ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ የተረገመ ሽማግሌ መንጌ እድሜህ ይባረክ
መንጌም ሥልጣኑን ለመውሰድ በአካባቢው የነበሩትን ብዙ ሠዎች እንደገደለ ስለማታውቅ ነው።
አይ ጭንቅላት ነፈዝ ነገር ነህ !!! ዓለም የሚያከብራቸው ንጉስ
@@veracity8968 ትክክል... በነበራቸው የዕወቅትና ግንዛቤ መጠን፣ ከሚኒሊክ በኋላ አሁን ላለው ኢትዮጵያ መሠረቱ እሳቸው ናቸው።
@@veracity8968 ተወው... ኢትዮጵያ ዛሬ ላለችበት ሁኔታ (ከሚኒሊክ ቀጥሎ ) መሠረት የጣሉት እሳቸው መሆናቸውን ስለማያውቅ ነው።
አትፍረድ ጎጠኛ አትሁን ሃገራችንን የጎዳት ጎጥ ነው
ተከብረው ኢትዮጵያን በአለም ያስከበሩ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ሐይለስላሴ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ። ከሳቸው በኋላ የመጡ እንኳን መሪ መሆን ይቅርና ዘበኝነት የሚበዛባቸው ሰልጣን ላይ ወጥተው አገሪቱን የደም መሬት አደረጓት ።
ሃይሌ ስላሴ ሰይጣን መጥፎ ሰው!! መጨረሻው ያላማረው ለዚህ ነው::
ሰይጣኖቹማ ከሳቸው በኋላ የመጡ መሪ ነን ባዮች ናቸው ። አፄ ሃይለስላሴ በአለም ተከብረው ያስከበሩን ንጉሰ ነገስት ነበሩ ።
@@Monarchist-Party-of-Ethiopia- ምእራባዊያን ያከበሩት አገልጋያቸው ጥቅማቸውን አስከባሪ ባሪያቸው ስለነበረ ነው::
ከሳቸው ወዲህ መሃይም loading 😂 ደንቆሮ ሁሌም ደንቆሮ ነው
@@jemahm2000 ምን አድርገው?
@@yifat-o4w- ብዙ ነገር:: geopolitics አንዱ ነው
"የእጅህን አትጣ ".. የተባለው በእውን ሆነ። ኃይለሥላሴም እንደ ውሻ ተቀጥቅጦ ጥሻ ውስጥ ተጣለ። የእጁን አገኘ።
መንግሥቱ ተንደላቆ የሚኖረው በጥሩ ሥራው ነው ማለት ነዋ? Clueless
@yifat-o4w አይ መንደላቀቅ። ከአገር መሪነት ተንከባሎ በስደት ፡በቁም እስር ዓይነት ልክ ዙ ውስጥ በሽቦ አጥር እንደታጎረው አራዊት። መንደላቀቅ አልከው?። ሞት በምን ዕድሉ፡። ሁለቱም የጃቸውን አግኝተዋል።
@@Ganebo-n4p ወያኔም የእጁን አግኝቷል፣ እነዚህም የጃቸውን ያገኛሉ፣ የሚመጣውም የጁን ያገኛል... እንደዚህ እያለ ይቀጥላል....ኢትዮጵያ ውስጥ የእጁን የማያገኝ መንግሥት ሊኖር አይችልም ማለት ነው።
አስልምናን ድሮም አሁን ያሉትም ይፈሩታል አሁንም ፋኖ ነኝ የሚሉት ዱርዬዎች ስልጣን ላይ እስላም በዛ ብለው ነው ወደ አባታችን ዙፋን እንመለሳለን የሚሉት።
እከክ 😂😂
የወሎ እስላሞችን ወለጋ ላይ ጋላ የሚጨፈጭፋቸው ፣ በሀይማኖታቸው ነው ወይስ በብሔራቸው? ጅላንፎ
እስልምናን የሚፈሩት ቢሆኑ ኖሮ የነብዩ መሀመድ ቤተሰቦች ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ተቀብለው አይረዷቸውም ነበር። ነገስታቱን ማመስገን ሲገባሽ በሐሰተኛ ወሬና ጥላቻ ተሞልተሽ ትቀባጥሪያለሽ።
የኢትዮጵያ ነገስታት እስልምናን የሚፈሩት ወይም የሚጠሉት ከነበረ ለምን የነብዩ መሀመድ ቤተቦች ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ተቀበሏቸው ?
@Monarchist-Party-of-Ethiopia ምን አይነት ጥያቄ ነው.... እንግዳውን ያስተናገዱት ሌሎች ነበሩ እኮ...
