ኢትዮጵያ መጥቼ ድንገት እማዬን አስደነገጥኩዋት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 7 วันที่ผ่านมา +26

    እንደዚህ አይነት ሰርፕራይዝ ለሃበሻ አይሰራም በተለይ እንደዚህ ላሉ ትልቅ "እናት" አንድ ነገር ቢሆኑብሽስ በድንጋጤ ። የኔ ናት ሲያሳዝኑ። 🎉🎉🎉

  • @enanu7590
    @enanu7590 10 วันที่ผ่านมา +117

    የኔ እናት አስለቀሱኝ ሮዚ ጥሩ አልሰራሽም ጥልቅ ሰው ናቸው እንዲህ ማስደንገጥ ጥሩ አደለም ለማንኛውም እንኳን በሰላም ገባሽ

    • @banshbansh4612
      @banshbansh4612 9 วันที่ผ่านมา +1

      ህ❤❤

    • @ZAHRASEid-m8m
      @ZAHRASEid-m8m 9 วันที่ผ่านมา

      ሣያዉቁ ይመሥልሻል ለባብሰዉ ተሀጅበዉ ነዉኮ የተኙት

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 10 วันที่ผ่านมา +507

    የያረብ ይህ ቀን ለኛም ቀረብ አረገልን😢😢😢😢
    እንካን በሰላም ገባሽ😍😍😍

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 6 วันที่ผ่านมา +4

    የኔናት አፈር ልብላ የኢትዮጵያ እናቶች እንዲ ናቸው ውይ አንጀቴን አንቦጫቦጩት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ኑሪላቸው የኔናት ደስ ሲሉ

  • @abhope12
    @abhope12 6 วันที่ผ่านมา +3

    የናትሽን ነገር ሳይ የምር ፈጣሪ እንኳንም ነገሮችን አፋጠነልሽ ይገባሻል እወድሻለው❤❤❤

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 10 วันที่ผ่านมา +133

    የስራሽን ይስጥሽ እሮዚ 😢 አስለቀሽኝ የኔ እናት ሲያሳዝኑ አብረሻቸው ብትሆኚ ደስ ይለኛል እሮዚ ❤

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 10 วันที่ผ่านมา +96

    ወላሂ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢 እኔም እናቴን መቸ ይሆን የማያት ሮዚየ እንኳን ደህና መጣሽ እናትሽን በሠላም አላህ አገናኝሽ❤❤❤❤

    • @HayuLove-f6c
      @HayuLove-f6c 10 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

    • @AliAhmed-n2c
      @AliAhmed-n2c 10 วันที่ผ่านมา

      አኔም አያቴ እደምግብ እርባኛለች😢😢😢

    • @yerosidatagnew
      @yerosidatagnew 9 วันที่ผ่านมา

      Enem balaksonew yacharskut

  • @GeteAb-t5o
    @GeteAb-t5o 9 วันที่ผ่านมา +89

    ውይ 😢የኔ ውድ ለሁለተኛሽ ድንገት አትምጭባቸው ድንጋጤ መጥፎ ነው በተረፈ እንኳን በሰላም መጣሽ❤

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 9 วันที่ผ่านมา

      @@GeteAb-t5o የኔ ውድ ደምርኝ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሮዝዬ የኔ ጀግና ሴት የኔ ጠካር አንች ሁሌም የማዬ ዱቃ ነው የሚኖረኝ ስትይ እሰማሽ ነበር እፍፍፍ አልቅሼ ልሞት ሳያቸው ተሰፈሰፉ እኮ 😢😢 የኔ አሰደማሚ የኔ ጀግና ሁሌ ነው የምታስገርሚኝ❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 9 วันที่ผ่านมา +11

    ኧይ እናት ለልጂ የላት ፍቅር😢😢😢😢😢እጅሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ እንኳን ደናመጠሽላቸዉ አትለየቸዉ😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HenokSisay-yw7pw
    @HenokSisay-yw7pw 10 วันที่ผ่านมา +34

    ይህ surprise ሚባል ነገር ተው ትልቅ ሰው ከ እድሜ ጋር ሚመጣ ብዙ ብሽታ አለ ክፍ እይንካቸው ግን ሲያዩሽ በደስታ ይሆነ ነገር ቢሆኑ ፅፅቱን አችይውም 🙏🏽እንኳን በሰላም አገኝሻቹው እድሜ ይስጥልሽ 🙏🏽

