ልጅ የለኝም ብላ አግብታ 🤔 ልጅቱ ስትመጣ እህቴ ናት ብላ ቁጭ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • የጉድ ሀገር አሉ! ልጅ የለኝም ብላ አግብታ 🤔 ልጀወቱ ስትመጣ እህቴ ናት
    ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
    • ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
    የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
    • የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
    ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
    • በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
    በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
    • በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
    ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
    • ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
    በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
    • በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
    ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
    • የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
    #alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
    • 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
    2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
    =================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

ความคิดเห็น • 601

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ ปีที่แล้ว +117

    ዝምታ በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ሰላም ይሰፍን ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል ሱለለላህ አለይሂ ወሰለም🤐🤐

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674
    @shemsslaveallahsswtfollowr3674 ปีที่แล้ว +25

    እኔን ጂ እድሜዬን አያገባኝ!
    ረሱል(ሰዐወ)በ25 ዓመታቸው አይደል ከድጃን ረ.ዓን በ40 ዓመቷ ያገቧት!!!

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 ปีที่แล้ว +19

    አረወገኖቸ ፍትህህሀህ
    ለወለጋ ቤተረቦቻችን አለቁብን
    ፍትህህህህህህህ😭😭😭👍

  • @Hayat-gv6jd
    @Hayat-gv6jd ปีที่แล้ว +17

    በህይወቴ የምጠላዉ ቢኖር ዉሸት ነዉ አላህ ከሚዋሽ ሰዉ ይጠብቀን። ልብ ይሰብራል ሀቂቃ

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 ปีที่แล้ว +11

    እኔ በልጅነቴ ነው የወለድኩት ግን ልጀ በሂወት የለም ግን በጎደኛ ምናምን ባል ይመጣል ግን በመጀመሪያ ገና ስንተዋወቅ ወልጃለሁ ስላቸው አድም ደቂቃ አያወሩም ይጠፋሉ እኔም ቁሜ ልቅር እጂ አልዋሽም

    • @heyatsyme6420
      @heyatsyme6420 ปีที่แล้ว +1

      እና ምክር እፈልጋለሁ

    • @user-tk6gg4ob3t
      @user-tk6gg4ob3t ปีที่แล้ว +2

      አላህአለሽእህት ሙስሊም ተስፋአይቆርጥምበአላህተወከይ

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ ปีที่แล้ว +1

      አብሽር። ማር። ላች። የለው። አላህ። በፈቀደው። ቀን። ይመጣን

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว +5

      የሚሸሹት ላቺ የማይበጁ ስለሆነ ነው ማሬ

    • @heirat
      @heirat ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ኢነላሀ ማዐ ሷቢሪን

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 ปีที่แล้ว +13

    ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል ልጅ ግን አላህ ካልሰን በስተቀር ምንም ብንለፋ ብንሰራ ልጅ አይገኝም ልጅ የአላህ ኔዕማ ነው

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 ปีที่แล้ว +1

      😘😘👍

  • @richoethiotube5724
    @richoethiotube5724 ปีที่แล้ว +53

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer ปีที่แล้ว +38

    አጅብ ወላሂእኔ ልጆቸንና እድሜየን ደብቄም አላቅ አልሀምዱሊላህ

    • @user-ip8to8ef4v
      @user-ip8to8ef4v ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

    • @abdulmejidanwar8687
      @abdulmejidanwar8687 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ስንት ሆነሽ አሁን

    • @woyay2095
      @woyay2095 ปีที่แล้ว

      @@abdulmejidanwar8687 ክክክክክክክክ

    • @user-xu4pry
      @user-xu4pry ปีที่แล้ว

      @@abdulmejidanwar8687 ክክክ😀

    • @user-hd4rg9dq5o
      @user-hd4rg9dq5o ปีที่แล้ว

      @@abdulmejidanwar8687 ክክክክያንተውይባስ

  • @fozibnitassfa7261
    @fozibnitassfa7261 ปีที่แล้ว +55

    ወላሒ እኔም ሒወቴን ያመሣቃቀለው ውሸታም ባል ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ባል ብሎ እሚመጣው ወንዴ ሁሉ እደሡ እየመሠለኝ ነው ዱአ አርጉልኝ እሥኪ ባአሏህ ይሁንባችሁ በዱአ አትርሡኝ አሏህ ለልቤ መከፈት ኽይር እዳገኝ

