ለ25 አመታት በጨለማው አለም ላይ በሰይጣን ተሹሞ ሲያገለግል የነበረው የጆን ራሚሬዝ ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 213

  • @hayatjifar443
    @hayatjifar443 หลายเดือนก่อน +41

    እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 🙏😇

    • @misghnakeshi2680
      @misghnakeshi2680 หลายเดือนก่อน +3

      Really i'm standing with you.I wishe you best.

  • @UwuGe
    @UwuGe 27 วันที่ผ่านมา +3

    እየሱስ መሀተቤ ነው አሜንንንንን እግዝአብሄር ይመስገን ክብር ይሁንለት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የኛ ጌታ እና አዳኝ ባይሆን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር? ስለዚህ ተግተን እንፀልይ ህብረትም ይኑረን። ሌሎችም እንዲድኑ እንፀልይላቸው ቃሉን እንንገራቸው። ጌታ በፀጋው ይርዳን። ጌታ ሆይ ተመስገን።
    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እና አዳኝ ነው !!!❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 หลายเดือนก่อน +22

    ሰይጣን የሚሰጠዉ ሀብት ለጊዜ ብቻ ያብለጨልጨና ኋላ ጠፊ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ከጨለማ ስራ በእሳትህ ጋርደን በኢየሱስ ስም

  • @azebkidane-o3d
    @azebkidane-o3d หลายเดือนก่อน +8

    እባካቹ ደወሉን አጥፋት መሰማት አልቻልንም በጣም ደሰ የሚል ተልኮ ነበረ። 🙏✝️

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii หลายเดือนก่อน +33

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረቱ እና ቸርነቱ ለእኛ እጅግ የበዛ ነው

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa หลายเดือนก่อน +15

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን:: ❤❤❤

  • @Yeabsra-l2s
    @Yeabsra-l2s หลายเดือนก่อน +17

    የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

    • @lelihabtamu4823
      @lelihabtamu4823 19 วันที่ผ่านมา +1

      ልጁስም አለው

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 15 วันที่ผ่านมา

      iyesus Kiristoos yimesgen ✝️👑

  • @TesfayeTamerat-w2b
    @TesfayeTamerat-w2b หลายเดือนก่อน +19

    በማስተዋል ለሚሰማ የጌታ ምህረትህን ይረዳል

  • @Zelekehaylu-f8x
    @Zelekehaylu-f8x หลายเดือนก่อน +15

    በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤

  • @Sam77-pp6dv
    @Sam77-pp6dv หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ምረት በእኛ ላይ ❤

  • @EvvLast-i2r
    @EvvLast-i2r 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ተባረክ

  • @Hirut-bl6gn
    @Hirut-bl6gn หลายเดือนก่อน +6

    Wow tebarki dad dinki meskernet now 🙏🙏❤️❤️❤️‼️

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 หลายเดือนก่อน +15

    ሀሌሉያያያያያያያያ ❤ አሜንንንንን እየሱስ ስምህ ይባረክክክ❤❤❤ እወድሀለሁ የሰይጣን ስራ ይፍረስስድ❤❤❤

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @amanualaregahegn3116
    @amanualaregahegn3116 หลายเดือนก่อน +4

    Tebark wendme asetamri yehon meskernet new bertalgn

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai หลายเดือนก่อน +3

    I know this story long time ago and still like new I wonder .. thank you for translate in ameharic ❤❤❤

  • @NatnaelTilahun-m5q
    @NatnaelTilahun-m5q หลายเดือนก่อน +7

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ።

  • @kassietemesgen277
    @kassietemesgen277 หลายเดือนก่อน +1

    it is amazing,I learn one thing we must attach ourselves with GOD forever.

