አደራ ይሄን አታርጉ ከወሊድ በኃላ/ things we’re not supposed to do after giving birth 

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 179

  • @dagimdagi8797
    @dagimdagi8797 26 วันที่ผ่านมา +79

    በዚህ ሰአት ፍቅርና እንክብካቤ ከባሏ ያገኘች ወላድ እድለኛ ነች

    • @meskitube16
      @meskitube16  26 วันที่ผ่านมา +25

      እያንዳንዷ እናት እንክብካቤ ፍቅር ክብር ይገባታል ይሄ ለባሎች ግዴታቸው ቢሆንም ይሄን ለማያደርጉ ባሎች አባቶች ፈጣሪ ልቦናቸውን ያብራላቸው ይግለፅላቸው❤

    • @ayutube17
      @ayutube17 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@meskitube16አሜንንን🤲

    • @mulu5
      @mulu5 25 วันที่ผ่านมา +6

      በትክክል እኔ በስደት ነዉ የወለድኩት ግን ያሳለፍኩት ስቃይ መከራ በእዉነት የልጀ አባት ያልኩት ሰዉ ነዉ ምስቅልቅሌን ያወጣዉ ስራ አይሄድም በቃ በየ ቀን ይቀጠቅጠኝ ነበር ዛሬ ላይ ነፍሰ ጡር ሴት ምጥ የያዛት ሴት ሳይ በጣም አለቅሳለሁ ትዝ እያለኝ እርቦኝ አዉቃለሁ ምንም ሳልበላ እየሳቁብኝ እያዞረኝ ዛሬ ላይ 5 አመቴ ከወለድኩኝ ግን ባልም አላገባሁም ያሳለፍኩት ትዝ ሰለሚለኝ ሁሉም ሰዉ እደሱ ይመስለኛል 😢😢😢

    • @meskitube16
      @meskitube16  25 วันที่ผ่านมา +8

      @@mulu5
      አይዞሽ እማ ሴቶች በእርግዝና እና ስንወልድ ያሳለፍናቸው እያንዳንዷን ነገሮች አንረሳም ግን እንኳንም አለፈ እንኳንም ደና ሆንሽ አይዞሽ❤

    • @tsiondemere3982
      @tsiondemere3982 16 วันที่ผ่านมา

      Betam

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 26 วันที่ผ่านมา +32

    ሳገባና ስውልድ ይጠቅመኛል ብየ በጥሞና ነው የሰማሁሽ የኔ ትሁት 😍❤️

    • @ሀሊማሀሚድ
      @ሀሊማሀሚድ 24 วันที่ผ่านมา

      የኔ ጓደኛ😂😂😂

    • @limeatteklu
      @limeatteklu 21 วันที่ผ่านมา

      Gobez nesh bhuala yetqemishal

    • @DinkeLikasa
      @DinkeLikasa 17 วันที่ผ่านมา

      Enem😂😂

    • @AlmazMmam
      @AlmazMmam 6 วันที่ผ่านมา

      እኔም😂😂

  • @የጉራጌአዶትyoutube
    @የጉራጌአዶትyoutube 26 วันที่ผ่านมา +25

    እናመሰግናለን መስኪዬ
    እኔ ገና የመጀመረያዬ ነው እርጉዝ ነኝ 2ተኛ ወሬ ነው አላህ በሰላም ያምጣልኝ አንዳዴ እዲህ ምከሪን

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 25 วันที่ผ่านมา +4

    መስኪየ እናመሰግናለን ከምክርሽ በተጨማሪ ስብዕናሽ አነጋገርሽ ግልፅልፅ አድርገሽ የምታስረጅበት መንገድ ዋው ነው በርች የኔ መልካም ሴት

  • @የብሩክእናት19
    @የብሩክእናት19 25 วันที่ผ่านมา +10

    የእኔ ውድ እህት ለእኛ ይጠቅማል ብለሽ ስለምታደርጊልን ምስጋናችን ከልብ ነው የእኔ ደርባባአ በጣም ነው ምወድሽ በርቺልኝ❤❤❤👌👌👌

