እነ አርበኛ ዘመነ ካሴ ወደ ሁለተኛ ድርጅት...?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • እነ አርበኛ ዘመነ ካሴ ወደ ሁለተኛ ድርጅት...?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

ความคิดเห็น • 317

  • @negasewteshome4782
    @negasewteshome4782 2 หลายเดือนก่อน +32

    ከፋኖ ራስ ላይ ዉረድ እንጂ የ ዋቅጅራ ልጅ።

    • @birhanuagonafir61
      @birhanuagonafir61 2 หลายเดือนก่อน

      ዘመነ ካሴ የአነጋገር እንጭጭነት ተች

  • @YihalemDagnew
    @YihalemDagnew 2 หลายเดือนก่อน +18

    ኤርሚያስ ያንተ ምክር ለዚህ ትግል አስፈላጊ አይድለም።ምክንያቱም አንተ ከአድር ባዮች አንዱ ስለሆነህ።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያሥ ለገሠ በጣም በትክክል ነው የገለጽካቸው ! ዘመነ አፍረንብሐል !! ለእስክድር የሰጠኸው ከስብዕናው ውጭ እርሱን የማይገጽ አንተን የሚያስተዛዝብ የአንተ ያለህበትን ደረጃ አመለካከትህን ስብዕናህን ነው የሚገልፀው የሠጠኸው አሳብ በጣም አዝነንብሐል በአንተ ላይ እምነት የለንም :::

  • @nuruahmed8420
    @nuruahmed8420 2 หลายเดือนก่อน +10

    እኛ አንድ አማራ ነን፡፡ ክፍተት አገኝሁ ብለህ ዘዉ ብለህ ገባህ ከሚያለያየን የሚያስታርቀን ብዙ ነገር አለን፡፡

  • @tadessemelash6935
    @tadessemelash6935 2 หลายเดือนก่อน +30

    ሰታሊን ይፈልግሀል
    መልክቱ ካልደረሰህ።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ከማናችሁም የተሻለ በአንድነት የሚያምን አለ ብዬ አላምንም !
    ከስንት መከራ ያወጣው አምላክ ይጠብቀው !!
    እመብርሃን ትጠብቅህ !!
    እመቤቴ ከአንተጋር ትሁን!!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!እስክንድን አትንኲ !!
    የአማራ ፋኖ ያለኢትዮጵያ የት ልትሔዲ ነው ::ከዚህ በተሻለ መልኩ በአንድነት ብትመጡ ይሻላችኋል ::
    ይህን የምታደርጉት ጠላታችሁን ብልጽግናን ለማሥደሠት ነው የምትሠሩት !! ???
    እስክንድ ነጋ እድሜውን በሙሉ ስለወገኑ ሕይወቱን የሰጠ ዛሬ ወገኔ ብሎ ወደእናተ ሲጠጋ እርሱ ከአውሬው አምልጦ በወገኑ መሐል ችግር ቢደርስበት የኢትዮጵያ ሕዝብ አይለቃችሁም ፋኖዎች አንድነታችሁ ላ አተኩሩ!!!

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዜር ሲጣላ ጨንገር አይቆርጥም ያደርጋል እንጅ ነገር እንዳይጥም ኤርሚ አማራ ካንተ ቀድሞ ስለነቃ ያንተን ሴራ ስለ አወቅን ሌላ የስራ ፊልድ ብትቀይር ምን ይመስልሀል ምክንያቱም በህይወቴ እንደ አንተ የከሰረ ሰው አላየሁም ከላይ ወደታች

  • @tsedekelignminda5267
    @tsedekelignminda5267 2 หลายเดือนก่อน +5

    እስክንድር ነጋ ተራ ሰው አይደለም ዋጋ ከፍሏል ።
    አዲስ አበቤዉ ይወደዋል
    ሁለቱም ቢመጡኮ መሪ አይሆኑም የሽግግር መንግስቱ እንጂ ።

    • @dgbh9445
      @dgbh9445 2 หลายเดือนก่อน

      @@tsedekelignminda5267 አድስ አበቤውችን ይምራ ከፈለገ አማራን ግን አይችልም

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 2 หลายเดือนก่อน +5

    የዘመነ ፖለትካ የፉክክር እና እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እሱ ብቻ አዋቅ