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 ปีที่แล้ว +2

      አላህ አለሽ የኔውድ

    • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
      @sነኝየአላህባሪያ-s1h ปีที่แล้ว +6

      አብሽሪ አላህ ጡሩውንትዳር ይወፍቅሽ ማምየ

    • @ሀይከልያአላህባሪያአሏህ
      @ሀይከልያአላህባሪያአሏህ ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እኔም

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ ปีที่แล้ว +4

      አብሽሪ ዱአ አርጊ ዉሸታ ም አይሻ ነዉ አልሀምዱሊላህ.የኔ ወላሂ ያበጠ ይፈነዳል እጅ ሀቆን ቁጭ ነዉ የሚያርጋት

    • @fozibnitassfa7261
      @fozibnitassfa7261 ปีที่แล้ว

      @@ዱኒያድካምብቻ አሏህ ያበሺርሺ ወላሒ ከመዋሸት ሞቴን እመርጣለሁ በውሸት ከመኖር!

  • @meryamahmed6317
    @meryamahmed6317 ปีที่แล้ว +5

    እኔስአልደብቅምነበር አላህሰቶወሰደብኝእጂ ነቢልየን ጀነትአላህይወፍቅልኝ ካባቱምተለዪየት እየኖርነዉ አላህይየተሻለዉንይተካኝ😭

    • @woyay2095
      @woyay2095 ปีที่แล้ว

      አላህ ይራህመዉ አብሽሪ

  • @user-xr7mq6vp8z
    @user-xr7mq6vp8z ปีที่แล้ว +31

    እኔ በባ13አመቴ ተድሪ ባ14አመቴ ወልድኩ ወዳውን ከባለቤቴ ጋ ተለያየን ከዛ እኔም ልጀን አሰመደኩ እድሜ ለናቴ አሳደገችልኘ እኔም በስ ደት አለም እየኖርኩ አልሀምዱሊሏህ ሂዎት ይቀጥላል እና አገባው

  • @መርየምዩቱብ-የ6ፐ
    @መርየምዩቱብ-የ6ፐ ปีที่แล้ว +7

    ሀቅ እደመናገር የሚያስደስት ነገር የለም

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 ปีที่แล้ว +6

    አሏህ ሆይ እኔንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ይወፍቀኝ ያረብ ላጤወች አሏህ ይዘወጀን ዘዋጀ ሷሊህ

    • @neima7539
      @neima7539 ปีที่แล้ว

      amin alahum amin

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 ปีที่แล้ว +12

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል የሀገሬ ሰው ልጅን የመሰለ ነገር መካድ ትዳርን ከሚያፈርሱ ነገሮች አንዱ መጀመሪያ ላይ ያልሆኑትን ነኝ ብሎ መግባት ነው

  • @user-xr7mq6vp8z
    @user-xr7mq6vp8z ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊሏህ ከዱቄት የፀዳሁ ነኘ
    ኡስታዝ ከቻልክ የተላጠ ደሮ መስለው ሚዲያ የሚወጡት ምከሩቸው

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld ปีที่แล้ว +9

    ኡዝታዜ ስታስተምርኮ ከፈገግታ ጋ ቁም ነገር 🤣🤣

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
    @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ ปีที่แล้ว +5

    እኔ ይቅር የማልልለው ነገር ቢኖር የሚዋሸኚን ሰውነው

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 ปีที่แล้ว +1

      😘😘

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha ปีที่แล้ว +8

    አይ እድሜ ስደት ቅርጥም አድርጎ በላው አላህ ይዘንልን

    • @hayutube9442
      @hayutube9442 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህቴ ለበጎነው

    • @Isamuntaha
      @Isamuntaha ปีที่แล้ว

      @@hayutube9442 👍👍

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ ปีที่แล้ว +8

    ጀዛካላህ ኡስታዝ እኔ ባለቤቴጋ ስገናኝ የመጀመሪያው ነኝ እሱም እንደዛው ግን የዋሸኝ ነገር ነበረው ስንት አመታችን ምንም አላምነውም ያረብ አንተ አስተካክልልኝ

