የመናፍስት ቀን በኢትዮጵያ 🤔🤔 | የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር | YeSamintu Chewata | Semere Bariaw
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw#funnyvideoNebiyMekonnInterview#እንዳለጌታከበደ#ነገረ መጽሐፍ #Negeremethihaf#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
You are the only person who is fighting for our best culture, thank you brother, you are the best!! Keep up the good work 👏
እንትን የመሰለ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አስተዋይ ሰው ስላላት እኮራለሁ ብዙ የሚትቀይረው አዋቂነኝ ባይ ወጣትም ትልቅ ሰውም አለን እናመሰግናለን💚💛❤🙏
ሰሜ ባርቾ ይህን እየጠፋ ያለውን ኢትዮጵያዊነት ባህላችን ወጋችን እሴታችን ለመመለስ የምታደርገው ጥረት በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ ሚዲያዎች ላይ እየወጡ ገንዘብን ታርጌት አድርገው ባህላችንና ወጋችንን እየሸረሸሩ ያሉትን የዘመኑ ጥቂት ወጣቶች ላይ በምታደርገው ግሰጻ በጣም የሚበረታታ እና ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ሌላው እንደ አስተያየት የሳምንቱ ጨዋታ ላይ የመግቢያው ክላሲካል ሙዚቃን በአገራችን ክላሲካል ብትቀይራት የተሻለ ነው በተረፈ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ጠንክር ሰሚ እስከሚገኝ ።
እውነት ነው ወንድሜ እኛ እንኻን ልጆቻችን እዚሐህ ካናዳ ተወልደዉ እኛን አይወክለንም እያልናቸው አያከብሩም , በጣም ጠቃሚ ነገር ነው አኀናመሰግናለን
አደነኩህ አስትዋይ ነህ እኛ አሜሪካን ከ30 አምት በላይ ስንኖር ሀለዊንን እንኳን ልናከብር ቀርቶ በጣም የምንጠላው በዓል ነው ጉድ ነው ኢትዮጽያዊ ዉስጥ ሊያከብር ያሰበ ካለ ያበደ ነው የሚሰራውን ያጣ ሰመረ ባሪያው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏
በጣም ትክክል ነህ ሰሙ ንግግርህ ትውልድ የሚያንፅ ነው ዕድሜ ይስጥህ የኢትዮጲያ የበፊት ከፍታዋ ይመለሳል የሚያስከብራት ትውልድ ይመጣል ብዬ ተስፋ አረጋለው
ሰሜ የሰው ልክ የኔ አስተዋይ የግል አስተያየቶችህ ሁሉ ከመሬት ጠብ የማይሉ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሱ ዘወትር ልክ በ እኔ ልብ ውስጥ ሆነህ የእኔን ሀሳብ የምትናገርልኝ የሚመስለኝ የልብ አውቃ የሆንክ ወንድሜ ስለሆንክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እንዲሁም ልክ እንዳንተ አይነቱን መልካም እና አርቆ አሳቢውን ፈጣሪ ያብዛልን ። የዘወትር ተከታይህ አብነት ነኝ ከ ዴንቨር ኮሎራዶ ።
አባቴ ይመችህ ሳቅህና ሀሳብህ አገር ይገነባል ልብ ያሞቃል እድሜህን ያርዝመው ❤🎉
ሰመረ ወንድማችን እጅግ የምታቀርባቸውን ማህበራዊ ትችቶችህን በተቻለኝ አቅም ግዜም ሲኖረኝ እከታተለዋለሁኝ! እኔ በተለምዶ ደርግ/ኢሠፓ ትክክለኛ ስሙ ኢህድሪ መንግስት ወታደር ነኝ ከሃገሬ የወጣሁት የዛሬ ሰላሳ አራት አመታት ገደማ ነው! ዉድ ወንድሜ ዘመን አመጣሽ የምእራባውያን እርካሽ ሸቀጥ ባህል ሃገራችን ማራገፍያ መሆኗ በጣም ያስቆጫል። በኛ ዘመን በእርግጥ አንዲት ቴሌቪዥን ጣብያ 24 ሰኣት እንኳን የማትተላለፍ ነበረች።አሁን ላይ ደግሞ ብዙ የቴሌዥሽን ጣብያዎች እንዳሉ ሰምቼያለሁኝ ማህበራዊዉ ሚድያም እንደ አሸን ፈልቷል!!!ምን አልባት ለዚህም ይሆን ወይ እንዲ ነገሮቹ ቅጥ አምባር ያጡት ወንድሜ?
አቦ ሰሜ ይመችህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ችግር ስር የሰደደ ችግር ነው የምትነግረን ግን የሚሰማ የለም ሰሜዋ ሰው ደንዝዟል በተለይ ይሄ ቲክቶክ ከመጣ ወደዚህ። ሰሚ አያሳጣህ እኛ ግን እንሰማሃለን የሰማነውን እንናገራለን ከወሎ ኮ/ቻ ነን በርታ
ወሎ ኮምቦልቻዎች እስኪ ሰሜን የምትሉ✋
ሰሜ አቦ ሁሌም ኑሮህ ይሰመርልህ
✋
ምን አይነት ጉድ ነዉ
Read t
You are absolutely correct!🤣💯👍👍👍👍
ወንድሜ! ድካምህን ፈጣሪ ይይልህ! በዚህ ዓይነት ሚዲያ ሌሎችም ቢተጋገዙ ጥሩ ነበር ከዚህ ሁሉ ሚሊዮን ህዝብ እኔን ጨምሮ በዝምታ ስናልፍ የአንተ ድካም መፍጨርጨር ልቤን ነክቶቷል ፈጣሪ ሌሎችንም ያስነሣልን።
በባህላችን ዙሪያ እጅግ በጣም ጠቃሚ አስተያዬቶች እና ትንታኔዎች እየሰጠህ ነዉ፡፡ ግፋበት፡፡ ከሚዲያ ባሻገር አንድ ማዕከል ክፈት (Ethiopian Values Preservation and Reconstruction Centre).
I admire you. Keep talking about the truth. The truth sets you free. One day, you will see your efforts make a difference. May God pour out His blessings 🙌 🙏 on you and your family. 🙏
ሰመረ ተባረክ ! በነገራችን ላይ ቫላንታይን ዴይ የሚባለውም እኔ እኔት ስለሆንኩ ረሳሁት እንጂ የሆነየመናፍስት አምልኮ ጅማሬው እንደነበረ ሰምቻለሁ አስኪ መርምረው እግዚአብሔር ይርዳን !
የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው ! እኔማ ያስለቅሰኛል የኢትዮጵያ ነገር😢😢😢
ተባረክ። ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ። ኑርልን።
በእዉነት የልቤን ነዉ የተናገርከዉ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ። እንኳን ኢትዮጵያ አሜሪካንም ልጆቻችን ፈቃደኛ ናችሁ ታከብራላችሁ ተብለው ይጠየቃሉ። የእኛ በአል እንዳልሆነ ስለምንነግራቸዉ ካስቱምም አይለብሱም አያከብሩም። እኛ ግን የሰዉ ቡቱቶ መለቃቀም መቼ ነዉ የምናቆመዉ? ኧረ ልብ ይስጠን።
ሠመረ ሁሌም አደምጥሃለሁ፥ምርጥ ዜጋ ነህ ፣ግን ሳልመርጥ የሁላችሁንም ስልክ እመልሳለሁ ያልከው ያጠያይቃል ፣ደጋግሜ ደውዬ አታነሣም !!!!!
እንዴት የተባረከ ልጅ ነው ሰመረ እግዚአብሔር ይባርክህ
I’m 💯 percent with you Seme thank you for sharing
ሰመረ ባርያው ሰላምህ ይብዛ የልጅነት ጎደኛ ኢለመንተሪ አብረን ተምረናል ስላየውህ ደስ ብሎኛል ይሄ ከጨዎታም በላይ ቁም ነገር ያለው ትልቅ መልእክት ነው
Dear brother Semere, thank you for your effort to safeguard the positive cultural values. Keep up your great work. Most parents have listened to your concerns and started taking action on their young children.
እዚህ ውጭ ሀገር ሆነን የሀለዊን ዴይ እንኳን ልናከብረው ተፀይፈን መንፈሱን እየተቃወምን እንዳሁም የሙታን መንፈስ ጠሪ መንፈስ በፀሎት እየመታን እየዋልን ጭራሽ በሀገሬ ላይ እንዲህ አይነት አሳፋሪ ነገር መስማቴ በጣም አዘንኩ ደነገጥኩ እስከመቼ ነው የፈረንጅ አሽከር የምንሆነው ኧረ ልብ ይስጥ
በጣም ጥሩ እይታ ነው በጣም ትክክል ነህ በርታ ወንድሜ 🙏❤️😍
ተባረክ የኔ ምሁር
Abo endew Egziabher yibarkeh endih lik likun yeminegir sinor yecheleme tesfaye dagim yinseraral.
Absolutely true!!
Wonderful explanation I proud you keep it up
ሰሜ እውነቱን ልንገርህ ገና ወደ ሚዲያ በመጣህ ጊዜ አትመቸኝም ነበር በጣም እንደተሳሳትኩ የገባኝ ከረፈደ ነው ይቅር በለኝ ወንድሜ በርታልን የአንተን ዓይነቱን ያብዛልን ከልብ እናመሠግናለን ።
የሚገሮም ነገር እኔ ሁለት ሳምንቴ ነው ካናዳ የገባሁት የሀለዊን ጉዳይ ለካ ዋላ ቀር እራሳቸዉ ናቸዉ ይሄንን በሀገራችን ማክበር ሼም ነው
You the best Brother!
ወንድሜ በያዝከው መንገድ ቀጥልበት።እንደአንተ ዓይነቱን ያብዛልን።
Everything you said is fact !
Egeziabeheren meferat seletewen new gelawinet asetemarun egnam tekebelen Egeziabeher yeker yebelen
Wow ay Ethiopia hizb Wedet eytehed new ,
ሰሜ በርታ እንግዲ በቻለነው መጠን ልጆቻችንን እያስተማርን ማሳደግ ይኖርብናል
አንጀቴን ታርሰዋለ 🙏🏽
ከአይን ያውጣህ በርታ!!!
የመናፍስት ቀን ነው የሚሉት እዚህ ግን ኢትዮጵያውያን አናከብርም ስራ ቦታ ከረመላ የዛን ቀን ሲሰጡ እኛ ኢትዮጵያውያን አልተቀበልነም እንኳን ልናከብረው ጌታ ይገስፀው
ጎበዝ ትልቅ ትምህርት ነው
እጅግ ያሳዝናል ይሄን ማየትም መስማትም!😔 ሰሜ እኔ እንዳንተ ምንድነው የነካን? አልልም ተነክተን አልቀናልና። እርሱ እግዚአብሔር ወደቀልባችን ይመልሰን!!!
Egzyabher yebarkh wendeme ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾✍🏽✍🏿
@ኸለን-ኢዝ፰ዎ
ቈንጆ ጨዋታ ነው ❤ በርታ ተባረክልን 🙏😍
Ferenj le ferenj yemiyazoren😂😂😂😂
ዋዉ ,እስኪ ወደ ድሮዉ እንመለስ የምትሉ,
እውነት ነው እግዚአብሔርም ይባርክህ ተባረክ😊😊
Thank you for rising awareness to the new generation
ትክክል ነህ ወንድሜ እኛም በምንኖርበት ሀገር ልጆቻችንን ነብስ ካወቁ ጀምሮ እንኳን ሀለዊንን ቀርቶ የፈረንጆቹን ገና እንኳን የእኛ አይደለም ብለን የኢትዮጵያን ገና ነው የምናከብረው።
አመሰግናለሁ ሰሜ 👏👏👏
Very true semiye ,we are living in the last days
ሰላም ነኸ ከበፊትም ጀምሬ እከታተልሀለው በጣም ነው የማመሰግንኸ መንግስት ላንተ አይነቱ ጥሩ የተሻለ ነገር ሊፈጥር ይገባዋል እድሜና ጤና ይስጥኸ አላህ ይጠብቅኸ ሌላው ሙዚቃውን እኛ ለምን አንሰማውም በስራኸ ቀጥል እባክኸ አትቁም
በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው ያነሳከው ሰመረ🫡
That is reality ,thank you bro.
ሰሜ ጥቁር ሰው በርታ የምልህ በምክንያት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Andebete. Egzer Yetebkeln. 🙏
Weyne weyne betam yasaznal yihe yeseytanu alem yemiyakebrut new ezih America manim havesha ayakebirewum lemin egham ayiwoklim tirgumun satawuku atakibru eyetefan new bizu yemiyakora bahil alen lemin yewuchiwun enketelalen yasaznal yasaznal betam!!
