የግእዝ ቁጥሮች እንዴት ይጻፋሉ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 พ.ค. 2024
  • በዚህ ክፍለ ትምህርት የግእዝ ቍጥሮችን እንዴት መጻፍ እንዳለብን እንመለከታለን።

ความคิดเห็น • 19

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🌹👏🎚

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 21 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @promeabhsr-yo1xm
    @promeabhsr-yo1xm 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @Fasikakindu5439
    @Fasikakindu5439 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @kelemagetachew5080
    @kelemagetachew5080 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ShibruTariku
    @ShibruTariku 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @user-vn9ev5gd4d
    @user-vn9ev5gd4d 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕወት ያስማልን ዋጋሁን በስማይ ቤት ይክፈልልን

  • @nooraalfares6949
    @nooraalfares6949 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰመሩበት ልን መምህር

    • @nooraalfares6949
      @nooraalfares6949 20 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ለች ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሲጻፍ እዴ ነው እህት መምህር ብለዋል

    • @nooraalfares6949
      @nooraalfares6949 20 วันที่ผ่านมา

      ሕ√ ህ×

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤
    1000 በግእዝ ቁጥርም በግእዝ ፊደልም ምን እንላለ መምህር? ምን አልባት ወደ ፊት የምማረዉ ከሆነ እሺ 10.000 ተጽፎ ስላይኹ ነዉ

    • @Lisane_geez
      @Lisane_geez  8 วันที่ผ่านมา

      ፲፻ = ዐሠርቱ ምእት

  • @MiYa-ij1kc
    @MiYa-ij1kc 21 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ ፣፶ ቴሌግራም ላይ
    ሃምሳ፤ እዚኽ ላይ ደግሞ ኀምሳ ነው የጻፍከው የቱ ነው ትክክል?

  • @BisrateSet-jf8og
    @BisrateSet-jf8og 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aselefechbeyen572
    @aselefechbeyen572 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AbebaAyene
    @AbebaAyene 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን