ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አስደናቂ የኢትዮጵያ ማዕድን መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ |Megabe Haddis Rodas Tadesse |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ค. 2020
  • #Ethiopian #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #RodasTadesse
    **************
    የአብርሃም የይስሃቅ የያእቆብ አምላክ ለኖህ ቃልኪዳንን ለሙሴ ህግን የሰጠህ የዕመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታ ክበር ተመስገን፡፡
    ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ።ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦን ይባርክ Megabi Hadis Rodas Tadese Lideta Le Mariam Mariam Thanks For Watching.
    #Ethiopia #AxumTube #ethiopian_history #ethiopian_news #ethiopian_food #ethiopia_orthodox_church #ethiopian_movies #ethiopian_drama #ethiopian_film © Axum Tube
    Category
    Entertainment Megabe Haddis Rodas Tadesse

ความคิดเห็น • 200

  • @filagotfikir9921
    @filagotfikir9921 4 ปีที่แล้ว +9

    ማወቅ ማሳወቅ ባህላችን ይሁን ጌታ አምላክ ይጨምረልህ

  • @BG-lc3pn
    @BG-lc3pn 4 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ራዶስ አነጋገርህ፣ አቀራረብህ፣ ትንታኔህ ሁሉ ግሩም ነው፣ ድንቅ ነው። አነተ ሰዎች የማይቀሙህን ታላቀ ሀብት አከማችተሃል ።
    መማርና ማወቅ የሚደምቀው፣ የሚያምረው አዋቂው እውቀቱን ለሌች ሲያካፍል ነው። አንተመልካም አስተማሪ ነህ። ተባረክ።

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 4 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ እንቁ ስው ነህና የሃይማኖታችንና የሃገራችንን ድንቅ ሚስጥር የአሁኑን ትውልድ አንፀህ እንደምትገነባ ትልቅ ተስፋ አለኝ። እግዚአብሔር ሃገራችንን ይጠብቅልን 🙏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ነው ነው እግዚአብሔር ይጨምርልህ እውቀቱን በጣም ተመሰጨ ነው የምሰማህ እውቀቱ የለኝም ግን ብዙ ነገር ባንተ አዎኩኝ ተማርኩኝ ❤❤❤

  • @hailusebsibe8886
    @hailusebsibe8886 4 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ ጨምሮጨማምሮ እውቀትን ይስጥክ አተ ለሀገራችን ተስፋየሚሆኑ ልጆችን በእውቀትክ ስበክ ለሀገራቸው ተስፋእዲሆኑ የተነሳክ ነክ በርታ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @esmelealemziyin1957
    @esmelealemziyin1957 8 หลายเดือนก่อน +1

    የንታ በውነት የቀደሙ አባቶቻችን እረቂቅ ሚስጥራትን የመመርመር ጥበብ ያደላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን ።ብዙ እንድናስብ ጥበብን እንድንመረምር ስለረዱን እናመሠግናለን

  • @yalemwasbazezew4661
    @yalemwasbazezew4661 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ሮዳስ ስለኢትዮጲያ የተደበቁ እውነታዎችን ስለምታወጣ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን እነዚህን መጵሀፍ ለማግኘት ግን በጣም ከብዶናል የቻል ኸውን ያህል መገኛ ቦታቸውን ብትጠቁመን

  • @ATTN-cl1df
    @ATTN-cl1df 10 หลายเดือนก่อน

    የዕውቀት ጠቢብ መምህር ተባረክልን

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር መሻትህን ይፈፅምልህ እድሜ ይስጥህ ሀገሬን ይበልጥ እንዳውቅ አርገኽኛል ተባረክ እንደሀኪም አበበች አይነትታልቅ ስውም አሳውቀኸናል ብዙ ብዙ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዬን ይጠብቅልኝ የመላእክት ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ

    • @tigistkassa3353
      @tigistkassa3353 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ!

  • @selamawitminda7752
    @selamawitminda7752 4 ปีที่แล้ว +13

    መጋቢ ሀዲስ እሮዳስ እውነት ነው የምልህ ኢትዬጵያዊ ና በሀይማኖቴ ይበልጥ እንዳውቅ እና ተስፋ እንዲኖረን እያደረከን ነው ወደ አባቶችን እውቀት እግዚአብሔር ያድለን

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 ปีที่แล้ว

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣ በሰላም ጠብቆ ለአገርህ ያብቃህ።

  • @user-jl6nt4gs3b
    @user-jl6nt4gs3b 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኣብሄር የፈጠራቸው ሁሉ እፁብ ድንቅ ነው ክብር ፍጥረታት የፈጠረ ኣምላክ ምስጋና ውዳሴ ኣምልኮ ይሁን

  • @wubehagertube3355
    @wubehagertube3355 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ኢትዮጵያ በደንብ እንዳውቅ እረዳህኝ ነው ፋጣሪ አብዝቶ እገልግሎትህን እንዲባርክልህ እመኛለው ብዙ የማናውቃቸው ሚስጥራት እና ጥበባትን አየግለፅክልን ነውበብዙ መጠን ከምንባላ ሀብቶቻችንን ብንጠቀም የት እንደርስ ነበር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው የምታቀርበው በርታ ሁሌም ፋጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን

  • @nanatilegese4733
    @nanatilegese4733 4 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ተባረክ እ/ር እድሜ ዘመንህን ይባረክ አነንተ እ/ር በሁለት በኩል ስሎ ለኢትዮጸያ የሰጠን አይናችን ነህ በመንፈሳዊም በአለማዊም እውቀትን ታስገነዝበነናህ አ/ረር አብዝቶ ይባርክ

  • @zelalematinafu8916
    @zelalematinafu8916 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እንኮራብሀለን!!!!!

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ማርያምን እዳተ ያለ አባቶቻችን እግዚ አብሄር አምላክ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ እማ አምላክ ትባርካቹህ

  • @negashgetachew7945
    @negashgetachew7945 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሮዳስ እግዚእብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፈቅዶልን በዚህ ሳትወስን ትልቅ ቦታ እግኝተህ ይህን ትውልድ ሀገሩ ማን እንደነበረች አንተ እንድታስተምር እኛም እንድንማር ይርዳህ ይርዳን አሜን ።

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 4 ปีที่แล้ว +16

    መጋቢ ዶክተር ሐዲስ ሮዳስ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ

    • @samiradaoudshifa9928
      @samiradaoudshifa9928 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ልጅ ለእንርሷ እና እደ ወ/ሮ (ሐኪም አበበች) ይመሳስላችሑ ባትናሩ ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል
      ያስፍራኝ ነበር አሑን ግን በጣም እድለኛ ናት ሐገሬ አሑን ደግሞ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድረሱለት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜና ጤና ይስጠን አሜን አመስግናለሑ

    • @samiradaoudshifa9928
      @samiradaoudshifa9928 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ይቅርታ መጋቢ ልጀ ስላኩ በእድሜ ክእርሶ ትልቅ ስለሆንኩ ነው በጣም ይቅርታ

  • @asfawabate5312
    @asfawabate5312 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይግለጥልህ፤ እንዲህ ባትለፋ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በየግላችን የምናጠንዉ ጥንታዊ ሰነድ መረጃዉ አይሞላልንም ነበር፡፡ ለአስተያየት ባንቸኩልም ከመከታተል አንቦዝንም፡፡

  • @yemsrachworke1173
    @yemsrachworke1173 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሮዳስ እግዚእብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፈቅዶልን በዚህ ሳትወስን ትልቅ ቦታ እግኝተህ ይህን ትውልድ ሀገሩ ማን እንደነበረች አንተ እንድታስተምር እኛም እንድንማር ይርዳህ ይርዳን አሜን ። ይህንን ስሰማ ሆዴ እየተቃጠለ አስቸገረኝ። ወይ ሃገሬ. ወይ ሃገሬ ወይ ሃገሬ፣

  • @henok421
    @henok421 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሮዳስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ጌዜክን ያብዛልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ !!!