ይሄ የተረገመ ሽማግሌ መንጌ እድሜህ ይባረክ
መንጌም ሥልጣኑን ለመውሰድ በአካባቢው የነበሩትን ብዙ ሠዎች እንደገደለ ስለማታውቅ ነው።
አይ ጭንቅላት ነፈዝ ነገር ነህ !!! ዓለም የሚያከብራቸው ንጉስ
@@veracity8968
ትክክል... በነበራቸው የዕወቅትና ግንዛቤ መጠን፣ ከሚኒሊክ በኋላ አሁን ላለው ኢትዮጵያ መሠረቱ እሳቸው ናቸው።
@@veracity8968
ተወው... ኢትዮጵያ ዛሬ ላለችበት ሁኔታ (ከሚኒሊክ ቀጥሎ ) መሠረት የጣሉት እሳቸው መሆናቸውን ስለማያውቅ ነው።
አትፍረድ ጎጠኛ አትሁን ሃገራችንን የጎዳት ጎጥ ነው
ተከብረው ኢትዮጵያን በአለም ያስከበሩ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ሐይለስላሴ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ። ከሳቸው በኋላ የመጡ እንኳን መሪ መሆን ይቅርና ዘበኝነት የሚበዛባቸው ሰልጣን ላይ ወጥተው አገሪቱን የደም መሬት አደረጓት ።
ሃይሌ ስላሴ ሰይጣን መጥፎ ሰው!! መጨረሻው ያላማረው ለዚህ ነው::
ሰይጣኖቹማ ከሳቸው በኋላ የመጡ መሪ ነን ባዮች ናቸው ። አፄ ሃይለስላሴ በአለም ተከብረው ያስከበሩን ንጉሰ ነገስት ነበሩ ።
@@Monarchist-Party-of-Ethiopia- ምእራባዊያን ያከበሩት አገልጋያቸው ጥቅማቸውን አስከባሪ ባሪያቸው ስለነበረ ነው::
ከሳቸው ወዲህ መሃይም loading 😂 ደንቆሮ ሁሌም ደንቆሮ ነው
@@jemahm2000
ምን አድርገው?
@@yifat-o4w- ብዙ ነገር:: geopolitics አንዱ ነው
"የእጅህን አትጣ ".. የተባለው በእውን ሆነ። ኃይለሥላሴም እንደ ውሻ ተቀጥቅጦ ጥሻ ውስጥ ተጣለ። የእጁን አገኘ።
መንግሥቱ ተንደላቆ የሚኖረው በጥሩ ሥራው ነው ማለት ነዋ? Clueless
@yifat-o4w አይ መንደላቀቅ። ከአገር መሪነት ተንከባሎ በስደት ፡በቁም እስር ዓይነት ልክ ዙ ውስጥ በሽቦ አጥር እንደታጎረው አራዊት። መንደላቀቅ አልከው?። ሞት በምን ዕድሉ፡። ሁለቱም የጃቸውን አግኝተዋል።
@@Ganebo-n4p
ወያኔም የእጁን አግኝቷል፣ እነዚህም የጃቸውን ያገኛሉ፣ የሚመጣውም የጁን ያገኛል... እንደዚህ እያለ ይቀጥላል....ኢትዮጵያ ውስጥ የእጁን የማያገኝ መንግሥት ሊኖር አይችልም ማለት ነው።
አስልምናን ድሮም አሁን ያሉትም ይፈሩታል አሁንም ፋኖ ነኝ የሚሉት ዱርዬዎች ስልጣን ላይ እስላም በዛ ብለው ነው ወደ አባታችን ዙፋን እንመለሳለን የሚሉት።
እከክ 😂😂
የወሎ እስላሞችን ወለጋ ላይ ጋላ የሚጨፈጭፋቸው ፣ በሀይማኖታቸው ነው ወይስ በብሔራቸው? ጅላንፎ
እስልምናን የሚፈሩት ቢሆኑ ኖሮ የነብዩ መሀመድ ቤተሰቦች ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ተቀብለው አይረዷቸውም ነበር። ነገስታቱን ማመስገን ሲገባሽ በሐሰተኛ ወሬና ጥላቻ ተሞልተሽ ትቀባጥሪያለሽ።
የኢትዮጵያ ነገስታት እስልምናን የሚፈሩት ወይም የሚጠሉት ከነበረ ለምን የነብዩ መሀመድ ቤተቦች ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ተቀበሏቸው ?
@Monarchist-Party-of-Ethiopia
ምን አይነት ጥያቄ ነው.... እንግዳውን ያስተናገዱት ሌሎች ነበሩ እኮ...