ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሥልጤ ነኝ ጉራጌዎችን አወደዋቸዋለሑ ያከው ድሮሥ ስልጤና ጉራጌ ምንለያቸው ደማችን አናናራችን መተሠባባችን ባጠቃለይ አንደ አንድሣንቲም ናቸው አውቆያጣሉና አንጂ ለማንያውም ኢታገዙ በጣምነው የምነወድሸ የምናከበርሽ አስፈለጊ በኸነግዜ ሑሉም ከጎንሽነን
ጉራጌ በፀባዩም በተፈጥሮ በሙያውም የታደለ ብሔር ነው የኔ ቆንጆ የተንቢ
ወይኔ በእመቤቴ ስወዳት ይታገሱ ውስጤ ነሽ የኔ ውብ የጉራጌ መርካማ እንደኔ የምትወዷት ላክ ግጩኝ
wawww betam kongo nesh
እኔ
የኔ ማር ደስ ስትይ በቃ ዘና ያለች..ከዱቄት ነፃ የሆነች
ስልጤ ጉራጌ አድ ነን ይተገሱ ይመቸል
እኔ የላስታ ላሊበላ ልጅ ነኝ ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው ስወዳች ይታገሱ ስታምሪ ድምጽሽ ልዬ ነው በዚህ ድምጽሽ የድንግልን ልጅ አመስግኝበት ማሬ መስቀልሽ ልዬ ነው ፍቅርን
ለብዙኛ ጊዜ ነው ደጋግሜ ያየሁት ቆንጆ ቆይታ ነበር
እንቅልፌ በአይኔ የዞረ ነው እየሰማሁት ነው የሁለታቹሁም ድምፅና ውበት ነገር አላስችልሽ አላኝ ማሻ አላህ ምርጥ የሀገሬ ልጆች ይመቻቹሁ ዘና ፈታ በሉልኝ
ስወድሽ ጉራጌኛም ባልችል ድምፅሽ ደስ ይላል
ይችን ልጂ ስወዳት በተለይ ሚዛን ዲራማላይ ስተውን ጉራጌ ውስጤ ነው
አለች እንዴ ሚዛን ላይ
@@martatole1139 eree yelechem mizan layi
@@ze8865 Eko Yelachim
😍😘
ከሰርኬ ጋር ትመሳሰላለች እንጂ ሚዛን ላይ የለችም
ከጅምሩ ዘና አደረጋችሁኝ ይመቻቹ ። ድምፅ ተሰጦሻል 💖
ማር የሆሽ አላህ ይጠብቅሽ የኛ የጉራጌ ልጅ
ጉራጌዎች ❤
ይታገሡ ዉድ ድድድድድድድድ አድቂሽ ነኝ
😘😗😗👍
ይታገሱ ስወድሽ ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ ደሞ ነቃ ያልሽ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
I can't express how I feel, simply amazing voice 2:17 I used to speak Gruaginga when I was child, now I might not speak very well but at least I can here.
ወይኔ የኒ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ የማደንቅሽ የማከብርሽ ድምፅሽ እደመልክሽ በጣም ያምራል ትክክለኛ ነው በጣም ያምራል ድምፅሽ ደሞ ትወና እደምሰሪ አላውቅም ነበር በርች ጎበዝ ነሽ 💋💋💋😍😍😍😍🙏🙏🙏
የተቢሽ ያተገሡ እዴ የተገሱ ተረምደማ ላይክ በሮ እዴ
ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ.
ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ !
ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ ህ ላይክ.
የተንቢ =/ማለት ምንማለት ነዉ ዉዶቸ ጉራጌዉስጤ ነዉ
የቦረና ልጅ ነኝ Bdbd የተንቢ. ማለት. እግዳ. ቤትሽ. ሲመጣ ይምጣብኝ. እደማለት ነው.
