ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርታ
እረ ገራሚ ኮሚዲ ነህ ተመቸህኝ አቦ ሰላምህን ያብዛው
YB TUBE
Tebarek የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ💚💛❤
አየ ኢትዮጵያየ በገዛ ጉዳችን እንሳቅ እንጂ ምን አማራጭ አለን በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ
አዎ ወላህ....... እያረረ ይሥቃል ነው ተረቱ የሥንት ወንድም እና እህቶቻችን ሥቃይ ለትውልድ ምተላለፍ ከአእምሮ ማይጠፋን ጠባሣ ጥሎ አልፎ ዛሬ ልንሥቅ በቃን አልሀምዱሊሏህ
ትክክክ ጀግና ነው ልጁ ግን
ተይ ተው ህውሃት የጣሊያን ድቃላባንዳ ከመቸጀምሮነው የኛየሆኑት ባንዳናቸው
He is not funny ,there is no joke who was tortured paralized peoples,
እናቴ የኔ ውድ እድሜሽን ያርዝመው
የተሠቃዬትን ሣሥብ ያመሠኛል እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል አይቀርም 😪👆 በርታ ጀግና ወንድሜ
ኧረ በደንብ ተናገር የሁሉንም ፋንታ ተመስገን እንኳን ለዚ አበቃን
ማለትህ ለመፍናቀል ፣ ለመዝረፍ ፣ለብጥብጥ ና ሰቅሎ ዘቅዝቆ መግደል ........?
እኔ ግን ፈራሁል እውነቱ እውነቱን የሚናገር ሰው አይወዱም አይለቁህም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም
እኔም የፈራሁትይሄንነዉ
ሲያልፍ እንደዋዛ ይሄ ሰቅሰቅ አድርጎ ያሰለቅሰ ነበር አንተ በቀልድ አዋዝተህው እንሳቅ እንጂ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትችላለህ
ere yehe leje esekezare yete nebere be sake gedelegn eko..... you are best..
በጣም ይገርማል እያሳክ ቁም ነገር ነው
Wow I don't have words, thank you keep up ur amazing work every ur joke it's true and really
Iit is noice jokes continue
ህዝቤ እውነቱን ሲነገረው ይስቅልአሁን ይሄ ያስቃል የምንስቅበትን ብናውቅ መልካም ነው ከምር የኮዳውም የፒንሳው ይሄ 27 አመት የተሰራው ግፍ ነው ይሄ አያስቅም እውነቱን ቁጭ ነው ያረከው የኔ ምርጥ በርታ
ዋው እሼ ምርጥ ስራ ነው ግን ተጠንቀቅ ቂሊንጦ እንዳይወረውሩክ
Bkrb komchie
አግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ትገርማለህ የምትገርም ሰውን ባክህ በጣምትመችትኼኛል
This is a real standup comedy😁 Thanks
ay hizbe mnu yasekal yhi esu eko ewnet new yeminagerew enamesegnalen betam
This is amazing real standup comedy!
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ወላሂ አላህ የስራቸዉን ይስጣችሁ እዉነትም ወላዲን መካን አድርጉት ዉይይይ እማየ
This is the best ! Thank you
wooooowww eshet mirt newu berta... gin tinkake....