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @user-wf3dz2gf7b
    @user-wf3dz2gf7b 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እጅግ ግሩም ጥበብ ነው
    እባክህን መዛግብትን የማገኝበትን መንገድ ጠቁመኝ መማር እፈልጋለው።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh หลายเดือนก่อน

      እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ😅

  • @teshomemekonnen1819
    @teshomemekonnen1819 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሰላም እና ፀጋ ያብዛልህ

  • @fikeyedinglelij3160
    @fikeyedinglelij3160 3 ปีที่แล้ว

    Dr Rodas Eniwedihalen fetari abizto yibarkh yitebikh
    he is one of the hero person in ethiopia and also he is also the nutrient person in ethiopia
    GOD bless you

  • @user-wendmsaw
    @user-wendmsaw 4 ปีที่แล้ว

    እግዚዘብሄር፡እድሜ፡እና፡ጤና፡ይስጥህ፡ዶ/ር፡የኢትዮጵያ እንዱ፡ማዕድን፡ነህ፡እመቤቴ፡ድንግል፡ማሪያም፡ ትጠበቅህ!!!

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 4 ปีที่แล้ว +14

    የኢትዮጵያ እንቁ ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @nolotmedia773
    @nolotmedia773 2 ปีที่แล้ว

    fetari yibarkh

  • @endalkachewassefa5313
    @endalkachewassefa5313 2 ปีที่แล้ว

    የምታቀርባቸው ርእሶችና ሀሣቦች አሥተማሪ ስለሆኑ በርታ

  • @selomebelete485
    @selomebelete485 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ሮዳስ ረዥም ዕድሜና ጤናን ይስጥልኝ ።

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 3 ปีที่แล้ว

    Fetari abezeto ybarkh

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 4 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የመንፈስ ቅዱስ ወንድሜ መጋቢ ዶክተር ሮዳስ እጅግ በዘመኔ ሁሉ ከአምላኬ ጋር የምወታውተው መልስ ያላገኘሁለት እጅግ የሚገርመኝና ውስጤን እንደ ነቀዝ የሚበላኝ ይህ ሁሉ ከዐዕምሮ በላይ የሆነው እውቀትና ሌሎቹም ድንቅ ነገሮች ሁሉ ተሰጦአችን ለምን በምን እንዴት ከመቼስ በኋላ ከእኛ ተወሰዱ?? የሉም ???እንደውም የልተማረ; ደሃ; ያልሰለጠነ ብሎም ሌሎች እኛ ነታችንን የሚያሳዠዝን ጸያፍና አሳዛኝ አሳፋሪ ስምና መለያ በአለም ዙሪያ እንደመታወቂያ የተሰጠን (ብሎም ሆነን) እንድንገኝ ያረገን ምንድን ነው???? የአምላክን አምልኮቷ ዘመን እጅግ የቀደመ እና ምን ሆነን ነው ምን በድለን ነው?????የት ሄደብን????
    እባክህ መልስ ስጠኝ????

  • @Zinawtube
    @Zinawtube 4 ปีที่แล้ว +1

    እያኮራከኝ ነው አሁን እመኘው ነበር እንደዚህ አይነት የሐገሬን ግሩም ታሪክ ምክንያቱም እንደነበርን በጥልቅ አምን ነበር

  • @rodaskasagala-qb7ti
    @rodaskasagala-qb7ti ปีที่แล้ว

    ንቃት እናመሰግናለን።

  • @alemneshlegesse1277
    @alemneshlegesse1277 4 ปีที่แล้ว

    Yethiopia enqu tebarek

  • @alsabereket9519
    @alsabereket9519 ปีที่แล้ว

    Tabarak❤❤❤

  • @senaitgirma7882
    @senaitgirma7882 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @amsalesemagne8221
    @amsalesemagne8221 4 ปีที่แล้ว

