አሰቃቂ ፕራንክ - Tigist Girma @abbay-tv ዓባይ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 763

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +57

    ትግስትዬ
    ሴት ልጅ ከጉልበት በላይ መልበስ እንደሌለባትና አለባበሷን እንዳስተካክል ንገሪያት በተረፈ❤

  • @sina1584
    @sina1584 ปีที่แล้ว +69

    ማነዉ እንደኔ ቲጂን የሚወዳት?♥️

  • @ሠላሜባንተነውየኔጌታ
    @ሠላሜባንተነውየኔጌታ ปีที่แล้ว +75

    አቤት ፅጌ እና ዳኒ እንዴት ይቃጠላሉ እንዲ በአደባባይ ፍቅራቸውን አለመገላለፃቸው ሲያሽቋልጡ ቱ የእውነት መኖር ግን እንዴት ደስስስ ይላል አቦ ሃይልዬ ዮርዲ በፍቅር ኑሩልኝ አብራቹ አርጁ😘😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ❤

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 ปีที่แล้ว +2

      ማን ከለከላቸው የተሽለኮለኩት እነሱ መርመጥመጥ ስለለመዱ😂

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +138

    ቲጂ አስደነገጡሽ አይደል ስታሳዝኚ❤❤❤❤❤የዛሬ ዘመን ልጆች ፍቅራቸውም ፀባቸውም እንዲሁ የእቃቃ ነው ዘመኑ ያሳዝነኛል።

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ❤

  • @batebety4455
    @batebety4455 ปีที่แล้ว +54

    ይሄልጂ ማርያምን ሲል በጣም ነው ደስ የሚል❤❤❤

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 ปีที่แล้ว +54

    ቲጂ ምርጥ እናት ነሽ መንፈሳዊ ነግግሮች ነው ምታወሪው ልብስሽ ማተብሽ ምርጥ ሃበሻ ነሽ ❤❤❤ እወድሻለሁ❤❤❤❤

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +31

    ትጀየ አንች ቀና ልብ አለሽ በርች እንደነዚህ አይነት ልጆች ማበረታታት እለብን ምክንያቱም ያገራችን አርቲስቶች መልካም እዳሉ ለከስካሳ ወች አሉ ሴትነትን መጠቀም የሚፍልጉ እና እደዚህ እናቅርባቸው እርግጠኛ ሁኜ የምነግርሽ ዮርዲ ምርጥ የትወና ብቃት አላት በቅርብ ፍልም ላይ ብናያት ደስስስ
    ይለናል ጥዶቹ በርቱ እሽ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +17

    ቲጁዬ የኔ ሩሩህ ደግ የዋህ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ ሁሌም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ቤተሰብሽን ቸሩመድሐኒያለም ይባርክልሽ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ጥሩዎች እና አስተማሪ አስታራቂ አዝናኝም ጭምር ናቸው እና አመሰግንሻለው በርቺ የምትወጃት እመአምላክ ከልጇን ጋር ካንቺጋ ትሁን ።

    • @ፍቅርማማአ
      @ፍቅርማማአ ปีที่แล้ว

      ቲጁዬየኔሩሩህደግየዋህማርያምንበጣምነውየምወድሸኑሪሌኝሁሌም🙏💕💔💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@ፍቅርማማአ ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @fekertube3543
    @fekertube3543 ปีที่แล้ว +11

    ብስጭት እኔንም ያስቸገረኝ ነገርነው አላህ ትግስቱን ይስጠኝ

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 8 หลายเดือนก่อน

      ዚከረ አብዥ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo ปีที่แล้ว +103

    ተበጫበጫችሁብን እኮ 😂😂😂😂ሆ እንደኔ ስደት ላይ ያላችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃችሁ

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 ปีที่แล้ว +11

    ቲጂ ዮርዲንና ሃይልዬን ተወዳጆቹን በማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን በድጋሚ እንድታቀርቢያቸው አደራ በድጋሚ ምስጋና ይገባሻል❤❤

  • @munabess9493
    @munabess9493 ปีที่แล้ว +10

    ሀይልዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዳሳበደችህ አገኘሁት ቲጂዬ ክብር ይገባሻል ጭንቀትሽ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 ปีที่แล้ว +10

