ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደኔ እናቱ የናፈቀ ማነው እሥኪ እናታችሁን የምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ እኔሥ ንፍፍፍፍፍፍቅቅቅቅቅቅ ብላኛለች
ብዙየ ያርሤማ ልጂ እኔ ዛሬ ፈቶዋን ቢልኩልኝ አልቅሸ ልሞት ነው በጣም ነው ያረጀችብኝ አይይይይይ
ኧረ እኔም ናፍቃኝ አለች ያቶቸን ጭምር በጣም ነበር የምወዳቸው አያቶቸን
ብዙየ ያርሤማ ልጂ offffffffff ayezs mamay enm nafk belag alec ewent
ብዙየ ያርሤማ ልጂ እኔ በጣም ናፍቃኛለች ገና 6ወር አለኝ ከተለየኃት 6አመት 6ወሬ አይኖዋ ሳላያት እፍፍፍ
ብዙየ ያርሤማ ልጂ እናት ትኑር ለዘላለም
አይ ሰኔ 30 የሁላችንም ትዝታ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ተማሪዎች መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ 😍😍😍
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ በስደት ለይ የለችሁ እህት ውንድሞቼ በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን #እግዚአብሔር_እትዮጵያን ና ሕዝቦቿን ይበረከት ስላም ለሁላችንም
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን አሜን አሜን ማር
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን አሜን
ቤቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ
Welcome ቤቶች ወይኔ ሰኔ 30 😍 የብዙ ትዝታ ቀን !!!
Ethio Habesha Review እሺ
Ethio Habesha Review ኸረ ማሬ ጣጣ የለውም ደግሞ ለዚህ
ማህደር ግርማ from Adis Abeba በጣም ... የኔ ማሂ የምወድሽ
ማህደር ግርማ from Adis Abeba እውነትሽን ነው ማሬ የትምህርት ቤት ትዝታ
Rakeb tamrat እህህህ ምን አደረግሽ?
ቤቶችየ እደው ከጤና ጋር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣቹ ሌላ ምንም አልላቹ አቤት ስወዳቹ ከክፍል 20 ጀምሬ ይሄው እስከዛሬ አንድም ቀን አምልጣችውኝ አታቁም i love you so much betochi
የጌታ ስለም ይብዘለችሁ ውድ ወገኖችክብር ምስጋና ለዛሬ ሊደርስን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ውድ ቤቶች እንኳን በስለም መጣችሁክክክክክ Uuuuuffff የእኔ ቆንጅ ጌታ ይስድግሽ ስውድሽክክክክክ ትዝህ አለኝ ሰኔ 30 ምን ይደርገል ይአነ ጎባዝ ሆኝ ብመራ ክክክክክክክክክክክተማሪዎች እባካችሁ በደምብ ተመሩ ውድ ቤቶች ተበርካ እንውደችውሌንእግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያ ይበረክ ሰላምን ፍቅርን የሳጥን አሜን ይክፎ ሥራ በእይሱስ ስም የፋርስ
batoch welcome amaneya yena male zara demo adegeshbegn tafach negr 😘😘Shasha kkkkkkkk besak gedelshgn betam astmari program new ketelubat
ሰኔ 30 የልጅ ወቀሳ አንዱ ሲያለቅስ አንዱ ሲነሳ አይ ሰኔ 30 #ምርቱና #ግርዱ የሚለይበት ጊዜ ነበር። እስኪ በሰኔ 30 የሳቀና ያለቀሰ ላይክ #ግጩ
እኔ ለይክ
♥
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ሰኔ 30 የሰነፎች ማስፈራሪያ ነበር ቆይ ሰኔ30 እንገናኛለን
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር ክክክክክክ እውነትሽ ነው ማር መስከረም የተጣላ ተማሪ ሰኔ ሰላሳ ነበር ቀጠሯቸው 😁ሰኔ 30 የትምህርት ቤት ትዝታ
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ እኔ አልቅሻለው እዴት እደከፋኝ ብቻ በዚ ሳምንት
ቤቶችን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ስወዳችሁ❤
ድ
"ላይክ ግጩኝ የምትሎት ምን ጥቅም ኑሮት ነው እስኪ እኔንም ላይክ አርጉኝ ጥቅሙን ልየው"+++++++ ደምሮኝ
እሄው ገጨውህ ያገኝኸውን ጥቅም sher Adrgegn
Jema
Kkkkkkkkkkk
Jemal Mohammed ደሞዝ ይከፈላል ላይክ ብዙ ካለሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Jemal Mohammed atem lake felegeh new kkkkk
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትምርት አዘል ነዉ ቤቶችዬ ስወዳቹኮ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
12 ተኛ ነኝ ላይ በሉኝ ስለ እወነት ስለ አብይ ስለ መደመር ስለፍቅር አትለፉኝ
1000+1000
Nice Shej ይህ ላይክ ማለት ጥቅም አለው እንደ ሆሆሆሆሆሆሆ
Ethio Habesha Review ቆንጅየ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
የምርጦች ምርጥ ናቹ ቤቶች ሁላችሁም በርቱልን ስደትን በናንተ ዘና እያልንበት ነው ከማዳም ስራ ጋር በጣም ትምህርት ሰጪ ነው
