ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 9 ወሳኝ ነጥቦች # ለወንዶች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 371

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 ปีที่แล้ว +91

    ሙስሊም እህቶቸ በዱአ አስቡኝ በጣም ጨቆኛል ግራ ግብት ያለነገር ገጥሞኛል ካሳብ ያዉጣሽ በሉኝ

    • @meremahmed
      @meremahmed ปีที่แล้ว +2

      አብሽሩውድአላህከጭቅያውጣሺሀያት

    • @ttww9470
      @ttww9470 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያሠብሺው ያሣካልሺ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 ปีที่แล้ว +3

      ሀሳብ ጭንቅሽን አሏህ ያንሳልሽ ሀቢበቲ ያሀዩ ያቀዩም

    • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
      @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪይ ማር አላህ ጪቀትሽን ያሳልሽ ያረብብ

    • @jemilaabdu6167
      @jemilaabdu6167 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ አላህ ያሥደሥትሽ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว +11

    ስለ ትዳር ስንት ጉድ ተወራ ጌታየ ኸይረኛውን ወፍቀን እኛንም ኸይረኛ አድርገን ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይር ብዙ አስተማርከን ከከከከ የመዳም ቅመሞች ስለትዳር ርእስ ሲነሳ ግርርር ብለን የምንከታተለው ነገር ያስቀኛል ሌላም የኢስላም ትት መከታተል ለሁለቱም ሀገር ስኬት ነው ይልመድብን ለማለት ነው ።

  • @GgFf-rt2ob
    @GgFf-rt2ob ปีที่แล้ว +8

    አይ ኡስታዝ አግብተው አረብ ሀገር ይልኩናል እንጅ ሀላፊነት መቸ ይሰማቸዋል ይባስ ብሎ ለፍተን በስደት ያገኘነውን ገንዘብ ይክዳሉ ቢፈቱን ምንም ሳይለፉ ይካፈላሉ

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep ปีที่แล้ว +1

      ሰህ ወለሂ 👍👍☝💔

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    ቸብ አርጓት የሚለው እየያዘ ያገራችን አንዳንድ ሰው አህያና ሴት ካልመቷት ቀጥ አትልም ይላሉ ወሏሂ

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo ปีที่แล้ว

      😂😂😂 ዝበያችው

    • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود
      @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود ปีที่แล้ว

      @@AminaAmina-ps9qo ههههههه

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ ปีที่แล้ว

      ትክክል ሴት ካልተመታች ይላሉ አለማወቃቸው ነው

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo ปีที่แล้ว

      @@محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود ዝበያች ስለማያቁነው

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ปีที่แล้ว

      እኔም አንዴ ከለጮለኝ አልተዘዝም ነበር ጥፊዋን ከቀማስኩ በሓለ ቀጥ ለጥ እል ነበር ወላሂ እንደውም ከልማተኝ የሆና የረሰው ነገር እንደለ ቅር ቅር ይለኝ ነበር ክክክ አሁንማ ሀሰብና የማደም ስረ እየጥረገረጋኝ ነው

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 9 หลายเดือนก่อน +1

    የወደፊት ባሌ እየሠማህ ነው
    ያረብ ኸይረኛውን ትዳር አተ ያልክ ግዜ ወፍቀኝ ያረብብብብብብብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @መሬምቢንትጌታቸዉ
    @መሬምቢንትጌታቸዉ ปีที่แล้ว +37