ስወድህ ሰሜ🎉🎉🎉🎉
ነብያችን ሙሃመድ ሰላምና ሰላት በሳቸው ላይ ይስፈን
ደረጃ በደተጃ የዌስተርኖችን ባህል ትከተላላቹ ብለውናል
ኣላሁ ኣክበር
ሰመረ ምርጥ ሰው❤❤❤
ምን ታደርገዋለሁ ጴንጤና ዲያስፖራ ከራሳችን ላይ ተጸዳዱብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልባችን ደንዝዞአል።
የራሳችንን ባህል ትተን የነጮችን የምንፈልግ ህብረተሰብ እየሆነ ነው ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ መገለጫ አላት
እንዲህ ነው ጨዋታ ❤ ልክ ልካቸውን
ንገርልኝ 😍
ወይ ሰሜ አንተ እኮ ትለያለህ በእውነት የዱባው ነገር በሳቅ ነው የገደለኝ በግድ ሰይጣንን እናምልክ ደግሞም እኮ እራሳቸውን ችለው ቢሆን ጥሩ ለሌላውንም ይዘው መሆኑነው እኮ ደግሞ የሚገርመው
ሰመረ የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚ ነው አደንቅሀለው ነገር ግን ያለሽሮሜዳ ሌላ ሰፈር የለም
"ሃለዊን" የፈረንጆች የቅንጦት ባህል
እንጂ፣ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን
ምናችንም አይደለም።
አባቴ ሠሜ አድ ነገር ማወቅ ካለብህ ልብ ብለህ አስተውል በተለይ በዚህ 6 አመት ያልተደረገና ያልታዬ ምን አለ ሌላው ቢቀር 😊ይሂ ዳቢሎስ መግስት ከመጣ በኋላ አበባዬሁሺና ሆያሆዬ መቅረት አለበት እያለ ባህላችን ታሪካችን ሊያጠፋ እዬሠማን እያዬን አይደል ተ፣ታዲያ ከዚሀ፣ህ በላይ መጥፋተ፣ት ምን አለ ወድሜ
ተባረክ ሰመረ ወንድሜ
ሰመረ የልቤን እኮ ነው የምታደርስልኝ ትውልድ የሚያንጽ ነግር እየተናገርክ (እሺ ብሎ የሚታነጽ ካለ) እግረመንገድህን እያሳክ አድናቂህ ነኝ!!! አሜሪካ መጥተህ ሳላገኝህ መመለስህ ነው የቆጨኝ:: ሃለዊንን አሜሪካ ያለ ሐበሻ እንኳን አያከብርም ኢትዮጲያ ገባ ስትል ኤጭ !! ምነው ሸዋ አሁንስ በዛ ነው ያልኩት
ሰሜ መልካም ሀሳብ በመሆኑ እስማማለሁ ተባረክ ❤ ግን በጨዋታህ መሐል ሰፈሬ ሽሮሜዳዬን ምሳሌ ማድረግህ ይቅር ባይ ነኝ አመሰግናለሁ 😅 ለራሷ አሁን ቤታችን ጨምሮ ፈራርሳ አዝኛለው
ሰሜ እንዲህ ንገርልን በርታልን
Egezabehare yebarkeh
መቼም እንደ ኢትዮጵያዊ ፈረንጅ ያደረገው ሁሉ ፈጣሪ ያደረገው ይመስል እሱን በምድገም ና ፈረጅን በማምለክ የሚወዳደረው አንድም ማህበረሰብ የለም። ደሞ" ቀኝ አልተገዛንም" ይባልልኛል።
ይመችህ
Bravo bariaw balehubet bota yadekubet silehone eyetegaw new
አሪፍ ነው ቀጥል❤። ግን ጨ' ልክ አይደለም😊 ፊደሉ
መምህሬ🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ በሌላው አገር እኔ ባለሁበት ቦታ የዛን እለት ልጆች እንዳይታለሉ በ October 31 Halloween ቀን ቤተክርስትያን ፕሮግራም ይዘጋጅና ቤተክርስትያን ይኬዳል እንኳን ኢትዮዽያ እዚህ እንኳን እንኳን ሀበሻው አያከብርም የተወሰነ ሊኖር ይችላል
ምን አግብቶህ ነውና Hallewin የሰይጣን ነው የምትለው? እነርሱ ሰለ ራሳቸው ጭራቅ ሰይጣን ያስደስታቸዋል። እንደውም በአል አድርገው ያከብሩታል የፈለገ አበሻም ቢያከብረው ደስ ካለው የራሳቸው ጉዳይ ነው ሰው አይሞትም fun ነው።የፈረንጅ ነገር ። ይልቅ እኛ አለን አይደል እንዴ በየቀኑ የስንት ንፁሀን ደም የሚፈስበት አንዴ በጐሳ በቃንቃ በሀይማኖት ወዘተ በየቀኑ የሚጨራረሰው። የነ እርሱ የፈረንጅ ቡሄ በለው።
Thanks Baryaw እድሜ ለወያኔ
ወይ ጉድ ደሞ ወያኔ ምን አገባው እዚህ ውስጥ? ወይ ጥላቻ? ይቅር ይበልህ
It’s so sad, even us who live in US don’t celebrate it. We even tell our children that it’s not our culture. I like what you are saying. We have beautiful culture and beautiful religion.