    ቲጂዬ እንደ እናት ስወድሽ🥰🙏 እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +12

    ወይ እናንተ በየሄዳችሁበት ፕራንክ😅 ትጅዬ የኔ እናት አስደነገጡሽ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን 🙏የእኔ ጉዋደኛ አለህ አይደለ ለአንዱ ጥፋት ይቅርታ ሳደርግለት ሌላው ጥፋት የሚጨምር እኔማ አሁን ተስፋ ቆርጬ ትቸዋለው እንደ ፈለገ ይሁን ብዬ

  • @KebabushRibo-qq6nf
    @KebabushRibo-qq6nf ปีที่แล้ว +4

    ትጅየ በጠም ነው የምወድሸ በጠም የምወደቸውን ልጆች ነው ያቀረብሽው ደስ ብሎኛል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +64

    ቲጅየ መልካም ሠው እንኳን ለሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደረሣችሁ አደረሠን ❤❤❤❤

    • @imloyalandfunnymanhonestly9986
      @imloyalandfunnymanhonestly9986 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@kidistdibekulu4019 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@imloyalandfunnymanhonestly9986 ደምሪኛ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @jbjj-hs3fr
    @jbjj-hs3fr ปีที่แล้ว +44

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤❤❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +126

    በዳኒ እና በፅጌ የጀመረው ተከታታይ ድራማ በነሱ ቀጠለ 😂😂ቲጅዬ የኔ መልካም ስወድሽ ❤😘

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 ปีที่แล้ว +17

    ውይ ቺጂዬ አሰጀነገጡሽ ዬርዲ አለባበስ አስተካክይ በተረፈ እወዳችኋለሁ 😍😍😍

    • @dubkhfffkkxhu9048
      @dubkhfffkkxhu9048 ปีที่แล้ว

      አረ በጣም ነው የማስጥላው አላበብስዋ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 ปีที่แล้ว +68

    ቲጂየ ሚስክን አስደነገጡሽ ወይኔ የስራችሁን ይስጣችሁ ❤

    • @workneshworku3765
      @workneshworku3765 ปีที่แล้ว

      IkkikiikkikkkI 6kikk,kkkIkkkkk kIk,ikk

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@workneshworku3765 ደምሪኛ

  • @tucu5855
    @tucu5855 ปีที่แล้ว +4

    ቲጅዬ ስወድሽ ባገኝሽ ደስ ነበር የሚለኝ እናንተም ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ ปีที่แล้ว +22

    ቴጅ ምረጥ ሰው ❣️❣️❣️❣️👌👌🙏🙏

  • @kidu3071
    @kidu3071 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂዬ ግን አንቺን ነው ምትመስለው ልጅሽ ትመስለኝ ነበር የኔ ድንጉጥ ልብ ❤መልካም ሴት እኮ ነሽ ቲጂዬ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ከኣንቺ ሚጠበቅ ነገር የይቅርታ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ እግዝአብሔር ከማንም በላይ ይቅርታ ስላደረገልን

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj ปีที่แล้ว +6

    እጂግ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 ปีที่แล้ว +42

    እስቲ ሀይልየ ለቲጂ መናገር ነበረበት የምትሉ👍

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ አሏህ ምኞታችሁን ይሙላላችሁ ቲጂየ በጣም አሣዘንሺኝ እናትነትሺንና የይቅርታ ያለሺን ቦታ ነዉ ያሣየሺን በርች

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ለጊዮርጊስ አባቴ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @danitekeste7277
      @danitekeste7277 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @TensaTelahun-rb5or
    @TensaTelahun-rb5or ปีที่แล้ว +35

    የኔ ውድ ቲጅየ ፕራንኩ የብዙ ሰው ታሪክ ነው እናም በጣም አስተማሪ ነው እናተም በርቱ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ሰው ብብቱ እስኪታይ ይለብሳል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
    እወዳችዋለው❤

    • @lilibiwota2552
      @lilibiwota2552 ปีที่แล้ว

      አንች በፉቅራቸው የቀናሽ መሆን አለበት ሁለቴ ኮሜንት ፅፈሽ ስለአለባበስ የምትፅፊው የእነሱ ዩቱዩብ ገብተሽ አስተያየት ስጭ እሽ

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 ปีที่แล้ว +1

      @@lilibiwota2552 ኧረ ወዳ አለባበሶን ታስተካክል

    • @hirut758
      @hirut758 ปีที่แล้ว

      የመኝታ ልብስ ነው ጌታን ይሄ

  • @raheladefris252
    @raheladefris252 ปีที่แล้ว +3

    The way TGs final "Temelkachoche...." killing me!