  • @werkamahasaboch
    @werkamahasaboch 10 วันที่ผ่านมา +34

    የኔ ቆንጆ እድለኛ ነሽ ተመስገን የሳቸውን ጠረን ስር ለመታቀፍ አበቃሽ❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 10 วันที่ผ่านมา +60

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ሮዚ እካን በሰላም ለናት ሀገርሽ አበቃሽ
    ማሚን ናፍቀውን ነበር🥰🥰🥰
    ማነው እደኔ ያለቀሰው ማሚ ንግግራቸው
    ሮዚ ሲያገኟት የኔ እናት😢❤❤❤❤

  • @natitariku
    @natitariku 6 วันที่ผ่านมา +2

    አይ እናት በጣም ነው ያስለቀሳቹሁኝ ክርስቶስን እሮዚ ፈጣሪ ይባርክሽ እናታችንን ደሞ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @eletderash
    @eletderash 9 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን በሰላም መጣሽ ድንገት አትምጭባቸው ድንጋጤ መጥፎ ነው እረጅሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ❤❤❤❤🙏❤

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 10 วันที่ผ่านมา +37

    ሮዝዬ የኔ እናት እናትሽን እንደምታከብሪ ትልቅ ቦታ ድረሺ የኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ❤

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 9 วันที่ผ่านมา

      @@tsehaykassa9264 የኔ ውድ ደምርኝ

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 9 วันที่ผ่านมา +9

    ወይ ማዘር አሰለቀሱኝ😢😢😢 እድሜና ጤና ይስጦት እሮዚ ጥሩ አልሰራሽ እንኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ እናት ያላችሁ በይት እያሉ ጠይቋቸው አስደስቷቸው እምዬ እናት ካለች ስገባ ከስደት ያለው ሰላም ያለው ደስታ እናት ያላችሁ ለዘላለም ትኖርላችሁ ❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 10 วันที่ผ่านมา +88

    ጀግና ናት ጎበዝ እቺ ልጅ ትገርማሌች በጥረቶህ እዚህ የደረሰች ጀግንነት

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 6 วันที่ผ่านมา +1

      Endachi dureye Ayidelechem gobez nate kesua temari Weyzero Aberash tebeyewa demo betam kenategna nesh👎👎👎👎👎👎

    • @amanuelgetahun7506
      @amanuelgetahun7506 5 วันที่ผ่านมา

      Mn argcheh ​@@yonatanteshome2121

  • @rfds7894
    @rfds7894 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን የኔ እናት የእውነት እንባዬን😢😢😢 መቆጣጠር አልቻልኩም😊 በጣም እድለኛ ነሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @MuluyBelete
    @MuluyBelete 9 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ❤ማሚ አልቅሰው አስለቀሱኝ❤እንኳን ደስ አለወት የኔ እናት❤❤❤

  • @MoyeMan-be6cp
    @MoyeMan-be6cp 10 วันที่ผ่านมา +202

    ሮዚዬ ምናልባት ልጅነት ይዞሽ ይሆናል ግን በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው እኔ ለሳቸው ልቤ ተሰቀለ ትልቅ ሰው ናቸው እንደዚህ ድንገት ማስደንገጥ ዋጋ ሊያስከፍልሽ ይችላል ላሁኑ አልሃምዱሊላህ እንኳን በደህና ገባሽ የኔ ቆንጆ ጥሩ ልጅ ነሽ ዱዓ አለሽ አላህ የተሻለ ደረጃ ያድርስሽ ዲንሽ ሂጃብሽ ላይ ጠንካራ የምትሆኚ ጀግኒት ያድርግሽ

    • @WerkineshYesuf
      @WerkineshYesuf 10 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህ

    • @TalinTewodros
      @TalinTewodros 10 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ አንድም ቀን ተናግሬ አላቅም ድንገት ነው በር የማኳንኳው