    ያረብ ሷሊሁን ትዳር ይስጠን ትዳር የአሏህ ስጦታ ነዉ ❤❤

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo ปีที่แล้ว +4

      አሚንንንን ያረብ ማነው ስለትዳርሲያስብ የሚጨቀው እደኔ እህቶች ሰውንማመንበጣም ከባድነው😢

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የኔ ዉዶ

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ ปีที่แล้ว

      @@AminaAmina-ps9qo በጣም ወላሂ ኤኔም በጣም እፈራለሁ ባሁን ስዓት የሚታመን ሰዉ ያለም አይመስለኝ

    • @AminaAmina-ps9qo
      @AminaAmina-ps9qo ปีที่แล้ว +1

      @@መድመቅደላዋማሻ አላህ ለሁላችንም ገብተንየማንሳቀቅበት እሱንየምናመሰግንበት ትዳር ይወፍቀን ጉሉአሚንንንን

    • @jemilaabdu6167
      @jemilaabdu6167 ปีที่แล้ว

      Amen yrb

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 ปีที่แล้ว +13

    አልሃምዱሊላህ መልካም ባል አለኝ አሏህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ

    • @fatomafatom9370
      @fatomafatom9370 ปีที่แล้ว

      @@ramadantube መርሀባ

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep ปีที่แล้ว +1

      መሸ አለሀ እዲለኘ ነሺ

    • @toyba3760
      @toyba3760 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ

  • @hayatseid7387
    @hayatseid7387 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዲ ሀላሌ አንተን ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይዲረሰው አልሀምዱሊላህ ❤

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
    @sነኝየአላህባሪያ-s1h ปีที่แล้ว +3

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ መካሪ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ በናተ ሰበብ ብዙ ተምረናል አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ከመልካሞቹ ያዲርገን ከሰው ባል ላይ አልጠለጠለም ባሌንም አላህ የግሌ ያርግልኝ ያረብ ከዛ ውጭ ሶብሩን ይስጠኝጅ ብቸኝነቴ ኩራቴ ነው

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว +19

    ማሸ አላህ እስክ ዱ አድርጉልኝ እናቴን አሞብኛል እግራል ተረከሳል አላህ ያድሺ በሉኝ አባቴን በስደት ነው ያጣሁት😢አላህ ይዘንት እና😢

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 ปีที่แล้ว

      አይዞሺአላህያሺራችው

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ውድ ጤናቸውን አላህ መልሶላቸው ረጂም እድሜ ያቆይልሽ ከስደት መልስ ለመኻደም አላህ ይወፍቅሽ

    • @meremoumer1493
      @meremoumer1493 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርልሽ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ እናት ላላችሁ ሁሉ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሺርልሺ እህት የሁላችንንም አፋያቸውን ይመልስላቸው እኔም እናቴ አባቴ አያቴ ታመውብኝ ጨንቆኛል ለመግባትም እያስብኩ አልሳካልኝ አለ አላህ ይፍቀድልኝ ሰላም ያገናኝን

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep ปีที่แล้ว

      የኔ ቢጤ ነሺ አቡሺሪ 😭😭

  • @MohammedMohammed-gh7cj
    @MohammedMohammed-gh7cj 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰምቶ ከምጠቀሙት አላህ ሱቧሀን ታአለ የድርጋን አምንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ሆይ እኔንም ሷሊህ አድርገህ ሷሊሁንም ወፍቀኝ ያረብ ኡስታዛችን የኛ መካሪ አብደረህማንን አምጣልን

  • @MohammedMohammed-gh7cj
    @MohammedMohammed-gh7cj 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰለሙ አለይኩሙ ወራመቱላህወበራከቱሁ ኡስታዝ ጄዛከለ ኸይር በታጨመሪ ትዳሪን አስቤናበሪ ኡስታዝ በዱኣቹሁ አደራ

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ปีที่แล้ว +1

    ኡስተዝ እንዴት እንደማከብርክ ደዕዋህ ተሰምቶ አይጣገብም ሁሉም ትምህርቶችህ ❤ ውስጥ ነቸው አላህ ከድገተኛ አደገ ከኩፋ ነገር ሁሉ ይጣብቅህ
    ሁለት ጎረምሶች አሉኝ በዱዓ አትርሰን

  • @zaynebi9413
    @zaynebi9413 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ አላህ ያሳምርልን ለሁላችንም ኡስታዝየ።

  • @ሠአዲዬቱብ
    @ሠአዲዬቱብ ปีที่แล้ว +1

    ትክክክልየዛሪዉ ለዉዱቹ ትምርትባሌቤቲ ጥሩነው አዳደዬ ግን ምክር አይስማምጂ

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    እኔ ፍች የሚባል ነገር በጣም እጠላለሁ ዱአ አርጉልኝ