    • @WondosenAshine
      @WondosenAshine 2 หลายเดือนก่อน

      ደደብ ምን አገባክ

    • @omovalleyadventures
      @omovalleyadventures 2 หลายเดือนก่อน

      @@WondosenAshine የዘመነ ደጋፍ ስድብ እንጂ ለላ አያዉቁም ፋሽስት ስለሆነ

  • @scholarship1216
    @scholarship1216 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር በአማራ ትግል ውስጥ እንደ እስክንድር ወስዋት የከፈለ ማን አለ። እመነኝ እስክንድርን የሚስተካከል መሪ አማራ የለም። እውነት ከሰፈር ውጡ። መጀመርያ የመርህ ልዩነት አለ እስክንድር መነሻየ አማራ መድረሻዬ ግን ኢትዮጵያን ነፃ አወጣለው ነው። ዘመነ ደሞ መነሻዬ አማራ መድረሻዬም አማራ ነው። ይህ ማለት ደሞ ዘመነ አማራ ክልልን ማስተዳደር ነው። ይህ ደሞ ለአማራ አይጠቅምም ምክንያቱም የምንታገለው ከክልሉ ውጭ ስለሚሞተው ነው። ስለዚህ የዘመነ ሀሳብ አማራን ማስተዳደር ስልጣን መያዝ ይመስላል። ሲጀመር አማራ ክልልን ለማስተደደር የሚታገል ሰው ለአማራ ትግል አይመጥንም። ያም ቢሆን እንኩዋን እስክንድር በአብላጫ ድምፅ ተመርጥዋል። ከዛ ውጭ ግን ከጎጃሜ አስተሳሰብ ውጡ እንደ አማራ አልፎም እንደ ኢትዮጵያ ታግለን ከክልላችን ውጭ ያለውን አማራ መብት ማስከበር ነው አላማችን።

  • @laeke-es2eb
    @laeke-es2eb 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኤርምያስ በዚህ ደረጃ ትወርዳለህ ብየ አስቤ አላውቅም። ይገርማል! ባንተ እና በብጤዎችህ ግንዛቤ "ደብተራ" ማለት ስድብ ነው። ደብተራ አዋቂ ፣ አስተዋይ እና ሊቅ ማለት ነው። ካሁን በኋላ ዲያቆኑን ስማው ትምርት ታገኛለህ።

    • @saliclegal886
      @saliclegal886 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ምትፈልገውን ስላላወራልህ ነው እንዴ?

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ በዛሬው ትንተና እደግፍሃለሁኝ ዘመነ ካሴ አነጋገሩ አስጠያፊ ነው ሁሌም ሳዳምጠው ለመሪነት አይበቃም ሁሌም ፉከራው የፍትህ ጥያቄ ከሞኑ ይልቅ አራኪሎ መግባት ስለሆነ መቼም ይናፍቀዋል

  • @IsmAbe1698
    @IsmAbe1698 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሁለት ድርጅት ይሁን የሚል ሃሳብ ሰጪ ማን አደረገህ? ሁሌም መከፋፈል ሁሉም ጋር ገብቶ ማቡካት እንጀራህ ሆኖ ቀረ ማለት ነው? ምናለ ሰርተህ ብትበላ?

  • @ManeWo
    @ManeWo 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ርእዮተ አለም ባያውቁ አትፍረድባቸው ። መዋጋትና ማንበብ በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው ።

  • @ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ
    @ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነም አሰግድም ምሬም መሪ መሆን ስለሚፈልጉድርጂት ፈፅሞ መመስረት አይፈልጉም😂😂😂

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ዋጋ እየከፈሉ ላሉ ማንኛውም ፋኖ አክብሮት አለን !! እባካችሁን አንዱን ከአንዱ ማበላለጡን ትተን በጋራ የጐደለውን ለማረም እንነሣ !!

  • @ZemeBuna
    @ZemeBuna 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን የሚባል ደንቆሮ ነው ዘመድኩን አማራ እንዳልሆነ እወቁ ዛሬ ለዘመነ አደለም ያገዘው አማራን ዋጋ ሊያስከፍል ነው ። እንጠንቀቀው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ዘመነ ካሴ አፈርንብህ እስክንድር ነጋ አንተ የምትለው ስብዕና የለውም አንተ በራስህ በርትተህ መታገል እንጂ አደባባይ ይህን ይዘህ መውጣትህ ለጠላትህ ደስታ መፍጠርህን አስተውል :: እኛ ኢትዮጵ ያውያን ዛሬ በፈጠራችሁት ችግ በእናተ ላይ እምነት አጥተናል :: ዘመነ እስክንድር እና ሌላው የሥልጣን ጕዳይ ዛሬ ሊያሣሥበን አይገባም ነበር ለኛ የሚጠቅመን በአንድነት አብረንይህን አውሬ ጠላታችንን ማሥወገድ የመጀመሪያው ጉዳ ይና ጉዳይ ነው ::ለእስክን ድር የመደራጀት መብቱን ጸመከልከል መብት የሠጣቹ ማነው መከራውስጥ ያለውን ወንድማችንን ወንድማቺ አድርጉት እንጂ አትግፉት የቃላት ማሣመር ለመጨረሻው ውጤት አያደርስም ልቦ ናችሁ በቅንነት የተመላ ይሁን እባካችሁን ጐጠኛ መሆን ለድል አያበቃም አምላክም ያይባችኋል ::በእውነት አፈርኲ አዘንኩ!!!