    ጋቢ ሀዲስ እሮዳስ እውነት ነው የምልህ ኢትዬጵያዊ ና በሀይማኖቴ ይበልጥ እንዳውቅ እያደረከን ነው ወደ አባቶችን እውቀት እግዚአብሔር ያድለን

  • @TsegayTsegaw-ik6sv
    @TsegayTsegaw-ik6sv ปีที่แล้ว

    ስለ፡መሪራስ፡አማን፡በላይ፡አንዳንድ፡ነገር፡ብትለን፡ደስ፡ይለናል፡መጋቤ፡ሐዲስ።የኦርቶዶክስን፡ስም፡የሚአንቆአሽሽ፡ነው።ዳግመኛም፡እልሃለሁ፡"መጽሐፈ፡ዕንቆ፡አእባን"በተባለው፡መጽሐፉ፡ላይ፡ተአማኒነቱ፡እንደምን፡ታየው፡አለህ፡የተሞከረና፡የሚሞከር፡ነገር፡የአለ፡አይመስለኝም፡እንደምን፡እንድናነበው፡መከርከን።እግዚአብሔር፡ይስጥልን፡ይርዳህም።

  • @etsegenetlemma8150
    @etsegenetlemma8150 4 ปีที่แล้ว +2

    ከልቤ መረቅኩህ መሻትህን ይፈፅምልህ
    ከሰለሞን ይልቅ ጥበብን ያድልህ

    • @user-bv9sl3qj9o
      @user-bv9sl3qj9o 3 ปีที่แล้ว

      እግዚ አብሄር ይባርከው

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 3 ปีที่แล้ว

    እኔኮ ድጋይ ነኝ እንኳን ልፈላሰፍና ልመራመር ቀርቶ አይ ብቻ በምማረው ነገር እየተነደቅሁ ነው ድንቅነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @solynagethew2192
    @solynagethew2192 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን

  • @zinashchebero166
    @zinashchebero166 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪selam lehagerachn yhunln

  • @demekegebeyehu8104
    @demekegebeyehu8104 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግንሃለን እንወድሃለን ኑርልን

  • @addismekonen8818
    @addismekonen8818 4 ปีที่แล้ว +2

    እ/ር ይባርክህ በውቀት ስለምታንፀን።

  • @emaye9786
    @emaye9786 4 ปีที่แล้ว +1

    Excellent talk learned so much. I love going to crystal shops but felt weird because most ppl look at you as if you are some new age woo woo. Praises for all my ancestors for affirming that crystals are beautiful and powerful at the same time.

  • @edenewnetu2155
    @edenewnetu2155 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር

  • @danielalemudemissie5221
    @danielalemudemissie5221 4 ปีที่แล้ว

    it is nice

  • @gebrehiwotrahel7253
    @gebrehiwotrahel7253 4 ปีที่แล้ว +1

    Egeziyabeher kante gar yehun 🙏🙏🙏

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 4 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ቀድሞ ማንነታችን እና ትልቅነት እንመለሳለን።

  • @biniyammamo9376
    @biniyammamo9376 4 ปีที่แล้ว +22

    ኢትዮጵያኖች ሁሉ እንዳተ ቢያስቡ በተለይ ፖለትክኞች በይበልጥ ቢመራመሩ እና ቢስቡ ምን አለ

  • @abyssinianhairbeautyclinic6015
    @abyssinianhairbeautyclinic6015 4 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS YOU MORE

  • @nuhaminbehailu20
    @nuhaminbehailu20 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ የሚገርም እውቀት ባለቤት ያንተ አይነቱ ሺ ይወለድ

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Rodas it's very interesting topic you have I am admiring and appreciating nature. Egziabher yebarkhe