    • @ggvj1398
      @ggvj1398 ปีที่แล้ว

      የኔ ቢጤ እክብክብ አርገሽ ያጅው ከዝህ ውጭ ካላጀበው ይህድ አበበ ከሄድ ከበደ ይመጣል ክክክ

    • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود
      @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود ปีที่แล้ว

      @@ggvj1398 አበበ ቢሄድ ከበዴ ይመጣል ካልንማ ለሱም ፋጡማ ብትሄድ ኸዲጃ ትመጣለች ግን አሏህ ተሳስብን የምንኖርበት መንገድና ተፋሁም ይወፍቀን ትዳር የአሏህ ትልቅ ስጦታ ነዉ ያንን ዘላቂ ለማድረግ ዋናው እርስ በእርስ መተሳሰብ ና ዱአ መደራረግ ነው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      እኔራሱው እደጦርነው የምፍራው አላህ ይጠብቀን ያርብ

    • @seidatube419
      @seidatube419 ปีที่แล้ว

      እንደኔ በጣም እፈራለሁ በተለይ ልጅ ወልዶ መለያየት. ለልጆች ጥሩ አይደለም ያረብ በዱኒያም በአኼራም የማይለቀቀን አላህ ይስጠን

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁአለይሂወሰለም በትክክል

  • @aneenamoosa7272
    @aneenamoosa7272 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ምክሮችህ ይመቹኛል መልካም ትዳር ይወፍቀን

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አልላህ አልላህ ይጨምርልህ
    ወሬ የሚያበዛ ወንዲ በጣም ነዉ የሚያስጠላኝ
    ሀታ ሴትም ብትሆን

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላሁ ህይረን ኡሰታዝ በሰማነዉ የምንጠቀም ያረገን

  • @Zቢትኡመር
    @Zቢትኡመር ปีที่แล้ว +1

    ኡሥታዝና እድሜ ከጤና ከፈገግታጋ ቁምነገር ማሻአሏህ የወደፊት ህልሜ የትነህ በደብ አዳምጥ

  • @SadSad-nm4di
    @SadSad-nm4di ปีที่แล้ว +6

    አሁንስ ተሻቃላአውጥቶኝ ተባልተቤት የምገናኝበት ቀንናፍቀኝ. አይስዴትምመረረኝዴከመኝ አላህአንተአበርታኝ ወድምእህቶቼ ዱዓ አድርጉልኝ አገሬ እገባለሁትል የሚመጡሚሲባወች ሱበሃንአላህ ብቻሁሌምአልቅሳለሁ።ግንድክምይለኛል ራሴንያመኛል ብዙ ነው ነገሩ ተዚህ አሳርፎ በቤየማርፍበት መቸ ነው አልሃምዱሊላህ ባስ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      አላህ ለሀሳብሽ ያብቃሽ አብሽሪ ሁላችንም ነን አትሰቢ አይሞላም አላህ ካለው አያልፍም

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኡሰታዝ ያንተ ትምህርት እጥር ምጥን ያለ ማስተዋልን የሚጠይቅ ነዉ ጀዛክ አላህ ኸይርን❤😍

  • @shjdxb6907
    @shjdxb6907 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያረገን

  • @endrisasefa828
    @endrisasefa828 ปีที่แล้ว +3

    እኔስ አልሃምዱሊላህ አልቀናም እኔየመጀመርያ ከሆነኮ ወላሂ 2 3 4 ያግባ ግን ቤት መኖር አለበት ወላሂ እኔስስበዉ የመቀና አይመስለኝም ኢንሻአላህ ምክናየቱም እሷ እህቴ ናት ምሰብ አለብኝ ምክናየቱም ይህ አዱኒያ ነዉ ሳብር አላህ ይስጠኝ ምንአልባች ጀነት መግብያ ሰበብ ይሆነኛል ብየ አስባለሁ ኢንሻአላህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

    ባልም ኑሮ ሴቶች ስንት የሚደክሙ አሉ ከቤት ሰራተኛ ሳይወጡ ሌላ ይላሉ ሁለቱንም ቢያስተዳዴር ጥሩ ነበር መች ይተገብሩታል

  • @GgFf-rt2ob
    @GgFf-rt2ob ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ ሁለት አግቡ ያልካት አልተመቸችኝም 😅