Natural beautiful biyalew ከመካፕ ነፃ የሆነ ዉበት ደስ ስትይ ❤
Hii
የኔ ማር ተፈጥሮዋዊ ውብቷን የምትጠቀም አርስት እንዴት እንደምውድ ውድ ድድ የኔ ማር ፍገግታሽ አይንሽ ኢትዮጵያዊ ደም ግባትሽ ሁሉ ያምራል በናትሽ በሙዚቃ በኩል ጠፍትሽብኛል ገባ ገባ በይልኝ የኔ ልዩ ግን ፕሮግራም አቅራቢዊ በጣም አንቺን ይመስላል የኔ ማር ድምፃማ ተስቶሻል
ይታገሱ የባህል አቀራረብሽን እወደው ነበርኩ ባህል ስለሆነ እንጂ ግን ዘፈን አልወድም አልዘፍንም ።ነገር ግን የሀገርን ባህሎች ማየት ይመስጠኛል።መልካም የሀገሬ ልጅ እኔየቆጮው ባህልሽ ይመቸኛል ግን እኮ ጉራግኛ አልችልም ጉራግኛ የምታስለምዱኝ የሀገሬ ልጆች እጅ አውጡልኝ እሽ ክክክክክክ
ነይ ላስለምድሽ
እግሬ ናፈር እተሞ እጅግ በጣም ነው እምኮራብሽ ውዴ
አረ ይችን ልጅ ስወዳት♥ ስርአቷ የሚገርም ነው ጥሩ ቤተሰብ ነው ያሳደጋት ፡፡ጉራጌዎች ሰላማቹ ይብዛ ውስጤ ናችሁ
ከሜካፕ ነፃ የሆነ መልክ በጣም ይመቸኛል ዋዉ ዉብ ነሽ
I love gurage. they are only Ethiopian
ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ ጊዜ የለውም በያት
ይገርማል ኮመንቶች አብዛኛዎቻችሁ ጉራጌ ናቸው .... የሀገሬ ልጆች ውድድ ይታገሱ ጉራጌ ስለሆነች መሰለኝ የተንቢ የተንቢ
እመብረሃን ቤተሰቦቼን አድራሽን አው እተሞው ሰለምንወዳት ነው
mazeeth mazeeth እኔም ነኝ ውዴ የተንቢ የገኝ ገርድ ሰላም ባረሁ
ይቺ ልጅ በተርቪዉ እየፈለኳት ነበር ለማንኛዉም ደስ ይላል
Woww
ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
ማህተቧን ሳይ ነው የወደድኳት እርግጠኛ ነኝ ማህተብ የሌለውን ከሷ የተሻለ ወብ ቆንጆ ብታመጡ እራሱ ታስጠላኛለች።ጉራጌ ፍቅር ህዝብ ነው
ቆንጅየ ኢትዮዽያዊት ናት ጉራጌ ውስጤ ነው💛
ጨዋታ አዋቂ ናችሁ ❤አቦ ትለያላችሁ
ውይ እቺ ልጅ ስወዳት የጉራጌ ቆንጆ
ይታገሱም ጋዜጠኛውም ባለ ማሲንቆውም በጣም ደስ ይላሉ 💚💛❤💚💛❤
ዘመን ላይሳይሽ ዬትነዉ ያዬሁሽ እያልኩ እጨነቃለሁ ለካዘፈን ላይአይቼሻለሁ ጉራጌ ዉስጤናቹ በጣምነዉ ሚዎዳቹ
ፈድሉ ከዲር ዘመን ላይ አለች እንዴ
እመብረሃን ቤተሰቦቼን አድራሽን እህት በጣም እቅርታ ሚዛን ላይማለቴነዉ አገኜሽኝ ክክክክ
እኛም እንወድሀለን F. K አላህ ይውደድክ ወንድም
Halema Awel ጉራጌ ነሽ
ፈድሉ ከዲር እሺ ውዴ እኔ ነገሩ ሚዛን አልከታተለውም
ዋው ይታገሱ ስወድሽሽ የኔቆንጃ ታምሪያለሽ በተለይ መስቀልሽ ሁሁሌየምምምምምም
Ytagesu:fkr
Yene konjo 😙😙😙
ይታገሱ ቆንጆ ድፍረትሽ ስወድልሽ
የኔቆንጆ የተንቢ እንደው በእግዚአብሔር ስም ደሳለኝ መርሻን አቅርቡልን ❤❤❤
ይትዬ እማን በጣም ነው የምወድሽ ትሬፍና ያዶተናሽ 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝
ሠላም
ሳባ ነኝ የጉራጌዋ mm
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች
በጣም ቆንጆ
ይታገሱ በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
ይተንቢ ታገሡ ቆጆ የጉራጌ ልጅ ዋው
ኢ በጣም ነው ምወድሽ ዘፍን ግን አልወድም
ግን.መሥካን ጉራጌ.ነኝ.ጉራጊኛ.በታም.ደስ.ይለኛል,ይታገሡ .መልካማ :,ገረድ .