  • @user-sv2zz9si5b
    @user-sv2zz9si5b 4 หลายเดือนก่อน

    afar ale Gen jeni ale betam yekebdal bro edet mehed echilalen

  • @SIMUYEARSEMATUBE
    @SIMUYEARSEMATUBE 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን እንጂ የምንፈልገው አይሰጠንም ምናልባት መጥፎ ነገር እየተናገሩ ሊያማርሩህ ይችላሉ ግን እንጭጭ ብሎ ማለት እራሱ ይህን ብሎ የሚሳደበው ሰው ከስድቡ የማይሻል ነው ካንተ ስድብ መስማት ይዘገንናል አንዳንዴ አስመስለው የሚኖሩ ሰዎች ድንገት ማንነታቸው እንደዚህ ይገለጣል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ አንተ ከምትሰጠው እውቀት እግዚአብሔር የሚሰጠው ጥበብ ይበልጣል

    • @meseretz7640
      @meseretz7640 4 ปีที่แล้ว

      Lemekonen mechekol lemin asefelge minim bihone sega lebashe new minalibatim le EgzeAbiher yasatah weyim yasatashe meseloshe kehone sehitet new D/R rodase setochan bibalu sianse new .....bicha bizumalet alfelegihum

    • @SIMUYEARSEMATUBE
      @SIMUYEARSEMATUBE 4 ปีที่แล้ว

      @@meseretz7640 አጨብጫቢ እኔ ለሰው ሳይሆን ለሰማዩ ንጉስ ነው ማጨበጭብ የምድራዊው እውቀት ከንቱ ነው አንብቦ ሸምድዶ መለፍለፍ ሙሁር አያሰኝም ድሮ ድሮ ካባቸውን ደርበው ቅዱስ መፅሀፍን ሲሰብኩ አፌን እና ልቤብን ከፍቼ ሰምቻቸዋለሁ አሁን አንቺ/ተ አይነቶች እልል እያሉላቸው የከበሩ መስሏቸው ቀለሉ ምን ትሆኑ በኔ ዘንድ ወረዱ ድሮ ቀረ መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ እያልኩ ማዳመት አሁን ክብራቸው ሞገሳቸው ተገፎ የአለም እና አለማዊ ስለሆኑ እዛው እናንተ ደግፏቸው

  • @terhassahal5484
    @terhassahal5484 4 ปีที่แล้ว

    Wowoooo batem des yalil tnx👏

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ያክብረልን

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you it's amazing

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia Have dimond like you Dr

  • @ashenafiteklemarkos3615
    @ashenafiteklemarkos3615 3 ปีที่แล้ว

    you are welcome!!!!

  • @user-dr5rw1uh1w
    @user-dr5rw1uh1w 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሄር ይባርክህ

  • @trhasbeyene4509
    @trhasbeyene4509 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኣቢሄር ይባርክክ

  • @dessalenggsillasie8930
    @dessalenggsillasie8930 4 ปีที่แล้ว

    መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር በርታልን

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher Amlak tibebin yabzalih Dingil Mariam Tsegawan bereketuwan tabzaleh.🙏

  • @emmaabey6102
    @emmaabey6102 4 ปีที่แล้ว

    ewuket ke megbar gar and lay adrgo yeseteh ye gizewu mirt ethiopiawi wendime memihir dr. rodas ejig betam destegna negn egziabher yetemesegene yihun lante, bante fetarin amesegenkut

  • @nafitube6986
    @nafitube6986 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @workeyhailu8644
    @workeyhailu8644 4 ปีที่แล้ว

    መጋቢ፡ሮዳስ፡እድሜና፡ጤና፡ይሰጥልን፡፡

  • @dawitkebede2677
    @dawitkebede2677 2 ปีที่แล้ว

    Memeher EGIZEABHER YESETELEN Yehen meseter selasawequn

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew3293 3 ปีที่แล้ว

    we love you Amen Amen tebarek

  • @rahelzewdu5134
    @rahelzewdu5134 4 ปีที่แล้ว +1

    God blessyou

  • @sisaygebretsadik5586
    @sisaygebretsadik5586 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን
    አሜን