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 ปีที่แล้ว +6

    አይሰሙምኮ የኛልጆች አባቶች ይጮካሉ አጭር አትልበሱ ግን ባሰባችሁ አለባበስ አስተካክሉ❤

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጅዬ ስወድሽ❤❤❤❤እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @asnakealemu4997
    @asnakealemu4997 ปีที่แล้ว +39

    ዋውው ጌታን የሚገርም ብራክ ነው √
    እግዛቤሄር አምላክ ለሰጋ ወደሙ ያብቃቹህ አሜን/፫/

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 ปีที่แล้ว +2

    ከድረዉም በጣም እወድሽ አለሁ ምርጥ እናት😘😘😘🙏

  • @ፀሐይ-አ3ለ
    @ፀሐይ-አ3ለ ปีที่แล้ว +1

    ግን የቲጂ አጠያየቅ ተነግሯት አይመስልም ግን ምርጥ እናት ናት እንዳለችሁም❤

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 ปีที่แล้ว +3

    ቲጄዬ ስወድሽ ❤ዮርዲ ግን ይሄን አለባበስሽን አስተካክሊ ከምር እውነቴን ነው ሴት ልጅ ሽፍንፍን ስትል ነው የምታምረው።

  • @abebawtilahun8629
    @abebawtilahun8629 ปีที่แล้ว +2

    ቴጂ ምርጥ እናት ነሽ ኑሪልኝ

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul ปีที่แล้ว +1

    ትጅየ ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አስደነገጡሽ አይደል የኔ ውድ አይዞሽ ቲጅየ የሰው ልብ ቀጥ አድርጋችሁ ታውቃላችሁ ብለሽ አንችን አስደነገጡሽ እንደዚህ አድርገው ነው ሰውን የሚስደነገጡት

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍፍፍፍ ቲጅ የውነት እናት ነሽ😘😘😘😘

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 ปีที่แล้ว +20

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው❤❤

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว +17

    ትጂየ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ
    @ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ትጅ፡ምርጥ፡እናት፡ነች

  • @Jtv333
    @Jtv333 ปีที่แล้ว +3

    ሲጀመር ሁሉም ፕራንክ እንደሆነ አውቋል ተመልካቾቹ እንኳን ከማዘንና ከመገረም ይስቃሉ

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 10 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ ጥሩ አላደረክም ❤አይዞሽ ዮርዲ
    ቲጅ ግን ምርጥ ሰዉ ነሽ❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 ปีที่แล้ว +12

    አይ ቲጂዬ አሳዘንሽኝ😂 እነሱስ ለምደውታል ወይ ፕራንክ ሀይልሻ ግን እዴት መጣልህ ወይስ አስበህበታል😂😂😂አይ ዮርዲ ተገኘሽ😂የባለፈውን መልስ ምት😂እንዲህ ነው ፕራንክ ቻሉት ውዶች ደሞ ቲጂ እንቺንም እንግዶችሽንም ውድድ ነው ማረጋችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว +1

    አይይይ ቲጅዬ የኔ ፍልቅልቅ ይሄ የፈረደበት ፕራክ ኡፉፉ ሳቅሺን ቀሙሽ የኔ ድቡሽቡሽዋ ዝበያቸዉ የምር

  • @MikaMika-kc7yf
    @MikaMika-kc7yf ปีที่แล้ว +1

    በዚህ እርህራሄ የለም አቤት ቲጅ ምርጥ እናት ነሽ ምክርሽ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 8 หลายเดือนก่อน