እንዴት ደሥ ይላል አንደኛ ነኝ እሥኪ አብረን ፈታ እንበል እንኳን ደና መጣችሁ ሻሸ ሥወድሽ እኮ እሥኪ ሠላም ግቢ በኑኝ ከ4 ቀን በዋላ ሀገሬን ልሄድ ነው ውድ ጎደኞቸ እናተም በሠላም ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ
ብዙየ ያርሤማ ልጂ selam giby widye enem ke 4 samit buhala egebalehu ede geta fekad
ብዙየ ያርሤማ ልጂ ፈጣሪ በሰላም ያስገባሽ
ብዙየ ያርሤማ ልጂ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ማማየ እኛንም ዱአ አርጊልን
ብዙየ ያርሤማ ልጂ መሰላም ግቢ እህት እኛንም ላህገራችን ያብቃን
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት
Wow betma daselel።bartu betoche
ሠኔ 30 ከሀገሬ ወደ ስደት የመጣሁበት ቀን ነዉ ላይክ አዝኛለሁ ስለዚህ በላይክ አፅናኑኝ
ሚትመለሽም ተደ ሰኔ 30 ነው አይዞሽ
Kkkkkkkkk 👍👍👍❤️❤️🇪🇹
እኳን ደና መጣቹ ቤቶች ውይ ሻሼ ሣታይ በሣቅ ገደልሽኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ
አይ ቤቶችዬ ሰወዳችሁ እኮ ሰላም ሁኑልኝ ሰላማችሁ ይብዛ
ወይኔ ሰኔ 30 እያንዳንዱ ስንት ትዝታ ኣለው😭😭 ቤቶች💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏
🇪🇹💚💛❤ ለዘላለም ትኑር የ አብይ አድናቂ ነኝ ቤቶችየ በርቱ
እድግ በይልን ጣፋጯ የልጅ አዋቂ አሜን
ክክክክ ወይሻሽዬ ሊፒስቲኳ በሳቅነው፠የገደለኝ ይመቻቹ ቤቶች ጥሩ ነው
ዽ
Well betoch ሻሽዬ አይዞሽ ወድቆ መነሳት ያለነው ይመቻቹ
SBA Babba አለፈች እኮ ስለ ምን መውደቅ ነው ምተወረው
Tiruy Baley በ ሀሳብ ወድቃ መነሳቱን
SBA Babba ክክክክክክክክ እሱስ ልክ ነህ
SBA Babba please subscribe my channel
Ethio Habesha Review subscribe aderegin nebesuwa enam aderegashalew
ሃሃሃ ሻሽየ ቆንጆ እንካንም ደስ ኣለሽ ኣዎ በ ሰኔ 30 ብዙ ትዝታዎች ኣሉን እና እናመሰግናለን ቤቶችየ ነጌ እሁድ ነው ቸር ወሬ ምንሰማበት ሰምበት ይሁንልን ደና ደሩ የነጌ ሰው ይበለን
😂😂😂😂 እኔምለው ሥጦታ መልሡልኝ ይባላል አይዞሽ ሻሼ
ዋው ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች በሳቅ ሞትኩኝ
ወይኔ ሠኔ ሠላሳ ነው የአመቱ ቅዱስ ዩሀንስ ልደት ነው የአመት ሠው ይበን ቤቶችየ ስወዳችሁ
Aynaddis edema አሜን አሜን አሜን
ባጃጅይግጫችሁቲሽ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ቤቶች በጣም አመሰግናለሁ ።በርቱልኝ
Me ኤረትራዊ ዛሬ ኣስመራ ብ ባንዴራ ምልቁሉቅ ብያች ኣለች ሰላም ሰላም eri 🇪🇷🇪🇷vs ethio 🇪🇹🇪🇹
line one you are fast. I wana to learn yigrigna and wana teach you amharic
ቤቶች ውዶች ናችሁ ይመቻችሁ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ክክክክ ሻሹዬ ሲታስቅን😂😂😂
ቤቶችዬ አዝናኞቼ ዉድድድ ነዉ ምያራጋቹ ተበራኩ!!
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝኮ
ወይ ሰኔ ሰላሳ ትዝዝዝ አለኝ እውነት በጣም ጭንቀታም እሆን ነበር ግን ጎበዝ ነበርኩ አይ ጊዜ አለፈ የማያልፍ የለምና ለማንኛውም ቤቶችዬ እወዳችዋለው
ወይ ሰኔ 30 የተረገመች ቀን ላንዱ ደስታ ላንዱ ለቅሶ √√ ትዝታ ጥሩ ነው ብዙ ያጫውታል (ቤቶች ይመቻችሁ
ክክክክ ሻሽዬ ሊስትሮ የቀባሽ ከንፈርሽ አምሮበታል😃😃 ደግሞ እንኳን ደስ አለሽ ወደ ስምንተኛም አልፈሽ የለ
እንደ ፍቃድህ ልኑር።
ቤቶችየ ደስ ስትሉ እኳን ሰላም መጣችሁበዚህ አጋጣሚ ላገባ ነው መልካም ትዳር ተመኙልኝ ያሀገሬ ልጆች ♥♥♥♥♥♥♥♥ ሰላመችሁ ይብዛልኝ
ቤቶችዬ በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር እስቲ የተደመር ስው በቤቶችዬ ስም ላይክ ግጩኝ 😍😍😍
ደክሞኝ ነበረ እንኳን ደና መጣችው ቤቶች
#ቤቶችዬ ውስጤ ናችሁ ♥
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ 💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩
የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😘😘😘
እንኳን ደህና መጣችሁ
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ይመቻችሁ ቤቶችየ ስወዳችሁ ወይ ሻሼ ክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ
ቤቶችዬ ስወዳችሁ እኮ !……… እንኳን ደህና መጣችሁ
Ethiopia Tikdem ንሸዲ
Ethiopia Tikንሸዲdem
አር እናተስ ኑሩልን ውድ ተወዳጅች። እንኳን ስላም መጣችሁ
ወይኔ ጉዴ ዛሬማ በሳቅ ገደላችሁት ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችው የአገሬ ልጆች!!!