ትችላለህ በርታ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁይህ ሙሀመድ ባቲ ይባላል ይህ ልጅ የማያውቀው አለ ማለት አይቻልም ።ፌስቡክ ላይ ጣፋጭ ፅሁፍ የሚጽፍ እያዝናና የሚያስምተምር አሪፍ ፀሀፊ ነው ።መድረክ ምራ ከተባለማ ሌሎች ፕሮግራም ቀርቶ እሱ ብቻ ቢያወራ ያስብላል።ነሺዳው ደግሞ ልዪ ነው ጋሩ ሂራ እና ሙስሊሙ እና ሙስሊሙ ያልሰማ ሰው አለ ብየ አላስብም ቁርዓን ደግሞ ሲቀራ ድምፁ ውብ ነው ሱብሀአላህ አላህ ይጨምርልለት ።ይህ ወንድማችን የምጡቅ አእምሮ ባለቤት ቢሆንም በጣም የገረመኝ ያስደነገጠኝ ዮቱብ ቻናሉ 1ሺ ስብስክራይብ እንኳን አይሞላውም። የሱ ቪዲዮዎች ግን ሌላ ሰው እየወሰዳቸው በመቶ ሺ የሚቆጠር ይመለከታቸዋል ።አጂብ አያበሽቅም ያጀመአ ኢስላምን ለማገልግል ሚዲያ ወሳኝ በሆነበት በዚህ ዘመን ሁሉን ነገር አጣፍጦ ለታዳሚው መመገብ የሚችል እንዲህ አይነት ድንቅ ልጃችንን ከዮቱብ ቻናል ውጭ ሆኖ መመልከት እጅግ ያቃጥላል ። እሱ ከቀረበት እኛ የቀረብን ይበልጣል ።ጎበዝ ያሙስሊሚን የራሳችንን ሰው እየገደልን ነው እስራኤል ዳንሳ እንኳን 50 ሺ ሰብስክራይብ በላይ አለው ሙሐመድ አህመድ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ኡስታዞቻችን ብዙ ተከታይ አጥተው እንመለከታለን ስለሌላ ኡስታዞች በቀጣይ እመጣበታለሁ ለዛሬ ከታች የሙሀመድ አህመድ ባቲ ሊንኩን ከፍታችሁ ሰብስክራይብ እንዲሁም ይህን ፖስት ሸር አድርጉት ወደ ሚዲያው እንዲገባም ንገሩት ። ጎበዝ ነቃ እንበል ሌላው ከሚበድለን እኛ የምንበድለው እየበለጠ ነው። ሙሀመድ ባቲ ከኢቲቪ በላይ ተደማጭነት ያለው ውድ ልጃችን መሆን ይችላል ካወቅንበት ። th-cam.com/channels/-dojdTnwXAuy85aQbNTkMQ.html
ኧረ በሳቅ ወደኩኝ ትክክለኛ ነው እሚናገረው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
ደስ ስትል
Ye Harar Jibe Abero Yebalal Enji Sewe Aybelam. ....WoooooW Exactly. ...
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳክ ።
ምን ያስቃችኋል ማሽላ እያረረች ትስቃለች አሉ ልጁ እኮ እደማሽላይቱ. ሁኖ ነው የሚስቀው"""!!!! የገረመኝ የአጨብጫቢዎቹ ሳቅ???????? ወንድም በጣም ነው የምትገርመው በርታ
selameh ybeza chlotaeh eteg derse new wawwwwww
ማሸአላ በጣም ደሥ የሚል
የኔጣፋጭ አሹየ አሹቲይ ውድድድድድድድ
በጣም ገራሚ ትምህረት ነዉ
በጣም ያስቃልልልልልል ግን በጣም ይልስተምራል
ትክክል100%
በርታ ትችላለህ !
የኔ ምርጥ
እሼየ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 😍😍❤️
ወንድሜ ቀልደኛነህ ይመችህ ♥♥
ያ የምጥ ጣር ጊዜ አለፈና በአማማጣችን ለመሣቅ በቃን ተመሥገን
This is why Freedom is important, now we are free to talk about our oppressors and try to take fun out of it.
Exactly you are right
የስንትስው ስቃይ አንተትስቃለህ ነብሱን አይማረው ዘረኛውናናዚውህውሃት
በጣም ጎበዝ ነህ ታውቅበታለህ
በገዜው ጭቅ ነበር አሁን አእንደ ቀል እየተነገረ ያሰቃል ጥሩ አሰቂኝ ነህ በርታ
You are so Awesome
የምትናገረዉ ሁሉም ያስትምራል ግን በሳቅ መሞቷነዉ ሆድ ታመመልህ 😍👌
I'm watching this comedy every single day, I loved it
ሰይጣን የእውነት ከነሱ ነው የሚማረው የስራቸውን ይሰጣቸዋል መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ
ጥሩ መልክት ነው
Esat vidio
ምርጥ ሰው ነህ
እረ ቀልድ ከምር በጣም ነው የምትችለው በርታ
ኑር ሌላውንም አኑር he’s really funny, also the way he changing his voice so fun!!!
