Praise be God for His forever forgiveness. Thank you God for giving us another chance to come close to you again, for washing our hearts cleaner than snow. I marked this day to be transformed and be covered with your unconditional love. Mainly to love my brothers and sisters as well as your beloved servants. From this day on I promise to love , care , and pray for my Church. Let your Glory ,Love, ,and Peace shine upon your church. Thank you Yaredo for sharing the Wisdom and knowledge of God with us. Continue to be blessed.
Dear Brother tebarek i have no words to explain my feeling this time i was shoked it is time to stop and think God bless y mind agen and more tebarekkkkkkkkkk
praise be God! I have learnt a lot God bless you! but let you explain this clearly, love your God....with all.... mark 12፥30 አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
Gemechis, like many Old Testament truths, the Lord has explained this verse in His New Testament teachings, he has explained this OT verse when he gives the new commandment. The only way we can demonstrate our love to God is obedience; obedience by loving our brothers and sisters.
Oh God , please forgive me all my sin i have committed against you🙏 I can love all through you who gives me strength! Fiker fafowate enji fountain aydelem ✅ afkari abat new. Geta hoye silwdedkegn amesegenahlu! Ante degom endwededkegn enem lelochen ewdalhu. Ewnategna behone fiker! Remain blessed wondmie!
Summary:Brotherly love. How do we treat each other? Like Yossef revealed himself to his brothers, Jesus will reveal Himself, if He sees brotherly love form the believers. God´s love is ,,Fafate´´ from above. Jesus obedience is like fountain from below to above. The same applies to wife-husband relationship. If so, the world will see Jesus form the church. Miracles will be seen, He will reveal His hands. Otherwise the church will block His revelation.
Amen Amen 🙏 ይገለጥልን ይገለጥብን❤
ሁሌም በመደነቅ ነው የምናደምጠው ያሬዶ ተባረክ የተወደድክ ፓ.ታሪኩ እናመሠግናለን ተባረኩ
ያሬድዬ እግዚአብሄር እድሜ ይጨምርልኝ ለዘመኑ እግዚአብሔር ያስነሳህ ታላቅ አስተማሪ ነህ ተባረክ በሁሉም ትምህርቶችህ እየተማርኩበት ነው
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ድንቀ ተምርት ነው😢በእንባ ነው የጨረስኩት😢 ሰውን ባልተረዳውበት ወንድሜን በከሰስኩበት ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ❤❤❤❤
አሜንንንንን ኦኦኦ ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ ያሬዶ እውነት እንዳተ አይነት አስተማሪ ጌታ ያብዛልን ምንም ሳይቀይጡ ጥርት አርገው ቃሉን የሚናገሩ ትምህርት ተጀምሮ እስከሚጨረስ ዋውውው ነው
ነብስም አልቀረልኝ ከዚህ በቀለጠ እግዚአብሔር ይስራብህ ይናገርብህ
እኛንም ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን መኖር ይሁንልን
ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ያሬዶ ደጋግሜ አዳመጥኩት😭😭 የአባቶቼ አምላክ ልቤን ፈውሰው። ይህ ለግዜው ትክክለኛ መልዕክት ነው።
አምላካችን ሆይ አባታችን ሆይ ቅሬታዎች ስላሉህ ክብር ላንተ ይሁን በወዳጄ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን ፡፡
ወንጌላዊ ያሬድ እግዛብሔር ይባርክህ ለውንድሞቻችን ለእቶቻችን እውነተኛ የፍቅር ሰዎች ያድርገን
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭እግዚአብሔር አስበን በዉነት በ ምህረት አስበን
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።
Amen thank you for sharing Laif change message bless you Yard
ወይኔ ከነፍኩኝ ይህ አለም የራሴ ጉዞ መንገዴን ቀየርኩኝ ውውውው ወንጌል ሰማሁኝ ዛሬ ጌታን ተቀበልኩኝ እንደገና ከጌታ ጋራ ተዋወኩኝ አቢዮት ማርንጌ እባላለው ያሬድዬ ውውው
God bless you pastor he is my brother he makes me free thanks
Amen God bless you
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ላይ አድሮ እንደዚህ ያለ ድንቅ መልህክት ስላስተላለፈልንና ስለአስተማረን ስሙ ለዘለዓለም ይክበር!!አንተንም ከነቤተሰብህ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ!በሕይወቴ ሁሉ ከሚያስፈልገኝ ትምሀርት ዋናውና አስፈላጊው ይህን ነበር!!ምክንያቱም እግዚአብሔርን ለማስደሰት ያላደረኩት ነገርና ያልፈነቀልኩት ድንጋይ የለም ገንዘቤን፣ጊዜዬን!ማንነቴን፣ክብሬን፣ጉልበቴንና ሌሎችንም ብዙ ነገሮችን አደረኩኝ ግን ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም ለካስ ቃሉም እንዲሁም ወንድም ያሬድም እንዳስተማረን ያለፍቅር ምንም እንዲሁም ሰውነታችንን በእሳት እስከማቃጠል መስዕዋትነት ብንከፍል እንኳን ከንቱ ነው።ስለዚህ የኔና የአሁን ትውልድ ችግር ፍቅር ፍቅር ፍቅርና ፍቅር ነው።ስለዚህ አገራችንም ውስጥ አሁን ላለው ችግር ትልቁና ዋናው ምክንያት የፍቅር አለመኖር ችግር ነውና ለራሴም ቃል የምገባው ከእንግዲህ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ሰውን መውደድና ማፍቀር መለማመድ ነው ፍቅራችንም ከልብ እንጂ ሽንገላም እንዳይሆንብን መላማመዱ መልካም ነው።እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር ልብን ይስጠን!!!