ውይ ቤቶች ስወዳቹህ ኧረ ምን ይሻለኛል ሁሌም አዳዲስ ሰኔ 30 ውይ ሻሸየ ክክክክክክክ
ውይ ሻሸ😂 እከ የለለ ሁኖ ይደብራል ይቤም እደለለህ ቁጥር ነው ዛሬ ። የ አሜን አድናቁ እስኪ ስንት ናችሁ 1 ይላል ከኔ……
🤣🤣👍👍👍
ሰላም የአገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እንኳን ለመጥመቁ ዩሐንስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አይ ሰኔ 30 የትዝታ ቀን
ነገ እኮ እናታችን ልደትዬ ናት ጥበቃዋ አይለየን
አሜን አሜን አሜን
Bety Akl አሜን አሜን አሜን
Bety Akl። አሜን
Bety Akl Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣቹ ስወዳቹ ውይ ባሻ😃😂😄😄
እስይ እንከናም ቀር ጥላቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅርን የሰጠችውkkkkkk እውነት ዘሬም የድሮ ሰኔ 30 ተዚህ አለኝክክክክክክክክክክክ
Kkkkkkk ናየ ቤቶች እፍፍ ሥወዳችሁ ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ 😘😘😘😘😘😘😘
አሜን የእኔ ማር እስክ መጨረሻ እግዚአብሔር መስተውልን ጥበብን ይሳጥሽ ጎባዝ እንውድሽሌን ውድድድድድድድድድድድ
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው
Beyene Lakew ይቅርታ አንተ መን ንህ
አሜንየ አፍሽ ሲጣፍጥ ልጀን ትመስይኝለሽ ሽ እድግ በይ።
Great episode😂
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሻሽየ የኔም የዛሬ 6 አመት ትምርት ትዉስታ አስነሳሽብኝ በተረፍ ዉድድድድዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም በሰላም በጤና አደርሳችሁ እናታችን ልደታ ማርያም ከክፉ ነገር ትሰዉርን አሜን ፫
AmenAmenAmen
ቤቶችእኔ በፊት 5ኛ ክፍል እያለዉ ሁለት ወንዶች ደብድቤ ሰኔ ሰላሳ ሲደርስ ልጆች ጉድሽ ይላሉ የተደገሰልኝን አላወኩ ሰርተፍኬቴን ተቀብዬ ልክ እንደወጣን መንገድ ላይ ጠብቀዉኝ እስከ ቤቴ ድረስ ያሩሯጡኝን አረሳም አሁን ግን አድገን ስንተያይ እንተፋፈራለን አይ ልጅነት
selame nesh dingil memkiyaye 2 ረ በሣቅ ገደልሽኝ ክክክክ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም ሳልሰለች የማየው ፊልም ነው
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆቺ እደት ናቺሁ እኔ በጣም ሰላም ነኝ አልሀምዱሊላሂ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ብዝት ይበል
Rahmet Seid you too my sister
Rahmet Seid አሜን ቆጆ
Rahmet Seid እግዚአብሄር ይመሥገን ሠላምሽ ይብዛ
የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق አሚንንንን የኔ ቆጆ
አሜን ማማየ
ሰላማቺሁን ጌታ እየሱስ ያብዛላቺሁ
ቤቶች ሰላም ናችሁ መግባት ይቻላል? በጣም አመሰግናለው 7ኛ ክፍል እያለው ሰኔ 30 ላይ የገጠመኝ ነገር አስታወሰኝ እጅግ በጣም ከባድ ዝናብ ዘንቦ ነበርና ከፍሬንዶች ጋር የመለያያ በማለት በጣም ጭቃ ቦታ ላይ Football ተጫውተን ልብሳችን በጭቃ አጨቅይተን ቤት የተቀጣሁትን ቅጣት አስታወሰኝ::
Dave Tube kkkkkkkkkkkk Tezita naw
Dave Tube ariif new tezta ayiresam
Dave Tube እርቴን በጣም አመስግኑልኝ በሁሉም ክፍል ላይ ትልቅ ነገር እየሠራች ስላሳለፈች አመስግኑልኝ አድናቂዋ ነኝ
ዴቨትዩብ እርስቴን የማገኝበትን መንገድ ፈልግልኝ በክፍል 162ላይ ትንሽ የሚያስቅ ነገር እንዲጨምሩበት እኔ ከአደጋ ተርፌ ያየሁበት ሠዓት ስለሆነ እዚጋ እንዲብትለው ቢላይ እያልኩ ነበር
Dave Tube ዋውው Dev ውስጤ ነክ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሻሺየ እንኳን ደስ አለሽ
