ከተማረከው ኮለኔል የተሰማው ዱብ ዕዳ | ፋኖ ከኦነግ ጋር ለመሥራት ወሰነ? | ሽመልስ አብዲሳ አዲስ ወጥመድ ይዘው መጡ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 57

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 37 นาทีที่ผ่านมา

    ለአማራማ ተበታትነን ስንተኩስነው መንግስት ሚፋርሠው ህዝብ ያሽንፋል ድል ለአማራ ልጂ ፋኖ

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 56 นาทีที่ผ่านมา +2

    የባለ ጊዜው አብይ የመፋፋይ የፕሮፖጋንዳይ ማሽን ሚድያ ነው

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መርሻ ጣልቃ እየገባህ ዝምብለህ አትቀባጥር የማይረባ እሰጥ አገባ አታምጣ ድንች ራሰ::

  • @eshetuyimer7587
    @eshetuyimer7587 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማኑኤል ብልፅግና እና ኮሌነሩ የታናገረው ትክክል ነው አንተ አሁን የአማራና የትግራይ ህዝቦችን ማጣላትህ ነው ያው እንደብፅግና ማለት ነው አሁን የአማራ የትግራይ ህዝብ የአብይን ቁማር በልተውታል አንድ ሆነው አራት ኪሎ ብቻ ነው

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq 31 นาทีที่ผ่านมา

    ብልፅግና በቀናት ውስጥ እንዲወድቅ ከተፈለገ አማራና ትግራይ አንድ ማድረግ ብቻ ነው! እነርሱም እቺን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ በኢህአዴግ ጊዜ የአማራ ህዝብ እንደተጎዳ አድርገው የትርክት መርዝ ረጩ እኛም ተሸውደን ሆሆሆሆ አለን አሁን ነቅተናል ባህዳር ሆነ ሌሎች ቦታዎች በኢህአዲግ ጊዜ ነው ያደጉት በደርግ ጊዜ አንድም ፋብሪካ አንድም ሚሊየነር አልነበረም በኢህአዴግ ጊዜ ነው የተሻሻልነው በእርግጥ በወቅቱ ስልጣን ከትግራይ ለመቀማት ብንቀደድም እውነቱን ጠንቅቀን እናውቀዋለን። አማራና ትግራይ ወደ ጥንት ፍቅራችን እንመለሳለን ድል ለሰሜኖች❤

  • @Tatekanteneh-h4d
    @Tatekanteneh-h4d ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአማራ ጥያቄ ምንድን ነው?

  • @ambayaambaya605
    @ambayaambaya605 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    # free
    tadios tanto! Free all political prisoners in ethiopia ! Freedom for all ethiopians!

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጎጃም+ጎንደር+ሸዋ+ወሎ= አንድ አማራ :: በቃ!!

  • @tegestyabzalendejene5665
    @tegestyabzalendejene5665 57 นาทีที่ผ่านมา

    teleku yethiopa ezeb Amara new. 💚💛❤️

  • @techanejobre7749
    @techanejobre7749 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ የአማራ ህዝብ ችግር ምንድነው ??? እስከማውቀው ድረስ በጎጃም የቀን ስራ ሰርቶ የሚያድር አንድም የደቡብ ተወላጅ የለም ። የጎጃም ልጆች ከባይ ማዶ እስከ ሞያሌ ድረስ ተዝርግተው ሰርተው ሲበሉ እያየን ነው ። ችግሩ የ4ኪሎ ከሆነ ጎጃም በጣልያን የነጻነት የአርበኝነት ትግል ግዜ ተረግሟል እና 4ኪሎ ደጃፍ ሲደርስ ይቃጠላል ።