  • @BerketTilahun
    @BerketTilahun 25 วันที่ผ่านมา +5

    8ወር ነኝ በጣም የሚጠቅመኝን ነገር ነው የነገርሽኝ❤❤አመሰግናለው ።🙏🙏❤

  • @TtrGf-o7u
    @TtrGf-o7u 25 วันที่ผ่านมา +8

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪየ በጣም እዉነትሽን ነዉ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነዉ 4ወሬ ከወለድኩ በወለድኩ በ20ቀኔ ነዉ ስራ የተመለስኩት ሰዉ ስለሌለኜ እንደት እንደሚከፋ በስመአብ ምጤ 3ቀን ቆይቶብኛል ቅዳሜ ጀምሮኝ ሰኞ ለማክሰኞ ነዉ የወለድኩት ብቻ ተመስገን ነዉ እሚባለው 😢😢😢እርጉዝ እህቶቸ በሰላም ተገላገሉ

    • @dagimdagi8797
      @dagimdagi8797 25 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ሁሉም ያልፍና የተሻለ ቀን ይመጣል

    • @mulu5
      @mulu5 25 วันที่ผ่านมา

      የሚያዉቀዉ ያዉቀዋል ግን የቦሃላን ባላዉቅም ፈጣሪ አግዞን ቁመን እየሄድን ነዉ እኔም ሳኡዲ ነዉ የወለድኩት ዛሬ ላይ ትክሻዬ ያሰቃየኛል 😢😢😢

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 21 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 10 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ይህ ትንሽ አነጋገርሽ እወድልሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @tsi5298
    @tsi5298 26 วันที่ผ่านมา +10

    መስኪዬ ኢትዮጵያ ሆኜ ነበር የምከታተልሽ አሁን ደግሞ አሜሪካ ሆኜ ነው እያየሁሽ ያለሁት የምትይው ሁሉ እውነት ነው።የኔ መካሪ እግዚያብሔር ይስጥልን

    • @yamekail
      @yamekail 24 วันที่ผ่านมา +1

      ህህቶቼ አግዙኝ በእመብርሃን የ8ወር ነብሠ ጡር ነኝ ባለቤቴ ጥሎኝ ጠፋ

    • @umimama302
      @umimama302 19 วันที่ผ่านมา

      @@yamekail እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ እመብረሐን ምጥሽን ገር ታድርግልሽ

    • @yamekail
      @yamekail 19 วันที่ผ่านมา

      @@umimama302 አሜን አሜን አሜን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 24 วันที่ผ่านมา +5

    መስኪዬ እንኳን ደህናመጣሽ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ ለወደፌት ትዳሬ እናመሰግናለን

  • @anysha-q2l
    @anysha-q2l 11 วันที่ผ่านมา

    ስለመረጃሽ በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 24 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ መስክዬ እግዚአብሄር ያክብርልን ለወደፊታቺን ይሆነናል ቀድመን መማራቺን❤

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 26 วันที่ผ่านมา +3

    የሴትነት ጥግ ሞክሽዬ ሠላምሽሽ ይብዛ ከስደት ተመልሰን የመውለድ ህልምና ናፍቆት ላለን ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ክብር ያብቃን መልካም ፍቃዱ ይሁንንጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ thank you❤❤❤❤

  • @ፅጌማሪያምቁጭት
    @ፅጌማሪያምቁጭት 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም የሚጠቅመንን ሀሳብ ነው የምታቀርቢልን እኔ በግሌ አመሰግንሻለሁ መሲዬ❤❤ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ🙏🙏🙏