ብራቦ ሻሼ አለፈች😊😃😃😃ሚስኪን የኔ ወንድም ደግሞ ሚኒስትሪን ተፈትኖ እዛው ድረስ ጭንቀቱ ሊደፋኝ ነው😓ያው ሚኒስትሪን የሚያውቅ ያውቀዋል ጎበዝ ሰነፍ አይልም አይደል የድል ጉዳይ ነው ይላሉ እኔኳን በዚህ አላምንም ግን እስኪ ጋይስ እግዚያብሔር ይርዳው በሉኝ😐🙏🙏
ውይ ሻሽዬ በሳቅ ፍርስስ አረግሽኝ አቤልዬ የልጅ አዋቂ እድግ በይ እርስቴ ማራኪ አቦ ውድድድ ነው የማረጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባጠቃላይ ቤቶች ድራማ ላይ የምትሳተፉ ሁሉ
ሰኔ ሰላሳየተማሪ አበሳ አይይይይ ትዝ ይለኛል 5ክፍል ላይ ወድቄ ካርዴን ዛፍ ውስጥ ደብቄው ዝናብ አበሰበሰው ኡፍፍፍ ትዝ አለኝ
ሀሀሀሀሀ በጣም ዘና አድርጎኛል ሰላማችሁ ይብዛ
ይገርማል የዘንድሮ ልጆች ደግሞ እነሱ ናችው እዴ የሚያድጉት ማለቴ እርስቴ አደገች ማፊ ደግሞ አነሰች ልክ እደኔ ክክክክ
ክክክክክ
ቤቶችዬ እንኩዋን በደና መጣቹ ይቤ እና ሻሽዬን ስወዳቹ እኮ
ትክክል
ቤቶችየ ስውዳችሁ እኮ በጣም ነው የምታዝነኑን ምነለ በሳምት አንድ ብቻ ባይሆን
ሰኔ 30 ትዝታችን አትቀስቅሱት
Ethio Habesha Review አርጊኝ ነው እንዳታረጊኝ
ቤቶች እንኩዋ ለሰኔ 30 አደረሠን የሁላችንም የትዝታ ቀን ነው በርቱልን
ሰኔ ሰላሳ ስምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ አሁን ስደተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
kkkkkkk..sedetegna mehon alahamdulilah yasblal
+Jro Wpd 😂😂😂
እልልልል ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ኮመንታተሮችዬ ስወዳችሁ እኮ ውስጤ ነችሁ ነገ እናታችን የጭንቅ አማላጃ ልደታ ማረያም ነት እንኩአን አደረሣችሁ
4ትኛ ነኝ እንኮን በሰላም መጣቹ
እንክዋን ለዚ ቀን ኣደረስን ኣደረሳቹ ዛሬ መጥምቁ ይዋንስ ደስስስስስ ያሚል ቀን ነው የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንክዋን ኣደረስን ያመት ሠው ይበለንንንንንን
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ውድድድድ 💓❤💜
Rakeb tamrat wawwwww
ቤቶችየ ውውውውድድድ ነው እካን ሰላም መጣችሁ ሻሽየክክክክክ የትምህርት ያሳለግኩት ህይወት ትዝ አለኝ 8ኛ ክፍል አብረን እንማራለን ክክክክ
አሜንዬ ስወድሽ!
አይሻሽየ ሰኔ 30 እናመስግናለን ቤቶችየ
ወይኔ ሰኔ ሰላሳ የማልረሳው ነገር ማስተዋሻየ ላይ ፅፊታለሁ የጭካውን አቡካዷ ቅባት በፊት 11ብር ነበር እቤት ተጣልቸ በሆነ ነገር ሙሉውን ሙጥጥ አጥርጌ ቅብት የወንድሜ ሚስጥ የሳቀችው ሳቅ ሁሌም ይመጣብኛል አይይይ ሰኔ ሰላሳ*
ወይኔ ትዝ አለኝ ሠኔ ሠላሣ ደረሠ ቀኑ ደረሠ ቀኑ መለያያች ዛሬ ነው ቀኑ ዛሬ ነው ቀኑ መገናኛችን ሠላም ያርገው ሠላም ያርገው ኡፍፍ
እስኪ አሜንዬን የምትወዱ እንያችሁ
እማ የመኖሬ ሚስጥር እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልኝ እኔ በጣም እወዳታለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የልጅነት ግዜየን አስታወሳቹህኝ ወይ ሻሼ😂😂😂💓💓💓
ክክክክክ ደም የላሰች ውሻ መሰላለች
ዊየል ካም ምርጦች እስኪ ይቢን የሚውድ አጋጩኝ ከይቢ ጋ
ስወዳችሁ ሻሽየ አሳቅሺኝ የድሮ ትዝታየን ቀስቀሺብኝ
ብሎልኝ 31 ኛ በናታችሁ ላይክ ክጩኝ
ስላም ውድ የተዋህዶ ልጆ እንኩዋን ለሀዋርያው መጥምቀ መለኮት ዬሀንስ ወርሀዊይ በአል አደረሳችሁ ምልጃና በረከቱ አይለየን።
ሰአታቹ አጠረ በጣም አስተካክሉ
ወይ ሰኔ 30 ስንት ጉድ ነበር ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ ቤቶችዬ ውድድድ....ነው የማደርጋችሁ
ሰላም ለናቴ ይሁን
ቤቶች
የጩጫዋ ተወና ሊደነቅ ይገባል
ዶ/ር አብይ ውስጤ ነው ትክክል
@@jggu7626 ²
ቤቶች እንኳን በሠላም መጣቹ ሥወዳቹ
ቤቶች ስወዳችሁ
አመሰግናለሁ ቤቶች ውስጤ ናችሁ በትለይ አሜን የኔ ቅንጠልባ
አረናናበሳቅነከረችውኮ
😂😂😂😂😂😃😃
ወይኔ ሰኔ ሰላሳ ወከባው ስወደው ነበር ።አይ ልጅነት የጥምቀትና የሴኔ ሰላሳ ዝግጅት ግርም ይለኛል