    • @Finfine672
      @Finfine672 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአማራ ችግር ምን እንደሆነ አታውቅም ጀማሪ ፓለቲከኝ ካልሆንክ 😂😂 አማራ እጻናት እና ሽማግሌዎች ለምን ያገደላሉ ? በህገ መንግሥቱ ስምምነት የለንም ? የቦታ ጥይቄዋች አሉ ? በገዛ ወገኑ አማራ ክልል የተመራጠ ይምራን ? ለ ገበሬው የእህል ዘር ይደርስ ? አማራ በብዛት ያለበት ቦታ ላይ ይዞን መብቱ ይከበር ( ከተማ እንዴት እንደተቆራቆራ በአብዛኛው ታራክ አንብብ ) አንት እንዳልከው ትላንትና መጥቶ ያስፋራ አይደለም

    • @Finfine672
      @Finfine672 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብዙ ጥይቄ አለው
      ህገ መንግሥት
      የመሬት ባለቤትነት
      አማራን በውሸት የተስራ በመንግስት የተደገፋ ጭፍጨፋ
      አዲስ አበባ ጥይቄ እሱም ሌላው የኔ ካለ እንጂ የሁሉም ከተማ ነው አማራ የሚያምኑት
      አንት እንዳልከው ትላንትና መጥቶ እያደለም ኢትዩጽያ ውስጥ የሚኖራው ክልል ሳይመጠ ድሮ የኖሩበት ነው
      አማራ ክልል እንኮን ዞን ስተዋል
      አንት ግን ጀማሪ መስለኝ😂😂

  • @Supper-m9m
    @Supper-m9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጎጃም ,በጎንደር ምናምን አትበሉ እናንተ ከፋፋይ ተወደደም ተጠላም አማራ ያሸንፋል !!!!!!

  • @DejeneGebremarim
    @DejeneGebremarim ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእናንተ ውይይትም ይሁን ዜናችሁ ከለጠፋችሁት ሀሳብና ርዕስ በጣም የተለየ ነው ። ለምን?

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 39 นาทีที่ผ่านมา

    የሚዋጋው እግር ነው!!!ማንነውፈ ኖ መንግሥትን ገልብጦ ሥልጣን አይዝም የሚለው???በቅርብ ቀን በአይንህ ታያለህ በለው !!!ከድር ባይ ተብታባ በቋንቋህ ተናጋር ስለእግዚአብሔር ኃያልነትብታምን ይህንን አትዘባርቅም!!!

  • @sesabraham4885
    @sesabraham4885 44 นาทีที่ผ่านมา

    Ormuma somali gurage. Afar dbub lmanm ayhonm bgara mdmese albt no way

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    kkkkkk በናታችሁ እዚህ ግባ ስለማይባል ኮኔሬል አታዉሩ ትግሉ ሕዝባዊ ነዉ

  • @yitayehMulualem
    @yitayehMulualem ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም እኔም አማራን የሚጨፈጭፍ ኦነግ ነበር የሚመስለኝ ግን ኦነግ አይደለም የኦሮምያ መንግስት ነው አሉኝ ለምሳሌ ወለጋ ከጉትን እና ለቀምት ምሀል የምትገኘው መደር አስር ላይ የመንግስት ወታደር ነው የወጋቸው ሲሎ ጎጃም ውስጥ ሲወራ እንደነበር በጀሮየ ሰምቻለሁ

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚያስፈልገው ይኼንን ኢትዮጵያ ጠል ዘረኛ መንግስት ከስልጣን አውርዶ ስርነቀል ለውጥ ነው የሚያስፈልገው ለኢትዮጵያ ዘረኛ መሪ በፍፁም አያስፈልግም

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
    @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN ชั่วโมงที่ผ่านมา

    pp mediea

  • @Muhamed-teref
    @Muhamed-teref 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አፈናቃዩ መንግስት ስለሆነ ነው

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያም ሆነ ይህ በአሁኑ ግዜ የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጦርነት ድህነት ሞት መፈናቀል እንዲሁም ደግሞ የፖለቲካ የዘወትር ጭቅጭቅ ጸብ ሰላም ማጣትና ከቦታ ቦታ ተዘዋውሮ ያለመስራትና አለመንቀሳቀስ ችግር መከራ ስቃይ ሰልችቶታል አቅለሽልሾታል እናም ከእንግዲህ መከራው ችግሩ ሞቱ ጦርነቱ ቢበቃን ነው ለሁላችንም የሚበጀው ።