  • @user-ph3rn4cc6f
    @user-ph3rn4cc6f 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን መጣህልን

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 3 ปีที่แล้ว

    egeziabher kenante gare yehun kalehiwt yasemalen

  • @natitaye7395
    @natitaye7395 3 ปีที่แล้ว

    Betam meteweded sw nek agatamiw agegneche bagegnek des yelegnal
    Egzabeher yebarkhe🙏🏽

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር

  • @firewtour6298
    @firewtour6298 4 ปีที่แล้ว

    Wanted

  • @desstayesha6289
    @desstayesha6289 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you is what I have to know about it

  • @adoapp1
    @adoapp1 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yistelen

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r 4 ปีที่แล้ว

    እኛ እየተባላን በይወቹ አገራችን ላይ ሆነው የራሳችንን ሰዎች አግብተው አገራቸውንም ቀይረዋል ብቻ ያስለቅሳል ያሳዝናል😭😭ብቻ

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r 4 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ የሚሰራው። በድብቅ ነው

  • @hanahana-bm3lz
    @hanahana-bm3lz ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 3 ปีที่แล้ว

    Berkey wendmachen

  • @asterfessehaye3458
    @asterfessehaye3458 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you it’s very interesting

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @haileberhe7727
    @haileberhe7727 4 ปีที่แล้ว

    wowww realy wowww thanks GOD

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew3293 3 ปีที่แล้ว

    big respect Dr Rodas

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @shumettigab7538
    @shumettigab7538 4 ปีที่แล้ว

    Wow.wow.good.

  • @nananana1404
    @nananana1404 3 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ ሁለት ሰወስት ሰዋች ቢኖሩ እንዴት መልካም ነበር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ።

  • @bethelehembelayneh6471
    @bethelehembelayneh6471 4 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️ memihir we love & respect you 💚💛❤️
    ግን ለምንድን ነው ይህ እውቀት የተሰወረን? ጊዜና ትውልድ እየጠበቀ ይሆን??? 😞

  • @kinfemcheleayele8964
    @kinfemcheleayele8964 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemesgen

  • @dagirobel3688
    @dagirobel3688 4 ปีที่แล้ว

    Ebakeh Dr rodas yet nw live emgeh

  • @Yaya12132
    @Yaya12132 4 ปีที่แล้ว

    Betam mesachi tarik new edimena tena tstik .

  • @user-zx8mw6zf3o
    @user-zx8mw6zf3o 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
    #እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ#

  • @user-ui8dx3gw1e
    @user-ui8dx3gw1e 4 ปีที่แล้ว +2

    መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር ጥበቡ ይጨምርልህ እስካሁን የት ነበርክ ወንድሜ?

  • @yrddijk8936
    @yrddijk8936 4 ปีที่แล้ว

    ያንተ ይሻላል የቀደሙት ሚስጥር አድርገው : ከኛይልቅ የነጩቹ ሚስጥሮችን እየእየፈለፈሉ ወዳጅ መስለው ቡጥቡጠውናል : ፀጋውን ያብዛልክ: ፈጣሪ +++

  • @danielzewde2233
    @danielzewde2233 4 ปีที่แล้ว

    ejig betam akebrehalw -Megabi Haddis Rodas Tadese

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 4 ปีที่แล้ว +1

    ለ12 መአድናት ለ እያንዳንዱ ጠለቅ ያለ ረዥም 12 ክፍል ብትሰራ በዚህ ዘመንም ያለን ሰዎች ሁሉንም ኢትዮጵያ ውስጥ ስልምናገኝ እንድንጠቀም እርዳን።

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 4 ปีที่แล้ว

    It is information about Ethiopia to know