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 25 วันที่ผ่านมา +2

    Mash Allah very good 🙏

  • @جنات-ذ1و
    @جنات-ذ1و 26 วันที่ผ่านมา +8

    መስኪየ ታቂያለሽ የሆነ ነገር ስትግሪን አች እደሌሎቹ ዩቶበሮች ዉሸት ስለማትቀላቅይ የእዉነት አምኝሽ ነዉ የምትገብረዉ ቡዙም ተጠቅሚያለሁ እማምላክ እናቴ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ❤🙏

  • @taneashamiller8850
    @taneashamiller8850 25 วันที่ผ่านมา +4

    Thanks for sharing this information with me. In your professional opinion, should healthy women in our late 40ds follow these same instructions or because of our age maybe 🤔 things are a bit different and difficult 🤔 much love Cleveland Ohio ❤️

  • @fikerkiberu839
    @fikerkiberu839 24 วันที่ผ่านมา +2

    ስወድሽ መስኪዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 14 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ ልስማው ፈጣሪ ብሎ ብወልድ😌

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 25 วันที่ผ่านมา +2

    መስኪየ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 25 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ጠቃሚይ ምክር እንዴት እንደምወድልሸ የምትሰጭን ገንቢይ ምክር

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 24 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ ❤

  • @MahiderSolomon-e7s
    @MahiderSolomon-e7s 24 วันที่ผ่านมา +1

    Betam enamesegnalen Meskiye, tebareki

  • @mayaalgaw12
    @mayaalgaw12 11 วันที่ผ่านมา

    የሰውነት ልክ እወድሻለሁ በጣም❤

  • @menatube7519
    @menatube7519 25 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን መስኪዬ ጠቃሚ ምክር ነው

  • @wintaGher
    @wintaGher 20 วันที่ผ่านมา

    Thankyou ❤ Meskiy u are right ✅️

  • @SaraMekuriya
    @SaraMekuriya 25 วันที่ผ่านมา +1

    እሽ የኔ አደበተ መልካም ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 18 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ብለሻል የኒ ቅን
    ልጁቺሺ አላህየሳድግልሺ

  • @GoAsd-u9p
    @GoAsd-u9p 7 วันที่ผ่านมา

    መልካም ባል ያላቹሁ ሴቶች እግዚአብሔር አመስግኑ ምክንያቱም በእግርግዝና ግዜና በወሊድ ግዜ ባልየው ኩፉ ከሆነ በጣም በጣም በጣም ችግር ነው😢😢😢😢😢

  • @BruktawitGirma-z6d
    @BruktawitGirma-z6d 24 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you mar.

  • @medinaEndris-z5o
    @medinaEndris-z5o 10 วันที่ผ่านมา

    ስወድሽ ምክርሽ ዉስጤ ግብት ይላል

  • @Rehana-mi4pg
    @Rehana-mi4pg 23 วันที่ผ่านมา

    በጣምአመሰግናለሁ

  • @TurungoGirma
    @TurungoGirma 24 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks maskiye

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 21 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለንየኒ ቅመም❤

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 2 วันที่ผ่านมา

    Enameseginalen

  • @mintutuqi
    @mintutuqi 7 วันที่ผ่านมา

    Uuuuu en anide samitehi ukan alitaresukumi ❤❤❤

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 25 วันที่ผ่านมา

    Yena wed tebareki lek nesh ena betam tegodechalehu aletaresekum

  • @BerketTilahun
    @BerketTilahun 25 วันที่ผ่านมา

    ደስ ትያለሽ በጣም❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube 26 วันที่ผ่านมา

    መስክዬ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን 😢ለምክርሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 25 วันที่ผ่านมา +1

    ትከልልል ናሺ መሰኪየየየ

  • @ኡሙአብደላህእናቴ
    @ኡሙአብደላህእናቴ 25 วันที่ผ่านมา

    እናመስግናለን መሲኪ

  • @RanaBhs
    @RanaBhs 3 วันที่ผ่านมา

    ኣልሓምዱሊላህ መስሊም ያደረገኝ ኣላህ *እኛ በወሊድ ምክንያት የሚፈሰዉ ደም ካቆመ ቡኋሏ ነዉ ከባሎቻችን ግንኝነት መፈፀም የሚፈቀድልኝ ይብላኝ ከእስልምና ሃይማኖት ዉጪ ላላችሁ*