    • @fatuma1133
      @fatuma1133 ปีที่แล้ว +1

      እየመመረረሽ ዋጥ ከከከከከከከከከከኸ

    • @zinet3238
      @zinet3238 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም አልተመቸኝም

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ በማነው የሚናታግብር ያደረግን ወላሂ በጉጉት ነው እጠብቀው ትክክክል አላህ ይጠብቀልን እንዴታ አይናት ያብዛልን

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ በኸይር ያሰታውሰህ

  • @ኢማን-ነ1ዠ
    @ኢማን-ነ1ዠ ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ምክሮችህ በጣም ይመቻሉ ግን አገራችን ያሉ ወዶች ይኸንን ትምህርት የት ያገኙታል ምን ዋጋ አለው በየሀገሩ እየሄዴ የሚያስተማር የለም በተለይ ወሎ ላይ የገጠር ሰው

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝዬ አግባ ባትላቸው ጥሩ ነው ሺሪያው ቢፈቅድም ለኛ ከባድ ነው ደግሞም በሰበአዊ አያዪም ያዳሉ አላሁ ሙስተአን አላህዬ ለኔ የግሌ ይስጠኝ

    • @yatd4232
      @yatd4232 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ

    • @yatd4232
      @yatd4232 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው ውዴ

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 ปีที่แล้ว

      @@yatd4232 🌹🌹

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 ปีที่แล้ว

      @@yatd4232 🌹🌹

    • @zinet3238
      @zinet3238 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም የግሌ አላህየ አደራህን ስንትነገር አማልተህ ሠተኸኝ ባልን የጋራ አታደርግብኝም ኢንሻአላህ

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂበጣምደስየሚልትምህርትነውጀዛክአላህኸይርወንድማችን

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 ปีที่แล้ว +18

    ላይክ አርጉ ሴቶች ለባላቹህ ሼር አርጉ

    • @rozi-v4k
      @rozi-v4k ปีที่แล้ว

      የለለንስ😂

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว

      ​@@rozi-v4kለወደፊት ላክለት😂

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 ปีที่แล้ว

      እሲኪ አዉረዳቸሐ ላኩልኝ እኔ አልወረድልኝ ብሎ ነዉ

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 ปีที่แล้ว +1

      የለላቹህ አላህ ሳልሁን ይስጣቹህ እኛንም አላህ በቅርቡ ያገናኘን ያረብ

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 ปีที่แล้ว

      እኔ ሳላወርድ ነው የላኩለት ዩቱቡን ላኪለት

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ ปีที่แล้ว +2

    ሀቢቢ የትነህ ና ስማ ኡስታዝ ጀዛከአላሁ ኸይርን

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ውስለም ዋለይኩም አሰላም ውራህሙቱላህ ወበረካቱ ጀዛካላህ ሀይር ቁራን አስቀራን ኡስታዝ

  • @አልኢሰላምዲኑሰላም
    @አልኢሰላምዲኑሰላም 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጉዴ አረ አግባ አይባልም የዘንድሮ ወንዶች መቼ አንድሰ ያሰተዳድራለሁ ሆ አይ አሏሁሙሰተአን በሰ የኔ ባል እንኳ ምርጥ ባልነዉ አላህ ይጠብቀዉ

  • @ASH-zk4tfእህቴ
    @ASH-zk4tfእህቴ ปีที่แล้ว +2

    አየ ሁለት ሚስት ኡስታዜ አዷንም አያስታድር እኳን ሁለት አድቱም እየሰራይ ነው የምስታስተዳደርው እሱ ሶስት አራት ይመኛል አዷን እያሸቀለ 😢😢

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ
    @እሙከሚላነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว

    ጀዛከአሏህ ኸይረን ሀሱ ኡስታዜ እረጅምእድሜከጤና

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አንጀት አርስ ምክርነው ወላህ
    ልብያለውልብ ይበል እህት ወንድሞች
    ጀዛኽምአላህ ኽይርን