@@mahletabebe72 👌
Gena tekesnaleh.
እሸዬ አባቴ ክበርልኝ ❤👏
ዋው ደስ ይላል
ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥልበት
Wow barta arfe nawe barta gen demsun asetkakelhu 😀😀😀😀
Eshetuye mtakerbew hulu des yemlna ymaznana new berta hagera lgeba 1wor keregn selam gebi belugn
Yarada lij abo, very creative person.
አላህ እሪጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
እረ ተፈራፈርኩኝ በሳቅ አይ እሼ 👏👏
በጣም ያዝናናል እናመሰግናለን
አረ ይመችክ በጣም ነው የምታዝናናው።
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘ወይኔ ደስ ስትል
Really No words. Good Art
በርታ፡እንደዚህ፡እራሳችንን፡እንድናይ፡እያረጉ፡ማሳቅ፡መቻል፡ትልቅ፡ችሎታ፡ነው።
ቅቅቅቅቅ ያሳቅቃል እንኳን ሊያስቅ ግን ተጠንቀቅ ቂሊንጦ
አንደኛ ነህ 😍 እግዚአብሔር ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ
kkkkkkkkkkkk እንዴት ምታስቅ ልጅ ነህ በጌታ እንኳን አገኘው እንደዚህ አይነት ቻናል ቀልዶችህ ተደጋግመው ቢሰሙ ማይሰለቹ ናቸው
Ewnetshn new selam esti yenen gora blesh gobgniw orthodox kehonsh subscribe adrgign amesegnalehu
እድሜ ልክሽን የዚህ አይነት ቀልድ እየሰማሽ ኑሪ። አሜን በይ ምርቃት እንዳያመልጥሽ።
@@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ አሜንንንንንን
እውነት.ቀልድ.ብቻአይደለም.እውነትህ.ነው..እስኪንገርቸው.ዛሬ.ቀን.ወቷል.አልሀምዱሊላህ. አለኩልሀል
ዋው
አድናቂህ ነኝ በርታ
እሹየ በጣም የሚገርም ኮሜድ ግን የሚገርመኝ ሳቂታወቹ ምንሸ ነው ቁምነገርኮ ነው የሚያወራው እያነቡ እስክስታ 😢😢😢😢
Wow👏👏👏👏👏👏👏
Kkkkkkk
አቦ ይመችህ እውነቱን ነው የተናገርከው ፈጣሪ ይፍረድልን
አቦ ይመችህ ደሥ የምትል ኮሜድ ነህ
This is how freedom looks like. art without limitation.
አድናቂህ ነኝ
ይገርማል
It is fun-loving
እባካችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው መንግሥት በሕዝብ ላይ ግፍዐ ይሰራል ሰወችም በሰዎች ለይ ግፍ እየሰራን መሆናችን አንዘንጋ
እዉነት ነዉ ስንቱን ወላድ መካን አርገዉታል 🤔
Wow amazing job
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳያስሩህ
ጊዜው የአብዩ ነው
ይሄ ካንተ ጋር የሚስቀው ሁሉ ቀን የጎደለ እለት አተን አያርግኝ ክክክክክክክክክክክክ
ይህ ቀልድ በተለያየ ቆንቆ በኢንተራሽናልቆቆዎች ተተርጉሞ የሀገሬን ህዝቡየደረሰበን መከራ አለም ይወቅልን
😮 🥰❤️👍👏👌
ፈጣሬ ይጠብቅህ. ኮሜድ አይደለም.