እንደኔ እናቱ የናፈቀ ማነው እሥኪ እናታችሁን የምትወዱ በላይክ ግለፁልኝ እኔሥ ንፍፍፍፍፍፍቅቅቅቅቅቅ ብላኛለች
ብዙየ ያርሤማ ልጂ እኔ ዛሬ ፈቶዋን ቢልኩልኝ አልቅሸ ልሞት ነው በጣም ነው ያረጀችብኝ አይይይይይ
ኧረ እኔም ናፍቃኝ አለች ያቶቸን ጭምር በጣም ነበር የምወዳቸው አያቶቸን
ብዙየ ያርሤማ ልጂ offffffffff ayezs mamay enm nafk belag alec ewent
ብዙየ ያርሤማ ልጂ
እኔ በጣም ናፍቃኛለች ገና 6ወር አለኝ ከተለየኃት 6አመት 6ወሬ አይኖዋ ሳላያት እፍፍፍ
ብዙየ ያርሤማ ልጂ
እናት ትኑር ለዘላለም
አይ ሰኔ 30 የሁላችንም ትዝታ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ተማሪዎች መልካም የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ 😍😍😍
ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ በስደት ለይ የለችሁ እህት ውንድሞቼ በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን #እግዚአብሔር_እትዮጵያን ና ሕዝቦቿን ይበረከት ስላም ለሁላችንም
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን አሜን አሜን ማር
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን አሜን
ቤቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ
Welcome ቤቶች ወይኔ ሰኔ 30 😍 የብዙ ትዝታ ቀን !!!
Ethio Habesha Review እሺ
Ethio Habesha Review ኸረ ማሬ ጣጣ የለውም ደግሞ ለዚህ
ማህደር ግርማ from Adis Abeba
በጣም ... የኔ ማሂ የምወድሽ
ማህደር ግርማ from Adis Abeba እውነትሽን ነው ማሬ የትምህርት ቤት ትዝታ
Rakeb tamrat እህህህ ምን አደረግሽ?
ቤቶችየ እደው ከጤና ጋር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣቹ ሌላ ምንም አልላቹ አቤት ስወዳቹ ከክፍል 20 ጀምሬ ይሄው እስከዛሬ አንድም ቀን አምልጣችውኝ አታቁም i love you so much betochi
የጌታ ስለም ይብዘለችሁ ውድ ወገኖች
ክብር ምስጋና ለዛሬ ሊደርስን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ውድ ቤቶች እንኳን በስለም መጣችሁ
ክክክክክ Uuuuuffff የእኔ ቆንጅ ጌታ ይስድግሽ ስውድሽ
ክክክክክ ትዝህ አለኝ ሰኔ 30 ምን ይደርገል ይአነ ጎባዝ ሆኝ ብመራ ክክክክክክክክክክክ
ተማሪዎች እባካችሁ በደምብ ተመሩ
ውድ ቤቶች ተበርካ እንውደችውሌን
እግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያ ይበረክ ሰላምን ፍቅርን የሳጥን አሜን ይክፎ ሥራ በእይሱስ ስም የፋርስ
batoch welcome amaneya yena male zara demo adegeshbegn tafach negr 😘😘Shasha kkkkkkkk besak gedelshgn betam astmari program new ketelubat
ሰኔ 30 የልጅ ወቀሳ አንዱ ሲያለቅስ አንዱ ሲነሳ
አይ ሰኔ 30 #ምርቱና #ግርዱ የሚለይበት ጊዜ ነበር። እስኪ በሰኔ 30 የሳቀና ያለቀሰ ላይክ #ግጩ
እኔ ለይክ
♥
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ሰኔ 30 የሰነፎች ማስፈራሪያ ነበር ቆይ ሰኔ30 እንገናኛለን
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር ክክክክክክ እውነትሽ ነው ማር መስከረም የተጣላ ተማሪ ሰኔ ሰላሳ ነበር ቀጠሯቸው 😁
ሰኔ 30 የትምህርት ቤት ትዝታ
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ እኔ አልቅሻለው እዴት እደከፋኝ ብቻ በዚ ሳምንት
ቤቶችን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ስወዳችሁ❤
ድ
"ላይክ ግጩኝ የምትሎት ምን ጥቅም ኑሮት ነው እስኪ እኔንም ላይክ አርጉኝ ጥቅሙን ልየው"+++++++ ደምሮኝ
እሄው ገጨውህ ያገኝኸውን ጥቅም sher Adrgegn
Jema
Kkkkkkkkkkk