  • @TimirG
    @TimirG 8 วันที่ผ่านมา

    ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ ሳሊህ ባል ይስጠን

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 9 หลายเดือนก่อน

    ክክክአይ ኡዝታዝ ፈገግ ያደርል በጣም ጠሚነው ጀዛክ አላህ ኽኢርን

  • @seidatube419
    @seidatube419 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ባሌን እድርዋለሁ ኢንሻዓላህ ሴቶችየ አትቅኑ ባላቹህ ከፈለገ አቅም ካለዉ ዳሩት ማግባቱ ካልቀር መጨቃጨቁ ዋጋ የለዉም እናተ ከፈቀዳቹህ ግን ሁላቹህንም በአንድ ዬያቹሀል

    • @fatima1865
      @fatima1865 7 หลายเดือนก่อน

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @utgj2354
    @utgj2354 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበር ካትሁ አህለን ዉስታዝና ጀዛከላህ ኸይር

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

    የዘመኑ ትዳር ምክንያቱ ሳይታወቅ ፍርስርስ ያደርጉታል አላህ ኧይረኛውን ይወፍቀን
    ኡስታዝ የሸሪአውን ሂደት ቢከተሉ ችግሮች ይፈቱ ነበር በአሉቧልታ ይፈታሉ

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላህ ኸይረን ወንድማችን አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ቢላሎች ኑ ዛሬ የናተ ተራነው

  • @utgj2354
    @utgj2354 ปีที่แล้ว

    ወአለ ይኩም እሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበር ካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አቡበላይ አንተም ባስተማርከዉ አላህይቀበልክ እኛም ሰምተን የምን ጠቀም ያርገን ያርብ

  • @zarazara4110
    @zarazara4110 ปีที่แล้ว +1

    አቡ አብድራህማን ጀዛ ከአላህ ኸይረን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በሰማነው ተጠቀም ያድርገን

  • @ZeyinebWendu
    @ZeyinebWendu 5 หลายเดือนก่อน

    .ማሻላህ ሁስታዝ ጀዛክላህ ከይር

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ከነፋሚልህ የኛ መካሪ ይህን ቪደዎ ማነው በፁሁፍ ገልብጦ የሚልክልኝ የመዳም ቅመሞች መቸም እንዝርት ናችሁ😂

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም. አሰለም. ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ አህለን ጀዛኸለይ ኸይረን

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 ปีที่แล้ว +1

    ሳህ ኡሠታዝየ እኔሠአላህ ሷሊህባልሠቶኛል እህቶቸአላህ ከሠደትመልሠይወፍቃችሁ ያላህሠጦታየ ባሌነው አልሀምዱሊላህ ሁሌምሷሊህባልእዲወፍቀኝ ዱአየነበር አላህአይቸግረው ሷሊህባልወፈቀኝ የኔውድባልሁልምየምለው ያላህሱጦታያ ኢሻአላህ ከሠደትመልሠ ሷሊህልጂ ይወፍቀን ያረብ

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 ปีที่แล้ว +22

    የማላዉቅህ ባሌ እየሰማህ እንደሆነ ተስፋ አለኝ

  • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
    @እማናፍቆቴ-በ1ቐ ปีที่แล้ว

    ጀዛክ ካላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @سميهاثيوبيا-ذ2ص
    @سميهاثيوبيا-ذ2ص ปีที่แล้ว +2

    جزاكم الله خير

  • @Bbbd-pc9vg
    @Bbbd-pc9vg ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @weeere6324
    @weeere6324 ปีที่แล้ว +1

    በሰማነው ተጠቃሚዎች እንድንሆን ዱአ አድርግልን ክበርልን جزاك ألله خيرا ፍቅርን ቢልአፍአልም ይሁን ቢልከላም መግለፅ ለአንዳንድ ወንዶች እንደ ውርደት ወይም ክብረ ቢስነት መስሎ ነው የሚታያቸው

  • @لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث

    ኡስታዝ ለምነው ቂርአት መልቀቅህን ያቆምከው ነው ለኔ አይደርሰኝም አንተ እየቀራህ ማለትነዎ

  • @Mariam-en6rq
    @Mariam-en6rq ปีที่แล้ว +1

    አላህሳሊህያረገንሳለሂየሆነባያአላህይወፈቀን

  • @ነኝየፋኢዛማሚ
    @ነኝየፋኢዛማሚ 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @HafsaJewels
    @HafsaJewels 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yess Yess ❤❤❤❤❤