  • @zewduassefa7663
    @zewduassefa7663 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ኤርሚያስ፣ ሁልግዜ ይህን ሚዲያ ማየት የሚያስደስተኝና የምስማማበት አቋም ቢኖር መዳረሻህ ሁልጊዜም ውይይት ንግግር ከዛም ሀሳብን ለሰፊው ህዝብ ሸጦ ህዝብ በነፃ አእምሮ ነፃ ውሳኔ እንዲወሰን ማድረግ መሆኑ ነው፤ ጦርነት ችግርን ያባብስና የህዝብን ስቃይ ያራዝማል፣ መሬት ላይ እሳቱን የሚጨብጠው ምስኪኑ ደሀ በየትኛውም ክልል ያለ ኢትዮጵያዊ ወገኔ ነው፤ በየትኛም ኮርነር ያላችሁ ፖለቲከኞች ስከኑ ልቦናና ድፍረት ፈጣሪ ይስጣችሁ፤ ወንድሜ ኤርሚያስ የትም ክልል ላይ ይሁን ለምስኪኑ ንፁህ ዜጋ ስትል ከጦርነት ጠል አቋምህ ፈቅ እንዳትል አደራ፤ እኛንም ያፅናን

  • @alberto-ne7hk
    @alberto-ne7hk 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚ በትክክል አስቀምጠኸዋል!

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 2 หลายเดือนก่อน +1

    የትኛውም፡ድርጅት፡ሲመሰረት፡ዴሞክራሲያዊ፡በሆነ፡ምርጫ፡ተካሒዶ፡ዕውቀት፣ትምህርት፣ያለው፡ያሸነፈው፡ይመራል፡ይረከባል፡ በዚህ፡ምርጫ፡እስክንድር፡ነጋ፡በዕውቀቱ፡በችሎታው፡በተቀባይነቱ፣በተወዳጅነቱ፣መመረጡ፡እኛ፡ኢትዮጵያውያን፡ደስ፡ብሎን፡ተቀብለነዋል፡ ዘመነ፣ካሴ፣ይህንን፡ታላቅ፡ድርጅቱን፡ለመምራት፡በትምህርቱ፡በዕውቀቱ፣በችሎታ፡ተመዝኖ፡ስለማያሟላ፡በምርጫው፡ስለወደቀ፡በጉልት፡እኔ፡ካልመራሁ፡ወደ፡ሰፈሬ፡ወደ፡ጎጤ፡እገባለሁ፡ማለት፡ምን፡ማለት፡ነው?

  • @mesfitolbal9541
    @mesfitolbal9541 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ትንታኔ ሚዛናዊ ነው፡፡ ሂስ የተሰጠውም አካል የህልውና ትግል(እንደ ሕዝብ የመኖር ያለመኖር ጥያቄ) የሚያደርግ መሆኑን ተገንዝቦ ዛሬ በተሰጠው ግምገማ ላይ ራስን ፈትሾ ለመልካም መጠቀም የብልህ ተግባር ነው።

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትንታኔ ነው። ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @DemekeAssefa-j8z
    @DemekeAssefa-j8z 2 หลายเดือนก่อน +2

    በአሁኑ ወቅት በብቃት የሀገሪቱን ሁኔታ በመተንተን ኤርሚያስ ግዴታህን እየተወጣህ ነው።አዲስ አበቤዎች ኤርሚያስን በማፍራት ሊኮሩ ይገባል።ኤርሚያስ በሚያቀርባቸው ሀሳቦች ልንስማማ ላንስማማ እንችላለን።ሲደግፍም ሲቃወምም በምክንያት ነው።በሀገራችን ሊለመድ የሚገባው ስለሆነ ሁላችንም በቅንነት በመሳተፍ የተሻለ ሀሳብ እንስጥ።

  • @Tbtbtbtbtb8455
    @Tbtbtbtbtb8455 2 หลายเดือนก่อน +4

    መጀመሪያ መች ተስማሙ ወደ ምርጫ ከመግባት ማስማማ አይቀድምም ነበር

  • @Yaredo-l7u
    @Yaredo-l7u 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ትንታኔ እውነት ላይ የተመሰረተ ተባረክ

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከእንደ ኤርሚያስ ለገሰ አይነት አጨብጫቢ ፈጣሪ ይሰውረን