Praise be God for His forever forgiveness. Thank you God for giving us another chance to come close to you again, for washing our hearts cleaner than snow. I marked this day to be transformed and be covered with your unconditional love. Mainly to love my brothers and sisters as well as your beloved servants. From this day on I promise to love , care , and pray for my Church. Let your Glory ,Love, ,and Peace shine upon your church. Thank you Yaredo for sharing the Wisdom and knowledge of God with us. Continue to be blessed.
ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይለምልም! ሁሌ ጌታ ከንተ ጋር ነዉ በብዙ ጠቅማሃናል።
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኽህ የእግዚአብሔር ሠው ያሬድ ህይወቴን የቀየረ ትምህርት ነው።
Geta Yibarikih Wendime Yared!
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዘመንህ ይለምልም
Amen
የተወደድክ ወንድም ዘመንህ ይባረክ
Was crying all night when hear this wow bless you more!!!
ጌታኢየሡሥአብዝቶይባርክህ
ወንድም ያሬድ ዘመንህን ይባርክ በጣም የማስታውሰው በአእምሮ መታደስ የሰበከው አሁን እንደገና ቢደገም አይጠገብም::
2ኛ ጢሞ 2 :15 እንደዚህ የእውነትን ቃል በቅንነት የሚሰብኩትን ያብዛልን
እ/ር ይባርክህ ወንድሜ
ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድም ያሬዶ ዘመንህ ይባረክ ምርጥ መገለጥ ነው
amen tebarek bebzu
ዕውነትን የሚናገር እግዚአብሔር ይስጠን!
Pastor yared God bless you amen and your family
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይበረክ ተበረክ
ወወወዎ
God bless !
Amen amen amen amen ellllllllll geta ybare tebarek antem
እግዚብሄር. ብእውነት ፀጋውን. ያብዛልህ. ውንጌላዌ. ያሬድ. ጥላውን. ብጣም. ያሚገርም ትምህርት ነው.
May our Lord and savior Jesus Christ bless you more❤🙏
Pastor God bless you amen
Amen amen tebarek wengilawi yarid
May God bless you yes today is turning point amazing word of God. Glory to God who loved us.
አሜን አሜን ተባረኩልኝ
ጌታ ይባረክ
አቤት ያሬዴ ምን እልካለው ነብስም አልቀረልኝ ብስማው ብስማው አልጠግብ አልኩኝ ምን አይነት መገለጥ ነው
Us
እግዚአብሔር ይባርክህ
Ameen
Dear Brother tebarek i have no words to explain my feeling this time i was shoked it is time to stop and think God bless y mind agen and more tebarekkkkkkkkkk
ወንድም በዚህ አረእሰት ላይ ሰለ መውደድ የገለፅክበት መንገድ ከአውዱ ጋር አልሔድ ብሎኛል።
ፍቅር ከላይ ብቻ እንደሚፈሰ ሳይሆን ከታችም የፈሳል።
ለምሳሌ በዮሐንስ ም14ቁጥር31
እየሱስ እኔ አብን እንደምውድ
አባቴ ያዘዘኝንም እንደማድረግ
ዓለም እንዲያውቅ ነው።
ሰለዚህ ቦዝ ሳይድ ነው የሚመሰለኝ።
እጅግ ያመረ ሰብከት ነው
ጌታ ይባርክህ።
besamawe besamawe yamyslchyge woow geta yebarki wongalwe yardi
ኢየሱስ ጌታ ነው!! እርሱ ከሁኔታዎች በላይ ነው፡፡ሰው ክቡር ነው፡፡ በእግዚአብሔር አምሳል ስለተፈጠረ ነው፡፡እኔም ኢየሱሰ ማዬት እውዳለሁኝ፡፡
Yes that is true
Omg I need to back to you God again this is tach my heart. Thank you man of God.
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
What a revelation! I'm blessed. Bless you bro
Geta yebarekeh ye Egziabher sew wongelawi Yared. Geta hoy erdagn erasehin geletelegn metazez yehunelegn!!!! Tsega yebzaleh!!!
ግራ የሚገባኝ ዲስላይኮች ከየትኛው ወገን ትሆኑ
Wow ,amazing teaching bless you !!