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 25 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጅዬ እናመሠግናለን ለዛ ያብቃን

  • @samketbetty5421
    @samketbetty5421 23 วันที่ผ่านมา

    meskiya edatalfigi erguze negi lewelde 2 were nw yekeregi ena lageru addiss negi megeb lebezu gize yemihone endet nw azegagechi masekmete ena mini meserat alebegi melseshen etebkalehu thank you

  • @KalkidanTsegaye-n4x
    @KalkidanTsegaye-n4x 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤ thanks 😊 🫂 siweld ytekmegnal biye iyesemewu new😮

  • @yosefhaile2674
    @yosefhaile2674 23 วันที่ผ่านมา

    መስኪ የኔ ጀግና ከጅምሩ ጀምሮ እከታተልሽ ነበር እንድህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እኔ በዚህ ሰአት አራስ ቤት ነው ያለሁት ፀጉሬ ግን ከጥቅም ውጭ ሆነ የፊት ፀጉሬ የታጨደ ነው የሚመስለው በጣም ሀይለኛና ከርዳዳ ሆነ ምን ትመክሪኛለሽ?

  • @HewotTemesgen-z5q
    @HewotTemesgen-z5q 13 วันที่ผ่านมา

    ተባርክ

  • @FevenMelesa
    @FevenMelesa 24 วันที่ผ่านมา +1

    ምናለ ቀድመሽ በነገርሽኝ😢😢አለቀ እኮ ፀጉሬ ማርያምን😢😢

  • @genibabawugenibabawu
    @genibabawugenibabawu 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ እንቁ እህት ትለያለሽ❤😘

  • @ayutube17
    @ayutube17 26 วันที่ผ่านมา +6

    መስዬ የኛ መካሪ እናመሰግናለን ለበዓል አንቺጋር ጎራ እንድል ቪዛ ላኪልኝ 😂😂😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  26 วันที่ผ่านมา +15

      ነይልኝ ቢሆንልኝማ ሁላቹንም ሰብስቤ ባለችኝ ቦታ አዳራሽም ቢሆን ሰርተን እንኖር ነበር😅😂

    • @MekiyaJemal-b9h
      @MekiyaJemal-b9h 26 วันที่ผ่านมา

      የኔመልካምኑሪልን❤

    • @ayutube17
      @ayutube17 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@meskitube16 እናመሰግናለን የኛ እንቁ እህት ሁሌም ለኛ ለማዳም ቅመሞች ያለሽ ክብር ወደር የለዉም💐🥰

    • @betemare5229
      @betemare5229 22 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @habibajemal2042
      @habibajemal2042 14 วันที่ผ่านมา

      ከኮመቱ አይቀር እንዲህ ነው ጎበዝ😂

  • @mahletdejene324
    @mahletdejene324 18 วันที่ผ่านมา

    መስኪ አመሰግንሃለሁ ከነገ ጀምሮ ስራ አልሰራም እኔ ራሱ ደክሞኛል 😂❤

  • @ann48679y
    @ann48679y 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሰብስክራይብ አርጓው አላህ ይጠብሽ ውደ

  • @Litta107
    @Litta107 26 วันที่ผ่านมา +6

    አንቺ ብቻ አውሪ ❤️

  • @HdhfhdJfhfhfh
    @HdhfhdJfhfhfh 8 วันที่ผ่านมา

    Sene falegrs margazu men nareg

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 18 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግንአለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WyonshetayeleWeynua
    @WyonshetayeleWeynua 23 วันที่ผ่านมา

    yena mleka des nwe ymteyge❤❤❤❤

  • @Haroo-Wanchi
    @Haroo-Wanchi 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ከወለድኩ ሶስት ሳምንቴ ነው አመሰግናለሁ