  • @እኛለእኛ
    @እኛለእኛ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማዘን ያለብህ አይመስለኝም። ምክንያቱም ባለቤቱ ሌላ ስለሆነ
    ሃገር እየፈረሠች ያለችዉ በሚዲያ እየወጡ በሚቀባጥሩ አዉርቶ አደሮች ነዉ። ጀግኖች እራሳቸዉ መላ መላዉን ይችሉበታል። መፍትሔዉን ለራሳቸዉ እንስጥ።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 หลายเดือนก่อน

    እብዱ አንተነህ ዘመድ ኩን !!መቸም አፍህን ዝጋ የሚልህ የለም ዘመኑም እንዳተ ያሉት ወሽካታ እድሜ ለይቱብ ዘመኑ የናተ ነው ::
    መድሐኒአለም አንደበትህን ይዝጋው ::

  • @AlelignAbiyu-dl1pe
    @AlelignAbiyu-dl1pe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋቅጅራ እረፍ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ካሤ እስንድር ጠ/ሚኒስተር አልሆነም ገና በመከራ ውስጥ ነው ያላችሁት አንተ ለስጣን ነው የምትታገለው ሕልሜን ቀማኝ ነው ያልከው ?
    እስክንድር ኢትዮ ጵያዊ ለሕዝቡ ሲታገል የኖረ ለመታገልም የአንተን ፈቃድ መጠየቅ የለበትም !!

  • @እኛለእኛ
    @እኛለእኛ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ባልደራስ ላይ ተሿሿሙ
    ትግላችሁንም እዛዉ አድርጉት።

  • @jusapyyimenu6016
    @jusapyyimenu6016 2 หลายเดือนก่อน +1

    Earmias erif be zemen atemitaben

  • @GetachewfentaYitayew
    @GetachewfentaYitayew 2 หลายเดือนก่อน

    አትድከም ፋኖ የአማራ ሕዝብ ነፃ ያወጣል ዘመነ መሪ ይሆናል

  • @HassanAlii-b2q
    @HassanAlii-b2q 2 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ ለ2 ከፈላችሁን አላህ የሚድያ ባለሞያወችን ከዚች ምድር ያጥፋችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @KassahunYetsegaAmhara
    @KassahunYetsegaAmhara 2 หลายเดือนก่อน

    አትድከም አማራ በአማራ ልጆች ብቻ ነው የሚመረው ።እስክንድር ከየት እንደመጣ አናቅም።

  • @P4all-b
    @P4all-b 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በጣም የገረመኝ ኤርሚያስ የብልጽግና ካድሬ የሆነበት ፍጥነት ነው።

  • @soloabera960
    @soloabera960 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ ሀሳብ ነው እርስ በእርስ መባላቱ አያዎጣቸውም

  • @tekestegh
    @tekestegh 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኣባቶቻችን "፣የወዳጅ ጠላት ጠብቀን" ይሉ ነበር ፣ ኤርሚያስ ሙሁር ልትመስል የምትሞክር መሃይም ሆዳም መሆንህ እያየን ነው ፣እንደዚህ ያለ ውርደት የለም ፣ እኔ ኢሃድግ ፅቤት እያለህ በጣም ከማቃቸው መጥፎ ዘረኛ ስው መሆንህ ይታወቃል ፣ ራስህ መሆን ባትችል ለልጆችህ ነጥፎ ታሪክ ኣታስምጥ ፣ ሁሉ ስራህ በቢድዩ ለታሪክ ተቀምጧል ፣ ገና ከ360ስትወጣና ዘረኛው ዶንቆሮ ሃይለየሱስ ተንታኝ አድርገህ ስትመጣ የወረደ ቆሻሻ መሆንህ በግልፅ ኣመጣህ ፣ ከgenocider ታሪክ ተመዝግቦ ያለው ስምህ በጥሩ ስራ ትቀንሰው ይሆናል ብለን ነበር ከተጠያቂነት ባታመልጥም ፣ ኣሁን የወጣልህ ሆዳም ድንቁርናህ እና identity crisis ያለብህ መሆንህ በግልፅ ገለፅክልን ፣ በራስህ ቁም ስለ ኣማራ ሰለ ትግራይ ኣይመለከትህም ምናልባት ከተወቀበሉህ ዘመዶችህ ጋር ለመጠጋት ሞክር ,፣ ነገ 4ኪሎ ገብተህ ኣማካሪ ተብለህ ልትሾም እንፈምትመኘው ያድርግልህ ለፍርድ እንዲመች ይሻልሃል፣