Amennn geta abzto yebarekhe kalu ewnat new egzabher amelak masetwalun yabzalen ayenachenen yabraw lekalu ewnat 🙋
ባርኮት!!
አሜን ማረን ቀድሰን!
GETA ybarekh yaredy grum aglalet new sele geta eysus GBU
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር የሚገርም አምላክ ነው
Amen Amen Amen
Blessed is the lord
praise be God! I have learnt a lot God bless you! but let you explain this clearly, love your God....with all....
mark 12፥30
አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
geta yibarek bante alifo eyetekemen silale haleluya tsegaw yibazalih
Gemechis, like many Old Testament truths, the Lord has explained this verse in His New Testament teachings, he has explained this OT verse when he gives the new commandment. The only way we can demonstrate our love to God is obedience; obedience by loving our brothers and sisters.
Amen god bless you
Wooowww yared God bless you
Waw Yaredo, God bless you brother!
God bless you
The very thing He told us to do is what we are missing out focusing on other things. Lord help us.
amen amen
እውዳለሁኝ፡፡ያሰገርማል ብቻ ሳይሆን እርሱ ራሱ የሚገርም አሰራር አለው፡፡የዮሴፍ ሕይወት ይናፍቀኛልም ነዶ አይችያለሁኝ፡፡
AMEN
Ameeen Ameeen
𝖠𝗆𝖾𝗇 🙏𝖦𝖾𝗍𝖺 𝖾𝗒𝖾𝗌𝗎𝗌 𝗒𝖻𝖺𝗋𝗄𝗂
Ameeeeeeeeeeeeeen Tebarkilin
Ameeeeeeeeeeeeeen Geta Hoy Asiben Melisen Mihiret Adirgilin😢😢😢😢
Oh God , please forgive me all my sin i have committed against you🙏 I can love all through you who gives me strength! Fiker fafowate enji fountain aydelem ✅ afkari abat new. Geta hoye silwdedkegn amesegenahlu! Ante degom endwededkegn enem lelochen ewdalhu. Ewnategna behone fiker! Remain blessed wondmie!
አንተ ስትጠብቅ የህይወቴን ዜማ
የመታዘዜን ልክ እሺ የማለት ቃላት
እኔ ግን ተነሰሁ ቃላትን አስውቤ
ወድሀለሁ ልልህ በአደበባይ ቆሜ
ግን አልወድህም ለካ አልወድህም ለካ
ህይቴ ሲለካ አልወድህም ለካ
ኑሮዬ ሲለካ አልወድህም ለካ
( ዘማሪ አናን ደሳለኝ)" ..ትዕዛዜ በዕርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው የሚደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ " ዮሀን 14÷21 ትዕዛዚቱም እኔ እንደወደድሗችሁ እርስ በእርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ...." ሌላውን ሁሉ ትተን ይህን ወሳኝ እውነት እንድንይዝ ፍቅራችንን በመታዘዝ እንድንገልጥ ጌታም እንዲገለጥልን ጌታም እንዲገለጥብን.. ከዮሴፍ እና ከወንድሞቹም ህይወት የሚጠቅመንን እውነት ስላሳሰብከን ስላስተማርከን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የተወደድክ ያሬዶ!! አኛንም በሰማነው እውነት በመታዝ ይባርክን..... ያስበን...!!
Amennnnnnn amennnnnnnnm
ዬሤፊ የኢያሱስ ክሪሥቶሥ ምሠሌ መሆኑን አሥረጊጤ ብተሥተምሪ ለሠምዎቹ የነፊሥ መደን ይሆንለቻው ነበረ
Summary:Brotherly love. How do we treat each other? Like Yossef revealed himself to his brothers, Jesus will reveal Himself, if He sees brotherly love form the believers. God´s love is ,,Fafate´´ from above. Jesus obedience is like fountain from below to above. The same applies to wife-husband relationship. If so, the world will see Jesus form the church. Miracles will be seen, He will reveal His hands. Otherwise the church will block His revelation.
Alem, thank you for the reflection; it is a very good culture which should be encouraged in the Church.
Gata ybrke ltmhrtk Gat ybrkatu.
Ewnet new ABETU GETA HOY ASBEN BE QENENET BARKEN. KESEMAY BEHONEW TEBEB ANTEN MEFRAT BEHONEW TEBEB ENJI BELTENET BEMESELE TENKOL BEMEDERAWI TEBEBEB BEMEMELALES YE EGZIABEHERN SHITA YEMEGEGNETUN TEREN. BE BETEKERESTIYAN WEST BEMATEFAT MENFESEHEN ENDANASAZIN ABAT HOY ERDAN FEWESENIM AYBEJENIME ENA
Geta yebarkeh abzeto
የመገለጥ ዋጋው በእውነተኛ ፍቅር ወንድምን መውደድ ነው።
Amen God bless you
God bless you
amen