    • @MoyeMan-be6cp
      @MoyeMan-be6cp 10 วันที่ผ่านมา +5

      @@TalinTewodros አይ ከባድ ነው በተለይ በእድሜ ገፋ ያሉ ከሆነ ጥሩ አይደለም የደስታ ቢሆንም ድንጋጤ መጥፎ ነው

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 10 วันที่ผ่านมา +7

      የምን ልጅነት ነው ደግሞ አሏህ ሂድያ ይስጣት አኡዙቢላህ ምን መስላ መጣች ደግሞ 😷

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 10 วันที่ผ่านมา

      ገመድ ተሸክማ መጣች😂😂😂😂​@@zedahmed9371

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 10 วันที่ผ่านมา +40

    እማይዬ የኔ እናት እድሜ ይስጦት አንቺ እሮዚ በድንጋጤ ልገያቸው ነው አንቺ እብድ የሆንሽ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ ለማንኛውም ተናፍቀሻል ደሞ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dinke363
    @Dinke363 10 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ እናት አስለቀሱኝ እኮ ደስታቸው❤❤ በናትሽ ሮዚ ጥለሻቸው አትሒጂ ሲያሳዝኑ ምን ያህል እንደሚወዱስ ምን ያህል የብቸኝነት ስሜት እንደተሰማቸው አሰብኩ እድሜ ከጤና ይስጦት ማዘርዬ

  • @NebyatWelday-b8i
    @NebyatWelday-b8i 9 วันที่ผ่านมา +6

    ሮዚየቃል አጣሁልሺ እንኳን ደስ አለሺ እንኳን እናትሺን በስላም ፈጣሪ አገናኚሺ እወድሻለሁ ወላሂ 💪❤️ ምችት ድልት ይበልሺ ከማዙካ ጋ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏻🙏🏻❤️❤️

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍፍ ወይኔ እናቴ አልቻልኩም በእዉነት ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት እንኳንም በሰላም መጣችሎት የኔ እናት በጣም ነዉ የደነገጡት ወይኔ ሮዚ ምን አለ ብትነግሪያቸዉ እንኳንም ሸላም ገባሽላቸዉ እግዚያብሔር ይመስገን ሁለተኛ ሳትደዉዪ እነዳትመጪ ድንጋጤ መጥፎ ነዉ ሮዚ ❤❤❤❤❤❤

  • @ፋኖ22
    @ፋኖ22 10 วันที่ผ่านมา +21

    ሮዚ የኔ ድመት እንደዚህ ድንጋጤ መጥፎ ነው መናገር አለብሽ ለሁለተኛሽ አይ እናትነት😢😢😢😢ሮዚ ጠንካራነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 10 วันที่ผ่านมา +52

    እናትነት❤ ቀጣይ ረሙ እንጠብቃበን😊

  • @sus2475
    @sus2475 10 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ውድ እናት እንኳንም ደስ አለሽ ልጅሽ እንኳንም በሰላም ገባችልሽ ሮዚዬ የእማ ዱአነው ከዚህ ያደረሰሽ አንጀቴን በሉኝ ወላሂ ወይ ይዘሻቸው ሂጂ አላማሽን ማሳካት አለብሽ ወጣት ነሽ መስራት መማር አለብሽ ቢሆንም ከጎናቸው ባትርቂ ጥሩነው❤

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ የኮመንት ሰው አደለሁም ግን ኡሜዬ ደስ ሲሉ እልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ኡሜዬ ልጅሽ በሰላም ስለመጣችልሽ ሮዚዬ እብዲት እንኳን ጌታ የረዳሽ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አቦ አስለቀሳችሀኝ😢😢😢 የደስታ እምባ ነው ግን ተመስገን ክብሩን ሁሉ መድሀኒአለም ይውሰድ ኡሜዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ሮዚዬ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅሽ ከእዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ድረሽ ዘመንሽ ይባረክ😘😘😘❤❤❤

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg 9 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ ምስኪን እናት ውይ ደስታቸው የእውነት አስለቀሱኝ እንኳን ደስ አሉት እናቴ ታምራላቹ ደሞ አይለያቹ ኑሮልኝ ❤❤❤

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 9 วันที่ผ่านมา

      @@FirehiwetTadesse-gs6pg ፍርየ ደምርኝ

  • @HayatAbdo-d9v
    @HayatAbdo-d9v 10 วันที่ผ่านมา +17

    እንኩዋን አላህ በ ሰላም አገናኛቸዉ 😘እመ አላህ ሃያቶን ያርዝመው በ አፊያ በ በረካ እንሻላህ 😘❤️

  • @gigu5963
    @gigu5963 10 วันที่ผ่านมา +571

    ለመጀመሪያ ጊዜዬ በቤትሽ ኮሜት ስፅፍ😢😢ሮዚ በፈጠርሽ ካጠገባቸው ሑኝ የትም አትሑጂ ማንኛውንም ስራ ከናትሽጋ ሖነሽ መስራት ትችያለሽ አብሬ አለቀስኩ የውነት😢😢😢 ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ😢❤