  • @wincell9735
    @wincell9735 หลายเดือนก่อน +7

    እየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶ ጌታ ጌታ ጌታ ነው

  • @ሜቲ
    @ሜቲ หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቃው አስፈላጊ አይደለም ይረሻል።ምስክርነት በፅሞና መሰማት ያለበት ።አቀራረብህ መልካም ነው።ተባረክ

  • @Merameron
    @Merameron หลายเดือนก่อน +68

    ሙዚቃዉን አስቁመዉ እንሰማህ ጆሮዬ አንድ ነገር ነዉ መስማት የሚችለው ።

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede หลายเดือนก่อน +2

      አባቴ ራስህን መርምር መናፍስት እንዳይሆን

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 หลายเดือนก่อน

      ​@@YosephhailuKebede😂

    • @SSna-m9i
      @SSna-m9i หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @HanaDerba
    @HanaDerba หลายเดือนก่อน +1

    Dhugaa bumsas bayye nattii toluudha maloo dhagefadhaa Ebbifamii obboleessa kenyaa waaqayyoo sii haa ebbisuu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tadu-pb5yj
    @Tadu-pb5yj 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tgzeena8267
    @tgzeena8267 หลายเดือนก่อน

    Amen geta yibarikachu betam Desi yilal mideniki newu

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f หลายเดือนก่อน +6

    በጌታ በኢየሱስም 😢😢😢😢😢
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል 💔💔🥰

  • @ሜቲ
    @ሜቲ หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ወንድማችን ምስክርነት መልካም ነው።

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 หลายเดือนก่อน +1

    Endegena sirut mizkawu betam yirebshal mesimat alchalkum

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc หลายเดือนก่อน +1

    ክላሲካሉ መንፈስ ይረብሻል የእግዚሀብሔር ሰው

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 หลายเดือนก่อน +5

    😍ቅጥር ሰርተህ እኔን ከበህ እንዳይንህ ብሌን ተጠንቅቀህ
    😘አቤት ጥበቃ ያስገርመኛል ከክፉ ሁሉ አድነህኛል

  • @DerejeEndale
    @DerejeEndale หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is the truth, the life and the way!!!

  • @HanaTEGlSTU
    @HanaTEGlSTU หลายเดือนก่อน

    አሜን ኢየሱስ ጌታአ ነዉ🔥🔥🔥🔥

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi หลายเดือนก่อน

    ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @frezerkbret8135
    @frezerkbret8135 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይገስፅ በጌታ በእየሱስም

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 หลายเดือนก่อน +2

    እንድህ አይነት ብዙ ምስክሮችን አሉ እየተረጎምክ አቅርብልን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita หลายเดือนก่อน

      @@eshetukoteofficial7091 ጴንጥየ ከሆንክሕ ራስህ አድን ወደ ጠበል ህድ ጴንጥየ በመተት ነው ሰው ያስተምሩ

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px หลายเดือนก่อน

    ጌታ ስሙ ይባረክ !ሁሌ ቅጥር ሰርቶ እንደጠበቀኝ ነው !!

  • @Eyu-gz8pn
    @Eyu-gz8pn หลายเดือนก่อน +4

    Wow thankyou

  • @TsigeSolomon-d2c
    @TsigeSolomon-d2c หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek bertalen bezu ysemral

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 หลายเดือนก่อน +1

    In the JESUS CHRIST NAME
    JESUS CHRIST IS A LORD
    HALLELUJAHHALLELUJAHHALLELUJAH AMEN AMEN🙏🙏🙏

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ያበላሸውን ሰይጣን ያበላሸውን በደሙ አጥቦ ቀድሶ በፍቅሩ ስቦ ሰው የሚያደርግ እንደየሱስ ያለ ማነው መስዋእት የሆነልን ህይወቱን የሰጠን ጌታ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ስለወደድከን እንወድሀለን እንገዛልሀለን አንተ ብቻ ግዛን

  • @BetelhemMengestu-td2os
    @BetelhemMengestu-td2os 24 วันที่ผ่านมา

    Abet Geta Hoy Mehereteh Tsegah Indet Tilk Newu.Kemin Aynet Gud Newu Yawetahen Lezih Fekreh Min Yikefelale.maderiya Yibarek Zufaneh Yibarek Kidus Semeh Yibarek.Zarem bezih Aynet Isirat Wusti lalut Tewuled mehehereh yibza.wendime geta zemenehen yibark yemidenk misikirinet newu.seyitan menem aynet netsa sitota yelewum .Be Eyesus Kiristos Sem Sirawu Lezelalem Yifres .

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 หลายเดือนก่อน +1

    Temesgen Our Lord is With US.