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይ ምክሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ እኛሤቱ ነው እኮ ሀላፊነት የወሰድነው በዛላይ መቸ ያመሰግናሉ

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @Fateysweetd3764
    @Fateysweetd3764 ปีที่แล้ว

    የሐበሻ ወንዶች በተለይ የሙስሊም ወንዶች ሐሰቢ አላሁ ወንኢአመል ወኪል
    ያላገባችሁ አትቾኩሉ በጣም አሰብቡበት እባካችሁ
    ጀዛከላህ ወንድም

  • @FatumahFatumah-s4t
    @FatumahFatumah-s4t 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይፈርጂሺ እህት አላህ ከአሳብ ያወጣን ሁላችንም ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SadSad-nm4di
    @SadSad-nm4di ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምስላምራህመትላሂወበረካቱሁ ወስታዝ ጀዛኩምአላህ ኸይር. ትክክልወላሂ አላህበሠማነውተጠቃማ ያደረገን. ያላገባቾሁትም እህትወድሞቼ አላህሶሊሃን ወዱምሷሊሁን ይወፍቃችሁ ያረብ

  • @nejattube2395
    @nejattube2395 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ሷሊህ ያርግል ያረብ

  • @endrisasefa828
    @endrisasefa828 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔስ አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ ስራስጨርስ ሁለየም ሻዉር አወስዳለሁ አልሃምዱሊላህ ግንአኮ ወላሂ መቸላግባ ሳይሆን እኔን የሚገርመኝ ማንን ለግባ ነዉ አልሃምዱሊላህ ለአላህ ሰጥቸለሁ ኩንፊየኩን ረብ

  • @ሠአዲዬቱብ
    @ሠአዲዬቱብ ปีที่แล้ว

    ኡስታዛቺንምክርህ ተመቹቱኝልወላሂ

  • @fghbbvcg4802
    @fghbbvcg4802 ปีที่แล้ว

    Maashaalla ustaaz rabbiin siirraa haa jaalatu jazaakallaahu keeran baruumsa bareedaa nuuf dabarsitani

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይረን

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    ማን ጋር ውለሽ ነበር ይላል አላለም ክክክክክክወላሂ አከኝ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 ปีที่แล้ว +1

    ሳህ ትክክል

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 ปีที่แล้ว

    አላህ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ፈጣሪውን የሚፈራ ይወፍቀን ያረብ

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ በሳቅ ጨረስኩት جزاك الله خبرا ወይኔ ግን ብትሯን አትገርብን ስፈራ ብትር

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk ปีที่แล้ว

    አላህ ይባርክህ

  • @hikma3360
    @hikma3360 ปีที่แล้ว +1

    ሼር ለውዱ ባሌ
    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን

  • @zedibatimuhamadi
    @zedibatimuhamadi ปีที่แล้ว +1

    asalamalekum warahimatulahi wabarakatuhu usatazi jzki kumalahi hri alahi ya xabaqahi balahibati awo makari samatawu adadi sawachi yisatakakalalu kane jamaro 🌷🌷🌷🌷🌷⚘⚘🌷⚘🌷🌷⚘🌷⚘🌷🌹

  • @أمأبوبكرإنشاءالله
    @أمأبوبكرإنشاءالله ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር🌹🌹🌷🌷🌺🌺💐💐🇪🇹

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ ปีที่แล้ว

    ኡስታዝና ጀዛኩሙላህ ኸይረን እኔ ግን ወላሒ ሡመ ወላሒ ሁለተኛ የሚያገባን ከሚቃወሙት አይደለሁም ለመዳርም ሞኞቴም ነበር አልሀምዱሊላህ በዚህ ዙሪያ ዉይይትም ሆነ ቀልድ ከተነሣ ሴቶች ደማቸዉ ይፈላል ምንም ብታስረዳ አይገባቸዉም በዘካና በተዓዱድ ዘዉጃት አበደን መስማት የማይፈልጉ ሰወች ብዙ ናቸዉ አላህ ይዘንልን የተማርነዉን ተግባሪወች ያድርገን አንዱን መያዝ ያልተመቸንን መተዉ ዓላሁመስተዓን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