    • @AlimetSeid-d4h
      @AlimetSeid-d4h 10 วันที่ผ่านมา +9

      ለትምርት ነዉ የሂደችዉ እኮ

    • @HazebKassaye
      @HazebKassaye 10 วันที่ผ่านมา +44

      ምንድነው የምትይው እየሰራች እናቷን ታግዝ እንዴ እዚ ምን አለ በየትኛው ሰላም በየትኛው ህግ ዝም በይ በናትሽ የሳቸው ድንጋጤ ያሳዝናል እንዴ ተይ እንጂ

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 10 วันที่ผ่านมา +6

      ጥያቄ ሙስልም ነት

    • @fatumahussen6365
      @fatumahussen6365 10 วันที่ผ่านมา

      ናተ​@@GreenAo3

    • @WagayeTemesgne
      @WagayeTemesgne 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@HazebKassayeeko ehtiye

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 10 วันที่ผ่านมา +13

    የእኔ እናት❤❤ማሽአላህ እኳን ዴሳላችሁ እሮዝየ ሁሌም አልሀምዱሊላህ❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 9 วันที่ผ่านมา +37

    የአያትሽ ፀሎት ነው ባህርና በረሀ አቋርጠሽ በሰላም እንድትገቢ ያረገሽ!!🙏

  • @OumSekina
    @OumSekina 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም ለቤተሳብ ሳልናገር ልሄድ ነበር ግን በዚህ ቪድዮ ትምህርት ወሰርኩኝ ከደስታቸው በላይ ድንጋጤያቸው ጎልቶ ይታያል ሮዚ እናትሽን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ሺ አመት ያኑርልሽ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 10 วันที่ผ่านมา +15

    በድንጋጤ የሆነ ነገር ቢሆኑብሽስ ትልቅ ሰው ናቸው እኮ ። እናቴ አስለቀሱኝ❤❤❤

    • @HananHanan-i7o
      @HananHanan-i7o 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሱ እያልኩ ነበረ😢😢😢

  • @lenaZaza-l9b
    @lenaZaza-l9b 10 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ እናት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭እኮ ብሰላም ገባሽ ሮዝዬ ♥️♥️♥️

  • @AmariaA-mo1jk
    @AmariaA-mo1jk 10 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደስ አላችሁ mother እኛም ደስ ብሎናል ሮዝዬ እንኳን አለባሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምወዳችሁ መዘርን ጠብቂያቸው በጣም ነው የምወድሽ የደስ ደስ አለቀሱ የኔእነት ድሮዚዬ የተንከባከያቸው😢😢🙏🙏

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ የተባለለት በምክንያት ነዉ እናቴ እረዝም እድሜ ይኑሩልን 🙏🙏እሮዚዬ ❤❤❤

  • @brhanhaylu1015
    @brhanhaylu1015 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ ደስ ስትሉ ❤❤እንኳን በሰላም ተጋናኛቹ ሮዝየ❤❤❤

  • @JoneDemeke
    @JoneDemeke 10 วันที่ผ่านมา +31

    ሮዚ በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ
    በጣም እንወድሻለን
    የእውነት በጣም ንወ ታስቀኛላችሁ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @Neima-r9u
    @Neima-r9u 10 วันที่ผ่านมา +6

    እሜ የኔ ቆንጆ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይሰጣችሁ ❤❤ሮዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ❤️❤️❤️

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 10 วันที่ผ่านมา +12

    ማሻአላህ እናትሺጋ አያትሺጋ ስለተገነኘሺ ደስ ይላል ሌላ ጊዜ ግን እድህ አታረጌ ንገሪቸው ደግጠው እዳይ ወድቁ ሮዚ አላህ ሂድያ ይስጥሺ እኛም በሰላም ከናፈቁን ቤተሰብ ያገነኘን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @beekaBerka
    @beekaBerka 9 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ውድ እንኳን ሀገርሽ አበቃ የኔ ቆንጆ እናቴ ማዘር በጣም ደስ አላቸው በጣም ነው የምወዳች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 9 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደስ አለሽ እመዬ❤❤❤❤❤❤❤❤እፍፍፍ😢😢😢😢😢 የኔ እንባ ይፍሰስ😢😢😢 እንኳን ደህና መጣሺ ሮዚ❤❤❤❤❤❤