ወይ ድምጽ ለየት ያለ ነው እኮ
የኔ ባትሆኝ ይቆጨይ ነበር
ስእወዳት፣ይችን፣ልጅ
ዋው ውብ አላህ የጠብቅሽ ማር
ድምፃ ደግሞ እንዴት አባቱ ነዉ የሚያምረዉ
ይታገሱ በጣም ነው ምወድሽ
የገነና ገረድ ጡሪ የተንቢ
ወይኔ ቆንጆ ስወድሽ ደግሞ ድምፅሽ ክንዳለ ነው አልተቀየረም እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ቋንቋውን ባላውቀውም ባዳምጠው ደስ ይለኛል በጣም እውነት
እኔ አስለምድሻለሁኝ
እናሰተምርሽል😍
ቲጂ እኛንም እንወድሻለን ቋንቋው ትለምጃለሽ ቆንጆ
እሺ በጣም አመሰግናለው
+Tiges Mekonnen maer
የኔ ማር ስወድሽ ትሬፍ የኸደና
ውብ በጣም ነው የምወድሸ 💞💞💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍
የኔቆጄ። ጨዋ የኢትዮጵያበጣም ነው ምወድሽ ባህላችን። አሁንም። ጨሚሪበት
ሁለት ላይክ ስጫነው ጠፋብኝ
አምሮብሻል
የተንቢ ባፈን ንተን ቶራ ቤት አትኢር የጎይቴ ባዘራ ይኤን ዘፈንሽን በጣም ነው የምወድልሽ ይታገሡ ምርጧ የጉራጌ ልጅ
የተንቢ እህቴ ሥወድሽ።
She is beutyfull! Natural Beauty! Des 😍😍😍
የተቢ መርክማ ❤❤😍👍
ክክክ
በጣምስወድሽደሥትይኛለሽ፡በዚተሠጥኦሽ፡ብትዘምሪውሥጤነው
ስውድሽ ፍልቅልቅየ በርች እንዳልሽው እራሳችንን እንሁን ራሳችንን ስምሆን ነው የሚሻለው
ወይኔ ጉዴ ልጁ እራሱ 24:00ሰአት ብታዋራው የሚሰለቸው አይመስልም ክክክክክክ
አውነትነውማሬ
ክክክክ
My goodness amazing voice this girl has to work with Elias melka or Kamuzu...
ኦሮሞ ነኝ ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው በጣም ጥሩ ብሔር ናቸው
ዋው ደስ ስትይ የኛ ፌመስ ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
የተቢ ወይ ሰወድሺ አባ ስላምሸ ይብዛልኚ
ማር ሰወድሺ
ትመቻለች በዉነት ጡሩ ዘፈኝ ነች
ደስ የሚል ፕሮግራም
የኔ ቆንጆ መርካማና የጉራጌ ገርድ
ተሰቶሻል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ውብ የሀበሻ ልጅ
የኔ ውብ ስወድሽ ምንም ሳትቀባቢ ውብ ነሽ ❤❤❤
ቆንጆ በጣም እኮ ነው የምታምሪው ውብ ብየሻለሁ የውንዜ ልጅ
Chewa Berhenu ምን እያለ ይሆን ደስ ይላል ❤❤❤❤❤🌷
Chewa Berhenu ምን እያለ ይሆን ደስ ይላል 🎻🎻👌👌👌
Aw wbi nat ere eita silka amarej altfim alej kawekish ingerej
ስወድሽ እኮ
,በጣም ይገርማል መስከርም ጉቱ ጌቱ የምትባል የ ፕሮቴስታት ዘማሪ አለች እና በጣም የሚገርም መመሳሰል ነው ያላችው በጣም ይገርማል እና ቆንጆ ናት ተባሪረኪልን
ዋው ድምጽ ኡፍ በርች
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ።
ዋውበጣምያምራልድምፅሽየኔቆጆ
ዋው ደሥ የምትል ቆንጆ ትክክለኛ ኢትዮጺያ
Asegedech Wendmgezahu ጉራጌ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🎻
ደስ ትያለሽ እንደዘመኑ ሴት አይደለሽም
ደስ ሲል ስፈልገው ስፈልገው ነበር
thanks my sister
የኔ ቆንጆ መርክማ😘😘😘😘😘😘😘በርቼልኝ
የኔ ቆንጆ ይታገሱ አምሮብሻል
ዋው የኔ ማር በጣም ደስ ይላል አይዞሽ ማር የጉራጊ ቆጆ እኔ ኦሮሞነኝ
ትመችኛለሽ
የኔ ማር አይዞሽ በርች በጣም ደስ ትይ አለሽ ማር
Yetagesu konjo ad.akish Negn berchi
ውይ! ! ስወድሽ የኔ ቆጆ በርቺ
she is smart musician from female guragugna artist.i like her and she has special at all.