    ትጅይምረጥ ሰው ነሽ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 ปีที่แล้ว +1

    ቲጅኝ በጣም የማከብርሽ የምወድሽ እናቴ በርችልኝ ሀይልዬ ዬርዲዬ በርቱ

  • @abitube3078
    @abitube3078 ปีที่แล้ว +62

    ኮመንቶች ተው መቶሺ ልገባ ትንሺ ነው የቀረኝ አስገቡኝ እና እኔም ፊመስ ሁኛ እንግዳ እንድሆን 😂😂😂

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw ปีที่แล้ว +4

    ሀይልዬ ዛሬ አምሮብሀል

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 ปีที่แล้ว +1

    ቲጅዬ ሁሌ በምትናገሪያቸው ንግግሮችሽ እማርበታለሁ የኔ ቅን❤

  • @GenteHusen
    @GenteHusen ปีที่แล้ว +21

    ደስ የሚሉ ጥንዶች

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት የሚወድ የእውነት ይጠላል ዮርዲ ፍቅር❤❤❤❤❤❤

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 ปีที่แล้ว

    ቢያንስ ለምትቀርቡበት ፕሮግራም ክብር ይኑራችሁ በተለይ ሴቶች ትላልቅ ሚዲያ ላይ ስትቀርቡ የሚያያችሁ ወጣት ብቻ አይደለም እናቶች አባቶች አዛውንቶችም ያዩአችሁአል ስለዚህ ቢቻል ባህላዊ ቀሚሶች ልበሱ ባትችሁ ግን ጭናችሁን እና ጡታችሁን የሚሸፍን ልብስ ልበሱ በልብስሽ አንቺ ብቻ ሳይሆኚ ባልሺም ነው ሚከበረው ደግሞ ክርስቲያን ነሽ የድንግል ማርያም ወዳጅ ሆነሽ አትራቆቺ ሀይልዬ ቲጂዬ ❤

  • @toyba1599
    @toyba1599 ปีที่แล้ว +2

    ሀይልዬ የወርዲ የኔ ቆጆ ስወዳችሁ ቲጂዬ ❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ ปีที่แล้ว +17

    ሀይልየና ዎርድ የኔ ምርጥ ጥዶች ስወዳችሁ🥰

  • @anisaamohammed4770
    @anisaamohammed4770 ปีที่แล้ว +14

    በጣም እምወዳቸው ዩቱበረቾ 🎉😅

  • @officialmedia-tu3vy
    @officialmedia-tu3vy ปีที่แล้ว +213

    አለባብስሽንአስተካክይ የምትሉ በላይክ. ግን አለባብስሽን አስተካክይ እደት ስው ውስጥ ልብስ ለብሶ ይውጣል እራቁጥ ከመህድአይተናነስም

    • @emebetabate3262
      @emebetabate3262 ปีที่แล้ว +3

      የማን አለባባስ ነዉ ምስተካካላዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@emebetabate3262 ደምሪኛ

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 ปีที่แล้ว +1

      Mebtua new endefelegech melbes mn agebachu

    • @zenebechamdetsion7745
      @zenebechamdetsion7745 ปีที่แล้ว

      Eok min targ ke kaze yebelate🙄

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +2

      ​@@emebetabate3262 ማንማለት።ወሰጠቀሜሰይመሰለልብሰለብሳ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ሀይልየ ልቤን ልቤን በራ ልትሄድ ነው ውይ ሎርድየ የኔ ቆንጆ ዋይ ዋይ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ዮርዲ አለባበስሽ ይስተካከል በተረፈ እወዳችሀለው ትጂ የኔ ሳቂታ

  • @ISLAMICCHANAL-f3d
    @ISLAMICCHANAL-f3d ปีที่แล้ว +1

    Ye tigi mikir gin genbi new wow betam des yilal❤❤❤❤

  • @እናትሚዲያ-ፐ3ረ
    @እናትሚዲያ-ፐ3ረ ปีที่แล้ว +136

    መቸም የይቱበሮች መጫወቻ ሆነናል በርቱ❤😢

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 ปีที่แล้ว +3

    የአመቱ ምርጥ ኘራክ 😂😂😂

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ሀይሌ ተራህን ጠብቅ ባሰራልህ🙉🙉🙉🙉🙉🙉😂😂😂😂😂😂