Jemal Mohammed ደሞዝ ይከፈላል ላይክ ብዙ ካለሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Jemal Mohammed atem lake felegeh new kkkkk
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትምርት አዘል ነዉ ቤቶችዬ ስወዳቹኮ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
12 ተኛ ነኝ ላይ በሉኝ ስለ እወነት ስለ አብይ ስለ መደመር ስለፍቅር አትለፉኝ
1000+1000
Nice Shej ይህ ላይክ ማለት ጥቅም አለው እንደ ሆሆሆሆሆሆሆ
Ethio Habesha Review
ቆንጅየ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
የምርጦች ምርጥ ናቹ ቤቶች ሁላችሁም በርቱልን ስደትን በናንተ ዘና እያልንበት ነው ከማዳም ስራ ጋር በጣም ትምህርት ሰጪ ነው
እንዴት ደሥ ይላል አንደኛ ነኝ እሥኪ አብረን ፈታ እንበል እንኳን ደና መጣችሁ ሻሸ ሥወድሽ እኮ እሥኪ ሠላም ግቢ በኑኝ ከ4 ቀን በዋላ ሀገሬን ልሄድ ነው ውድ ጎደኞቸ እናተም በሠላም ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ
ብዙየ ያርሤማ ልጂ selam giby widye enem ke 4 samit buhala egebalehu ede geta fekad
ብዙየ ያርሤማ ልጂ ፈጣሪ በሰላም ያስገባሽ
ብዙየ ያርሤማ ልጂ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ማማየ እኛንም ዱአ አርጊልን
ብዙየ ያርሤማ ልጂ መሰላም ግቢ እህት እኛንም ላህገራችን ያብቃን
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት
Wow betma daselel።bartu betoche
ሠኔ 30 ከሀገሬ ወደ ስደት የመጣሁበት ቀን ነዉ ላይክ አዝኛለሁ ስለዚህ በላይክ አፅናኑኝ
ሚትመለሽም ተደ ሰኔ 30 ነው አይዞሽ
Kkkkkkkkk 👍👍👍❤️❤️🇪🇹
እኳን ደና መጣቹ ቤቶች ውይ ሻሼ ሣታይ በሣቅ ገደልሽኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ
አይ ቤቶችዬ ሰወዳችሁ እኮ ሰላም ሁኑልኝ ሰላማችሁ ይብዛ
ወይኔ ሰኔ 30 እያንዳንዱ ስንት ትዝታ ኣለው😭😭 ቤቶች💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏
🇪🇹💚💛❤ ለዘላለም ትኑር የ አብይ አድናቂ ነኝ ቤቶችየ በርቱ
እድግ በይልን ጣፋጯ የልጅ አዋቂ አሜን
ክክክክ ወይሻሽዬ ሊፒስቲኳ በሳቅነው፠የገደለኝ ይመቻቹ ቤቶች ጥሩ ነው
ዽ
Well betoch ሻሽዬ አይዞሽ ወድቆ መነሳት ያለነው ይመቻቹ
SBA Babba አለፈች እኮ ስለ ምን መውደቅ ነው ምተወረው
Tiruy Baley በ ሀሳብ ወድቃ መነሳቱን
SBA Babba ክክክክክክክክ እሱስ ልክ ነህ
SBA Babba please subscribe my channel
Ethio Habesha Review subscribe aderegin nebesuwa enam aderegashalew
ሃሃሃ ሻሽየ ቆንጆ እንካንም ደስ ኣለሽ ኣዎ በ ሰኔ 30 ብዙ ትዝታዎች ኣሉን እና እናመሰግናለን ቤቶችየ ነጌ እሁድ ነው ቸር ወሬ ምንሰማበት ሰምበት ይሁንልን ደና ደሩ የነጌ ሰው ይበለን
😂😂😂😂 እኔምለው ሥጦታ መልሡልኝ ይባላል አይዞሽ ሻሼ
ዋው ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች በሳቅ ሞትኩኝ
ወይኔ ሠኔ ሠላሳ ነው የአመቱ ቅዱስ ዩሀንስ ልደት ነው የአመት ሠው ይበን
ቤቶችየ ስወዳችሁ
Aynaddis edema አሜን አሜን አሜን
ባጃጅይግጫችሁቲሽ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ቤቶች በጣም አመሰግናለሁ ።በርቱልኝ
Me ኤረትራዊ ዛሬ ኣስመራ ብ ባንዴራ ምልቁሉቅ ብያች ኣለች ሰላም ሰላም eri 🇪🇷🇪🇷vs ethio 🇪🇹🇪🇹
line one you are fast. I wana to learn yigrigna and wana teach you amharic
ቤቶች ውዶች ናችሁ ይመቻችሁ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ክክክክ ሻሹዬ ሲታስቅን😂😂😂
ቤቶችዬ አዝናኞቼ ዉድድድ ነዉ ምያራጋቹ ተበራኩ!!