ዋው ንግስታችን ኢቲዬ አንደኛ
የቱዬ የኔ ምርጥ በርቺ ድምጽሽ ዋው ስወደው
ደስ ስትይ የኔ ማር
ጉራጌ ውስጤ ናቹ ይታገሱ ስወድሽ የኒ ውድ
ኡፍፍፍ የኔ ማር ስወዳት 😘
ጉራጌኛ ሳይችል ማነው እደኔ እሚወዳቸው ውበት ሲለካ በጉራጌ ነው ለካ ከዱቄት የፀዳ ውበት ስወድሽ አድቀን ባገኝሽ ሴት ነኝ ደግሞ እዳትወርዱብኝ ኮሜቶች
kkkkkkkkkk
Betam new emadenekish wub nesh
አግብተሻል አግቢ ውለጂ ማር
ሰላም ብለናል ይታገሱ በምንኽ የተንቢ በጣም ነው የምወድልሽ ሌሎችንም ይመቹኝ ነበረ
ይታገሱ ጉራጌዋ የወንዜ ልጅ በጣም ያምራል አዝናኝ ጭውውት ነበር ይመችሽ
ይችልጅ ስወዳት እኮ
ወየሰኔ ወድማሞች ሲያምሩ
የኔ ውብ ጎብዢ ከሜካፕ የፀዳች የጉራጌ ልጅ
ሥልጤ ነኝ ጉራጌዎችን አወደዋቸዋለሑ ያከው ድሮሥ ስልጤና ጉራጌ ምንለያቸው ደማችን አናናራችን መተሠባባችን ባጠቃለይ አንደ አንድሣንቲም ናቸው አውቆያጣሉና አንጂ ለማንያውም ኢታገዙ በጣምነው የምነወድሸ የምናከበርሽ አስፈለጊ በኸነግዜ ሑሉም ከጎንሽነን
ጉራጌ በፀባዩም በተፈጥሮ በሙያውም የታደለ ብሔር ነው የኔ ቆንጆ የተንቢ
ወይኔ በእመቤቴ ስወዳት ይታገሱ ውስጤ ነሽ የኔ ውብ የጉራጌ መርካማ እንደኔ የምትወዷት ላክ ግጩኝ
wawww betam kongo nesh
እኔ
የኔ ማር ደስ ስትይ በቃ ዘና ያለች..ከዱቄት ነፃ የሆነች
ስልጤ ጉራጌ አድ ነን ይተገሱ ይመቸል
እኔ የላስታ ላሊበላ ልጅ ነኝ ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው ስወዳች ይታገሱ ስታምሪ ድምጽሽ ልዬ ነው በዚህ ድምጽሽ የድንግልን ልጅ አመስግኝበት ማሬ መስቀልሽ ልዬ ነው ፍቅርን
ለብዙኛ ጊዜ ነው ደጋግሜ ያየሁት ቆንጆ ቆይታ ነበር
እንቅልፌ በአይኔ የዞረ ነው እየሰማሁት ነው የሁለታቹሁም ድምፅና ውበት ነገር አላስችልሽ አላኝ ማሻ አላህ ምርጥ የሀገሬ ልጆች ይመቻቹሁ ዘና ፈታ በሉልኝ
ስወድሽ ጉራጌኛም ባልችል ድምፅሽ ደስ ይላል
ይችን ልጂ ስወዳት በተለይ ሚዛን ዲራማላይ ስተውን ጉራጌ ውስጤ ነው
አለች እንዴ ሚዛን ላይ
@@martatole1139 eree yelechem mizan layi
@@ze8865 Eko Yelachim
😍😘
ከሰርኬ ጋር ትመሳሰላለች እንጂ ሚዛን ላይ የለችም
ከጅምሩ ዘና አደረጋችሁኝ ይመቻቹ ። ድምፅ ተሰጦሻል 💖
ማር የሆሽ አላህ ይጠብቅሽ የኛ የጉራጌ ልጅ
ጉራጌዎች ❤
ይታገሡ ዉድ ድድድድድድድድ አድቂሽ ነኝ
😘😗😗👍
ይታገሱ ስወድሽ ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ ደሞ ነቃ ያልሽ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
I can't express how I feel, simply amazing voice 2:17 I used to speak Gruaginga when I was child, now I might not speak very well but at least I can here.