      የአንዷን ሀቅ ሳይጠብቁ ሁለተኛ ይፈልጋሉ ግዴታም አይደለም ዲናችን ቢፈቅድም አይሻ ረ ዐ ቅናተኛ ነበረች

    • @zinet3238
      @zinet3238 4 หลายเดือนก่อน

      እንደምትይው ነፍስያሽ ፍቃደኛከሆንሽ አላህን አመስግኒ እኔ አላህ ያዘዘውን ሁሉ ተቀብያለሁ ነገርግን ይህን ግደታ ስላረብን አልሀምዱሊላህ

    • @zinet3238
      @zinet3238 4 หลายเดือนก่อน

      እናም ባሌን የግሌ አደራህን

  • @sofiya3102
    @sofiya3102 ปีที่แล้ว

    አቤት የትዳር ምክር ተመከረተመከረ መልሰው እዛው ነው እየሡሙ የሚተገብረው የተወሰኑ የሚያስተምሩት ወድሞቻችን ብዙ ብቻ አላሕ ከሧሊሆቹ አላሕን ከሚፈሩትአላሕ ይወፍቀን ግን እኔ በአሑንሠአት የሚያገቡ እሕቶቸ መቸመሪያ ከማግባታችሑ በፊት አሕላቁን ተቅዋውን መርምሪ ከዚያ እናንተው ጨርሱት

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ☝️♥️ tabara kallah jzk🙏

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላ ኸይር አቡ አብድሬ እኔ ያንተን ትምህርት የወንዱም የሴቱንም ሰምቼ ሰምቼ አጠራቅሜያው የት ነህ የኔው ወልካፋ 😅

    • @DandonaGEri
      @DandonaGEri ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ ያለንም ጨጉዋራ ጨርሰን ቅያር ጨጉዋራ እንፈልጋለን ያላገባም የትነህ ፣አላህ ሷልህ ባል ይስጣችሁ

    • @WaleedLafi-qv9fl
      @WaleedLafi-qv9fl ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂

  • @HsWAyMogas
    @HsWAyMogas 3 หลายเดือนก่อน

    ከይር ኢሻአሏህ በዚህም ሴቶችነን
    ወይናችሁ ወዶች😁😁😁😁😁😁😁

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 ปีที่แล้ว +1

    ኡሰታዛችን ኑርልን

  • @FETA249
    @FETA249 ปีที่แล้ว +1

    😂😂ሸይጧን የላካት መልክተኛ ናት አለ አይ እውነትህን ብዙ ገጥሞኛል

  • @hlima5830
    @hlima5830 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا اخي

  • @fatumalfatu642
    @fatumalfatu642 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @artt3915
    @artt3915 7 หลายเดือนก่อน

    ያረብ😢

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ ปีที่แล้ว +1

    እደው የዛሬወዶችስ አከርክረው ቢግቶቸውም አይገባቸው ግን ወላሂይ በቴሌግራም አውዶ ቢኖር አሪፍ ነበር

  • @esg9404
    @esg9404 ปีที่แล้ว +2

    ቁርአኑን ልቀቅልን

  • @ghhcjcuufcufugvu8812
    @ghhcjcuufcufugvu8812 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህኸይር👍👍👍👍

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 9 หลายเดือนก่อน

    አይኡስታዝ አሳከኝጀዛካላህ ፩ለማንኛዉወዲነዉ እምደክመዉበዝህሰአት አረብአገርእየተቃጠልን😢😢😢😢😢😮😮☝☝☝

  • @ያዘኝእዳመሌ
    @ያዘኝእዳመሌ ปีที่แล้ว

    ሀቢቢዋ አተ መችም ሁሉንም ያሟላህ ነህ አላህ የመገናኛችን ቀን ቅርብ ያርግልን እጅ

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    ግን ስለ ትዳር መፀሀፍ ብታበረክት የበለጠ ይጠቅማል ብየ አስባለሁ

    • @ttww9470
      @ttww9470 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ

  • @nicenasw4038
    @nicenasw4038 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንንን