ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያረብ እሱ ይፈርጀን!! ወላሂ እሷ የአረጊቷ ሞግዚት ናት እኔ ፅዳት ነኝ እና ሴትየዋ እንድትወዳት ምግብ ትሰራለች እኔ ደሞ አልችልም እና ምግብ ከሰራች በኋላ ለነሱ ሰጣ ለራሷ በልታ ትደፋዋለች እኔ በርሀብ አለኩ ጪራሺ ይሄ አረገች ያንን ሰራች እያለች ከሴትየዋ ጋር ታጣላኛለች በምግብ እጥረት ወድቄ ሆስፒታል ወስዳኝ አኪሙ ምንም ምግብ የለም በዉስጦ ብሎ ግልኮስ ተሰጠኝ አላሀምዱሊላሂ ደና ሆንኩ ወላሂ በጣም ከፍቶኛል እናተን ስሰማ እፅናናለሁ ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች❤❤❤
ስደት ከባዲነው የኛወቹ ዪብሳሉ አዪዞሺያልፋል ሁሉም የራሱየሆነ እሳት አለው በውስጡ
ለምን ሰርተሽ አትበይም ለራስሽ መኪና ያለ ነዳጅ እደማይቀሳቀስ ሁሉ የሰዉልጅም ካልበላ መስራት አይችልም
@@ቡራቅ-ረ5ጠ እኔ ፊቅ ነኝ እሷ ከኩሺናዉ አትወጣም ግን ሴትየዋ ሰርተሺ ብይ አለችን በቻልኩት መጠኝ አላሀምዱሊላሂ እየሰራሁ ነዉ አላህ ያስብላችሁ ወላሂ ከባሌ ዉጭ እማማክረዉ አልነበረም ይሄዉ አላህ እናተን ሰጠኝ አመሰግናለሁ!!
@@Sara-c1e6rአይዞሸ ሁሉም ያልፍል ግን ምግብ ሰርትሸ በይ እራሰን ጠብቂ 😢😢😢
እየሰራሽብይ ምግብካለ ሀቢቢቲ ያለይውንትበል ሳበይአሰሪም ምግብባይኖርስ መቸም ብቸኝነቴን ወደድሁት ወላሂ ቢርበኝም ከኔስምግብየለም አመትሆነኝ ብቻአልሀምዲላ
ዋሌኩም ስለላም መይሞዬ የኛ። መካሪአችን። ❤በርቺ ማዳምም እንደዛ አታዝዝም።
ለዛኮነው እማያልፍልን የራሳችን ስራ
አህለን መይሙዬ ሀበሻኮ ከባዲነው ቀዲማየመጣችው ከኋላ የመጣችውን በጣምነው የሚጨቁኑት
ወይኔ አላህ ሀቅ ያዉጣልሺ
በጣም ያሳፍራል ለራሷ ሸቃላ ሆና እደዚህ ቱ ምናለ መዳም እኳ ሆና ቢሆን ይሻል ነበር😂አይ የኛ ነገር መከራ እኮ ነው ይኸን ጉዳችንን አይቶ ነው አላህ ያላሳለፈልን
ደሞጭራሽ በቋንቋየ ተናግራኝዝምልላትነው በሰውቤት እንተናነቃለን የኛሰውኮ ከባድነው ብቸኝነቴን ወደድሁት አልሀምዱሊላህ
ሂወት ፈተናት
ያአላህ በሠውላይ መፍረድአይቸግርም ለቪደወውነው እንጂ እደዚህከሆነ ከባድነው
አሰላሙ አለይኩም መይሙየ🎉🎉🎉❤❤❤❤ ወይኔ የእኛ ሰወች ያረቢ😢😢😢 አረ ተው ልቦና ማሰቢያ ይኑራችሁ ተይ በፈጠራችሁ ቱቱቱ ምድረ እፍፍ ብቻ ልናገር ነበር .ይቅር
አላህ ያሣሽ ራሥሽን ሠይጣነሽ እልቤሥ አችብሎ ዜካ ባገኘሁሽ
ወሏሂ እኔ ብሆን አንድም አልሠራልሽ ለመዳሜ እናገራለሁ ዝም አልላትም ብቻ መሥራት አልሀምዱሊላህ ወፎቹ ምንድ ናቸው መይሙን
እህት ደምርኝ
Maymuna fiqir Iko nash yaliben Hulu naw yawaradhiw❤❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም አህለን እህቴ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
አለህ። ይለአንክ ምን ጉድ ነት መርገም። የሰፈረበት አሚን
መይሙን ዉዴ❤❤❤❤
አዳዲ ሀበሾቺ አሺቃባጪናቸው ብቻከባዲነው ያልፍ ዪሆናል
አፋንጫዋንነው ማለት ይችን ልኮን አትነግራትም የማትረባ