  • @user-tn5uh3ek4f
    @user-tn5uh3ek4f ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ኡሥታዝየ እሄነገር ባ15አመቴ አጋጥሞኛል ሚሥት የለኝምብሎአግብቶኝ እደገናሣማሑ እሱጋር ሦሥትቀን አድሬነውየተፈታሑት አሁንአልሀምዱሊላሊ የአባቴንየአጎቱን ልጂ አገባሑ ግንያንያገባሁትበሠውነው ተጀናጂኔአደለም

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h ปีที่แล้ว +1

      😳 እንደት ቤተሰብ ተቀበላቸው እኛ ጋር ቀጥታ ይክዱናል

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 ปีที่แล้ว

      በግዜ ከውሸታም ተገላገልሽእህት

  • @ekrame7439
    @ekrame7439 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ ነኝ አዳምጨ እመለሳለሁ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ኡስታዜ ተመስጨ ነው ቪዶወችህን የምከታተለው

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ ሙስሊምሆነው ሲዋሹብቻነው በተለያየቦታ ሱበሀነክ አይ ዱቄትለሚደፉ አላህቀሌቤይህድኩም አልሃምዱሊላህ ምስካና አንድ ለሆነው ጌታየ ድሮምየለሁቀት ከዚህበኋላም በአላህእራህመት እጠበቃለሁ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ከውሸትና ከውሸሞች አላህ ይጠብቀን ወሸት ፀያፍ ተግባር ነው አላህ ዘውጅና በኢን ሷሊህ ያአክረመልአክረሚን ሰትረን ያረብ

  • @FaisalFaisal-vk3xy
    @FaisalFaisal-vk3xy ปีที่แล้ว +2

    ምንአስደበቃት ልጅ ኒዕማ ነው የአላህ ስጦታ ነው አንድን ነገር መድበቅ ነገርን ያበላሻል እንጅ አያሳምርም

  • @fatama8499
    @fatama8499 ปีที่แล้ว +2

    አህለን አቡ አብዱ ሮህማን አላህ በሀቅ የምንጠና ያርገን እኛ የማዳም ቅመሞችን ጥሩና ታማኝ ባል ይስጠን እኛንም ታማኝ ያርገን

  • @user-od1fg5qd4i
    @user-od1fg5qd4i ปีที่แล้ว +5

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ የገርግዳ አለ ዚስታዝ ሣህ እኔ ወላሒ ሜካፕ ያልተቀባ ይታረዳል የሚል ቢመጣ የመጀመሪያዋ ነኚ አላህ ይብቃችሁ እህቶቸ በቀን 5 )ጊዜ ዉዱእ እያደገግሽ ውብ ነሽ ማማዬ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

    • @temerhussen6824
      @temerhussen6824 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @Bushra-n5x
    @Bushra-n5x ปีที่แล้ว

    ሲመስለኝ የሰዎችን አይብ እየጎረጎርን ከምንበትን ሰሂህ ሀዲስና ደኢፉን ሀዲስ ብናስረዳ ሰዎች ከቢደአ እንዲርቁ

  • @zaynebi9413
    @zaynebi9413 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አሂ አንዲሰወ ውትዲርና ከሄደ7 አመት ሁኖታል ሶላት ፃም የለም እንደት ቢያደርግ ጥሩ ይሆናል

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว +3

    አርበ ሀገር ያላችሁ እህቶች አሁን ላይ ሀገር እምገቡ እባካችሁ አዳድስ እቃወች በተለይ ቴሌቨዠን ፍሪጆች ይዛችሁ አትገቡ ጓደኛየ እያለቀሰች ነው ቀርጥ ከገዛችው ብር በላይ ነው የተጠየቀችው ወላሂ አሁንስ አገራችን እንዳንገባ ይመስላል እንድህ ምርር ንቅል እሚያርጉን

  • @እሙአቲካዩቱብ
    @እሙአቲካዩቱብ ปีที่แล้ว

    ይህ ጥያቄ. በለፈዉ በእስታዝ አቡ መሱእድ ቀረቦ ነበር. ልጂቶ በጣም ታሳዝናለች

  • @sartt7113
    @sartt7113 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የቀዲምውባለቤቴ እኔእያለሁ እጎኑሁኝ ምሢትየለኝምልጂየለኝምአለ ሌላአወራ ሠማሁእውነቱን እንደትበውሸት እኔንልጀን ትክዳለህብየ ትዳረቺንተበላሸ በሡምክንያት። አሁን ወንዶቹሁሉ እንደሡይመሥሉኛል ዱአአረጉልኝ አላህየተሻለውንእንዲወፈቀኝያረብ