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝኮ
ወይ ሰኔ ሰላሳ ትዝዝዝ አለኝ እውነት በጣም ጭንቀታም እሆን ነበር ግን ጎበዝ ነበርኩ አይ ጊዜ አለፈ የማያልፍ የለምና ለማንኛውም ቤቶችዬ እወዳችዋለው
ወይ ሰኔ 30 የተረገመች ቀን ላንዱ ደስታ ላንዱ ለቅሶ
√√ ትዝታ ጥሩ ነው ብዙ ያጫውታል (ቤቶች ይመቻችሁ
ክክክክ ሻሽዬ ሊስትሮ የቀባሽ ከንፈርሽ አምሮበታል😃😃 ደግሞ እንኳን ደስ አለሽ ወደ ስምንተኛም አልፈሽ የለ
እንደ ፍቃድህ ልኑር።
ቤቶችየ ደስ ስትሉ እኳን ሰላም መጣችሁ
በዚህ አጋጣሚ ላገባ ነው መልካም ትዳር ተመኙልኝ ያሀገሬ ልጆች
♥♥♥♥♥♥♥♥ ሰላመችሁ ይብዛልኝ
ቤቶችዬ በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር እስቲ የተደመር ስው በቤቶችዬ ስም ላይክ ግጩኝ 😍😍😍
ደክሞኝ ነበረ እንኳን ደና መጣችው ቤቶች
#ቤቶችዬ ውስጤ ናችሁ ♥
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ 💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩
የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😘😘😘
እንኳን ደህና መጣችሁ
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ይመቻችሁ ቤቶችየ ስወዳችሁ ወይ ሻሼ ክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ
ቤቶችዬ ስወዳችሁ እኮ !……… እንኳን ደህና መጣችሁ
Ethiopia Tikdem ንሸዲ
Ethiopia Tikንሸዲdem
አር እናተስ ኑሩልን ውድ ተወዳጅች። እንኳን ስላም መጣችሁ
ወይኔ ጉዴ ዛሬማ በሳቅ ገደላችሁት ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችው የአገሬ ልጆች!!!
ውይ ቤቶች ስወዳቹህ ኧረ ምን ይሻለኛል ሁሌም አዳዲስ ሰኔ 30 ውይ ሻሸየ ክክክክክክክ
ውይ ሻሸ😂 እከ የለለ ሁኖ ይደብራል ይቤም እደለለህ ቁጥር ነው ዛሬ ። የ አሜን አድናቁ እስኪ ስንት ናችሁ 1 ይላል ከኔ……
🤣🤣👍👍👍
ሰላም የአገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እንኳን ለመጥመቁ ዩሐንስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አይ ሰኔ 30 የትዝታ ቀን
ነገ እኮ እናታችን ልደትዬ ናት ጥበቃዋ አይለየን
አሜን አሜን አሜን
Bety Akl አሜን አሜን አሜን
Bety Akl። አሜን
Bety Akl Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እንኳን በሰላም መጣቹ ስወዳቹ ውይ ባሻ😃😂😄😄
እስይ እንከናም ቀር ጥላቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅርን የሰጠችው
kkkkkk እውነት ዘሬም የድሮ ሰኔ 30 ተዚህ አለኝ
ክክክክክክክክክክክ
Kkkkkkk ናየ ቤቶች እፍፍ ሥወዳችሁ ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ 😘😘😘😘😘😘😘
አሜን የእኔ ማር እስክ መጨረሻ እግዚአብሔር መስተውልን ጥበብን ይሳጥሽ ጎባዝ እንውድሽሌን ውድድድድድድድድድድድ
ማርታ አበራ እየሱስ ጌታ ነው
Beyene Lakew
ይቅርታ አንተ መን ንህ
አሜንየ አፍሽ ሲጣፍጥ ልጀን ትመስይኝለሽ ሽ እድግ በይ።
Great episode😂
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ሻሽየ የኔም የዛሬ 6 አመት ትምርት ትዉስታ አስነሳሽብኝ በተረፍ ዉድድድድ
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም በሰላም በጤና አደርሳችሁ እናታችን ልደታ ማርያም ከክፉ ነገር ትሰዉርን አሜን ፫
Amen
Amen
Amen
ቤቶች
እኔ በፊት 5ኛ ክፍል እያለዉ ሁለት ወንዶች ደብድቤ ሰኔ ሰላሳ ሲደርስ ልጆች ጉድሽ ይላሉ የተደገሰልኝን አላወኩ ሰርተፍኬቴን ተቀብዬ ልክ እንደወጣን መንገድ ላይ ጠብቀዉኝ እስከ ቤቴ ድረስ ያሩሯጡኝን አረሳም አሁን ግን አድገን ስንተያይ እንተፋፈራለን አይ ልጅነት
selame nesh dingil memkiyaye 2 ረ በሣቅ ገደልሽኝ ክክክክ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም ሳልሰለች የማየው ፊልም ነው
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆቺ እደት ናቺሁ እኔ በጣም ሰላም ነኝ አልሀምዱሊላሂ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ብዝት ይበል
Rahmet Seid you too my sister
Rahmet Seid አሜን ቆጆ
Rahmet Seid እግዚአብሄር ይመሥገን ሠላምሽ ይብዛ
የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق
አሚንንንን የኔ ቆጆ
አሜን ማማየ
ሰላማቺሁን ጌታ እየሱስ ያብዛላቺሁ
ቤቶች ሰላም ናችሁ መግባት ይቻላል? በጣም አመሰግናለው 7ኛ ክፍል እያለው ሰኔ 30 ላይ የገጠመኝ ነገር አስታወሰኝ እጅግ በጣም ከባድ ዝናብ ዘንቦ ነበርና ከፍሬንዶች ጋር የመለያያ በማለት በጣም ጭቃ ቦታ ላይ Football ተጫውተን ልብሳችን በጭቃ አጨቅይተን ቤት የተቀጣሁትን ቅጣት አስታወሰኝ::
Dave Tube kkkkkkkkkkkk Tezita naw
Dave Tube ariif new tezta ayiresam
Dave Tube እርቴን በጣም አመስግኑልኝ በሁሉም ክፍል ላይ ትልቅ ነገር እየሠራች ስላሳለፈች አመስግኑልኝ አድናቂዋ ነኝ
ዴቨትዩብ እርስቴን የማገኝበትን መንገድ ፈልግልኝ በክፍል 162ላይ ትንሽ የሚያስቅ ነገር እንዲጨምሩበት እኔ ከአደጋ ተርፌ ያየሁበት ሠዓት ስለሆነ እዚጋ እንዲብትለው ቢላይ እያልኩ ነበር
Dave Tube ዋውው Dev ውስጤ ነክ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሻሺየ እንኳን ደስ አለሽ
ብራቦ ሻሼ አለፈች😊😃😃😃
ሚስኪን የኔ ወንድም ደግሞ ሚኒስትሪን ተፈትኖ እዛው ድረስ ጭንቀቱ ሊደፋኝ ነው😓ያው ሚኒስትሪን የሚያውቅ ያውቀዋል ጎበዝ ሰነፍ አይልም አይደል የድል ጉዳይ ነው ይላሉ እኔኳን በዚህ አላምንም ግን እስኪ ጋይስ እግዚያብሔር ይርዳው በሉኝ😐🙏🙏
ውይ ሻሽዬ በሳቅ ፍርስስ አረግሽኝ አቤልዬ የልጅ አዋቂ እድግ በይ
እርስቴ ማራኪ አቦ ውድድድ ነው የማረጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባጠቃላይ ቤቶች ድራማ ላይ የምትሳተፉ ሁሉ
ሰኔ ሰላሳ
የተማሪ አበሳ አይይይይ ትዝ ይለኛል 5ክፍል ላይ ወድቄ ካርዴን ዛፍ ውስጥ ደብቄው ዝናብ አበሰበሰው ኡፍፍፍ ትዝ አለኝ
ሀሀሀሀሀ በጣም ዘና አድርጎኛል ሰላማችሁ ይብዛ
ይገርማል የዘንድሮ ልጆች ደግሞ እነሱ ናችው እዴ የሚያድጉት ማለቴ እርስቴ አደገች ማፊ ደግሞ አነሰች ልክ እደኔ ክክክክ
ክክክክክ
ቤቶችዬ እንኩዋን በደና መጣቹ ይቤ እና ሻሽዬን ስወዳቹ እኮ
ትክክል
ቤቶችየ ስውዳችሁ እኮ በጣም ነው የምታዝነኑን ምነለ በሳምት አንድ ብቻ ባይሆን
ሰኔ 30 ትዝታችን አትቀስቅሱት
Ethio Habesha Review አርጊኝ ነው እንዳታረጊኝ
ቤቶች እንኩዋ ለሰኔ 30 አደረሠን የሁላችንም የትዝታ ቀን ነው በርቱልን
ሰኔ ሰላሳ ስምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ አሁን ስደተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
kkkkkkk..sedetegna mehon alahamdulilah yasblal
+Jro Wpd 😂😂😂
እልልልል ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ኮመንታተሮችዬ ስወዳችሁ እኮ ውስጤ ነችሁ ነገ እናታችን የጭንቅ አማላጃ ልደታ ማረያም ነት እንኩአን አደረሣችሁ
4ትኛ ነኝ እንኮን በሰላም መጣቹ
እንክዋን ለዚ ቀን ኣደረስን ኣደረሳቹ ዛሬ መጥምቁ ይዋንስ ደስስስስስ ያሚል ቀን ነው የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንክዋን ኣደረስን ያመት ሠው ይበለንንንንንን
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ውድድድድ 💓❤💜
Rakeb tamrat wawwwww
ቤቶችየ ውውውውድድድ ነው እካን ሰላም መጣችሁ ሻሽየክክክክክ የትምህርት ያሳለግኩት ህይወት ትዝ አለኝ 8ኛ ክፍል አብረን እንማራለን ክክክክ
አሜንዬ ስወድሽ!
አይሻሽየ ሰኔ 30 እናመስግናለን ቤቶችየ
ወይኔ ሰኔ ሰላሳ የማልረሳው ነገር ማስተዋሻየ ላይ ፅፊታለሁ የጭካውን አቡካዷ ቅባት በፊት 11ብር ነበር እቤት ተጣልቸ በሆነ ነገር ሙሉውን ሙጥጥ አጥርጌ ቅብት የወንድሜ ሚስጥ የሳቀችው ሳቅ ሁሌም ይመጣብኛል አይይይ ሰኔ ሰላሳ*
ወይኔ ትዝ አለኝ ሠኔ ሠላሣ ደረሠ ቀኑ ደረሠ ቀኑ መለያያች ዛሬ ነው ቀኑ ዛሬ ነው ቀኑ መገናኛችን ሠላም ያርገው ሠላም ያርገው ኡፍፍ
እስኪ አሜንዬን የምትወዱ እንያችሁ
እማ የመኖሬ ሚስጥር እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልኝ
እኔ በጣም እወዳታለሁ

አረ
ና
ና
በሳቅ
ነከረችውኮ
😂😂😂😂😂😃😃
ወይኔ ሰኔ ሰላሳ ወከባው ስወደው ነበር ።አይ ልጅነት የጥምቀትና የሴኔ ሰላሳ ዝግጅት ግርም ይለኛል