እነሱ የእኛን አንድም ባህል ለማክበር አሜሪካኖቹ አይፈልጉም እኛ ግን እናሽቃብጣለን ወይ እግዞ
@@ቆንጆኢትዮጲያ ላለው ነዋ።ምን አዲስ ነገር አለ?
❤❤❤❤ሰሜ የላግኝ ስወድህ❤❤በርታልን❤❤
Seletane chelqelat lay yemiseraw u are right!! Seat beteseb yemimeles duba😂😁😂😁
You are absolutely correct. We should work on parents way of thinking to make a difference on the young generation.
thank u semere
እውነትህን ነው ወንድሜ ስልጣኔ እየመስለን የሆነ ያልሆነውን ከፈርረንጅ እየለቃቀሙ የተከበረውን ሀይማኖታችንና ባህላችንን መበክል ምን ይሉታል
ንገራቸው መደብደባቸው ይቀጥላል🚀🚀🚀🚀
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛው እንኳን እንዳንተ አይቆምም
የኔአበሳ❤❤❤❤❤❤
ቱቱቱ ብንሞት ይሻለናል ኢትዮዽያኖች ግን ወዴት ወዴት እየሄዳቹ ነው ወዴት እየሄድን ነው ውጪ ያለ ሀበሻ እንኳን አያከብርም ልቅ የሆነ ካልሆነ
ወይ ጉድ !!! ደሞ ሐላዊ በኢትዮጵያ ?
እግዚአብሔር ይገስፀው ይኸን መንፈስ 🙏
አባቶች እኮ በጣም ገሰፁ ግን እኛ ከንቱ ትውልድ ሆነን አንሰማቸውም አልናቸው
ይገርማል😂
ሰሜ አደኛ
ሰሜ እግዚአብሔር፣ይስጥህ
Besmabe Amlke kezi Sewren 😢
ተረግመናል ለዛነው❤❤❤
Egezabehare yebskehe
ወንድሜ ሙታን ሳቢ የእፉኝት ልጆች ከልከሊወሰን የተዋረሱ ናቼዉ የእርግማን ትልድ በግልፅ ሰለወጡ ነዉ እጅ ነበሩ ወዳጄ ሕዝብ ተይዞል እግዚአብሔር እሰራታችንን ይፋታልን! ሰንት አጨብጫቢ አለ መሰለህ
Thank you
ይገርምሀል አንድ አባት ምን አሉ መሰለህ ድግምት መተተት ሰው ላይ ብቻ ሳይሆን ሀገር ላይም ይደረጋል አሉ እውነት ነው
ውድ ሰሜ እኔ በዚህ TikTok በሚባል ነገር እየታመምኩ ነው ከልጆቼ ጋር ሌላ ጨዋታ መጫወት አልቻልኩም ሁሌ ምክር ከመሆኑ ብዛት "እማዬ ያንቺ ምክር መጽሀፍ ይወጣዋል" ይሉኛል 😂😂አሁን ምን አይነት መፍትሄ እናምጣ መአት ነው የመጣብን 😢😢😢😢