  • @weinwein5652
    @weinwein5652 ปีที่แล้ว +2

    ወላኢ ትክክል ነህ ኡሥታዝ ውሼት ነው ለሂወት አሥቸጋሪ ነገር የሆነብን አላህ ይሁነን

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ ปีที่แล้ว +2

    የሚካቡ ነገርኮን አላህ ያብጀው ወላሂ ከባድ ነው

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c ปีที่แล้ว +2

    ስደት ላይ ከምቆይ ብዙ ግዜ ምናለ የምኮራባት አንድ ልጅ ቢኖረኝ እላለሁ ጭራሽ የሚዋሽም አለ

  • @user-ig7wh1hv4y
    @user-ig7wh1hv4y ปีที่แล้ว +3

    እኔ በ15 አመቴ ያገባሁት አሁን 24 አመቴ አልሀምዱሊላ 😍

  • @user-zh9wg6ww7s
    @user-zh9wg6ww7s ปีที่แล้ว +5

    የአለህ ከውሸት አለህ ይጠብቃን

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 ปีที่แล้ว

    ወላሒ ትክክል ውሸት ነው ሠውን ከሣሪ የሚያረገው አላህ አላህን የሚፈራ ይሥጠን
    ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ የሁሉም ሠው ቁሥል ነው ይሄ ነገር

  • @teybaseid7024
    @teybaseid7024 ปีที่แล้ว +1

    ልጂ በመኖሬ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ገራሚ ነገር ነዉ

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አግግብተው አላገባንም የሚሉ ስወች ጤናቸው ያሳስበኛል

  • @user-pg1fr9pq5h
    @user-pg1fr9pq5h ปีที่แล้ว +1

    እኔባያገባ ይተወውጅ ልጀን ደብቄ የለኝም ብየ አልዋሽም አልሃምዱሊላህ ወዶቹ እራሡ ይገርመኛል ልጅ አለኝ ሲባሉኮ አች አጁዛነሽ የሚል አማረኛ አላቸው ጊዜው አስጠሊታሁኖዋልአላህ ኸይርነገር ይሻልንኢሻአላህ

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv ปีที่แล้ว

    አለህ ይጣብቃን የረቢ አው በትክክል

  • @Tube-qk4ty
    @Tube-qk4ty ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ ወንጀላችን በዝቷልና አንተይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን ፍትህ ለሣኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩትና ያለምንም ወንጀላቸው በየሥርፋው ለሚሞቱ ንፀፁ
    ሃን ወገኖቻችን

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z ปีที่แล้ว +4

    አላህአገራችንሰላምያምጣልን እረለወለጋህዝብ ጩሁላችወ ወላሂህዝብአለቀ አላህበቃይበለን

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ከዝህ ሁሉ ነፅ ነኝ

  • @hawwahawwa2597
    @hawwahawwa2597 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አምሮብሀልሣ አቡ አብዱ ረህማን

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว

    ትደር ለያዚን አለሀ ያሰምርልን ትደር ለሌለቹሁ አለሀ ሰሊሂ በል ወይም ምስት ይሥጠቹሁ ትደር መለት ተገብቶ ቶሎ መፍረስ አይደለም እኔ ልጅ ዬለኝም ዱዓ አድርጉልኝ አለሀ ሰሊሂ ልጅ ይስጠኝ መጀመረ ትደሬን ሶሊሂ ያድርግልኝ ከበሌ እነጠለለን
    ግልፀኘ አይደለም ያዉ በቢር ነዉ ከለኩለት በሀለ ዚንብሎ ያጠፈወል ምንም ሰይሠረበት እነ ምን ትመክርኘለቹሁ ዉዴ ወንድሞች እነ እህቶች

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث ปีที่แล้ว +1

    ኢ ወላህ እድሜን ማወቅ ቀላል ነው ትምህርት በገቡበት መቁጠር ነው

  • @hassanalkhameiri406
    @hassanalkhameiri406 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀንአላህ አስታግፍሩላህ ወእቱቡ ኢለይክ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አጂብ ነው ወላሂ ልጂ ፀጋ ነው የአሏህ ውዲ ስጦታ ልጂ ነው

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW หลายเดือนก่อน

    ጎያ ዝብሎ ይሰብራል እዴ እየበላነዉ አላህ ሰበብ አርጎበትነዉ 😢😢😢

  • @umiyoutube
    @umiyoutube ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረብ አላህ ያሥተካክለን