    • @BaneS744
      @BaneS744 2 หลายเดือนก่อน

      የኤርሚያስ የዛሬው ትንታኔ በማስረጃ የተደገፈ እውነት ነው:: የሥልጣን ናፋቂዎችን ማንነት ነው ያጋለጠው:: ይህን ማንነት ተላብሰው ነው ሀገር ለመምራት የሚመኙት:: ምድረ ደናቁርት::

  • @rufael0796
    @rufael0796 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ አንተ እራስህም ወደ ልቦናህ እየተመለስክ ነውና ወደ ኦሮሙማ ተመልሰህ አንዳትዘቅጥ

  • @shegawAbateneh
    @shegawAbateneh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara Yedolar Fano Aymerawm Ate Bada Yebanda Lig eskdr snt new yemikeflh

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጲያ በደብተራ አትመራም የምድረ ጌጃ መላገጫ አታርጉት ይህን ህዝብ

  • @ሳተናውጎጀ
    @ሳተናውጎጀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳይስማሙ መግለጫ አወጡ ሁለት ድርጅት አይቻለም አያገባችሁም ዉጭ ቁጭ ብላችሁ ለመ ምራት አትሞክሩ ግባር ካሉት እናተ ምናገባችሁ አታባሉ

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 2 หลายเดือนก่อน

    አማራ እኔ ከእኔ ለኔ ቢል አይገርምም ከማን ተማረና ይህ የእኛ ምሁራን የጣሉልን ጠባሳ እውነተኛ ዜጋ መነመነ የውሻትም ልጆች ተጠንቀቁ ለሁሉም ጊዜ አለውና !!!

  • @KokbeyBeyene
    @KokbeyBeyene 2 หลายเดือนก่อน

    ሴሬኞች በውጭ አገር ይኖራሉ እንጂ ለሀገራቸው አይገቡም ጀግኖች ግን ሀገራቸው ውስጥ ገብተው እየተዋጉ ደማቸውን ያፈሰሱ አጥንታቸውን የከሰከሱ ነው

  • @Turfat-z1u
    @Turfat-z1u 2 หลายเดือนก่อน +3

    አተ ደደብ አልተሳካልህም

  • @astesh1973
    @astesh1973 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዋቅጅራ የክርስትና አባትህ በረከት አሜርካ ገብቷል

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 2 หลายเดือนก่อน

    ፅንፈኛ ፋና አንድ ይሆናሉ ብላቹ የምታስቡ አትሸወዱ አይሆኑም የግል የጥቅም ጉዳይ ለአማራዉ ህዝብ ግድም አይሰጣቸዉም

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ትንተና እስማማለሁ እንዳይግባቡ አሻጥር የሚሰራ ሰው አለህ ኤርሚ ሁሉም ኦዳሞች ስለሆኑ እንጂ የአማራን ችግር ቢቀርፉ ይሻላችዋል እስክንድር ጀግና ነው

  • @محمدادم-ن6ت1ت
    @محمدادم-ن6ت1ت 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሊን ይፈልጋሃል

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ካሴ ባዶ ቀርቆሮ ነው። እንኳ ህዝብ መንደ ሊመራ አይችልም። ❤😂❤

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እራስህን አይተኸው ታውቃለህ? የሆነ ነገር ከላይህ ላይ ተገፏል፡፡ ራቁትህን ነህ ምላስህ ብቻውን ቀር ቷል፡፡ በደንብ እየው ተገፈኸል፡፡

  • @tesfawmohammed4740
    @tesfawmohammed4740 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ነገር የየጁ ደብተራ አይደለመ!ሁለተኛ ነገር-ቅኔዉ ሲያልቅበት ፉከራ ጨመረበት ነው። ቀረርቷ አይደለም! ቅኔ ዘረፉ እውነትም ፉከራ ነዉ የሚመስለው!

  • @MhaireWork
    @MhaireWork 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ.ኤርሚያስ.ዘመንህን.ተኮልና.የሰወችደም.በመጠጣት.ለምን.ትጨርሳለህ.
    እባክህን.ለውነትና.ሰወች.ሰላም.ለማምጣት.ለመስራት.ሞክር.እባክህ

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 2 หลายเดือนก่อน +8

    መደጋገሙ አይሰለችም

  • @reflection9636
    @reflection9636 2 หลายเดือนก่อน +6

    Feel like am hearing some of this again. Am i hearing this again?

  • @lamarshukur6392
    @lamarshukur6392 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመነ የሆነ ጉማሬ ነዉ በጣም ያሳዝናል ስልጣ ፈላጊ ነዉ የሚጨቃጨቁት ለምን ለስልጣ ወይስ ለስልጣን ያሳዝናል ስንት ወጣቶች ከጎናችሁ እየወደቁ የማይሰማችሁ የዘመነና የእስክንድ ነገር የአብይና የለማ አይነት ነዉ አብይ ለማ ወንድሜ ነዉ እያለ አሽቀንጥሮ ወረወረዉ ዘመነም የአብይ አይነት አምባገነን ነዉ

    • @LitmesMedia
      @LitmesMedia 2 หลายเดือนก่อน +1

      Are u insulting? what does mean gumare? i think u are not Amhara.

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 หลายเดือนก่อน +2

      አምስት ግዜ ድርጅት የመሰረተዉ እስክንድርስ ዱላ ይዞ ፋኖን ከመከተል ዉጭ እስክንድር ምን ያዉቃል እንደ ናሁ ሰና የመሰለ ስንት ጀግና ሞልቶ ታድያ የባልደራሲ ፓርቲ መስራች እስክንድር መሪ ይሁን እንዴት ነዉ የምታስቡት እዉነት ጎጃምና ጎንደር ውሎ ሽዋ ተወልዳቹሁ ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተል መተኮስ የማይችል 5 ግዜ ከአዲስ አበባ ጀምሮ ድርጅት የሚመሰርት እስክንድር ይምራን የምትሉ እዉነት አማራ ክልል ነዉ ያላቹሁት ወይስ አዲስ አበባ ቢያን እንወቃቹሁ እስኪ ያላቹሁበትን ቦታ ንገሩን

  • @marvelinfoagnet2770
    @marvelinfoagnet2770 2 หลายเดือนก่อน

    ማነው ይህንን ጽሁፍ የጻፈው ዲያቆን ብናውቀው በስም ጥቀስልን

  • @kassahunnurelegn2272
    @kassahunnurelegn2272 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ በድፍረት ስታወራ ከቦታው የነበርክ ነው የምትመስል፡፡ ደስ አለክ ወይስ ከፋህ ?

  • @samicarolea-ml7sw
    @samicarolea-ml7sw 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ አደከምከን ግን መጨረሻውን ልንገርህ ሁሉም ይስተካከላል ። አንድ ዓመት የሆነው የፋኖ እንቅስቃሴ እንደዚህ አይነት ችግር ቢገጥመው የሚጠበቅ ነው ።

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 2 หลายเดือนก่อน

    አለመታደል ነው ።
    " ሌቦች ሲያስቡና ሲያቅዱ ይስማማሉ ። እቅዳቸው የሚሳካ ሲመስላቸው በሌቦች አለቆች መካከል ስለ ንብረት ክፍፍል ይጨነቃሉ ። በመካከላቸው መቃቃር ይሆናል "
    ማንም ይበለው ይህ አባባል በትግልና በፖለቲካ ግንኙነት ላይ የሚያመላክተው አብይ ግንዛቤ ያስጨብታል ። አውቀንም ይሁን ሳናውቅ ለግለሰቦች የተለየ የኩፈሳ ስእብና በማከናነብ ቅን መሪ ከመፍራት ይልቅ መርህ አልባ ጣኦት ( cult ) በማጎልበት
    " ታጥቦ ጭቃ " አይነት መከራን እያራዘምን መሆኑን መረዳት አልተረዳንም ።
    ያሳዝናል ።

  • @tigist3926
    @tigist3926 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ ይህንን ገለጻ ጀርመን ያለው የየጁ ደብተራ እንዲሰማው አድርግልን
    ሲጀመር ጀርመን ያለው የየጁ ደብተራ ምንም የሚያውቀው የቤተክርስቲያን ትምህርት የለውም ከመሬት ተነስቶ ራሱን መምህር ብሎ የሰየመ ነው

  • @FishaGebremeskel-u2v
    @FishaGebremeskel-u2v 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ቃላባይ ከ360 አወጣጥህ ግልጥ አድርግልን፡

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ በዘመነ መግለጫ ላይ እውነት ነው እየተናገረ ያለው። እውነትን ከመሸሽ ሰምቶ ስህተትን ማረም ብልህነት ነውድ ድል ለአሳረኛው ፋኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @gechgizaw2612
    @gechgizaw2612 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ፋኖን ለመከፋፈል ጠንክረህ እየለፋህ ነው።

  • @mulugetaaragaye3945
    @mulugetaaragaye3945 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማደንቅህ የበስለ የፓለቲካ ግምገማ

  • @Mule0411
    @Mule0411 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ኤርሚያስ። ገና መንደር ውስጥ ነው ያለው ግንዛቤው።