እኔ የገረመኝ ቁጭ ብለው የሚገጡት ናቸው።ልጁ ቆንጆ ብቃት አለው የሚናገረው ሁሉ ቁም ነገር ነው በርታ ወንድም ቆንጆ ተሰጦ አለህ
Wow des yelale bereta
Egziabeher yitebkih wendme
ሠላምህ ይብዛ ወንድሜ
አይ በጣም ያሳዝናል እያለቀሱ መሳቅ ማለት ይህ ነው ይህ ሁሉ እኮ ከኛይቱ ጉድ አገር የተሰራ ስራ ነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ያለፈው እንደተርት ይሁን በገዛ አገራቸው ስንቶች አለቁ
ሠላምህ ይብዛ የሀገሬ ልጅ
አየሀት ሀገሬን እዴት እደነበረች
ይመችህ አቦ
ብዙ ትምህርት አለው ለገባው
ዋዉዉዉዉ እምሮ ብሎዝም ነው
Great
Yimechik👍🏿
Wonderful Comediyen
የሚደነቅ የመድረክ ብቃት ነው ያለህ:: በሳቅ ገደልከኝ እኮ::
ENAT MEDER loo
በርታ
እረ ገራሚ ኮሚዲ ነህ ተመቸህኝ አቦ ሰላምህን ያብዛው
YB TUBE
Tebarek የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ💚💛❤
አየ ኢትዮጵያየ በገዛ ጉዳችን እንሳቅ እንጂ ምን አማራጭ አለን በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ
አዎ ወላህ....... እያረረ ይሥቃል ነው ተረቱ የሥንት ወንድም እና እህቶቻችን ሥቃይ ለትውልድ ምተላለፍ ከአእምሮ ማይጠፋን ጠባሣ ጥሎ አልፎ ዛሬ ልንሥቅ በቃን አልሀምዱሊሏህ
ትክክክ ጀግና ነው ልጁ ግን
ተይ ተው ህውሃት የጣሊያን ድቃላባንዳ ከመቸጀምሮነው የኛየሆኑት ባንዳናቸው
He is not funny ,there is no joke who was tortured paralized peoples,
እናቴ የኔ ውድ እድሜሽን ያርዝመው
የተሠቃዬትን ሣሥብ ያመሠኛል እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል አይቀርም 😪👆 በርታ ጀግና ወንድሜ
ኧረ በደንብ ተናገር የሁሉንም ፋንታ ተመስገን እንኳን ለዚ አበቃን
ማለትህ ለመፍናቀል ፣ ለመዝረፍ ፣ለብጥብጥ ና ሰቅሎ ዘቅዝቆ መግደል ........?
እኔ ግን ፈራሁል እውነቱ እውነቱን የሚናገር ሰው አይወዱም አይለቁህም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም
እኔም የፈራሁትይሄንነዉ
ሲያልፍ እንደዋዛ ይሄ ሰቅሰቅ አድርጎ ያሰለቅሰ ነበር አንተ በቀልድ አዋዝተህው እንሳቅ እንጂ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትችላለህ
ere yehe leje esekezare yete nebere be sake gedelegn eko..... you are best..
በጣም ይገርማል እያሳክ ቁም ነገር ነው
Wow I don't have words, thank you keep up ur amazing work every ur joke it's true and really
Iit is noice jokes continue
ህዝቤ እውነቱን ሲነገረው ይስቅል
አሁን ይሄ ያስቃል የምንስቅበትን ብናውቅ መልካም ነው ከምር የኮዳውም የፒንሳው ይሄ 27 አመት የተሰራው ግፍ ነው
ይሄ አያስቅም እውነቱን ቁጭ ነው ያረከው የኔ ምርጥ በርታ
ዋው እሼ ምርጥ ስራ ነው ግን ተጠንቀቅ ቂሊንጦ እንዳይወረውሩክ
Bkrb komchie
አግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ትገርማለህ የምትገርም ሰውን ባክህ በጣም
ትመችትኼኛል
This is a real standup comedy😁 Thanks
ay hizbe mnu yasekal yhi esu eko ewnet new yeminagerew enamesegnalen betam
This is amazing real standup comedy!
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ወላሂ አላህ የስራቸዉን ይስጣችሁ እዉነትም ወላዲን መካን አድርጉት ዉይይይ እማየ
This is the best ! Thank you
wooooowww eshet mirt newu berta... gin tinkake....
