It's about 3 college girls who sell there body for money.... The two fat girls meet a man and told him that they prepared for him special girl.... Finally when they met in the bar the two girls bring the skiny girl to meet him.. but that was his dugther... When the skiny girl saw her father she Cray alot and when he see his dugther he died by heart tack
Thank you to the authors, director(s), actors, and all involved in this film. This suffering is the true story of the life of many girls and young women in Ethiopia and across the globe!
Please from Rwanda i give advice to you add subtitles because we don't understand ❤❤🇷🇼
It's a comedy about the college girls selling their bodies for money because of the hard life
It's about 3 college girls who sell there body for money.... The two fat girls meet a man and told him that they prepared for him special girl.... Finally when they met in the bar the two girls bring the skiny girl to meet him.. but that was his dugther... When the skiny girl saw her father she Cray alot and when he see his dugther he died by heart tack
Village girls who pretend to be a college students while they are exercising prostitution. urakoze kubireba
በጣም አስተማሪ ነው ወጣቶች ቆም ብሎ ማሰቡ ተገቢ ነው እላለሁ፡፡
በፈጣሪ ስም ትውልድ ወዴት የሄደ ነው😢😢😢ትምህር ሰጭ ድራማ ነው እናመሰግናለን
በጣም ያሳዝናል አብዘሀኛው ይሄ ነው ህይወቱ😢😢 በርቱ ያስተምራል
Thank you to the authors, director(s), actors, and all involved in this film. This suffering is the true story of the life of many girls and young women in Ethiopia and across the globe!
በጣም አሰተማሬ ነገረ እናመሰግናለን
Helo we like your movies I m Rwandan .
በርቱልን!!!
ልጄን አላስተምርም ባስተምርም እዛችው እኔ እምኖርበት ከተማ እምትማረው😂😂😂😂😂
እኮ እኔራሱ ሆ😂😂😂
ያሳቀኝ ኩሜት😂😂😂😂 ወየወ ትምርት በኛ ግዛ ቀረ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
በጣም😂😂😂😂😂😢😢
በጠም አሥታማሪ ፍልም ነው❤❤❤❤❤❤
የውነት ያምራል የሰራቹት እውነተኛ ይመስላል ወድጃቹአለው
❤
From Rwanda ❤️🇷🇼
እስኩዬ የኔ ውድ❤
እኔስ ለልጄ ፈራው ወዴት ልክተታት😢😢 መልሼ አልዉጣት ጌታ ሆይ ደጉን ግዜ አምጣልን ሁሉም ነገር ያስፈራል😢😢
Sembet tmrt bet asgebyat
@@abadibula6962 እሺ 🙏
@ abadibula6962 እዛ ያለው ጉድም ከጥቅት አመታት ብሃላ ይወጣል::
ሰው ያለበት ቦታ ሁሉ እርኩስ ድርግት አይጠፋም:::
ሰውን ሰው ያጠፋዋል መልካም ጓደኛ መምረጥ አስፈላጊነው
በትክክል ሁሉም ነገር ምርጫ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Betami yamale 💔💔ahiii be safe everyone 😢😢😢😢😢😢