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 10 วันที่ผ่านมา +10

    እውይ ሲያሳዝኑ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልሽ ሮዚ፡፡

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 10 วันที่ผ่านมา +14

    እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ሰላም ለአገርሽ አበቃሽ 🥰🎉🎉🎉 እምዬ እናቴ 🥰 እንኳን ደስ አልዎት

  • @respectfulmedia3163
    @respectfulmedia3163 10 วันที่ผ่านมา +14

    እልልልልልልልል አሰይ እንኳን በሰላም መጣሽ!! እማማ እንኳን ደስስ አሎት።ተመስገን።

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት እንዴት እንደተስፈሰፉ ደስታቸው ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ ይጠብቆት እማምዪ❤❤

  • @LiyaYosef-z6i
    @LiyaYosef-z6i 9 วันที่ผ่านมา +14

    Roziyeእንኩዋን በሰላም ወደ ሀገርሽ መጣሽ አስታውሳለው 2015 ሄደሽ😢 በ2017 መጣሽ
    ከዚህም በዋላ ብዙ ነገር እንጠብቃለን 😊😊

  • @KidistBerhanu-j3s
    @KidistBerhanu-j3s 10 วันที่ผ่านมา +12

    I know u on TikTok and TH-cam for a years I am so happy for ur life progress and ur strangez keep going for a better life congratulations for getting back ur country

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 10 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ እናት 😢😢😢ufff እኔም አለቀሱኩት አረዥም እድሜ ኑሪልን

  • @merongm5989
    @merongm5989 10 วันที่ผ่านมา +25

    የምር በጣም ነው ያሳዘኑኝ የኔ እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው ርዚ የኛ እብድ እንኳን ሰላም ገባሽ

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 9 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አላህ ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ እናት እንኳን አላህ አገናኛቹ ❤❤❤❤በተረፈ አላህ ሁላችንንም ይሰትረን እኔም ጉድለት አለብኝና

  • @samrawithagos1499
    @samrawithagos1499 9 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ውይ ሮዚ ልክ አልሰራሽም አፍ😭
    ደንግጠዋል ሚያደሩጉት ግራ ገባቸው የኔ እናት እንኩዋን ሰላም ተገናኛቹ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @بيزه
    @بيزه 9 วันที่ผ่านมา +5

    ታድለሽ መቼ ነው እኛ አገር የምንገባው ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ባታስደነግጭያቸው ድስ ይላል

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 10 วันที่ผ่านมา +21

    ጎበዝ ነሽ እንዳይደነግጡ መጀመሪያ ተነግረዋል ማሻአላህ ያስታውቃል ❤❤

    • @Ziyada-u5t
      @Ziyada-u5t 9 วันที่ผ่านมา

      አለው ባክሽ ድራማ ነው😅😅😅

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 9 วันที่ผ่านมา

      ያስታውቃል አልነገረቻቸውም።

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 9 วันที่ผ่านมา

      ድንጋጤ ላይ ስለሆኑ ነው

    • @Godisgood-ig1mt
      @Godisgood-ig1mt 9 วันที่ผ่านมา +1

      አልተነገራቸውም😢እንደደነገጡ ያስታውቃል ፡ አለመውደቃቸውም እሳቸው ሆነው ነው

    • @tsigeredasisay9130
      @tsigeredasisay9130 8 วันที่ผ่านมา

      አተኛኘታቸው ያስታውቃል.... ድራማ ነው

  • @semiraasnake9790
    @semiraasnake9790 10 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ እናት የኔ አብሮ ማልቀስ😢 ለምን ሳትነግሪያቸዉ ድንገት መጣሽ ድንጋጤ ጥሩ አደለም ደም ግፊት ቢኖርባቸዉ ቀጥ ነዉ እሚሉት

  • @Ethioteub
    @Ethioteub 7 วันที่ผ่านมา +2

    ጎሮሮዬ እስከሚያንቀኝ አስለቀሳቱኝ😢 ሮዚዬ እንኳን ከእናትሽ በሰላም አላህ አገናኛቹ
    የካልሲሽ ነገር ግን ምንም አልገባኝም😂😂

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 9 วันที่ผ่านมา +4

    ውይ የኔ እንባ መፈሠሥ 😢😢 ረጂም እድሜ ይሥጥልሺ ❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 10 วันที่ผ่านมา +8