ትችላለህ በርታ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ይህ ሙሀመድ ባቲ ይባላል ይህ ልጅ የማያውቀው አለ ማለት አይቻልም ።
ፌስቡክ ላይ ጣፋጭ ፅሁፍ የሚጽፍ እያዝናና የሚያስምተምር አሪፍ ፀሀፊ ነው ።
መድረክ ምራ ከተባለማ ሌሎች ፕሮግራም ቀርቶ እሱ ብቻ ቢያወራ ያስብላል።
ነሺዳው ደግሞ ልዪ ነው ጋሩ ሂራ እና ሙስሊሙ እና ሙስሊሙ ያልሰማ ሰው አለ ብየ አላስብም ቁርዓን ደግሞ ሲቀራ ድምፁ ውብ ነው ሱብሀአላህ አላህ ይጨምርልለት ።
ይህ ወንድማችን የምጡቅ አእምሮ ባለቤት ቢሆንም በጣም የገረመኝ ያስደነገጠኝ ዮቱብ ቻናሉ 1ሺ ስብስክራይብ እንኳን አይሞላውም።
የሱ ቪዲዮዎች ግን ሌላ ሰው እየወሰዳቸው በመቶ ሺ የሚቆጠር ይመለከታቸዋል ።
አጂብ አያበሽቅም ያጀመአ
ኢስላምን ለማገልግል ሚዲያ ወሳኝ በሆነበት በዚህ ዘመን ሁሉን ነገር አጣፍጦ ለታዳሚው መመገብ የሚችል እንዲህ አይነት ድንቅ ልጃችንን ከዮቱብ ቻናል ውጭ ሆኖ መመልከት እጅግ ያቃጥላል ።
እሱ ከቀረበት እኛ የቀረብን ይበልጣል ።
ጎበዝ ያሙስሊሚን የራሳችንን ሰው እየገደልን ነው እስራኤል ዳንሳ እንኳን 50 ሺ ሰብስክራይብ በላይ አለው ሙሐመድ አህመድ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ኡስታዞቻችን ብዙ ተከታይ አጥተው እንመለከታለን ስለሌላ ኡስታዞች በቀጣይ እመጣበታለሁ ለዛሬ ከታች የሙሀመድ አህመድ ባቲ ሊንኩን ከፍታችሁ ሰብስክራይብ እንዲሁም ይህን ፖስት ሸር አድርጉት ወደ ሚዲያው እንዲገባም ንገሩት ።
ጎበዝ ነቃ እንበል ሌላው ከሚበድለን እኛ የምንበድለው እየበለጠ ነው።
ሙሀመድ ባቲ ከኢቲቪ በላይ ተደማጭነት ያለው ውድ ልጃችን መሆን ይችላል ካወቅንበት ።
th-cam.com/channels/-dojdTnwXAuy85aQbNTkMQ.html
ኧረ በሳቅ ወደኩኝ ትክክለኛ ነው እሚናገረው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
ደስ ስትል
Ye Harar Jibe Abero Yebalal Enji Sewe Aybelam. ....WoooooW Exactly. ...
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳክ ።
ምን ያስቃችኋል ማሽላ እያረረች ትስቃለች አሉ ልጁ እኮ እደማሽላይቱ. ሁኖ ነው የሚስቀው"""!!!!
የገረመኝ የአጨብጫቢዎቹ ሳቅ???????? ወንድም በጣም ነው የምትገርመው በርታ
selameh ybeza chlotaeh eteg derse new wawwwwww
ማሸአላ በጣም ደሥ የሚል
የኔጣፋጭ አሹየ አሹቲይ ውድድድድድድድ
በጣም ገራሚ ትምህረት ነዉ
በጣም ያስቃልልልልልል ግን በጣም ይልስተምራል
ትክክል100%
በርታ ትችላለህ !
የኔ ምርጥ
እሼየ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 😍😍❤️
ወንድሜ ቀልደኛነህ ይመችህ ♥♥
ያ የምጥ ጣር ጊዜ አለፈና በአማማጣችን ለመሣቅ በቃን ተመሥገን
This is why Freedom is important, now we are free to talk about our oppressors and try to take fun out of it.