  • @tigistabere1566
    @tigistabere1566 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርመኝ ኢየሱስ ያለዉ ሀይል ነዉ የሀያላን ሁሉ ሀያል ነዉ

  • @WynTayir
    @WynTayir หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @HEGDEFAWIT
    @HEGDEFAWIT 29 วันที่ผ่านมา

    Egziabeher aeboy yeqre belelna

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede หลายเดือนก่อน +4

    ሙዚቃውና ድምፅ አወጣጥህ በጣም ገራሚ ነው።በተመስጦና በአይምሮዬ አምትናገረውን እየሳልኩት ነበር ምሰማው ደበርታ በርታ

  • @nebiyatdessalegn
    @nebiyatdessalegn หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሀኒቴ ነዉ!!!

  • @emebetbogale6063
    @emebetbogale6063 3 วันที่ผ่านมา

    Amen tebarek

  • @xohszgd
    @xohszgd หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus Christ of Nazareth is my God and lord. Amen 🙏 🙏 🙏

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l หลายเดือนก่อน

    ሰይጣን የሚሰጠዉ ሀብት ለጊዜ ብቻ ያብለጨልጨና ኋላ ጠፊ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ከጨለማ ስራ በእሳትህ ጋርደን በኢየሱስ ስም የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f หลายเดือนก่อน +1

    Wow Tebarek Eyu❤❤❤❤❤

  • @hebronmeron
    @hebronmeron วันที่ผ่านมา

    Thank you father jesus❤

  • @meaza5096
    @meaza5096 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ክርስቲያኖች ንቁ 😢😢😢

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 หลายเดือนก่อน

    አቤት ጌታ ሆይ ከስንት ከክፉ አሰራር አዳንከን ስለ ማዳን እና ጥበቃህ ክብር ለስምህ ይሁን

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቃው ይቅር ምትሉ እስቲ ላይክ ግጩኝ

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede หลายเดือนก่อน +2

    በርታ በርታ

  • @RoseRose-fb9qf
    @RoseRose-fb9qf หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @MeretechTumiso-u3v
    @MeretechTumiso-u3v หลายเดือนก่อน +1

    yen Geta Uko Uuuu Simu Yebareki

  • @MariamAlali-z6w
    @MariamAlali-z6w 22 วันที่ผ่านมา

    Eyasusi yadinali halaluya tabaraku❤❤

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 หลายเดือนก่อน

    Aman Elelelel Eyasuse geta New yea tenkala yea aganenet martagenat baena ena bea betasobochan aysaram in Jesus mighty name Aman

  • @BekigBekig
    @BekigBekig หลายเดือนก่อน +2

    Geta hoy ibakih ankagh😭😭😭

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 หลายเดือนก่อน

    Essay I Rebuked the davil in Jesus mighty name aychelem yea deyablos sera be Eyasuse sem afaraskut in Jesus mighty name serhen yeferase AYCHELEM HAYALU EGZEABHER KENA GARA NEW Thank You the almighty God

  • @Zinach-hj3ww
    @Zinach-hj3ww หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ የዲናል🙏🙏🙏

  • @YabetsTamirat
    @YabetsTamirat หลายเดือนก่อน +1

    Geta zemenihn yibark.

  • @tamirug.tolessaofficialpag3385
    @tamirug.tolessaofficialpag3385 หลายเดือนก่อน +1

    Yesuus Gooftaadha

  • @ዘላለምየጌታልጀ
    @ዘላለምየጌታልጀ 21 วันที่ผ่านมา

    Jesus is Lord ❤❤❤❤❤❤

  • @annasweet4679
    @annasweet4679 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭እውነት አልቅሼ ተንበርከኬ ተቀብያለው ስብከት ነው ይሄ እንዴት ልቤን እንደነካኝ

  • @haregdassa8221
    @haregdassa8221 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭geta eyesusi how meritu abezalign

  • @yeabsirasolomon137
    @yeabsirasolomon137 หลายเดือนก่อน +2

    Eyu tebrek😍😍😍

  • @tayebrihanu8184
    @tayebrihanu8184 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @sophiewolde3053
    @sophiewolde3053 10 วันที่ผ่านมา

    እደ አዮብ እግዛብሔርን ......🙏

  • @BezayEysus
    @BezayEysus หลายเดือนก่อน +1

    Man yawera ynber man yareda yqeber...... yelu yel aytochachen yhe mskernetm yemigeban wetemde tesebero yameleten Eysus ktelat tenatqo yasmeletenena bza mnged yalfen bicha nene ene betam tbarkrbetalhu selakafelken Egziabeher yebarkeh! Joro yalw Yesema!