    እውነተኛ እናት በእውነት እንባዬን አመጣችው , ያንዳድ እናት በአይኔ አይቻለሁ ለምን መጣሺ ብለው አንገታቸውን ያዞራሉ ፊታቸውን በጋብ ይከናነባሉ እኚህ እናት ፍቅራቸው ይበቃል!🙏🏾

    • @arditube7340
      @arditube7340 9 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም አንዳድ ቤተሰብ የነሱ ፍላጎት ካልሞላ ከቤተሰብ አባልነት ይሰርዛሉ😅😅😅

    • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
      @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 9 วันที่ผ่านมา

      ያአሳደገቻት አያቱ ናት እኮ እናቶን አታቃትም በፎቶ ነው ምታውቃት ሙታባታለኝ ወላሂ አስለቀሰችኝ

    • @ዶንኪ
      @ዶንኪ 6 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 10 วันที่ผ่านมา +176

    ግን አላህ መንገድን ሁሉ ሲያስተካክልልሽ አላህን ተገዢ ትክክለኛ መንገድ እህቴ የወንድምነት የምክር

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 10 วันที่ผ่านมา +1

      Awuropa honawu meni tikikilayna mangadi Ala bilahi Nawu Wandimi tinshe dollar kayu baka Allaha M‼️anorunimi Yirasutal

    • @Win_Tube1
      @Win_Tube1 9 วันที่ผ่านมา

      @@fawadnaeemansariesey lekskes europ menamn eyalsh yeknat mnfse rosiye kemjmriyam jemro endzi nech dollar setgeg menamn atby sewn satwki

    • @ethiopianall554
      @ethiopianall554 9 วันที่ผ่านมา

      @@fawadnaeemansari ትክክል

    • @ethiopianall554
      @ethiopianall554 9 วันที่ผ่านมา

      @@fawadnaeemansari ስንት አመት ትቅምጥው መኖሪያፈቃድ ያላገኙ አሉ የሷ እድለኛ ነች 1.6ውር

    • @fekernehelave7884
      @fekernehelave7884 8 วันที่ผ่านมา

      Ma shallh

  • @Meerah335
    @Meerah335 10 วันที่ผ่านมา +55

    የኔ እናት❤ግን እረ ታው እዲህ እናትን ፕራክ አታርጉ😢

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 10 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሂ እኔም ልባቸው ቀጥ እንዳይል ነበር የፈራሁት በድንጋጤ እድሜያቸው ገፍቷል ጥሩ አይደለም

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq 9 วันที่ผ่านมา

      @@Meerah335 የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 6 วันที่ผ่านมา

      ሰርፕራይዝ እንጂ ፕራንክ አይደለም በርግጥ ልክ ነሽ በድንጋጤ ልባቸው ቀጥ ቢሉስ 😢

  • @sirajhamid8561
    @sirajhamid8561 8 วันที่ผ่านมา

    እኔና ቤተሰቦቼ በጣም ነው የምንወድሽ!! አላህ ይጠብቅሽ!! አላህ ይሁንሽ!! እሳቸውንም በጤና በደስታ ያቆይልሽ!!

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 2 วันที่ผ่านมา

    እሮዞ ለመጀመርያ ጊዜ ኮሜት ስፅፍልሽ አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ጀምሬ እስክጨርሰዉ ድረስ እያለቀስኩ ነበር እራሴን እናተ ቦታላይ አድርጌ አይለያችሁ የምር አብራችሁ አርጁ❤❤❤❤

  • @alemhussenyimer584
    @alemhussenyimer584 10 วันที่ผ่านมา +16

    አሚን የኔ ውዴ እናት ❤😢ማነው እንድእኔ ያለቀሰው😢

    • @SusuKocha-l9m
      @SusuKocha-l9m 10 วันที่ผ่านมา

      ቁርጥ አያቴ መሠሉኝ ሆኑብኝ 😢😢😢😢እኔማ

  • @Amutiየገደራዋ
    @Amutiየገደራዋ 10 วันที่ผ่านมา +9

    አኡዙ ቢላ ምርጥ ገመድ ነዉ እፀጉርሺ ላይ የተበተብሺዉ አላህ ይመልስሺ ያረብ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 10 วันที่ผ่านมา +19

    የእኔ እናት ሲያሳዝኑ እንኳን ደስ አላቸው

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 10 วันที่ผ่านมา +1

      🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 10 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 10 วันที่ผ่านมา