መይሙነየ ወላሂ እኔም ተቃጥየ ልሞትነው ሥድሥት አመት የቀየችነት አላሥቀምጥ አላሠራ አላሥበላ አለችኝ እኔደሞ ለምንድህ ታረጊያለሺ ሥላት ህጂለማማተነገሪትለኛለች እኔደሞ አኋላ መጥቸ እያልኩ በለቅሦ አሣልፈዋለሁ ወላሂ መይሙየ ሢጠነብኝ እንሠዳደባለን ቁርአን ሥቀራ እክላሤ ከመጣች ሙዝቃ ትከፋታለች ምግብ ነክ ነገሮችን ሥትሸሺግ ለምን ትሸሺጋለሺ ሥሌት እሩዝ ብቻነው የተፈቀደው ሩዝ ብይትለኛለች ምንተሻለኝ ኩትራቴን ጨርሸ እኋዳለሁብየ ቢሮ ብደውል እዛው ካልሠራሺ እዝህ ሥመጭ እዳደድሥ አድሺነው አለችኝ መዳሜን ሥጠይቅ ጨምሬልኝ ደመወዝ ሥላትም ዝም አለችኝ ሁለት ወር ቀርቶኛል ኩትራት ልጨርሥ አገር መግባት አልችልም ቤት ጀምሬለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ እህቶቸ ግራው ገባኝ
እዳድስ እሌላጋ ጀምሪ ካልጨመረይ ኮስተር በይ እሌላጋ እሄዳለሁ በያት እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እኔ እራሱ ተቃጥየ ልሞት ነው አራት አሉ ሌሎቺ ዜገ ናቸው እኔ ብቻ ነኚ አግለውኛል ለብቻየ ነው የምበላው
እዳዉ እኔብሆን ባያዝኩት መክነሣ ነበር እማጠናግራት እችደነዝ አሠቀየቻትኮ
እንዴት እንደምወድሽ እንች ልጅ በሪችልኝ እማ መልካም ሰው❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ ውድ❤❤
ሱባሀንአላህ
እኔ ብሆን አለቃትም ከሊላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል ወላሂ
ያሳትር የሰዉ ክፋት
ያአላህሰድትነውይህሁሎ
እኔጋ ቤጋጥማት እንተናነቅነበር ወላሂ አልሀምድሊላህ ስራዉ ቢጓዳኝም ብቻየነኝ በራሴፍላጓት ነዉ ለምን ይህ ይመጣብኛልብየ ስራ በጣም ይበዛብኛል ወላሂ
አስታግፉረላህ በይ
እኔም ተሰቃይቸ አቃለሁ አዳዶቹ ኢትዩቢያ ሰራተኞችተልክያለፈ ክፉናቸዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል አሉ ሚያጨበጭቡ
Betam ye ayemiro dehinat. Malet enda ezich ayenet ye saw mecheresh ere🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
በቲክቶክ እህቷ ናት ሢሉ ነበር እህቴ የእነት ከሆነ ግን ለምን ምን አለ ብንረዳዳ አኡዙቢላህ ሥታቃጥል ይቅርታ እና እኔ ብሆን ተግርግዳ ጋር አጋጫታለሁ እሦም ሸቃላ እኔም ሸቃላ ማን ሥለሆነች ነዉ 😢😢😢
😢😢😢
እኔ ብሆን ፀጉሯን ነቅዬ ነበር እምቆልላት ማሪያምን😢😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ የኔ እናት ወይመከራ😢😢😢😢😢
ጉድ የዚችስ በዛ በፈጣሪ ትግስቱን ስጠኘ
ፈጣሪ ሆይ ባለሽበት ያቃጥልሽ ተቃጠልሁ አላለችም
😢😢😢😢😢😢😢😢
አሰላሙአለይኩም አህለን
ወይኔይችስምንአይናትነትየራሶንዜጋአፚርትብላወላሂእንድትእንድምታናዲዲወላሂ
እኔምእየተሰቃየውነው😊
እርዱኘአገሩንቢሮም
ልደፋኘነው
ወላሂ ላለቃት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😭😭🤲🏽🤲🏽
አቺከዚሕበላይአላሕያስቃይሽአትዴስቺጠማማ
ከኔ ጋ ብትሰራ እኔን አያርገኝ ወላሂ
ንገሩኘ,ቢሮዋአር
ለቪድዩ ብለው እደሆነ የሠሩት አይታወቅም
እህት ደምሪኝ😊
yegeremale