ወይኔ የኒ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ የማደንቅሽ የማከብርሽ ድምፅሽ እደመልክሽ በጣም ያምራል ትክክለኛ ነው በጣም ያምራል ድምፅሽ ደሞ ትወና እደምሰሪ አላውቅም ነበር በርች ጎበዝ ነሽ 💋💋💋😍😍😍😍🙏🙏🙏
የተቢሽ ያተገሡ
እዴ የተገሱ ተረምደማ ላይክ በሮ እዴ
ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ.
ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ !
ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ
ህ ላይክ.
የተንቢ =/ማለት ምንማለት ነዉ ዉዶቸ ጉራጌዉስጤ ነዉ
የቦረና ልጅ ነኝ Bdbd
የተንቢ. ማለት. እግዳ. ቤትሽ. ሲመጣ ይምጣብኝ. እደማለት ነው.
Natural beautiful biyalew ከመካፕ ነፃ የሆነ ዉበት ደስ ስትይ ❤
Hii
የኔ ማር ተፈጥሮዋዊ ውብቷን የምትጠቀም አርስት እንዴት እንደምውድ ውድ ድድ የኔ ማር ፍገግታሽ አይንሽ ኢትዮጵያዊ ደም ግባትሽ ሁሉ ያምራል በናትሽ በሙዚቃ በኩል ጠፍትሽብኛል ገባ ገባ በይልኝ የኔ ልዩ ግን ፕሮግራም አቅራቢዊ በጣም አንቺን ይመስላል የኔ ማር ድምፃማ ተስቶሻል
ይታገሱ የባህል አቀራረብሽን እወደው ነበርኩ ባህል ስለሆነ እንጂ ግን ዘፈን አልወድም አልዘፍንም ።ነገር ግን የሀገርን ባህሎች ማየት ይመስጠኛል።መልካም የሀገሬ ልጅ እኔየቆጮው ባህልሽ ይመቸኛል ግን እኮ ጉራግኛ አልችልም ጉራግኛ የምታስለምዱኝ የሀገሬ ልጆች እጅ አውጡልኝ እሽ ክክክክክክ
ነይ ላስለምድሽ
እግሬ ናፈር እተሞ እጅግ በጣም ነው እምኮራብሽ ውዴ
አረ ይችን ልጅ ስወዳት♥ ስርአቷ የሚገርም ነው ጥሩ ቤተሰብ ነው ያሳደጋት
፡፡
ጉራጌዎች ሰላማቹ ይብዛ ውስጤ ናችሁ
ከሜካፕ ነፃ የሆነ መልክ በጣም ይመቸኛል ዋዉ ዉብ ነሽ
I love gurage. they are only Ethiopian
ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ ጊዜ የለውም በያት
ይገርማል ኮመንቶች አብዛኛዎቻችሁ ጉራጌ ናቸው .... የሀገሬ ልጆች ውድድ ይታገሱ ጉራጌ ስለሆነች መሰለኝ የተንቢ የተንቢ
እመብረሃን ቤተሰቦቼን አድራሽን
አው እተሞው ሰለምንወዳት ነው
mazeeth mazeeth እኔም ነኝ ውዴ የተንቢ የገኝ ገርድ ሰላም ባረሁ
ይቺ ልጅ በተርቪዉ እየፈለኳት ነበር ለማንኛዉም ደስ ይላል
Woww
ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