    • @BezayEysus
      @BezayEysus หลายเดือนก่อน

      Amsegenalhu Endezi yaluten ......endtakafelen tsgawen yabzalh!

  • @Fbf-gs4vw
    @Fbf-gs4vw หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ጌታ ነው 😢😢

  • @RoronoazoroZero-u5i
    @RoronoazoroZero-u5i หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🤗🤗🤗

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይገፅፀዉ ጠላት እኮ ነዉ ኢየሱስ አይወድህም ቤተሰብህ አይወድህም ብሎ በጆሮዉ ሹክ የሚልበት

  • @ElisabatKufabo
    @ElisabatKufabo หลายเดือนก่อน

    ሃሌሉያ❤❤

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai หลายเดือนก่อน +1

    Beneka ejeh ye amanuel amotsen post betaregew more sew yemaral ... because amanuel amots had experience about the darkness world and the power of Jesus name 🙏... please post it if u can there is in ameharic ❤

  • @AberashAlula
    @AberashAlula หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @HaymanotTesfaye-g9n
    @HaymanotTesfaye-g9n หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮግራምን ሰምቼ የጨረስኩት በግድ ነው ሙዚቃው ቢቀር ወይ ሙዚቃ አመራረጥህን አስተካክል አመሠግናለሁ

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ያድናል

  • @WudeMarkos
    @WudeMarkos หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰waw🎉

  • @Senaitoromo
    @Senaitoromo หลายเดือนก่อน

    Amen ameb✝️✝️✝️✝️✝️

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 หลายเดือนก่อน

    Great testimony! GBU evan.eyusias.

  • @hiwotpetros401
    @hiwotpetros401 หลายเดือนก่อน +2

    ኮመንት ማንበብ የምትችል ከሆነ ሙዚቃው እንደሚረብሽ ብዙ ሰው ኮመንት ጽፎልካል

  • @KuKu-l9n
    @KuKu-l9n หลายเดือนก่อน +1

    የፈጣሪ ቸርነት ልዮ ነው❤
    እባክህ ሙዚቃውን ብትቀንሰው!

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 หลายเดือนก่อน +2

    The music is too loud

  • @LomiNat-nn7tm
    @LomiNat-nn7tm หลายเดือนก่อน +1

    ለመስማት ፈልጌ ሙዚቃው ረበሸኝ እና ተውኩት ለቀጣይ አስተካክል ይረብሻል

    • @amarignatube
      @amarignatube  หลายเดือนก่อน +1

      እሺ እናስተካክላለን

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 หลายเดือนก่อน +1

    I Wish finding in books

  • @meriwameskele1304
    @meriwameskele1304 หลายเดือนก่อน +2

    Yeyesus Christos mehon metadel new ❤

  • @NebeyouSolomon-y2m
    @NebeyouSolomon-y2m 16 วันที่ผ่านมา

    wow

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 หลายเดือนก่อน +1

    ልሰማህ ነበር ግን ሙዚቃዉ ይረብሻል ለወደፊትህ ክላሲካል አታሰገባ በጣም ይረብሻል

  • @WudeMarkos
    @WudeMarkos หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰

  • @True-heros
    @True-heros หลายเดือนก่อน

    The music was really bothering for listening

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 หลายเดือนก่อน +3

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

    • @danaittewelde222
      @danaittewelde222 หลายเดือนก่อน

      Ante denez ahya amara knategna mkegna

    • @senaittsegeab6478
      @senaittsegeab6478 หลายเดือนก่อน +1

      ኢየሱስ ይወድሀል። ፋኖ አላፊ ጠፊ ነዉ።ኢየሱስ የዘላለም ነዉ። ተቀበለዉ

    • @kefittueyasu9321
      @kefittueyasu9321 หลายเดือนก่อน +1

      በክርስቶስ እየሱስ እመኑ አንተና ፋኖዎችም ትድናላችሁ 👂👂

    • @kefittueyasu9321
      @kefittueyasu9321 หลายเดือนก่อน +1

      በክርስቶስ እየሱስ እመኑ አንተና ፋኖዎችም ትድናላችሁ 👂👂

    • @kefittueyasu9321
      @kefittueyasu9321 หลายเดือนก่อน +1

      በክርስቶስ እየሱስ እመኑ አንተና ፋኖዎችም ትድናላችሁ 👂👂