  • @NanaLa-b4q
    @NanaLa-b4q 25 วันที่ผ่านมา +3

    ልጄ 7 አመት ሞልቶታል ግን አናቴ እስካሁን አልተደፈነም ክፍት ነው😢😢😢❤

  • @mawaysh
    @mawaysh 26 วันที่ผ่านมา +3

    መስኪዬ የኔ ልዩ 🥰 ደምሩኝ የናይላዬ ናፋቂ ነኝ🥰

  • @heleneferem7287
    @heleneferem7287 25 วันที่ผ่านมา

    መስኪዬ ዕባክሽ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ ከሀገር ውጪነው የምኖረው የልጆች ዕናት ነኝ ብቻዬነው የማሳድገው ዕባክሽ ዕንዴት ላውራሽ 🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16  25 วันที่ผ่านมา +1

      ስልክሽን አስቀምጪልኝ እደውልልሻለው በፊደል ፃፊው እንዳያጠፉት

  • @genetteshome1136
    @genetteshome1136 24 วันที่ผ่านมา

    Meskiye endet nesh ?mekrochsh des yilalu berchi,ene keweledku 2 wer lihonegn new tut selemalateba meblat asteltognal mn baderg yishalal teyalesh

  • @hanatihtina2778
    @hanatihtina2778 23 วันที่ผ่านมา

    መስኪየ ስወድሽ

  • @kiyaysabebe2615
    @kiyaysabebe2615 26 วันที่ผ่านมา +1

    Swedshi eko❤❤❤

  • @sofyarashid
    @sofyarashid 25 วันที่ผ่านมา

    እሽ እነመሰግነለን ከወለዲን ቦሀለ ምን አይን ት የፀጉሪ አሰረሪ ማሰረት ይሸለል

  • @farhiyoutubefarhi988
    @farhiyoutubefarhi988 25 วันที่ผ่านมา +4

    ሶሆስት ሰሀምት ነዉ የቀረኝ ድወሀ አርጉሉኝ እበከሀቹሁ ዉዶቼ❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  25 วันที่ผ่านมา

      በሰላም ተገላገይ ፈጣሪ ያቅልልሽ❤

    • @farhiyoutubefarhi988
      @farhiyoutubefarhi988 21 วันที่ผ่านมา

      @@meskitube16 አምንን መስኪዬ ደሞ በጠምህ እንደሀ ምወድሽ ልነግርሽ እፈልገሀለዉ

  • @asereshabeshawit8619
    @asereshabeshawit8619 22 วันที่ผ่านมา +2

    የሁለት ወር እርጉዝ ነኝ ሳቭስክራይቭ አምሮኛል ደምሩኝ እህት አመሰግናለሁ
    እኔም በማዳም ቤት ነኝ በሰዉ ሀገር ሰዉ የለኝም አላህ ያቃል ለሚያርሰኝ ቀድሜ አዘጋጃለሁ

  • @Tadelu-y4w
    @Tadelu-y4w 25 วันที่ผ่านมา

    Enamesegenalen

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 10 วันที่ผ่านมา

    Yega jegna berche kememye

  • @zhangxing-m7g
    @zhangxing-m7g 25 วันที่ผ่านมา

    Meskiye betam tekami yehone mikr new.e/r yakbrsh

  • @senaitshishay4839
    @senaitshishay4839 26 วันที่ผ่านมา

    Ay meskiye fqrr ekinesh❤🎉

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 26 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤👍👍

  • @MeronGebre-t7s
    @MeronGebre-t7s 24 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ አከባቢ ሽሩባ ለልጅ ጥምቀት ካልተሰራን የሆነ ችግር እንዳለ ምልክት ነው ወይ ሀዘን ላይ ነን ወይ ደሞ ብር ቸግሮናል ማለት ነው ዊግ ግን መተው ጥሩ ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 26 วันที่ผ่านมา

    እኔማ ከወረድኩ በኃላ በጣም አንዳንዴ ያሳክከኛል በጣም ስራ ስለማበዛ ማህፀኔ አልተመለሰም ሀቂቃ ይለየኛል በእጀ እነከዋለሁ ግን በጣም ነው የማዝነው ኡፍ ስደት ከባድ ነው

  • @yenantw21
    @yenantw21 25 วันที่ผ่านมา +1

    በስመሥላሴ ስም እኔ እኮ መጣቢያው ውስጥ ሽንት ቤት ሳይ ለምንድንነው ብዬ ነበረ ለካስ ፓድ ነው።😥😥😥እናመሰግናለን መስኪዬ ክበሪልኝ።❤🎉🎉🎉

    • @meskitube16
      @meskitube16  25 วันที่ผ่านมา

      አዎ ፓድ ነው እዚ በየ መስሪያ ቤቱ እሱን ነው በብዛት ሚያስቀምጡት

  • @MeronAngea
    @MeronAngea 24 วันที่ผ่านมา

    Meskiyee ❤❤❤❤

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 10 วันที่ผ่านมา

    የመስኪ ቤተሰቦች ቤተሰብ አድርጉኝ እስኪ የስደት እህታችሁ ነኝ 😢

  • @tsiontefera4878
    @tsiontefera4878 23 วันที่ผ่านมา

    በትክክል እኔ በጣም ደግጫ ነበር እዳልሽው ለክርስትና ተሰርቼ ነበር አሁን ልጄ 4 ወሩዋ ነው ፀጉሬ ተነቅሎ ነው የሚወጣው የታመምኩኝ ነበረ የመሰለኝ ግን ስለሁሉም አመሰግናለሁ::ምን ባደርግ ወደ ቦታይ ይመለሳል? ምን አይነት ቫይታሚን እኔ በጣም አጠባለው.

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 24 วันที่ผ่านมา

    ትክክልልል

  • @dagifilmon1510
    @dagifilmon1510 16 วันที่ผ่านมา

    Edelegna nesh ene be 6 samit new sira yejemrkut 🥹🥹

  • @MadinaMohammad-e7b
    @MadinaMohammad-e7b 19 วันที่ผ่านมา

    የሸንተርር ማጥፌያ አለሽ

  • @wwlwlawelde438
    @wwlwlawelde438 25 วันที่ผ่านมา

    መስኪዬ እባክሽ ከወለድኩ 6 ወሬ ነው ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል አልቋል በጣም ተሰባብሯል ጊዜ ደግሞ የለኝም ስራ ጀምሬአለሁ እስኪ አጠር ያለ ያልበዛ ማድረግ ያለብኝን ነገር ንገሪኝ እንዴት ትሪት ላድርገው እኔም ወግ ደርሶኝ ለማመስገን ያብቃኝ!!!አመሰግናለሁ

    • @TtrGf-o7u
      @TtrGf-o7u 25 วันที่ผ่านมา

      እኔም ከወለድኩ 4ወሬ እህት እየረገፈ በጥብጦኝ ነበረ ከቻልሽ በሳምንት 1ሽኩርትና አብሽ ፈጭተሽ ማስክ ተጠቀሚዉ ቆጆ ነዉ እኔ ሁለት ጊዜ ተጠቅሜዉ ተስተካክሎልኛል

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 26 วันที่ผ่านมา

    ብና ነገር የሆ ዲቦራ እህታችን ተና ብና ትወድ ነበ ልጅ ከከወለደ በሃ ጡት ስታጠባብና አንድቀንጠጥ ልጅ ሳትኛእሷ ሳትኛ ቀርታ ተጠንውቀቁ ብል ነበር

  • @BezaLesanu
    @BezaLesanu 16 วันที่ผ่านมา

    መስክዬ የኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @Ashenafi-15m
    @Ashenafi-15m 26 วันที่ผ่านมา +2

