Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 82|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs TH-cam, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ

ความคิดเห็น • 120

  • @Adno-g8c
    @Adno-g8c 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠሜ የልቤ እኮ ነህ ኑርልን ጭንቅላትህን በአግባቡ የተጠቀምክበት እኮ አንተ ነህ እንደው ከማንም ጮማ ራስ ጋር 80,ሚለየን መባልህ😢😢😢

  • @gebreataklti-zb5mt
    @gebreataklti-zb5mt 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰመረ ባርያው አገራችን የሚያስፈልጋት እንዳንተ ያለ ሰው ነው ይመችህ ቀጥልበት

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእጣም የሚገርሙ ሀሳቦች ናቸው በርታ ሰመረ ባራው

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 9 หลายเดือนก่อน +15

    ሰመረ ባርያው እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን ዘወትር ስለምታቀርባቸው ኘሮግራምህ ገንቢ አስተያየትህ ለትውልድ ይበጃል ይጠቅማል ብለህ ስለምታቀርባቸው ሀሣቦችህ ተባረክ፡ተባረክ፡፡

  • @amhara-fano-2015
    @amhara-fano-2015 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰሜ ምርጥ ሰው

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ የዛሬዎቹ ደግሞ የጉድጉድ ናቸው።ከአስደማሚም በላይ ናቸው ምስሎቹ።በሳቅም በግርምትም ትን ያስብላሉ።ለማንኛውም ኑርልን ጥንቅቅ ያልከው ሰሜ።ሰሞኑን አገኝሀለሁ ታላቁ ሰሜ

  • @mahirbakri8059
    @mahirbakri8059 9 หลายเดือนก่อน

    I like this man, may your channel grow. your fan from Somalia

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 9 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent explanation bravo ❤❤❤❤

  • @yilem1073
    @yilem1073 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ የምርጥ ምርጥ ሰው

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 9 หลายเดือนก่อน

    Semereye my precious 🥰

  • @kid1111able
    @kid1111able 9 หลายเดือนก่อน

    As usual I'm happy to see and hear u

  • @asegedbekele614
    @asegedbekele614 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ሠላምህ ይብዛ እኔ ካናዳ ነው ያለሁት በጣም ስራ ሠርቼ ደክሞኝ መጥቼ እንኳን ቪዲዮ ከሠራህ ሳላይ አልተኛምይመችህ.

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 9 หลายเดือนก่อน +1

    Funny and amazing - Thank You Semere.

  • @helenanmut
    @helenanmut 2 หลายเดือนก่อน

    bariyaw egzer yiyilh

  • @fitsumbeza-sh5oi
    @fitsumbeza-sh5oi 9 หลายเดือนก่อน

    Ankesemem😂😂😂 sema bayedegef yeshalal ho😂😂😂

  • @MesfinTesfaye-g6j
    @MesfinTesfaye-g6j 9 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ሠው ሰሜ ❤

  • @mandefrodemessie
    @mandefrodemessie 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ውስጤ ነህ።

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret576 9 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ኢትዮጵያ ዉስጥ ስለመኖርህ እጠራጠራለሁ ወንድም ሰመረ በኛ ሀገር መንገድ ላይ ድንክዋን መትከል ብርቅ አይደለም ለሰርግ ለለቅሶ ወዘተ ምክንያቱም አብዛኛዉ የከተማ ነዋሪ በቀበሌ ቤት ዉስጥ ተከማችቶ ማለት ይቻላል ስለሚኖር ስለዚህ ጥቂት የግል የተንጣለለ ግቢ ይዘዉ ለተሽከርካሪዎቻቸዉ መንገድ መጥበብ የሚያላዝኑትንም ተቸት ቆንጠጥ አድርጋቸዉ