  • @ድጉልቓንዛ
    @ድጉልቓንዛ ปีที่แล้ว +3

    ሃይልየ ብጣዕሚ ጽቡቅ ስራሕ ኣድናቂካ ካብ ኤርትራ ትጂ ከኣ ባሓቂ ለባም ሰብ ቀጽልዮ ኣይትግደፍዮ ደኣ ሸው

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ ปีที่แล้ว +2

    ቲጂ የኛ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ባካል ባገኝሽና ብስምሽ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +3

    ቲጂዬ የኔ ልዩ አስደነገጡሽ የኔ ናት ትለያለሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +2

    አይ አይልዬ የመልስ ምትህን ጠብቅ ዬርዲ አለማልቀሳም ታጅዬ ዋሽቶም ማስትልረቅ ጥሩ ነው ሌላ ሴት ጋር ሄዶ አጨናነቁሽ እኔ ፕራንክ መሆኑ ገብቶኛ ስለማላምናቸው❤❤❤

  • @Kemaltube816
    @Kemaltube816 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ትምህርት ነው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 10 หลายเดือนก่อน

    ቲጅዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
    አስደነገጠሽ እኮ አይዞሽ😢❤❤❤❤❤❤🎉

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 ปีที่แล้ว

    ቲጂ የኔ ቆንጆ ሀይ የኔ መልካም የኔ እናት ስወድሽ ።

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว +5

    የዛሬው ፕራንክ በጣም ደስ ይላል

  • @seggileo473
    @seggileo473 ปีที่แล้ว +3

    ትጂዬ. እውነትሽን. ነው❤❤❤

  • @makiteshome4425
    @makiteshome4425 ปีที่แล้ว +2

    Mariyemn esk ye tig albebes hulm eyetu esk ye seti kibr yize ❤yen ent

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት ปีที่แล้ว +4

    ቲጂየ አሳዘንሽኝ በነገራችን ላይ አለባበስሽ ያምራል ማሻአላህ

    • @TimiraTimira-bh3nz
      @TimiraTimira-bh3nz ปีที่แล้ว

      ለየትኛው ነው ማሽአላሕ እጨቷን እሠከጡቷ አልብሳ

    • @Zdሀሰንአምሀራዊት
      @Zdሀሰንአምሀራዊት ปีที่แล้ว

      ​@@TimiraTimira-bh3nzበአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሰው ኸይር ይናገር ወይም ዝም ይበል ብለውናል ነብዩ ሱለላህ አለይሒ ወሰለም።

    • @Zdሀሰንአምሀራዊት
      @Zdሀሰንአምሀራዊት ปีที่แล้ว

      ​​@@TimiraTimira-bh3nzዲያ በአላህ እጅ ነው አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒእመተል ኢስላም ከፈለገ እነሱንም ሊመራቸው ይችላል ።።።

  • @yamre2752
    @yamre2752 ปีที่แล้ว

    Tijiye kemir melkam enat nesh ewodishalew❤

  • @benjami4359
    @benjami4359 ปีที่แล้ว +6

    ሃይልዬ በርታ ❤❤❤

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል ปีที่แล้ว +24

    ቴጂዬ ከዛሬ ፕራክ ጋር እውነተኛ የሆነ ነገር ደረሶብኛል ሊያውም በጋደኝነት ሳይሆን ተጋብተን አብረን ሆነን እና እኔ ጉዴን የሰማሆት አሁን በሰደት ነው ሊያውም ከራሱ አደበት ምን ማደረገ እንዳለብኝ አላቅም ወሳኔ ብዬ የተቀበልኩት ትዳሬን ማፈረስ እና ልጅን ለብቻዬ ማሳደገ ነው የወሰንኩት አንቺ ደግሞ እንደ እናት ምን ትይኛለሽ??