  • @Supper-m9m
    @Supper-m9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድርድር የምባል ነገር የለም ,,ፋኖ ይህን ገዳይ ስርዐት ነቅሎ ያወጣዋል !!አትጠራጠሩ ብልፅግና ፋኖን አያሸንፍም ,,ተጠርጎ ይወጣል ብልፅግና !!!!

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደ እውነቱ ከሆነ አወያዩ (moderter) የተያያዘው ማወያዬትና የታዳምዎችን እይታ እንድገልፁ ዕድል መስጠትና ማዳመጥ ሳይሆን ራሱ የምፈልገወን መልስ ለመስማት ብቻ ፍላጎት እንዳለውና ታዳምዎችን የመጫን ሁኔታ ያሳብቅበታል ጥሩ አይደለም!

  • @OmerHabesha-g1f
    @OmerHabesha-g1f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ቀላል ያሸንፋል አብጥሮ ነው የሚያሸንፈው። ከለውጡ በፊት ደሞ የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ ከፍር በስተቀር ምንም ችግር አልነበረውም። ከፖለቲከኞች አለ አሉ የሚል ከአሉባልታ ወሬ በስተቀር! ደሞምም ችግር እንኳን ቢኖር የትግራይና ነአማራ ህዝብ በመነጋር ይፈታዋል።

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano ayederaderem 4kilo gebeto Menegest mehone alebet kezih behala new ye Amhara hizeb Teyake Yemimelesew👈👍❤️👍🇪🇷

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አታከራይ አትገበይይ አታግባ ወዘተ ወዘተ የተባለዉ አማራ ፋኖ ጠሎችን ታግሎ ድባቅ ባይመታ ነዉ ልክ የማይሆነዉ። ህሊና ያለው ልብ ይበል።

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The Government should be held accountable not providing safety and security for the people unless they support the killer

  • @demerewnigussiemamo9387
    @demerewnigussiemamo9387 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tutututitu,,,🤪

  • @teferagelaw7321
    @teferagelaw7321 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማን ትንታኔህ ጥሩ እያለ ግን.........መንግስታዊ ነሽ 100%

  • @AyanaErmiasmulugeta
    @AyanaErmiasmulugeta ชั่วโมงที่ผ่านมา

    B.B.C

  • @ambayaambaya605
    @ambayaambaya605 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    # free tadios tanto! Free all political prisoners in ethiopia!

  • @AbiotKassaye
    @AbiotKassaye 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማን ትንታኔሽ ጥበብ አለው

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ መደራደር ካለበት፤በቅድሚያ አማራን እንደጨቋኝ የተነዛው የውሸትና የጥላቻ ትርክት ስህተት መሆኑን መንግስትን ማሳመንና መንግስትም ማመን አለበት፤ ሁሉም የአገሩቱ የፖለቲካ እስረኞች መለቀቅን ማስቀደም አለበት።

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Shenne is OPP OLF the same thing.

  • @AsratuGetnet
    @AsratuGetnet 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    amanual lying, Dereje is more jenuine
    amanual is the version of sisay agena

  • @Supper-m9m
    @Supper-m9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድርድር የምባል ነገር የለም ,,ፋኖ ይህን ገዳይ ስርዐት ነቅሎ ያወጣዋል !!አትጠራጠሩ ብልፅግና ፋኖን አያሸንፍም ,,ተጠርጎ ይወጣል ብልፅግና !!!!

  • @Supper-m9m
    @Supper-m9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጎጃም ,በጎንደር ምናምን አትበሉ እናንተ ከፋፋይ ተወደደም ተጠላም አማራ ያሸንፋል !!!!!!