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 9 หลายเดือนก่อน

    You the best 🎉😂❤

  • @HaimenotGlan-gd6cy
    @HaimenotGlan-gd6cy 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው እኮ ብር ኪሱ ሲሞላ ድንክዋኑን ወይን ሌላ ትናንሽ ቦታ የሚያይበት ጭንቅላት ተቆርጦ ይወጣል የሚያየው ደህና ነገሮችን መርጦ መሰለኝ ከልምድ እንዳየናቸው ብዙዎች😢😊

  • @YSAQGIRMA
    @YSAQGIRMA 9 หลายเดือนก่อน

    Crunchy and Sweet

  • @FuadFuadRedwan
    @FuadFuadRedwan 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ጉድ ነው ጨመው😊

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዜር ይስጥህ መሳቅ ሲናፍቀኝ አንተን ነው የማየው።ጽአስተማሪነቱ እንደተጠበቀ።

  • @Layla123-gp6tl
    @Layla123-gp6tl 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪዬ ሀገሬን ሰላሟን አብዛላት

  • @mesayTeklemariam-g7e
    @mesayTeklemariam-g7e 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ አመሰግናለሁ

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣህ በርታልን

  • @alemmoba8378
    @alemmoba8378 9 หลายเดือนก่อน

    Long live Seme!!!

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 9 หลายเดือนก่อน

    ባርዬ ❤❤❤❤❤

  • @meremaargawe2248
    @meremaargawe2248 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ አለህልኝ

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 9 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅😅አቦ ሰሜ ይመችህ

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ 🙈🙉🙊

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 9 หลายเดือนก่อน

    Barich yarada lij

  • @DemekeAlemnew-sy9sv
    @DemekeAlemnew-sy9sv 9 หลายเดือนก่อน

    Esregnaw Eka New

  • @tsigegirmay2223
    @tsigegirmay2223 9 หลายเดือนก่อน

    አሞሬ አሞሬ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 6 หลายเดือนก่อน

    ሠመረ በሳቅ ገደለኝ የኮንስትራክሽን ነገር

  • @amirMahmed
    @amirMahmed 9 หลายเดือนก่อน

    It's hard to believe that was in America in nineteenth. Then how could they transformed this much now 🤔

  • @yohannesfekadu7768
    @yohannesfekadu7768 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ መንገድ ላይ መሽናት አቀረቡ ከሆነ አሪፍ ነው ካልቀረ እንጃ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ❤❤❤❤❤

  • @nibrasjemal3567
    @nibrasjemal3567 9 หลายเดือนก่อน +1

    እረ የዱንኴኑስ እኛ ናዝሬቶችን ምርርርርርርርር አድርጎናል በተለይ 04 ኮሌጅ መስመር ውይይይይይ

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ ሲኖዉ እኛ ሰፈር ቢመጣ ጥሩ ነበር ሌባ አስመርሮናል😂😂😂😂😂ሰሜ 1ኛ🎉

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ጉድ እኮ ነው ! አሁን ፖሊስ በሞተር እጅ እያሰሩ ጭካኔና ገፍ ምን ይሉታል ? አወይይ ሀገሬ ኢትዮጵያ !!

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ስወድህ❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ጉድ!!!
    ሰመረ vitamin B12. በቀን አንድ table መውሰድ አለብህ ብዙ energy ያስፈልግሃል::በጣም አሳዘንከኝ:: እኔ በርቀት ቆሽቴ ተቃጠለ::

  • @መሌ
    @መሌ 9 หลายเดือนก่อน

    Yestudiow kelem mircha yante hasab new

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 9 หลายเดือนก่อน +4

    ባርዬ የሽጌረ ጀግና💪💪💪💪👌👑

  • @emuyetekle
    @emuyetekle 5 หลายเดือนก่อน

    Sena firs eko new yemitadergeg endant aynet tekorkuwari gsach yabzaln

  • @zerihunbelachew-x4s
    @zerihunbelachew-x4s 9 หลายเดือนก่อน +1

    አለቀምስም😂😂

  • @anurye
    @anurye 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ሰው እኔ እና አንተ የሆነ ዝምድና ሳይኖረን አይቀርም ምክንያታዊ የምታነሳቸው ሀሳቦችህ እኔ የማወራ ነው የመሰለኝ