      🇪🇹🇪🇹🇮🇱♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 9 วันที่ผ่านมา

    ሲያሳዝኑ የኔ ናት😢😢😢😢😢 እሮዚየ ካጠገባቸው አትሂጅ ከዚህቡሀላ ብቻቸውን ተኝተው 😢😢ያሳዝናሉ 😢😢😢❤❤❤❤ እኳን በሰላም ገባሽ❤❤❤

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 9 วันที่ผ่านมา +2

    እደ ይች ልጂ ሙስሊም ናትደ😢😢እኳንደስ አለሽ ዉደ ❤ምን አለ ፀጉርሽን ብሸፍኝ እህቴ ሂጃባችን ዉበታችን ነዉ አላህ ይወፍቅሽ❤🎉🎉🎉🎉

  • @zuzu5337
    @zuzu5337 10 วันที่ผ่านมา +9

    ማዘርዬ ማሻአላህ ስጁድ ወረዱ ዬእናት ደስታ ወላሂ አስለቀሱኝ ድግጥነው ያሉት

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 9 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍ አስለቀሱኝ ሮዜ ቆንጆ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ያረብብብብ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰብት ቀልቢ አለድንክ ያረህማኑ

  • @Bursaa-k9p
    @Bursaa-k9p 10 วันที่ผ่านมา +12

    እንኮን በሰላም ገባሽ ወይኔ እኔም አብሬ አለቀስኩ እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @GezahgnAbebe-h8e
    @GezahgnAbebe-h8e 9 วันที่ผ่านมา

    ሮዚ ትልቅ ሰው ነሽ እንኳን ያወቅንሽ ምርጥ ሰው ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selitensay3763
    @selitensay3763 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሮዝየ ስፕሪይዝ ነው ያደረግሽን ማዘርን ብቻ አደለም እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samri-m1d
    @samri-m1d 10 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ደስ ይላል እባክሽ አትለያዩ ደስታቸው ፍቅራቸው ታድለሽ ❤

  • @KonjetAlemu-y5u
    @KonjetAlemu-y5u 7 วันที่ผ่านมา +3

    እንደዚህ አይነት ፕራክ ጥሩ አይደለም ትልቅ ሰው ናቸው ።😢😢❤❤❤

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 10 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ቁንጁ ማዘርይ እንካን ደስ አለት በማርያም አትለያቸው❤❤❤❤❤

  • @LiyuAsefa-z8u
    @LiyuAsefa-z8u 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ደስ ስትል አስለቀሳችሁኝ ስወዳቹ እግዚአብሄር አይለያቹ ማዘርዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን እኳን ደስ ያሎት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MessiGetachewo
    @MessiGetachewo 9 วันที่ผ่านมา

    መታደልሽ ማሻአላህ እንደዚህ አይነት እናት ስላሉሽ ታድለሽ መሻአላህ ረጅም እድሜ ያቆይልሽ

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሮዚ እንኳን ለሀገር ይሸብቀሽ የእውነት በጣም ነው በጣም ነው ብሎ ሲያያቸው ማቆጣጠር ነው ያቃተኝ ከዚህ በኋላ amagone እንዳትለያያቸው የእውነት ለካ እንደዚህ ስብስብ ብሎ ነው የምወድሽ እንዴት እኔን መቆጣጠር ነው የእውነት ሮዚ ከዚህ በኋላም ትተሽም በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉😢😢😭😭😭😭❤️❤️🎉

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 10 วันที่ผ่านมา +6

    ያአላህ እንባዩን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢
    እሮዝዬ ግን ደስታም ይገላል እኮ መናገር ነበርበሽ ወላሂ😢ይህ ቀን መቼ ይሆን የኔ ቀን❤😢የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት ❤

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 10 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ።አያትሽን ግን በደስታ እንዳትገያቸው ተንከባከቢያቸው።እውነትም ሾጥ ነው የሚያረግሽ

  • @kalokalo6339
    @kalokalo6339 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ ከጓናቸው ሆኒ አገርሺ ላይ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 8 วันที่ผ่านมา

    ሮዚዪ ፈጣሪ በሰላም ለቤትሽ አበቃሽ ማዘር ናፍቀውን ነበር ደሞ ከማዘር ጋ ባገርሽ ሽር ብትን ብለሽ ብትኖሪ ነው በጣም የሚያምርብሽ ምንም ብትሆኚ ባገር ነው ሁሉ የሚያምረው በናትሽ ማዘርን ጥለሽ የትም እንዳትሄጂ❤❤

