣም ባለሞያ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ሼር👌 🥰
Amen🙏😍
በጣም አሪፍ ነው በርቺ
አመሰግናለሁ 🙏😍
Sebilye love u so much 😍
@@tsiontube4174 ደምሪኝ እህት
TNK U FOR SHARING
GRUM SHRO NEW GN MIX STADERG DEREQ MASHNU ENDAYGODABSH YE SHNKURT EJ MEFCHA TETEKEMI !
Egziabher ybarksh yenie eht Egziabher ejs ybark Medhanialem kene enatu Dngl Mariam kanchi gar yhunu
Amen
Ewent lemnager kalat yelgnem balshwe mesert azegache tamu tame aydelem fetari ejeshen kurtimat ayenkaw lela menm alelem
በጣም አመሰግናለው ሰርተሽ ውጤቱን መተሽ መናገርሽ እውነት ለመናገር በጣም ነው ደስ ያለኘ ስለወደድሽው ይህንን ለምደሽ ሌላም ሽሮ አያሰኘሽ🙏😍
Betam conjo aserar shiro lakilgn malet kere Ijsh yibarek biyalehu
Amen🙏😍
Masha Allah betam arif new
ዋው ነው ጺ
Betam konji new yeni balemuyaa
Wow, it's amazing I didn`t know about the part of the peanut good to know!Thank you for sharing
😍🙏
Amazing cook and prep
🙏
በጣም ደስ በማል መንገድ ስረተሽዋል እናመስግናለን በረችልን
ጎበዝ ነሽ ❤🎉
Balemoya nesh Tsionyae...thanks for sharing this wonderful recipe!share
😍🙏
ijish yibarek berch
It looks good 👍 l will try it and let you know God bless you 🙏 ♥️
Hope you enjoy
እጅሽ ጤናሽ ይባረክ😍
ልዩ የሽሮ አሰራር ነው 👍🏾
Betam konjo new enamesegnalen👌👌. አንድ tiyake gin ale yetezegaje shiro lays endet new mechemer yeminchlew acholonin?? Anesegnalehu 🙏
የተዘጋጀውን ማደባለቅ ትችያለሽ ለአንድ ኪሎ ሽሮ ስምንት የሾርባ ማንኪያ በርበሬ መጠቀም ትችያለሽ ቅመሞችንም በመጠን
እኔ እጅግ በጣም ንጹህ የሽሮ ወጥ እወዳቸሁ ነገርግን በየሱፐር ማርኬቱ የምገዛ ሽሮ የምወደውን ሽሮ አስጠላኝ እና የሽሮ ናፍቆትና አምሮት ገሎኛል ጥሩ ነገር አጥቸ አሁን የምመገበው እንጀራ ፍርፍር ብቻ ሆነብኝ እኔ በድሜ ገፋ ያልኩኝ የ62 ዓመት ሽማግሌ ወንደ ላጤ ነኝ በጣም ተቸግሬ አለሁ በእውነት እንዳልሽው ጥሩ ሽሮ የምታዘጋጅ ከሆነና ለገበያ የምታዘጋጅ ከሆነ እባክሽን 1ኪሎ ወይም 2ኪሎ ብትሸጭልኝ አነሰ እንዳትይኝ እኔ ብቻየን ስለሆንኩ ይህ ለብዙ ጊዜ ይበቃኛል በእውነት ነው የምለምንሽ ከታላቅ ይቅርታ ጋር.........!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለገበያ አላዘጋጅም ግን ባለሙያን ነግሮ ማሰራት ይቾላሉ ጣሙ ልዩ ነው
Ejsh ybarek
መልክ ስጠኝ ሙያ ከዩቱዩብ
🙏😍
It is a good idea, thanks for sharing
🙏😍
ምን አይነት በርበሬ ነው የምትጠቀሚው? በጣም ቆንጆ ነው በርቺ።🙏
በርበሬ ሁለት አይነት አለ አንድ የሚያቃጥል አንድ የማያቃጥል ኤዥያን ሱቅ ወይም ቱርኮች ጋር ይኖራል🙏
በጣም ጉበዝ እመሰግናለን
🙏😍
የሚጣፍጥ ሽሮ ከፈለግሸ የሽንብራው መጠን ነው መብዛት ያለበት አተር አይደለም።
እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ
ዋውው ነው እሞክረዋለው ተባረኪልኝ
Beautiful video but I can't hear it properly very low. I don't know how to think u. Amazing I am going to try . Bless you 👍🏿👍🏿👍🏿💪💕
🙏😍
Wow its interesting thanks for sharing 🥰
Betam konjo new👌👍
Amsgenalw😍🙏
Ye mechresha mendenew Almando new ?
Nuts
Metenu kelay tsifalw description laye
ብጣም ቆንጆ አሰራር 👍love it😋
😍🙏
መፍጫው ግን በጣም እየተቸገረ ነው የፈጨው ሌላ ጠንካራ ከኑትሮቡሌት የበለጠ ካጋጠመሽ እባክሽ ሼር አርጊን. ለሞያው በጣም አመሰግናለሁ!