    • @destahbetmaryam8068
      @destahbetmaryam8068 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ የማወራ እኮ ነው ሚመስለኝ ሁህ

  • @messia8257
    @messia8257 9 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 9 หลายเดือนก่อน

    ኡህ እኔማ ያንጀቴን የሆዴን ስለምትነግርልኝ ደስታዬ ወሰን የለዉም ምናለ መንግስት ብትሆን።

  • @Ethmath
    @Ethmath 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @KaluGeremew
    @KaluGeremew 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 4 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅ሰሜ

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 8 หลายเดือนก่อน

    Specially Hawassa

  • @sarateklou1249
    @sarateklou1249 9 หลายเดือนก่อน

    Weyyy betewat aesakegi wenedemeye

  • @ኢትዮሪካእረጭስትልውሸትይ
    @ኢትዮሪካእረጭስትልውሸትይ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሰሜ የሴቶቹ ሚኒስከርት ብቻ ሳይሆን መለካት ያለበት የወንዶቹም ሱሪ ከመቀመጫቸው ምን ያህል እንደወረደ ቢለካ ጥሩ ነበር ።

  • @werkshablak9515
    @werkshablak9515 9 หลายเดือนก่อน

    አአረ ሰሜ ረዳት ሹፌሮች በብዛት የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው እንጂ ሲኖ እ

  • @khalidmohamed9258
    @khalidmohamed9258 9 หลายเดือนก่อน

    Eree sino 😂😂😂

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 9 หลายเดือนก่อน

    Semeye yen desta 😂😂😂😂😂

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 9 หลายเดือนก่อน +1

    Motorcycle and public shaming without justice 👍

  • @destahbetmaryam8068
    @destahbetmaryam8068 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ አንደበት ሁፍፍፍፍፍ

  • @yohannesassefa2763
    @yohannesassefa2763 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ምርኝ

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠሜ ተባረክ እኔን ለኪ አርገኝ😂

  • @לגסהאינגדה
    @לגסהאינגדה 9 หลายเดือนก่อน

    Abo yimechih

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 9 หลายเดือนก่อน

    ሳቅህ ያስቀኛል😅😅😅😅

  • @HenokBeyene-tx5cw
    @HenokBeyene-tx5cw 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደፈረው😂😂😂

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 9 หลายเดือนก่อน

    Selam le hagere yihun

  • @mengistuyismaw1465
    @mengistuyismaw1465 9 หลายเดือนก่อน

    4D ልብስ ማድረቂያ!

  • @yonasdereje1566
    @yonasdereje1566 9 หลายเดือนก่อน

    wotefew new

  • @AbeALEMU-g1e
    @AbeALEMU-g1e 9 หลายเดือนก่อน

    Wandme yagna gudd eko malekya yelawm ahun degmo layelat enkuan hiwot yalew sew rasem eser bet yamsgeba mangist nw yalen betammm yamiandew ngr eko echi ya Ewukat minch yahonech hager zare ya mahyimoch machewacha mahonua nw