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +12

      አይገርምም የብዙዎቻችን ህይወት ተመሳሳይ ነው ግን ይቅርታ አድርጊለት ተከታተይው ከዛ የሚመለስ ከሆነ ታረቁ ለዛውም ወልደሽ ልጅ በመሀል ይጎዳል እኔ ተለያይቼ ብዙ ስለተፈተንኩኝ

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 ปีที่แล้ว

      Wey yene wudd enam dresobegnale enes lejj ylegnm bayhone tleyaytenale

    • @Dubai825
      @Dubai825 ปีที่แล้ว +1

      ታረቁ ድጋሚ እዳይመለስ ግን ካንቺም ያጣውን አሟይ ወንድ ልጂ ደካማ ነው በተለይ በርቀት ይፈተናሉ😢

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ ปีที่แล้ว +1

      ከራሱ አደበት ከወነ የሰማሽው ንቆሽ ነው የነገረሽ ገደል ይግባ ይቅር እዳትዪው ጥቅር ይበል ይህ ዘልዛላ በሽታ ያመጣብሻል

    • @ሰብለጎንደሪዋ
      @ሰብለጎንደሪዋ ปีที่แล้ว +2

      እኔም ይህ ደርሶብኝ በይቅርታ አለፍኩት ቢያንስ ሀገሬ ስገባ ብዙ ነገሮችን አስተካክላለው ብየ እናም ለልጅሽ ስትይ ይቅርታ አድርጊለት እኔ ለልጅ ስል ነው
      ይበልጥ በአካል ስታገኘው እራስሽን ጠብቀሽ ቅድሚያ ምርመራ አድርጉ
      ብትለያይም ህይወት ከባድ ናት

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k ปีที่แล้ว +18

    እኔኮ ግርም ምትሉኝ ነገር🤔
    ምነ አለው ሚዲያላይ እንኳ ስትወጡ ሙሉ ልብስ ብትለብሱ ሴቶች?🤔
    እስኪ ራስሽን ተመልከቺ ራቁት😣
    እግዚኦ ተው አታሰድቡን እኛ ክርስቲያኖች ነን እኮ።😢
    በቃ አማረብን ብላቹ ካልተገላለጣቹ ሴት የሆናቹ አይመስላቹም አይደል?🤔
    ፍቅረኛሽን ከአጠገብሽ አድርገሽ ገላሽን ለአለም ምታሳይው ለምን?😥 ደግሞ እሱ ጥፌቱን በአደባባይ ሲናገር ይቅር አልለውም ብለሽ ያዙኝ ልቀቁን😏
    ራስሽን ቅዱስ ቆጥረሽ😏
    መጀመሪያ አለባበስሽን አሳምሪ😡
    እኔም ሴት ነኝ ለዛውም የ24 አመት ወጣት ።
    ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከሙዚቃው አለምና ከመጥፎ አለባበስ ያራቀኝ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን🙏 ከልጅነቴ ጀምሮ ወጣ ያለ አለባበስ ሳለብስ እንደ ሰው ሳልጨፍር ሳል ዘል
    ሙዚቃ ሳላዳምጥና የዘፋኞቹን ስም እንኳን በስረዓቱ ሳላውቅ
    እስከ አሁን ያቆየኝ አምላክ መጨረሻዬንም ያሳምርልኝ🤲 በተለይ
    የተቀዳደደ ሱሪና ብጣሽ ጭርቆች መልበስ እንዳያምረኝ ፈጣሪ ይጠብቀኝ🤲
    ለሁላችንም ልብ ይስጠን🤲🤲
    ከፈጣሪ በታች በስረዓት ያሳደጉኝን ቤተሰቦቼን አመሰግናለሁ 🙏

    • @Dubai825
      @Dubai825 ปีที่แล้ว

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @jciciciufufuf8227
      @jciciciufufuf8227 ปีที่แล้ว