እሺ እህቴ
ከአማዞን ወይም ከኑን ቆንጆ መፍጫ አለልሺ እህቴ
@@ኡምዩስራ-ለ8ሠ 😍🙏
Besdet endzhi balmuya alayhum asbom yemseram yelm enatsh memsgen albachw kelel yale megbe lesukwar beshtgna yemhon seriln konjo thanks
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውበጣም ጎበዝ
🙏😍
Thank you for watching dear you are amazing 👌🏾💓
🙏😍
ፂ አሪፍ ነው ዉዶ
Arif new gin aysemam 10q
ቅመሞችን በአረበኛ ንገሩኝ
ጎበዝ አድስቤት ልይዝነውሞያ እየተማርኩ ነውገና
በጣም ቆንጀ አርገሸ ነው ሰራሽው💖
ቤተሠብ እንሁን🙏
Tsionyae thank you for sharing.
😍🙏
እውነቴን ነው ምልሽ ሲበዛ ባለ ሞያ ነሽ :: እንደው ፍቃደኛ ከሆንሽ ካንቺ ባዝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር :: ሄደሽ የገዛሽበትን :ጉልበትሽን: ኤሌክትሪክ: የተጠክሽበት : ሁሉ :መላክያውንና : የአንቺ ከፍያ ጨምረሽ :ብትነግሪኝ : የፈለገ ዋጋ ይሁን ላበረታታሽ ስለምፈልግ አዝሻለው ውድ ጎበዝ እህቴ
በጣም ነው የማመሰግነው እንዳቺ ቅን ሰው አይጥፋ ውዴ እረ በደስታ እልክልሻለው የኔ እህት😍😘🙏
Alemadink aychalem beahun gize endhi yemtsera set yelchim yemer adinaksh negn
🙏😍
ምርጥነው ወድጀዋለው የኔንም ዬቱብ እይልኝ ላይክም እንዳትረሼ ስለምታይልኝ አመሰግናለው በሌላ ስራ እጠብቅሻለው በርቼ
Weyne usa btnore ene nberko andga order ymaregew anwy tnx
ድምጽሽ ግን ለራስሽም መሰማቱን እንጃ
አስተካክላለው
አመሰግናለሁ ፂዮን:
ሽሮ ነበረኝ ግን ፍሪጅ ዉስጥ ቢሆንም ጣእም የለውም ይመስለኛል ቅመሙ ጠፍቷል። ያሳየሽንን ቅመም በተለይ ጂንጅብልና ሽንኩርቶቹ እርጥብ ስለሚሆኑ እንዴት ከሽሮ ዱቄት ጋር መቀላቀል ይቻላል???
የደረቀ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት ኮረሪማ አርገሽ መልሰሽ ፍጭው ትንሽ ጨው ጨምረሽ
@@tsiontube4174
በጣም አመሰግናለሁ ፂዮን እግዚአብሔር ይስጥሽ
Aderkew ena kesherow gare akelakelsh fechiew
ዋዉ ተባረኪ ወዴ ባለሞያ ነሸ እንዴት የሸንብራ ክክ አገኛሸ ወዴ እባክሸ ንገሪኝ የሸሮ አፍቀረ ነኝ
Mefechashe menden new
የጁስ መፍጫ ግን ሶስት የሚቀያየር አለው
I mean what is your blender brand???
Nutrubullet, magic bullet
ሚገርም ነው ልዬ ነው ፂ
Amsgenalw 🙏
Selam lezhi bet beteseb inhun
እኔ ቆየው ካረኩሽ
ishe Tsiony amsegnalehu 🙏
በጣም ምርጥ ሽሮ አዘገጃጀት🥰🥰🥰👌👌👌
🙏😍
👌👏❤👏ሼር
🙏😍
Watching 👍
Hi sis,
I really appreciate and admire your talent. You are so creative.
Where can I get the grinder?
አመሰግናለሁ እኔ ካለሁበት አገር ነው የገዛሁት ግን አማዞን ላይ አለ ❤️🙏
@@tsiontube4174
Oh thank you so much for your prompt response. Okay what's the name or brand?
Dry Masala Grinder ,betam Arfe New Kezignawe ,High Speed New , atetfy berberem kememem ale memelket tichiyalsh thanks for watching😍🙏
Do you sell shiro and Berbere in the States ?
Ene enja kene endayhon enji dmx mnm aysemam aserarsh gn betam qonjo
አስተካክላለው ውዴ
Thank you for sharing
Betam aref new
😍🙏
tsi endenesh selamesh yibeza l 20 kilo shero sent kilo echoloni bechemer arif yihonelegnal????thanks for your cooperation
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ግማሽ ኪሎ ብትጨምሪ ይበቃዋል 🙏❤️
@@tsiontube4174 Amen Amen Amen!!! thank you so much!!!
እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ ነበረኝ ሽሮ ላይ ለውዝ ተጠቅሜ አላውቅም እስኪ ለ10 ኪሎ ሽሮ ምን ያህል ለውዝ ልጠቀም?
ሁለት ኩባያ ብታረጊ ይበቃዋል
Thank you🙏🏾
አረብ ሀገር በሶቢላ አለ እዴ ሀባይብ ?ካለስ ምን ይባላል?
basil ይባላል በእንጊሊዘኛ በአረብኛ አላቀው ይህንን ካሳየሻቸው ያውቁታል ይኖራል
@@tsiontube4174 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በአራቢኛ ሪሀን ይበላል ሽታው ግን እንደጋር ቤት አይሆንም
Thank you for sharing with us 👌👍