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነ አሏህ የውሽትም አይነት አለው ልጅ እያለ የለኝም ኢላሂ ትግስቱን ስጠኝ ከባድ ነው በውሽት የተገነባ ቤት አንድ ቀን ይፈርሳል እምነትንም ያመንምናል
    ግዜ መስታወት ነው ሁሉንም ያሳያል እንወታው ይወጣል

  • @fatumafentaw4423
    @fatumafentaw4423 ปีที่แล้ว +3

    አንዳንዶቹ ወንዶች ገና ሳይጠየቁ ብር አለኚ መኪና አለኚ ሀብት አለኚ ለማለት አደኛ ናቸው ።ሚስት አህ ሲባል እያለው የለኛም ልጂ እያለው የለኛም ሽምጥጥጥጥጥጥ እባካችሁ ወንዲሞቸ አትዋሽ አንደኛ ዉሸት ሀራም ነው በዛላ የሰው ልብ መስበር ከባድ ነው አላህን እንፍራ

  • @menitazez4262
    @menitazez4262 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዉሼትማ አንደየ ሠዉከዋሼኝ ሁሉም ያዉነዉ የሚመስለኝ እንደዉሼትየምጠላዉነገረየለም አኡዙቢላህ እኔ በሂወቴ ይቅረ የማልለዉሠዉአለ ዋሽቶኝ በዛሠዉ የተነሳ ሠዉ ሁሉ እንደሡእየመሠለኝ ተቼግሬለሁ

  • @user-xr7mq6vp8z
    @user-xr7mq6vp8z ปีที่แล้ว +8

    አወ ሴቱ በጣም እድሜ ይደብቃል
    ክክክ እኔ 26"አመት ሞላኘ አልሀምዱሊሏህ

    • @ebrahimseraj7780
      @ebrahimseraj7780 ปีที่แล้ว

      ምርጉዝ ያስፈልግሻልክክክ

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      እኔ 19 ክክክ ከአርቲስቶች ኮፒ

    • @user-fy2fq2ri8j
      @user-fy2fq2ri8j ปีที่แล้ว

      @@ramadantube ሀሀ አይሻልሽም አሽላ ሽድሽት

    • @emuemranbintshafi5856
      @emuemranbintshafi5856 ปีที่แล้ว

      አው ትክክል ነሽ አብዛኛው በቅርቡ የሆነ ትዳር በቤተሰብ በኩል መጣልኝ ዲን አለው ይሆናታል ብለው ሰፍ ብለው ብዙ ጊዜ ውድቅ ስለማርግባቸው የሩቅሰው ባይሆንም አንተዋወቅም ነበር ስለ ዲኑ በደምብ አጠራሁ እድሜ ስላቸው ከአንቺ አይበልጥም አሉኝ እሺ ብዬ ተዋወቅን በደምብ ተግባባን ለትዳር መጠየቅ አለበት ሚባሉ ነገሮች ተጠያየቅን ግን እሱ በድሜ እንደምበልጠው ተናገር እኔ እብሳለው ምበልጠው ወንድ ላገባ እኔም አይምሮዬ አይቀበለውም ኃላ መሰናክል ያመጣል ብዬ ስለምፈራ ውስጤ አያምንበትም በድሜ እንደምበልጠው ባውቅ ጅምር አልተዋወቅም ነበር ሀቂቃ በብዙ ነገር ተግባብተናል በባሃሪም የድሜ ጉዳይ ማሰብ እንደሚፈልግ
      ቤተሰብ ማማከር እንደሚፈልግ ነገርኝ ባጭር ጊዜ አማክሮ እራሱም ሙሉ ለሙሉ አልተቀበለውም መሰለኝ በተዋወቅንበት 15-20ቀን አውርተን በግልፅ አይሆንም ብለን ጅንጅርና ሌላ ውሰጥ ሳንገባ አቆምን
      ምን ለማለት ፈልጌ ነው እኔ ብዋሽ ይህ ልጅ አገባው ነበር ዲን አለው ባህሪያችን ተግባብቶዋል ቆንጆ ነው ተወንድ ቁንጅና መስፈርቴ ባይሆንም በጣም ቆንጆ ነው ግን በድሜ ትንሽ ስለምበልጠው አልተስማማም እኔም ዛሬ ጊዜያዊ ብዬ አልዋሽም ብዬ ግልፁን