  • @KokbeyBeyene
    @KokbeyBeyene 2 หลายเดือนก่อน

    እንደናንተ አይነት ከባባድ ሰዎች ኢትዮጵያ በችግር በመከራ እንድትሰቃየ የሚትፈልጉ ትላልቅ ፖለቲከኛዎች ናችሁ ኢትዮጵያን መጣ ማመሳት

  • @DestaWubshet
    @DestaWubshet 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ በምትለው ሁሉ ብስማማም ለኣማራ ታጋዮች ሪኦተ ኣለም ኣየስፈልግም የምትለው ግን ትክክል ኣይደለም። የህልውና ትግል ቢሆንም እነዚህ ሰባት የፋኖ ኣደረጃጀቶች ወደ ኣንድ መጥተው ድርጅት የሚያቋቁሙ ከሆነ የሚያስማማቸው ለኣማራ ህዝብ ሊያመጡለት የሚችሉበት ሪኦተ ኣለም ከሌለ እንዴት ድርጅት ይሆናል?

  • @birhanudrar2821
    @birhanudrar2821 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጆተኒው ተረጋጋ አንተ እኮ የእስክንድር ምክትል ነበርክ ።

  • @MemarAlebachew
    @MemarAlebachew 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርምያስ አንተ ተበሻቀጥህ

  • @fekaduworku8025
    @fekaduworku8025 2 หลายเดือนก่อน

    Wow! You are right! 💯

  • @Engineer-y1e
    @Engineer-y1e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ውስጥ ብዙ ደደቦች አሉ አንዱ ዘመነ የሚባለው ፣ አብሮት በበረሀ ከሚንከራተተው ወንድሙ ያልተስማማ እንዴት አድርጎ ነው አአ አመጣለሁ የሚለው ?? እንዲህ ያለ ዲክታተር አያስፈልገንም

  • @tarekegnzewde5421
    @tarekegnzewde5421 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ ውሸታም አጭበርባሬ መሆንህን እታሊን ነግሮናል

  • @WondosenAshine
    @WondosenAshine 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር እስክንድር ስለ አማራ ትግል ምን አገባው ?ሲጀመር እሱ አማራ አይደለም እኮ ከቻለ ከትግላችን ገለል በሉልን ። ዘሜን ለቀቅ ዘመዴንም አትንካው

  • @yohannesabera7789
    @yohannesabera7789 2 หลายเดือนก่อน +3

    Answer stalins questions right away.

  • @woldekidanitbarek9514
    @woldekidanitbarek9514 2 หลายเดือนก่อน

    It has no any other meaning rather than power struggle.
    Zemene Kasse is attacking Iskndr Nega to eliminate him from computing for power.
    I think Zemene Kasse wants to be the power dominant figure among the Fano fighters.

  • @haileembiale5495
    @haileembiale5495 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እኔ በዚህ አጋጣሚ ሀብቴን ላከማችበት እነሱ ይበላሉ

  • @woldekidanitbarek9514
    @woldekidanitbarek9514 2 หลายเดือนก่อน

    It is clearly competition for power between Zemene Kasse and Iskndr Nega.

  • @BelaynehAssefa-oi9wg
    @BelaynehAssefa-oi9wg 2 หลายเดือนก่อน

    አንተም እስክንድርም ለአማራ ህዝብ በአሁን ስሀት አታስፈልጉም እናተ የምስኪኑን ዲያስፖራ ዶላር ዝረፉ እውነት ነው እምልህ በቅርቡ አንድ አውነት ለህዝብ ይፋ ይሆናል።

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ ወሬ አታራግብ ግጭት ልዩነት ሲከሰት አለቀለት አበቃለት በሚል ምኞት አትርሱኝን የሆነውን ሀሳብህን አዘገይተህ የሚመጣውን መፍትሄ ለመስማት ተረጋጋ:::እዚያም እዚህም የሚረግጥ አዋቂ ነኝ ባይ ዝምታን ቢመርጥ መልካም ነው::

  • @yohannesmekonnen
    @yohannesmekonnen 2 หลายเดือนก่อน

    የወረድክ አንተ ነህ በማንነት መታገል መወረድ ከሆነ የወረድከው አንተ ነህ::

  • @arcominnab2871
    @arcominnab2871 2 หลายเดือนก่อน

    ኢርምያስ ኣገር ኢያጠፋ ያለው መንግስት ከማጋለጥ ይልቅ ኢትዮፕያውያን ከዚህ ኣገር ኣጥፊ ከሆነ መንግስት ኣገራቸውን ለመከላከል የሚያረጉት ትግል ድክመት ለመፈለግ መዋተት መርጣሃል። በየቀኑ የምትመርጣቸው ኣጀንዳህን ምስከክር ናቸው።

  • @mesfitolbal9541
    @mesfitolbal9541 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ይህ ትግል የበራው (የተጀመረው) በእኔ መሳሪያ (ክላሽ) ነው ብሎ የዐማራን ሕዝብ ከናቀ በኋላ እንዴት ይህ ግለ-ሰብ ታላቁን የዐማራ ፋኖ ይመራል???????…እባክህ አንተ ሰው ታረም ታረም ታረም!!!…ለሁለተኛ ጊዜ ማኖ ነክተሃል!!!