ሰላም 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🤲🤲🤲⛪⛪🤲🤲🤲🕌🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ያረብ እሱ ይፈርጀን!! ወላሂ እሷ የአረጊቷ ሞግዚት ናት እኔ ፅዳት ነኝ እና ሴትየዋ እንድትወዳት ምግብ ትሰራለች እኔ ደሞ አልችልም እና ምግብ ከሰራች በኋላ ለነሱ ሰጣ ለራሷ በልታ ትደፋዋለች እኔ በርሀብ አለኩ ጪራሺ ይሄ አረገች ያንን ሰራች እያለች ከሴትየዋ ጋር ታጣላኛለች በምግብ እጥረት ወድቄ ሆስፒታል ወስዳኝ አኪሙ ምንም ምግብ የለም በዉስጦ ብሎ ግልኮስ ተሰጠኝ አላሀምዱሊላሂ ደና ሆንኩ ወላሂ በጣም ከፍቶኛል እናተን ስሰማ እፅናናለሁ ኑሩልኝ የሀገሬ ልጆች❤❤❤
ስደት ከባዲነው የኛወቹ ዪብሳሉ አዪዞሺያልፋል ሁሉም የራሱየሆነ እሳት አለው በውስጡ
ለምን ሰርተሽ አትበይም ለራስሽ መኪና ያለ ነዳጅ እደማይቀሳቀስ ሁሉ የሰዉልጅም ካልበላ መስራት አይችልም
@@ቡራቅ-ረ5ጠ እኔ ፊቅ ነኝ እሷ ከኩሺናዉ አትወጣም ግን ሴትየዋ ሰርተሺ ብይ አለችን በቻልኩት መጠኝ አላሀምዱሊላሂ እየሰራሁ ነዉ አላህ ያስብላችሁ ወላሂ ከባሌ ዉጭ እማማክረዉ አልነበረም ይሄዉ አላህ እናተን ሰጠኝ አመሰግናለሁ!!
@@Sara-c1e6rአይዞሸ ሁሉም ያልፍል ግን ምግብ ሰርትሸ በይ እራሰን ጠብቂ 😢😢😢
እየሰራሽብይ ምግብካለ ሀቢቢቲ ያለይውንትበል ሳበይአሰሪም ምግብባይኖርስ መቸም ብቸኝነቴን ወደድሁት ወላሂ ቢርበኝም ከኔስምግብየለም አመትሆነኝ ብቻአልሀምዲላ
ዋሌኩም ስለላም መይሞዬ የኛ። መካሪአችን። ❤በርቺ ማዳምም እንደዛ አታዝዝም።
ለዛኮነው እማያልፍልን የራሳችን ስራ
አህለን መይሙዬ ሀበሻኮ ከባዲነው ቀዲማየመጣችው ከኋላ የመጣችውን በጣምነው የሚጨቁኑት
ወይኔ አላህ ሀቅ ያዉጣልሺ
በጣም ያሳፍራል ለራሷ ሸቃላ ሆና እደዚህ ቱ ምናለ መዳም እኳ ሆና ቢሆን ይሻል ነበር😂አይ የኛ ነገር መከራ እኮ ነው ይኸን ጉዳችንን አይቶ ነው አላህ ያላሳለፈልን
ደሞጭራሽ በቋንቋየ ተናግራኝዝምልላትነው በሰውቤት እንተናነቃለን የኛሰውኮ ከባድነው ብቸኝነቴን ወደድሁት አልሀምዱሊላህ
ሂወት ፈተናት
ያአላህ በሠውላይ መፍረድአይቸግርም ለቪደወውነው እንጂ እደዚህከሆነ ከባድነው
አሰላሙ አለይኩም መይሙየ🎉🎉🎉❤❤❤❤ ወይኔ የእኛ ሰወች ያረቢ😢😢😢 አረ ተው ልቦና ማሰቢያ ይኑራችሁ ተይ በፈጠራችሁ ቱቱቱ ምድረ እፍፍ ብቻ ልናገር ነበር .ይቅር
አላህ ያሣሽ ራሥሽን ሠይጣነሽ እልቤሥ አችብሎ ዜካ ባገኘሁሽ
ወሏሂ እኔ ብሆን አንድም አልሠራልሽ ለመዳሜ እናገራለሁ ዝም አልላትም
ብቻ መሥራት አልሀምዱሊላህ
ወፎቹ ምንድ ናቸው መይሙን
እህት ደምርኝ
Maymuna fiqir Iko nash yaliben Hulu naw yawaradhiw❤❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም አህለን እህቴ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
አለህ። ይለአንክ ምን ጉድ ነት መርገም። የሰፈረበት አሚን
መይሙን ዉዴ❤❤❤❤
አዳዲ ሀበሾቺ አሺቃባጪናቸው ብቻከባዲነው ያልፍ ዪሆናል
አፋንጫዋንነው ማለት ይችን ልኮን አትነግራትም የማትረባ