    • @user-xr7mq6vp8z
      @user-xr7mq6vp8z ปีที่แล้ว

      @@emuemranbintshafi5856 አሏህ ይወፈቅሽ ላች ያለውን

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቀን እንጂ ስለ ልጅ ለማዉራት ሳልጠየቅ ነዉ የማወራዉ አዎ ይደበቃል እድሜ

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z ปีที่แล้ว +1

    ኡስታወላሁጓደኛየ ሚስትየለኝም ብሎአገባት ኡስታዝነወ ተባለእሱ መጀመሪያ እዳትወልድ መዳኒት ተጠቀሚአላት ከዛ6ወርሲሞላቸወ እኔመወለድ እፈልጋለሁ በቃአለችወ እኔአልፈልግም ሚስትአለኝ ልጅአለኝ ብሎነገራት ደግጣቀረች ወላሂጓደኛየ በጣምነወያዘነቸወ አሁንፈታት ወደዱባይ ልትመጣነወ

  • @user-gs5wt5ek1m
    @user-gs5wt5ek1m ปีที่แล้ว

    ሱባህነ አላህ ውሽት አንድ ቀን መጋለጡ አይቀርም እውነት ግን ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ያረብ ተኸይረኛው ግጠመኝ የአላህ

  • @fatooma9063
    @fatooma9063 ปีที่แล้ว +1

    Jezakalahiheyir

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 ปีที่แล้ว

    ፍቅር መስጠትስ ይችላል ለአራቱም የኔጥያቄ ይሄ ነዉ ምክኒያቱም ልብ አንድ ነዉ መወደድ የሚችለው ብየ ነዉ ።

    • @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
      @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ ปีที่แล้ว

      አንድ የምነወዴው እኛ ሴቶች ብቻ ነን ማማየ ወንዶች ከአራት በላይ ስላልተፈቀዴላቼው እንጅ ከዚ በላይም ያፍቅራሉ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 ปีที่แล้ว

    ውስታዝ ፍገግ አረከኝ. የግርግዳ ቀለም አቡው አብዱሮህማን አላህ ይስቱር

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል ወንድም ከዉሸት ይጠብቀን ክክ

  • @misayezewdu9025
    @misayezewdu9025 ปีที่แล้ว

    jezakellah heyren jeza

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ ปีที่แล้ว +2

    ቢደበቅ ቢደበቅ ልጂ ይደበቃል አኡዙቢላህ
    ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን

  • @emufewuzanbiziniallah5514
    @emufewuzanbiziniallah5514 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ እኔ ግን ሁሉንም አልዋሸሁትም አልሃምዱሊላህ በትዳራችን ሁለታችንም ደስተኛ ነን እህቶቼ ለባላችነ ግልፅ እንሁን

  • @ፋጡምዩቱብ
    @ፋጡምዩቱብ ปีที่แล้ว

    አላህ ያብጅልን በተለይ በስደት ላይ የለን እህቶች በተቻለን አቅም. ግልጥ መህን አለብን እኔ ግልጥ ሁኒ ልቀርብ እሞክረለሁ የእሱን አለቅም

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል

    እውነትን ብቻ ይዞ መጓዙ አይጎዳም ልጅ እኮ ፀጋ ነው እሱ ትክክለኛ ትዳር ከፈለገ ቢኖራትም አይተዋትም ነበር እድሜ የለመዳም ዋይፋይፍ ስንቱን እንሰማለን አላህ ይጠብቀን ውሸት የተለመደ ነው

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 ปีที่แล้ว

    ልጅን ጠልቶ የሚርቀኝ ወድ ገደል ይግባ በልጀ ድርድር አላዉቅም

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያዘነለት ሢቀር ትዳር መሥፈርት ለይ ብዙዎች ይዋሻሉ ግን ነገር ከውነቱ አይቀርም

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ እሙ

  • @سعده2023
    @سعده2023 ปีที่แล้ว

    የባስአለው አጂብ ወላህ

  • @zainabza8586
    @zainabza8586 ปีที่แล้ว

    አሚንንንን

  • @zumitube
    @zumitube ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ወከይር ኡስታዙና
    አብዱራህማን በጣም ናፈቀኝ

  • @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
    @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድሜ ኡስታዝ ሀሰን

  • @mamehidutube4961
    @mamehidutube4961 ปีที่แล้ว

    hulum gar Yale ewnet new Allah libona yistachew

  • @user-wr8eh7bo1i
    @user-wr8eh7bo1i ปีที่แล้ว +1

    እደውሸት መርዝ የለም ከመዋሸት እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማዳር ይሻላል ያረብ ኸይሩን ወፍቀን ያለንበት ወቅት በጣም ያስፈራል

  • @leylutubeyoutube7738
    @leylutubeyoutube7738 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስስማህ ግን ምርጥ መልዕክት ነዉ ጀዛካላህሁ ኸይር

  • @hawafhads5706
    @hawafhads5706 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል አላህ ይጨምርልህ

  • @umiyoutube
    @umiyoutube ปีที่แล้ว

    አላህ ልጅ በሠጠኝ እና አለኝ እያልኩ ባወራሁ እንኳን ልደብቅ

  • @umiyoutube
    @umiyoutube ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ጀዛከላሁ ኸይር

  • @Rehima-seid
    @Rehima-seid ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ደስ የምል ትምህርት ነው ጀዛክላህ

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡሰታዙነ አላህ በኸይር ያሰታውሰህ ረጂም እድሜ ይሰጥህ

  • @user-ce4si7ib9e
    @user-ce4si7ib9e ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ትክክል ኡስታዝ ጀዛክአሏህ ኸይር

  • @بنتفطم
    @بنتفطم ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹ያረብ አላህ ከዚህ ነገር ይጠብቀን

  • @user-du4ps8sr5r
    @user-du4ps8sr5r ปีที่แล้ว

    ማሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ:,አላህ ለሁላችን ልቡነይሠጠን

  • @sania4261
    @sania4261 ปีที่แล้ว

    አለህ ይጠብቀህ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 ปีที่แล้ว

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ

  • @Fatuma
    @Fatuma ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለሂሰላም ወሰለም በትክክል ጀዛ እላህ ኸይር

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @user-dl2it9qq2o
    @user-dl2it9qq2o ปีที่แล้ว +1

    በጣምከባድነዉ ወላሂ ሡብሀንአላህ

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c ปีที่แล้ว +6

    ከጅምሩ ትዳር የፈለ ሰው አንድ ውሸት መጨመር የለበትም ይሄ ማለት በሌላ ጉዳይ መዋሸት ጥሩ ነው ማለቴ አይለይም

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 ปีที่แล้ว

    እዲሜህን ያሥረዝመዉ ኡዝተዝና 200 ያዲርገዉ

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ፈገግ እያልኩ አዳመጥኩህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፀ3አ
    @አልሀምዱሊላህ-ፀ3አ 8 หลายเดือนก่อน

    አልሀም ዱሊላህ እኳንየኖ ረኝ ጅ በልጄስ ቀልድ የለም

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወሳህለን ኡስታዝ ጀዛኪላህኽይር ምክሮችህን በጣምነው የምወዳቸው

  • @user-ht7rl6zq5v
    @user-ht7rl6zq5v ปีที่แล้ว

    የብዙ ወቻችን ወሸትነዉ አላህ ይጠብቀን ወላሂ በወላረኮት ለይ አልክድም ተመሳሳት አላህ ይጠበቀን ግን እዳዉ ለማንኛዉ ኑሮ ብለዉነዉ የሚዋሹት ቱ አለይሂዉም ክብረ ቢሰ ለምን መዋሸት ያሰፈልገል😥😥😥😥

  • @neza6422
    @neza6422 ปีที่แล้ว +3

    የኒም ባል የለለዉን አለኝ ደሞ የድሮ ሚስቱን መለሰብኝ አረ ወዶቺ አቃጠሉን

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማ አላህ ያግራልን ለሁላችንም አብሽሪ

  • @asssss9051
    @asssss9051 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ ዛሬ የሆነች ልጂ እናትሽ እህት ወለደችልሽ እን አልኳት አወ ምን በትለኝ ኝ ጥሩ ነው ልጂሽሥ ሥላት እህቴ እምልሽ እሧን እኮ ነው አለችኝ እንደት ልጂሽን እህቴ ትያለሽ ሥላት እሷሥላሣደገያት ነው አለች እኔም ባለኝ አቅም አስረዳሇት አላህ ይጠብቀን