      MUN.LUBSUN.ASMLKTSH.ENDACYI50AMTALMOLTUM.LUGUNACU.ERSSHUN.MARMUREY

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ❤

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k ปีที่แล้ว

      @@jciciciufufuf8227 ደደብ መጀመርያ ፁፍሽን አስተካክዪ😏
      ሲቀጥል 50 አመት ካልሞላሽ አለባበስሽን እና አስተሳሰብሽን አትቀይሪ የሚል የመፃህፍ ቅዱስ ክፍል የለም።
      በማንኛውም ሀይማኖትም አይፈቀድም። ሲቀጥል እኛ ኢትዮጵያዊወች ነን ።
      የራሳችን ወግና ባህል እና ስረዓት አለን😡
      ባለጌ ሲጀመር ጋጠወጥ አሳዳጊ የበደለው ያስታውቃል 😏
      እዚጋም ጡሩ መልስ አይሰጥም ጡሩ ነገርን ይቃወማል። ጨዋ የጨዋ ዘርና ስረዓት ያለሁ ደግሞ እኔ በተናገርኩት ተስማምቶ ልክ ነሽ እያሉ ይሄዳሉ። አንተ ወይም አንቺ ደግሞ ኬት የወጣሽ ሰገጤ ባለጌ ነሽ?🤔
      እግዚአብሔር ይመስግን ገና ከልጅነቴ ጀምረው በስራት ያሳደጉኝን ቤተሰቦቼን ሁሌም አመሰግናለሁ 🙏በቤተክርስቲያን በቤተ መቅደሱ እንዳድግ የፈቀደልኝን የድንግል ማርያም ልጅን ደጋግሜ አመሰግናለሁ ።
      ክፉ ተናግሮ ሰውን ክፉ ሚያሶሩ የዳይቢሎስ ተከታዮች ብዙ ስለሆነ ጌታ ሆይ ሰውረን ከዝህ አይነት ሰች ሳልል አሉልም🤲🙌

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የኔ መደንገጥ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SennaitKahssay
    @SennaitKahssay 10 หลายเดือนก่อน

    ቲጅዬ ደህናነሽ የኛ ቆንጆ

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ ግን አዳማጭ ነው ደስ ሲል

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 ปีที่แล้ว +1

    እናት ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniamteklemariam724
    @biniamteklemariam724 ปีที่แล้ว

    ችግሩ እኮ የነሱ አይደለም ቲጂ በጣም የማደንቅሽ እና የምወድሸሽ አርቲስት ነሽ በዚ መልኩ ወርደው አንቺንም ያንቺንም ለቨል የሚያወርዱ ሰዎችን ባታቀርቢ ጥሩ ይመስለኛል ሲጀመር እኮ media ላይ ሚቀርብ ሰው posetively influencial and ለህብረተሰቡ አስተማሪ የሆነ ሰው እና ስኬታማ ሰው መሆን አለበት እነዚ ሰዎች ግን ደርሻቸው ምንድነው ላንቺ ሾው ይመጥናሉ ብዬ አላስብም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 9 หลายเดือนก่อน

    ቲጅየ የኔውድ ለምነው እምታስደነግጧት የስራችሁን ስትሰው ፕራክ አደረጋት❤❤❤❤❤❤

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ ปีที่แล้ว +4

    እውይይ ማርያምን ድንግልን ስትሉ እንዴት ደስስ እንደምትሉ❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +1

    ዮ ትወና ዋውውውው በርች አንቀን እናይሻለን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 8 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ውስጥ ይቅር በባላል መልካም ነው

  • @sinedu2792
    @sinedu2792 ปีที่แล้ว +2

    ነኔ ምርጥ ዩቱበሮች ስወዳችሁ

  • @እሙኸሊድዩቱብ-ኀ5ኸ
    @እሙኸሊድዩቱብ-ኀ5ኸ ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አይ ፍቅር መከራው ብዙነው 😢😢😢😢😢

  • @Kemaltube816
    @Kemaltube816 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ የኔ ሚስኪን ስታሳዝኝ አላህ ይጠብቅሽሽሽ

  • @Sara-nj4xu
    @Sara-nj4xu ปีที่แล้ว +2

    አይ አንተ ከብት አይደለህም አለች ቲጂ ቆንጆ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አለምነሽፈንታው
    @አለምነሽፈንታው ปีที่แล้ว +1

    ቲጅየ የኔ መልካም❤❤❤❤❤

  • @genyemululij6177
    @genyemululij6177 ปีที่แล้ว +2

    በማርያም እንደ እኔ ግራ የገባው አለ ❤❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +2

    ከ Ethiopia you tuberochi ማርያምን ከሚኮ ማይክ ቀጥለው pirank ይስሩት ዋውውውው
    በርቱ from saudi

  • @VeteVety
    @VeteVety ปีที่แล้ว

    ትጅዬዬዬ❤❤❤❤❤❤

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ የምታዉቂ መስሎኝ ነበር😂😂😂😂

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt ปีที่แล้ว

    ሀይልየ የሳቅ ምንጭ❤❤❤❤❤