ማህተቧን ሳይ ነው የወደድኳት እርግጠኛ ነኝ ማህተብ የሌለውን ከሷ የተሻለ ወብ ቆንጆ ብታመጡ እራሱ ታስጠላኛለች።ጉራጌ ፍቅር ህዝብ ነው
ቆንጅየ ኢትዮዽያዊት ናት ጉራጌ ውስጤ ነው💛
ጨዋታ አዋቂ ናችሁ ❤
አቦ ትለያላችሁ
ውይ እቺ ልጅ ስወዳት የጉራጌ ቆንጆ
ይታገሱም ጋዜጠኛውም ባለ ማሲንቆውም በጣም ደስ ይላሉ 💚💛❤💚💛❤
ዘመን ላይሳይሽ ዬትነዉ ያዬሁሽ እያልኩ እጨነቃለሁ ለካዘፈን ላይአይቼሻለሁ ጉራጌ ዉስጤናቹ በጣምነዉ ሚዎዳቹ
ፈድሉ ከዲር ዘመን ላይ አለች እንዴ
እመብረሃን ቤተሰቦቼን አድራሽን እህት በጣም እቅርታ ሚዛን ላይማለቴነዉ አገኜሽኝ ክክክክ
እኛም እንወድሀለን F. K አላህ ይውደድክ ወንድም
Halema Awel ጉራጌ ነሽ
ፈድሉ ከዲር እሺ ውዴ እኔ ነገሩ ሚዛን አልከታተለውም
ዋው ይታገሱ ስወድሽሽ የኔቆንጃ ታምሪያለሽ በተለይ መስቀልሽ ሁሁሌየምምምምምም
Ytagesu:fkr
Yene konjo 😙😙😙
ይታገሱ ቆንጆ ድፍረትሽ ስወድልሽ
የኔቆንጆ የተንቢ እንደው በእግዚአብሔር ስም ደሳለኝ መርሻን አቅርቡልን ❤❤❤
ይትዬ እማን በጣም ነው የምወድሽ ትሬፍና ያዶተናሽ
💝💝 💝💝
💝🍡🍡💝🍡🍡💝
💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝
💝 Miss you! 💝
💝🍡🍡🍡💝
💝🍡💝
💝
ሠላም
ሳባ ነኝ የጉራጌዋ mm
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች
በጣም ቆንጆ
ይታገሱ በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
ይተንቢ ታገሡ ቆጆ የጉራጌ ልጅ ዋው
ኢ በጣም ነው ምወድሽ ዘፍን ግን አልወድም
ግን.መሥካን ጉራጌ.ነኝ.ጉራጊኛ.በታም.ደስ.ይለኛል,
ይታገሡ .መልካማ :,ገረድ .
ወይ ድምጽ ለየት ያለ ነው እኮ
የኔ ባትሆኝ ይቆጨይ ነበር
ስእወዳት፣ይችን፣ልጅ
ዋው ውብ አላህ የጠብቅሽ ማር
ድምፃ ደግሞ እንዴት አባቱ ነዉ የሚያምረዉ
ይታገሱ በጣም ነው ምወድሽ
የገነና ገረድ ጡሪ የተንቢ
ወይኔ ቆንጆ ስወድሽ ደግሞ ድምፅሽ ክንዳለ ነው አልተቀየረም እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ቋንቋውን ባላውቀውም ባዳምጠው ደስ ይለኛል በጣም እውነት
እኔ አስለምድሻለሁኝ
እናሰተምርሽል😍
ቲጂ እኛንም እንወድሻለን ቋንቋው ትለምጃለሽ ቆንጆ
እሺ በጣም አመሰግናለው
+Tiges Mekonnen maer
የኔ ማር ስወድሽ ትሬፍ የኸደና
ውብ በጣም ነው የምወድሸ 💞💞💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍
የኔቆጄ። ጨዋ የኢትዮጵያ
በጣም ነው ምወድሽ ባህላችን። አሁንም። ጨሚሪበት