  • @SamriTube-e9k
    @SamriTube-e9k 10 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ እናት😢😢😢😢 በለቅሶ ጨረስኩት😢

  • @MmWw-h3b
    @MmWw-h3b 9 วันที่ผ่านมา +12

    ምነዉ እደናተሽ እሥልምናሽን ብትከተይ የኔ ዉድ እናት ማነዉ ሥጁድ ሢወርዱ ደሥ ያለዉ❤❤❤

  • @NeimaYimam-qn7ce
    @NeimaYimam-qn7ce 10 วันที่ผ่านมา +52

    ማነዉ ሮዚንና ረሙን አንድላይ የናፈቀ😢❤❤❤

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 10 วันที่ผ่านมา +4

      እረ ወደዛ

    • @Boo900Aa-zj2is
      @Boo900Aa-zj2is 10 วันที่ผ่านมา +4

      ማንም አልናፈቀ

    • @ekramhassan7711
      @ekramhassan7711 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ሣህ​@@Boo900Aa-zj2is

    • @seada9327
      @seada9327 10 วันที่ผ่านมา

      ማንም አልናፈቀዉ

    • @seada9327
      @seada9327 10 วันที่ผ่านมา +1

      ማንም አልናፈቀዉ

  • @Fhyfggg-o3k
    @Fhyfggg-o3k 7 วันที่ผ่านมา

    ያኢላሂ እንድህ አይደረግም ሲያሳዝኑ የኔ እናት
    ኡፍፍፍ ድንጋጤ መጥፎ ነው አሏህ ከቀልባቸው ይጠብቅሽ

  • @MaryamawitMelku
    @MaryamawitMelku 9 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጠንካራ ሴት ❤❤❤አስለቀሽኝ ፈጣሪ እድሜና ጤናን አብዝቶ ሰቶ በደስታ ያኑራችሁ❤❤❤

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 10 วันที่ผ่านมา +17

    ሮዚ ግን በእናትሽ አታስደግጪያቸው እድሜ ገፍቱዋል ጥሩ አይደለም እንኳንም በሰላም መጣሽላቸው ❤🎉🎉ግን አትለያቸው እሺ በእግዚአብሔር ሮዚ ቆንጆው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 10 วันที่ผ่านมา +6

    የኔናት እድሜያቸውን ያርዝምልሽ የኔናትበጣምነው ያሰለቀሱኝ ግን ብቻቸውንነው የሚኖሩት እሮዛ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 10 วันที่ผ่านมา +55

    አቦ ሮዚ🥺ምናለ ባታስለቅሺን የማዘር ዱአ ይጠብቅሽ🥰🌹😘 እንኳን መጣሽላቸው 🤲🥰 🥺

  • @genetg1118
    @genetg1118 9 วันที่ผ่านมา

    አልቅሼ ልሞት ነው አሳዘኑኝ እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤ሮዚዬ ታድለሽ

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 9 วันที่ผ่านมา

    እሮዚ እኳን በሰላም ገባሽ እሚገርምሽ ምን ሁናነው የጠፋች እያልኩ ነበር ማዘርን ግን አስደነገጥሻቸው ያች ሀሳብ ጥሩ ነው እናትሽ እዳይደክሙ ነበር ግን ለ እናት ከዳድ ነው🎉 እናቴ እኳን ደስስስስ አለወት በጣም ነው ያስለቀሱኝ ኦፍ አይ እናት❤❤❤

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 10 วันที่ผ่านมา +7

    የአላህ አሰለቀሱኝ እንኳን በሰላም ገባሸ ሌላ ጌዜ ሳትነግሬ አትምጭ ለትልቅ ሰው ድንጋጤ ጥሩ አይደለም ከተሳሳትሁ ይቅርታ❤

  • @Seblirose
    @Seblirose 9 วันที่ผ่านมา +11

    I can’t stop crying 😢 I’m so happy for you n your mum 💕

  • @Asd-dy3lv
    @Asd-dy3lv 10 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ማልቀስስስስስስስስስስስስ የደስታኮ ነው ሰውነቴን ወረረኝ ወላሂ የሮዚ ህይወት እኔም ጋ አአለ በየቲምነት አያት ናት ያሳደገችንን

  • @BabaAbate
    @BabaAbate 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Alhamdulilah walahi enatochachen Shi amet yenurulen alchalkum embayen mekotater ❤❤

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 9 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ እናትሽን ጤናና እድሜ ይስጥልሽ አላህ ላንቺ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