I love you in Rwanda but try to put in English ❤❤❤
ዮአዲን ለሣሚመሆንየለባት❤❤
በጣም አስተማሪ መሆን አለበት
ዘና ያረገኝ ፊልም አቦ ይመቻቹ
በርቱ😂😂😂 ባለ ትዳሩን አሩን ማብላት ነው ማን ተንዘላዘል አለው አርፎ ሚስቱ ጋር አይሆንም
😂😂😢😢😢
ወላሂ እኔ ኮሌጂ ልማር ተመዘገብኩኝና አባቴ አይቻልም እገልሻለሁ እዚክ እኛ ጋር ሁነሺ ተማሪ ሲሉኝ እንቢ ብየ ስደት መጣሁኝ እናም ከዚክ የተማርኩት ነገር ቢኖር ከቤተሰብ ርቆ መማር አስፈላጊ እንዳልሆነ ነው 😢😢
እኔም ግን ስደት ብዙ ነገር ያስተምራል
ደካማ ሴት
ማለት 😳
Ewnte😂
Kbetsb raksh araksh yaw new
Waw btam tru new bertj
አቤት ፈጣሪዬሆይ ልቦናስጠን
ቅድስትዬ እንዲም ብትሆንም እሷን ማፍቀሬ ምተው አይይመስለኝም ሙሉ ነገሬን ነው የተቆጣጠረችው ይህ ምን አይነት ፍቅር ይሆን ልክፍት ነው እንጂ እየተጠሉ ማፍቀር እየሸሸችኝ መውደድ ምን ሚሉት ፍቅር ይዞኝ ይሆን ወጣትነቴን ህይወቴን ህልሜን ተስፉዬን ሁሉ ነገሬን አጣሁበት እየተጐዳው እንደሆነ እያወኩ ነገሩ ልክ እንዳልሆነ እየተሰማኝም እሷን ማፍቀር መተው አቃተኝ
ማማራቸው ከነሱጋ ማደር አማረኝ😊
😂❤😅❤😂🎉❤😮😅 15:37
@@יגחג-ב6ס የመዳንቱ ነገር ግን አሳስብኞል ቆንጆ ሴቶችን ፍራቻና ጥርጣሬ ውስጥ አስገብታኛለች😭
ኧረ በለዉ ለካ ይሄም አለ ወይ ጉድ ሀገር ,ሴቶች ግን ክብር ናቸዉ ራስን እንደዚህ ማዋረድ እግዚርም አይወደዉም 🤔 ይሄ ሁሉ መጨረሻዉ አልጋ ላይ ዉሎ የእርዳታ እጅን በየ social ሚዲያዉ መታየት ነዉ:: ወደ ግራ ከመትሄዱበት ቆም ብሎ ማሠብ ጥሩ ነዉ::
betam betam astemari yehone video nw
dero dero film siseru setoch sigara maches siyasmeselu enji siyacesu ayetayum neber..enzih gin maches becha aydelem achachasechew professionnal eko new.....😳😲😥 hagere eremeshin awechi terekabi teweld yeleshem🥺🥺😓😢
በጣም አስተማሪ ነው
ገጠመኝ አዳምጡ እባካችሁ ትጠቀማላችሁ ንቁ👈👈👈
ጎበዝ🙏
ምን አይነት ጌዜ ላይ ነው ያለነው ቤተሰብ ልጆቼ ተምረው የት ይደርሳሉ ይላሉ እሄው ደዚ ሆነው ለቤተሰብም ለሀገርም የማይጠቅሙ ትወልድ ሆነው እርፍ ፈጣሪ ጥሩውን ጊዜ ያምጣልን
ሁሉም አንድ አይነት አይድሉም
አሁን ይህ ትህምርተ ነዉ ሀጥያት ድራማ
ያሳዝናል ትልቅ ውድቀት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንዴኛቸው እንኳ ጥሩ ሀሣብ የላቸውም አይ ወጣትነት!!!!
ሴት ልጅ መውለድ ኧረ ጥንቃቄው ብዙ ነው
ቆይ እንቨርስቴዉስጥ ቁጥጥርየለምእዴ ከግቢ ይወጣል ወይ እኔኮ ከግቢ እሚወጡ አይመስለኝምነበር ከዛ ስለሚመገቡ እራት ምሳ
እጅግ በጣም አሳፋሪ ደረጃ ደርሰዋል። ቤተሰብ አቅመ ቢስ ሆንዋል። መንግስትም ፓላስ እና ደሀ በማፈናቀል በማፈናቀሉ ተጠምዷል።
Yezarew history demo bekireb yemawekaten godegnayen yesuan tarik new yametachut betam yegeremal
ደራሲው 😂😂😂 ማነው የፊልሙ ርዕስ 😂😂ኤዲተሩ
ምን ይመሪበት ትዉልዱ 😢😢😢😢😢
Those girls never been in America but i see they tryin hard to act like one just be yourself and embrace your culture
እሄን እያዩ ሌሎች ይሄን እንዲያደርጉ አጋብዝም?
12 አመት ከሞላት ምን አልባት ባል ከመጣ ከማስተማር መስጠት ግን በአሁኑ ሰአት ባል የት ይገኛል
ትልቅ ትምህርት ነው
ችግር ይዟቸው ሳይሆን ሱሱ ይዟቸው ነው👎👎👎👎
እቤት ውስጥ በርቀት ነው የምትማር😂ልጄ😊
አዘንኩ! ወይ ጉድ.
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ጥሩ እስክሪፕት ነው 🤣🤣🤣
ውድ ሴቶች እና ሴቶች ለምን እራሳችሁን ታበላሻላችሁ? ለምንድነው አለምህን እና አለምህን ለማጥፋት የምትፈልገው? እስልምናን ተቀበል ጥበቃህ ይህ ነው ከልጅነት እስከ እርጅና ክብርህ የተጠበቀ ነው። እንደ ንግስት ነሽ። እስልምናን ከተቀበልክ እንደ ንግስት ማንም አያያትም አይነካትም ስለዚህ ንግስት ነሽ። አንዲት ንግስት ለምግብ እንደማትጨነቅ ሁሉ አንዲት ሙስሊም ሴትም ለምግብዋ አትጨነቅም። ይልቁንስ አባቷ፣ ወንድሟ፣ ባሏ እና ልጆቿ ያገኙላት እና ገቢያቸውን በታላቅ አክብሮት ያመጡላት። በእናንተ ማህበረሰብ ውስጥ አሮጊቶች በአሮጌ ቤት ውስጥ ተቀምጠዋል በእስልምና ግን ጀነት በአሮጊት እናት እግር ስር ተቀምጣለች። እባክህ አላህ አንተን የፈጠረበትን የህይወትህ አላማ እና ጌታህን ማምለክ ነው። የእፍረት እና የጨዋነት ቀሚስ ያዙ፣ በሰው ልጅ መጋረጃ ውስጥ ተደብቁ እና በእያንዳንዱ ቆሻሻ እጅ ውስጥ መጫወቻ እና ቲሹ ወረቀት አትሁኑ። ስለወደፊትህ ተጨነቅ።
Ene gn bichayen nw minorew like college temari negn gn wanaw alama mawek nw inji kebetseb merak hydelm
በትክክል ያው እንደዚ አይነት ነገር ስላለ እንድናውቅና እንድነረዳው ነው
በትክክል ዋናው አላማ አለመሳት ነው
ትዳር ምን ይሰራል እነዚህ ቺኮች እያሉ ከሰሞኑን ከች እንላለን ወደ ኢትዬ
😂😂😂😂😂በፈጣር
ሊሊ ጥሩ ስም ነው😂😂😂 ቱቱቱቱ ስም ዘጋኝ😅
ክማጢፎ ሳው
ማራቅ አለብን
😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኣስተማሪ ፊልም ነው😢❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
Kebad new welajochachew ayasibum ende siyastelu
ያሳዝናል
Ere gebeta yenafafacu anefaf saysetla.. atakem.
ኧረ የምር እህቶቼን ርቀው እንዲማሩ አልፈልግም አብሬያቸው ነው የምሄደው😢
hulum endi nachew malet Adelem le alamachew yemimaru setoch alu
አላህ,,,ያብጄው
Sewyew lela film bisera arif new
ወይ 8ኛ ሺ ስንቱን አየነው ስንቱን ሰማነው ይደንቃ
Lemin zera medanit anjemrim lalalechim ende zendro 12 kifil
Shermutoch inatachu tbeda
I want sayin real life who were being made movies ethiopian accters
😭🙏🙏🙏🙏😅😅😅😅😅❤❤❤❤
አይጊዜበጣምተስፍፍእኮእየተስፍፍመጣአየደረስንበትጊዜ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
Koyi min eyastemarachihun new mider rikashi bekt hula yihe tiwldun Tru ayastemrewim !!
Kalgebak eko meteyek nw ymn afek endazezek mesadeb nw newregnia
ሎብ ይስጣችው
Asetmare mow 💔💔💔😭😭🙏🥰🥰🥰
Siyacheswe yewshet
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂omg
ኤሄንን ቤማዬቴ ደስብሎናል ይቄጥሉ❤
Areko masebiya yelalachiw
😂😂😂😂
ሀይ
Everywhere in the world most Ethiopian they do the same ,Too low
Yow kijan nous pale konsah yen
They smoke like pro....
Maybe used to it?
Yeshernuta sibisib tiwlid lemabbelashet
እነዚህንም እኳ ከልቡ የሚያፈቅራቸው ወንድ አይጠፉም ሀሽሻም ሁላ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሴቶች ተጠንቀቁ
መባዳትሸ ሳያንሰሸ ሰረቀሸ ትመጨ
ayi😢😢
Are yesetochu wubet gedelegn abatyew
Eski enyew demo metu
ልጀ አላስተምርም ብል ሀራም ይሆንብኛል እዴ😢
ጠንከር አድርጓ የሐይማኖት ትምህርት ማስተማር እስከ 12 አስተምሮ በቅርብ ወዳለ ኮሌጅ በግል ማስገባት እና ለስራ የሚጠቅማቸዉን ትምህርት አብረን ከቤተሰብ ጋር እንዲማሩ ማድረግ ነዉ አማራጩ ስለ አለም መጥፎ እና ጥሩ ጓን በደንብ ማስተማር አለብን ❤❤❤
batame leteweldeow asetamare naw😢😢😢
Hi
ወው
Weyne yabayew kilet yastelal