    🌹🌹🌹🌹❤️

  • @bezazemekael7028
    @bezazemekael7028 17 วันที่ผ่านมา

    ከወለድን ከስንት ወር ቡሃላ ነው እርግዝና ሚከሰተው

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 21 วันที่ผ่านมา

    ውዬ ብቻዬ ነው ከእርግዝና እሰከ ወልዲ ድረስ

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 24 วันที่ผ่านมา

    Idazi ayinat modesim ale inde 😂ane gana zare new yayewut getan

  • @marta5793
    @marta5793 23 วันที่ผ่านมา

    Meski Amesgnalew hulet samnte new kewldku

  • @HaymiWubet
    @HaymiWubet 25 วันที่ผ่านมา

    Meseki siwodish enameseginalen eneym kezih behala etekemibetalew ketiybeyt ene ehit

  • @Seada-o9m
    @Seada-o9m 26 วันที่ผ่านมา +1

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 22 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ፃፉልኝ የፊስቡክ ፒጁዋን

  • @sebrina-u1k
    @sebrina-u1k 25 วันที่ผ่านมา

    የምወልደው በሰርጀሪ ፀጉሬን በዊግ ብሰራው ለሰርጀሪስ አይቻልስ ይሆን የምታውቁ መልሱልኝ

    • @shalom744
      @shalom744 25 วันที่ผ่านมา

      Ere minim chigir yelewim

    • @meskitube16
      @meskitube16  25 วันที่ผ่านมา +2

      ምንም ችግር የለውም ከመውለድሽ በፊት ብትሰሪ ጥብቅ ያለ ሽሩባ አይሁን እንጂ ከቻልሽ ቁጥርጥር ቢሆን

  • @tegstabegaz5825
    @tegstabegaz5825 25 วันที่ผ่านมา

    መስኪዬ ልጄ አንድ አመቷ ነው የፀጉር ቅባት ምን ልጠቀም

    • @meskitube16
      @meskitube16  25 วันที่ผ่านมา +2

      ከንፁህ ሽታ ከሌለው ቅባት ጀምሪላት እንደ ካስተር ኦሊቭ ኮኮናት በትንሹ ቆዳዋን እያስነካሽ ሞክሪላት ከዛ ቀቢያት የሚስማማትን እያየሽ ደሞ እየቀላቀልሽ ትጠቀሚላታለሽ

    • @tegstabegaz5825
      @tegstabegaz5825 12 วันที่ผ่านมา

      @meskitube16 እሺ አመሰግናለው

  • @senaitshishay4839
    @senaitshishay4839 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev 25 วันที่ผ่านมา

    💓🌷

  • @zellitube
    @zellitube 26 วันที่ผ่านมา +1

    የመታረሱ ነገር ተይው እንዴት እንደሚከፋ እኔ አሁን ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ 5 ወሬ ነው ሺሩባ አልተሰራውም ጸጉሬ ግን በጣም እየተነቃቀለብኝ ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  26 วันที่ผ่านมา +1

      የሮዝመሪ ቅባት በ holy oil and castor oil, coconut oil አርገሽ ስሪና በየ 2 ቀኑ አናትሽን መሳጅ አርጊበት ብዙ አታበጥሪው በስሱ ጎንጉኚውና አሳርፊው ስተኚ ሽፍን አርጊው

    • @zellitube
      @zellitube 25 วันที่ผ่านมา

      እሺ መስኪዬ አመሰግናለው🥰🙏

  • @tizbogale3006
    @tizbogale3006 26 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም ከወለድኩ ሁለት ወሬ ነዉ ፀጉረ ይነቃቀላል

  • @EyuMeles
    @EyuMeles 25 วันที่ผ่านมา

    እዉንት ሽነዉ መሰክ ደርሶብኛል

  • @Argobwa
    @Argobwa 15 วันที่ผ่านมา +1

    8ወሬ ገባ በዱኣቹሁ አስቡኝ ብቸኛ ነኝ ስደት ላይ ከብዶኛል 😢