  • @kid1111able
    @kid1111able 9 หลายเดือนก่อน

    In my car laughing alone ...China😂😂😂

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 9 หลายเดือนก่อน +5

    ተንቀሳቃሽ ሌቦች ያለው ሰውዬ ከዚህ በፊት የሚያውቃቸው ሌቦች አይነቀሳቀሱም ለዛ ነው 😂😂😂😂

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 9 หลายเดือนก่อน

    ሸማቾች ድግስ የሚያበዙት ለመስረቅ እንዲያመቻቸው ነው ። ያው መንገድ ይዘጋሉ ።

  • @BELETEGirmaBELETEGirma
    @BELETEGirmaBELETEGirma 9 หลายเดือนก่อน

    የሲኖው ምናልባት ከመኖሪያ ሰፈር የራቀ ሊሆን ይችላል ለትችት አይሆንም

  • @NatnaelHailiKerod
    @NatnaelHailiKerod 9 หลายเดือนก่อน

    Endate aynet 10 sewe binor ethiopia tesfa nebrat

  • @tedrostesfaye4691
    @tedrostesfaye4691 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ አድናቂ እና በእዚህ Platform ለትውልድ አዝናኝ በሆነ መልኩ የሚያስተምር እና የሚመክር Programomochin ተከታታይ ነኝ። ነገር ግን ሰመረ ሕዝባችን በገጠመው ክፉኛ የወረርሽኝ በሽታ በእዚህ መልኩ ማዳን የሚቻል ይመስልሀል?

  • @ሳባ-ጸ7ዐ
    @ሳባ-ጸ7ዐ 9 หลายเดือนก่อน

    If ambulances come , how can he can pass ?

  • @benjamin6222
    @benjamin6222 9 หลายเดือนก่อน

    አረ ሰሜ ጉዳችን አያልቅም በተለይ ያደጉት ሀገራት ላይ እየኖርክ ሀገራችን የሚሰራውን ስታይ ታፍራለህ። እኔምለው የኢትዮጵያ ህዝብ ስልጡን የነበረ ነው አሁን ምን ነክቶን ነው የተኮላሸነው?

  • @mggg8841
    @mggg8841 5 หลายเดือนก่อน

    Yequantawi aderarek 😂😂😂

  • @zafuazaech497
    @zafuazaech497 9 หลายเดือนก่อน

    ጉቦ 😂😂😂

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 9 หลายเดือนก่อน

    ሰው እንደዶሮ ታስሮ ይጫናል ያውም በሞተር ኧረ ያማል

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 9 หลายเดือนก่อน

    ሞትኩኝ በሳቅ ምን ዓይነት ጉድ ነው

  • @tsegayhaylmaryam3309
    @tsegayhaylmaryam3309 9 หลายเดือนก่อน

    endene coment liyaye yegeba

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 9 หลายเดือนก่อน

    Oven ድርቆሽ 😆

  • @DemekeAlemnew-sy9sv
    @DemekeAlemnew-sy9sv 9 หลายเดือนก่อน

    Redatu Bet Yelewum Yet Yastew

  • @EmebetnegashEmuye
    @EmebetnegashEmuye 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ የአሳ ግማቱ ከ ጭንቅላቱ ነው ።

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi225 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ብለኻል! እስረኛን በዚህ መልኩ መውሰድ ኢሰባዊነት ነዉ

  • @babadebrye
    @babadebrye 9 หลายเดือนก่อน

    OVEN ድርቆሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @KeradionSunam
    @KeradionSunam 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ😅

  • @binitube7524
    @binitube7524 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @abeba5936
    @abeba5936 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 9 หลายเดือนก่อน

    Ye China 🇨🇳 🤣 👏 🙌 😳chama wye Semer yemachike

  • @meaza5812
    @meaza5812 9 หลายเดือนก่อน

    ድግስ ቀያልቅም እንዴ😂😂

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂

  • @WibanteAbate
    @WibanteAbate 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተው! ወጥረውማ..?

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 9 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 9 หลายเดือนก่อน

    የጫማውና የትራፊክ ላይቱ ሙድ አለው!!😂😂

  • @nafyadti3318
    @nafyadti3318 9 หลายเดือนก่อน

    Wegawu nwu 😂samme

  • @abebe7532
    @abebe7532 9 หลายเดือนก่อน

    Ye Ethiopian setoch Yale
    Set Lij aystegn yasegnal 🫢
    ❌ Asafari Ye Tiwlid CANCR Alu ‼️❌
    Hulum bayhonum serat yalachew setoch Alu🌹

  • @yemisrachtsehay6129
    @yemisrachtsehay6129 9 หลายเดือนก่อน

    Seme zendro. Eko bud ne