  • @fekadubekele9446
    @fekadubekele9446 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቀዳዳ

  • @ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ
    @ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ እይታ ኤርሚያስ።

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 2 หลายเดือนก่อน

    ለዚው ዘረኝነት ነው ማለትነው የሚታገሉት የሚገርም ታጥቦ ጨቃውስጥ እሚገርም ነው
    እነዚህ ሰልጣን ቢይዙ የባሰ ሀገሪታን እልቂት ጭፍጨፋ ውስጥ ነው የሚከሰተው እዛውጫካቸው ይቀመጡ ተረሻልን ሸኝቼ ትብሰን አመጣው ነው መልሱ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 หลายเดือนก่อน

    ላክአረጎ የህዝባቺን ድምፀነወ ይህሁሉሰወገብቶ ላይክ የለም ወገኔ ተረረዳዱ ሲኖረነወ አወተን የምንሰጠወ የምንረዳወ ድልለአማራፋኖ አንድአማራ ፋኖ አዱንክፋ አዱንዝቅ አታረጎ እባካቺህ እዲቅራራቡ መሰራተ አለባቺህ የፋኖሙሪወቺ የምናክብራቺህ የህዝባቺን ልጆቺ አደራ የኢተጲያህዝብ ሀላፊነተ አለባቺህ አማራወንነፃ ማወጣተአለባቺህ

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚ በትክክል አስቀምጠኸዋል

  • @eyasuyigzaw
    @eyasuyigzaw 2 หลายเดือนก่อน

    አየ ኢርሚ ከየጅ ደቡተራ ጂራሬ ተከታይ ዘመን ከመሆን ያውጣን ተመቸኸኝ አማራ አይደለሁም የሚለው ኢትዮጵያ ታሣስበኝ አለች ይህ ደብተራ መዳረሻው የት ይሆን አንድ አማራ?ወየሥእንጦርጦሥ የቅንጪር ፖለቲካ አራማጂ ሐጥያተኞች የሚደርሱት ጋሐነብ ይሆን ወ ይሥ ሁሉም ልክነው።

  • @גבריאלדגפו
    @גבריאלדגפו 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ቦርኮ የወረድክ መሆንህን ያሳያል

  • @FishaGebremeskel-u2v
    @FishaGebremeskel-u2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ነህ መነሳት ያለብህ

  • @EeEe-fi3xu
    @EeEe-fi3xu 2 หลายเดือนก่อน

    አተ አህያ የመሰልክ ሰዉ ይችን መግቢያ አገኘሁ ብለህ ልትከፋፍል አማራ አንድ ነዉ መቸም አይከፋፈል

  • @berhanuwoldemariam7688
    @berhanuwoldemariam7688 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ በዘመነ መግለጫ ላይ የሰጠኸው አስተያዬት ምንም ሳትጨምር ሳትቀንስ ነው ያቀረብከው። አንተ እንዳልከው ዘመነማ ከሱ ውጭ በሆኑ ኃይሎች እነ
    የተዘወረ ካልሆነ በስተቀር ይሄን ያህል ወርዶ የኛና የነሱ ክፍፍል ውስጥ አይገባም። የእሱ ሀሳብ ከሆነ ግን እሱ አምኖ ለሚከተለው አማራ ፋኖና ሕዝብ ሲባል የዘመነን ትክክለኛ ማንነቱን መፈተሽ ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ።

  • @MebrahtuWuneh
    @MebrahtuWuneh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣንተ ግን ሌላ መረጃ የለህም እሶክንድር ስንት ነው የከፈለህ የሱ ገረድ ነህወራዳ

  • @MohammedSeid-gs8ul
    @MohammedSeid-gs8ul 2 หลายเดือนก่อน

    አትቅና መነሻም መድረሻም አማራ ብቻ 😂😂😂

  • @demismuktar
    @demismuktar 2 หลายเดือนก่อน

    ቀላል እፍርታም ነው!!❤😂❤

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ ---- ዘመዴ ያወጣውን የድምጽ ቅጂ ሰምተነዋል። እውነቱን አውቀናል። ከእናንተ ጋዜጠኛ ከምትባሉት ይልቅ አማተር ጋዜጠኛ/ ዲያቆኑ ተሽሏል።