መይሙነየ ወላሂ እኔም ተቃጥየ ልሞትነው ሥድሥት አመት የቀየችነት አላሥቀምጥ አላሠራ አላሥበላ አለችኝ እኔደሞ ለምንድህ ታረጊያለሺ ሥላት ህጂለማማተነገሪትለኛለች እኔደሞ አኋላ መጥቸ እያልኩ በለቅሦ አሣልፈዋለሁ ወላሂ መይሙየ ሢጠነብኝ እንሠዳደባለን ቁርአን ሥቀራ እክላሤ ከመጣች ሙዝቃ ትከፋታለች ምግብ ነክ ነገሮችን ሥትሸሺግ ለምን ትሸሺጋለሺ ሥሌት እሩዝ ብቻነው የተፈቀደው ሩዝ ብይትለኛለች ምንተሻለኝ ኩትራቴን ጨርሸ እኋዳለሁብየ ቢሮ ብደውል እዛው ካልሠራሺ እዝህ ሥመጭ እዳደድሥ አድሺነው አለችኝ መዳሜን ሥጠይቅ ጨምሬልኝ ደመወዝ ሥላትም ዝም አለችኝ ሁለት ወር ቀርቶኛል ኩትራት ልጨርሥ አገር መግባት አልችልም ቤት ጀምሬለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ እህቶቸ ግራው ገባኝ
እህት ደምርኝ
እዳድስ እሌላጋ ጀምሪ ካልጨመረይ ኮስተር በይ እሌላጋ እሄዳለሁ በያት እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እኔ እራሱ ተቃጥየ ልሞት ነው አራት አሉ ሌሎቺ ዜገ ናቸው እኔ ብቻ ነኚ አግለውኛል ለብቻየ ነው የምበላው
እዳዉ እኔብሆን ባያዝኩት መክነሣ ነበር እማጠናግራት እችደነዝ አሠቀየቻትኮ
እንዴት እንደምወድሽ እንች ልጅ በሪችልኝ እማ መልካም ሰው❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ ውድ❤❤
ሱባሀንአላህ
እኔ ብሆን አለቃትም ከሊላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል ወላሂ
ያሳትር የሰዉ ክፋት
ያአላህሰድትነውይህሁሎ
እኔጋ ቤጋጥማት እንተናነቅነበር
ወላሂ አልሀምድሊላህ ስራዉ ቢጓዳኝም ብቻየነኝ በራሴፍላጓት ነዉ ለምን ይህ ይመጣብኛልብየ ስራ በጣም ይበዛብኛል ወላሂ
አስታግፉረላህ በይ
እኔም ተሰቃይቸ አቃለሁ አዳዶቹ ኢትዩቢያ ሰራተኞች
ተልክያለፈ ክፉናቸዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል አሉ ሚያጨበጭቡ
Betam ye ayemiro dehinat. Malet enda ezich ayenet ye saw mecheresh ere🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
በቲክቶክ እህቷ ናት ሢሉ ነበር እህቴ የእነት ከሆነ ግን ለምን ምን አለ ብንረዳዳ አኡዙቢላህ ሥታቃጥል ይቅርታ እና እኔ ብሆን ተግርግዳ ጋር አጋጫታለሁ እሦም ሸቃላ እኔም ሸቃላ ማን ሥለሆነች ነዉ 😢😢😢
😢😢😢
እኔ ብሆን ፀጉሯን ነቅዬ ነበር እምቆልላት ማሪያምን😢😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ የኔ እናት ወይመከራ😢😢😢😢😢
ጉድ የዚችስ በዛ በፈጣሪ ትግስቱን ስጠኘ
ፈጣሪ ሆይ ባለሽበት ያቃጥልሽ ተቃጠልሁ አላለችም
😢😢😢😢😢😢😢😢
አሰላሙአለይኩም አህለን
ወይኔይችስምንአይናትነትየራሶንዜጋአፚርትብላወላሂእንድትእንድምታናዲዲወላሂ
እኔምእየተሰቃየውነው😊
እርዱኘአገሩንቢሮም
ልደፋኘነው
ወላሂ ላለቃት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😭😭🤲🏽🤲🏽
አቺከዚሕበላይአላሕያስቃይሽአትዴስቺጠማማ
ከኔ ጋ ብትሰራ እኔን አያርገኝ ወላሂ
ንገሩኘ,ቢሮዋአር
ለቪድዩ ብለው እደሆነ የሠሩት አይታወቅም
እህት ደምሪኝ😊
yegeremale
ሰላም 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🤲🤲🤲⛪⛪🤲🤲🤲🕌🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