Exactly you are right
የስንትስው ስቃይ አንተትስቃለህ ነብሱን አይማረው ዘረኛውናናዚውህውሃት
በጣም ጎበዝ ነህ ታውቅበታለህ
በገዜው ጭቅ ነበር አሁን አእንደ ቀል እየተነገረ ያሰቃል ጥሩ አሰቂኝ ነህ በርታ
You are so Awesome
የምትናገረዉ ሁሉም ያስትምራል
ግን በሳቅ መሞቷነዉ ሆድ ታመመልህ 😍👌
I'm watching this comedy every single day, I loved it
ሰይጣን የእውነት ከነሱ ነው የሚማረው የስራቸውን ይሰጣቸዋል መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ
ጥሩ መልክት ነው
Esat vidio
ምርጥ ሰው ነህ
እረ ቀልድ ከምር በጣም ነው የምትችለው በርታ
ኑር ሌላውንም አኑር he’s really funny, also the way he changing his voice so fun!!!
@@mahletabebe72 👌
Gena tekesnaleh.
እሸዬ አባቴ ክበርልኝ ❤👏
ዋው ደስ ይላል
ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥልበት
Wow barta arfe nawe barta gen demsun asetkakelhu 😀😀😀😀
Eshetuye mtakerbew hulu des yemlna ymaznana new berta hagera lgeba 1wor keregn selam gebi belugn
Yarada lij abo, very creative person.
አላህ እሪጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
እረ ተፈራፈርኩኝ በሳቅ አይ እሼ 👏👏
በጣም ያዝናናል እናመሰግናለን
አረ ይመችክ በጣም ነው የምታዝናናው።
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘ወይኔ ደስ ስትል
Really No words. Good Art
በርታ፡እንደዚህ፡እራሳችንን፡እንድናይ፡እያረጉ፡ማሳቅ፡መቻል፡ትልቅ፡ችሎታ፡ነው።
ቅቅቅቅቅ
ያሳቅቃል እንኳን ሊያስቅ
ግን ተጠንቀቅ ቂሊንጦ
አንደኛ ነህ 😍 እግዚአብሔር ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ
kkkkkkkkkkkk እንዴት ምታስቅ ልጅ ነህ በጌታ እንኳን አገኘው እንደዚህ አይነት ቻናል ቀልዶችህ ተደጋግመው ቢሰሙ ማይሰለቹ ናቸው
Ewnetshn new selam esti yenen gora blesh gobgniw orthodox kehonsh subscribe adrgign amesegnalehu
እድሜ ልክሽን የዚህ አይነት ቀልድ እየሰማሽ ኑሪ። አሜን በይ ምርቃት እንዳያመልጥሽ።
@@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ አሜንንንንንን
እውነት.ቀልድ.ብቻ
አይደለም.እውነትህ.ነው..እስኪንገርቸው.ዛሬ.ቀን.ወቷል.አልሀምዱሊላህ. አለኩልሀል
ዋው
አድናቂህ ነኝ በርታ
እሹየ በጣም የሚገርም ኮሜድ ግን የሚገርመኝ ሳቂታወቹ ምንሸ ነው ቁምነገርኮ ነው የሚያወራው እያነቡ እስክስታ 😢😢😢😢
Wow👏👏👏👏👏👏👏
Kkkkkkk
አቦ ይመችህ እውነቱን ነው የተናገርከው ፈጣሪ ይፍረድልን
አቦ ይመችህ ደሥ የምትል ኮሜድ ነህ
This is how freedom looks like. art without limitation.
አድናቂህ ነኝ
ይገርማል
It is fun-loving
እባካችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው መንግሥት በሕዝብ ላይ ግፍዐ ይሰራል ሰወችም በሰዎች ለይ ግፍ እየሰራን መሆናችን አንዘንጋ
እዉነት ነዉ ስንቱን ወላድ መካን አርገዉታል 🤔
Wow amazing job
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳያስሩህ
ጊዜው የአብዩ ነው
ይሄ ካንተ ጋር የሚስቀው ሁሉ ቀን የጎደለ እለት አተን አያርግኝ ክክክክክክክክክክክክ
ይህ ቀልድ በተለያየ ቆንቆ በኢንተራሽናል
ቆቆዎች ተተርጉሞ የሀገሬን ህዝቡ
የደረሰበን መከራ አለም ይወቅልን