Betoch - "ምስጋና" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 224

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 ปีที่แล้ว +64

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ዛሬ ደስስስስስ ብሎኛል ልክ እንደ እኔ የዶ/ር አብይን ድምፅ ሰምቶ ደስ የለው ማነው?

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 6 ปีที่แล้ว +28

    ምስጋና ለአድፈጣሪ እና ለናቴ ወደዚህ ምድር ላመጣችኝ ክብር እና ምስጋና

  • @እሮዝፍላወር
    @እሮዝፍላወር 6 ปีที่แล้ว +6

    እኔደግሞ እምስመሰግነው አዛልየን ነው ምርጥ የእናት ለዛ ያላት የውነት የሀበሻ እናቶችን በሙሉ አመሰግናቸው አለሁ።

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ስውዳችሁ እኮ በጣም ነው የምናመሰግነው ሁሌም በምታቀርቡት ድራማ ያለው መልክት በጣም ወሳኝ እና አሪፊ ነው በርቱልን

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 ปีที่แล้ว +415

    ፈጣሪ እንደ ሚጣ ቀልጣፋ ልጅ ስጠኝ🙇‍♀️እድግ በይ ማርዬ❤

    • @ሀዩሀዩ-ቀ1ዀ
      @ሀዩሀዩ-ቀ1ዀ 6 ปีที่แล้ว +6

      susu hassen ይስጥሽ አሚን

    • @habimar7961
      @habimar7961 6 ปีที่แล้ว +2

      susu hassen አሚን እኔንም አክስት የድርገኝ😂😘😘❤

    • @leylaetolove1864
      @leylaetolove1864 6 ปีที่แล้ว +2

      ሚጣ ስትያት ብትሰማሽ አልቆልሽ ነበር ክክክክክክክክ

    • @shitoshiiitoo5186
      @shitoshiiitoo5186 6 ปีที่แล้ว +1

      susu hassen 😃😃😃 allah yastes mamiy

    • @mayamaya-qi4lm
      @mayamaya-qi4lm 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አብሮ ይስጠን

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 6 ปีที่แล้ว +35

    ሰደተኛ እህት ወቸ አላህ ይጠብቃቹህ ባላቹህበት ውድድድድድ አደርግአቹህ አለሁ

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 ปีที่แล้ว +8

    እደት መታደል ነው ወጉ ደረሠኝ አንደኛ ሆኩኝ ቤትች ውድድ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበል።

    • @bsshirethio7469
      @bsshirethio7469 6 ปีที่แล้ว

      እኔስአልፈራም ድግልንይዠ biii

  • @8498-s4r
    @8498-s4r 6 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ 584 ተኛ ነኝ መዳም ትሞት በጣም ሰራ በዙቶብኛል እህህ ዛሬሰ አገሬ ሂጅ የማረፈበት ግዜ ነዉ የናፈቀኛ ቤቶችየ ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ወዶች

  • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
    @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 6 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ የቤቶች ተከታታዮች ገበገበ በሉ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 6 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚ ሚሚ እሺ

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚ ሚሚ ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው

  • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
    @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ምስጋናችን ከልብ ነው
    ውድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ilove4292
    @ilove4292 6 ปีที่แล้ว +83

    ቤቶች !!!!!ደጆች !!!!!!የአብያችንን ድምፁን ስለሰመሁ ደስ ብሎኛል

  • @sarakuma8014
    @sarakuma8014 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ለኔ ሀገራችን ያለችበትን የፖለቲካ ውጥንቅጥ እና የህዝቡን ያለመግባባት ችግር ደስ በሚል ኣቀራረብ ገልፃቹታል 🇪🇹proud and much respect

  • @filimonmahari5736
    @filimonmahari5736 6 ปีที่แล้ว +12

    ቤቶች እንካዕ ዳሓን መጻኩም ኣነ እካ ኤርትራዊ እየ ኣማሕሪና ሚልሚ ደስ ክብለኒ ማዓት እዩ ግን ኣይዛረብን እየ ምስማዕ ጥራት ሓይለይ። ኣጆኩም በርትዑ"""

  • @ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
    @ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ስወዳቹ በርቱልኝ 💕💕💕💕

  • @seadamohammedseid6403
    @seadamohammedseid6403 6 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ ዛሬ የተነሳው ነጥብ በጣም ጠንካራና መሳጭ ነጥብ ነው በፓርላማ ነበር መቅረብ የነበረባችሁ

    • @sihamsultan276
      @sihamsultan276 2 ปีที่แล้ว

      siham sultan betoch😍🤩😻💝❣

  • @ብርቄያዘውየተዋህዶፍሬ
    @ብርቄያዘውየተዋህዶፍሬ 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ ቤቶችዬ🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏

  • @habtamuadisa5922
    @habtamuadisa5922 6 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ሻሺየ በትክክክል እህቴ እንኳን ሰውን አምላክን መች አመስግነን እናቃለን በጣም እሱ እንደቸርነቱ ይዞናል እግዚአብሔር ሆይ አመስግንህ አለሁ

  • @aletu8028
    @aletu8028 6 ปีที่แล้ว

    ዛሬየምስጋና ቀን በእውነት ጋሽ ጥላሁን ጉግሳ እኔም በጣም አመሰግንሀለሁ ሁሌም እምታስተላልፋቸው መልክቶች ለተማረበት በጣም አስተማሪይ ናቸው በርቱልኝ የቤቶችየክብር እስፖንሰሮች

  • @hayattube7703
    @hayattube7703 6 ปีที่แล้ว +83

    ማነው እንደኔ ቤቶችን ውድድ የሚያርግ ????

  • @myfirstloveismybeautifulma8744
    @myfirstloveismybeautifulma8744 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቅመም ነሽ ለመጀመሪያ እናት አናት

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 ปีที่แล้ว +43

    የቅድስት አርሴማ ጥበቀዋ አይለየን ዉድ የሀገሬ ልጆች
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ ቤቶች

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 ปีที่แล้ว +3

    ከሳምንቱ ቀናት ዛሬ ደስ ብሎናል ዶ/ር አብይን ከሳሜንት ናፍቆት ቦኋላ ዛሬ አየነዉ እንኳን ደስ አላችሁ የኢትይ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zmzmzmzm6168
    @zmzmzmzm6168 6 ปีที่แล้ว

    አይ ቤቶች ስወዳችሁ ምርጥ ትምህርት ነበር ትክክል ሻሽየ እንኳን ሰውን ፈጣሪን ማመስገን ረስተናል ።ብዙ ኒእማ የሰጠንን ተቆጥሮ የማይዘለቅ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል
    አይከፈልበትም አመስጋኝ ባሪያዎች ሁኑ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 ปีที่แล้ว +180

    1ኛ ነኝ አቦ ላይክ ግጩኝ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት #አላህ ይጠብቃቹ 💟

    • @rahmiyeweloleji6958
      @rahmiyeweloleji6958 6 ปีที่แล้ว +2

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ amiiiiin eht

    • @mayimumasiyde8489
      @mayimumasiyde8489 6 ปีที่แล้ว

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ለፀሎቱ አሚን ላይኩን ግን የቆመ ግንድ ይግጭሽ

    • @ቅድስትቅድስት-ፐ8ጐ
      @ቅድስትቅድስት-ፐ8ጐ 6 ปีที่แล้ว

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ የቆመ መኪና ይግጫችሁ እሺ ክክክክ አሚን ማማዬ

    • @ሰላምሐበሻ
      @ሰላምሐበሻ 6 ปีที่แล้ว

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ገጨውሽ ማር

    • @workneshalemayehu3985
      @workneshalemayehu3985 6 ปีที่แล้ว

      @@mayimumasiyde8489 hahaha yimarsh blesh yigdelsh endemalet eko new konjo 😊😊😊

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ቤቶች የእዉነት የምታነሱት እርዕስ በጣም ያስስታል ። ከልብ አመሰግናለሁ በርቲልኝ ።❤❤❤❤

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
    @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว +37

    ዌል ካም ቤቶችየ ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል ጠ/ ሚንሥትራችንን ሥላየሁ ተጨነቃችሁ የነበራችሁ ሁሉ እንኳን ደሥ አላችሁ !!!

    • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
      @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 6 ปีที่แล้ว

      አለም አደከመኝ ጌታ ጌታ ሆይ አግዘኝ !!! እንኳን አብሮ ደስስስ አለን 💓💓

    • @asilphone9291
      @asilphone9291 6 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว

      አለም አደከመኝ ጌታ ጌታ ሆይ አግዘኝ !!! ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለው

    • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
      @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว

      እሽ እናመሰግናለን

    • @ahmedethiopia7635
      @ahmedethiopia7635 6 ปีที่แล้ว

      አለም አደከመኝ ጌታ ጌታ ሆይ አግዘኝ !!! Masmur

  • @haregshiferaw4473
    @haregshiferaw4473 6 ปีที่แล้ว

    በውነት ዋው ብያለው እወዳችዋለሁ ምክናቱም ለህዝቡ የምታቀርቡት ድራማ መሳይ ወቅታዊ እና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው

  • @ዛወያነኝእናቷንናፍቂ
    @ዛወያነኝእናቷንናፍቂ 6 ปีที่แล้ว +137

    43ተኛ ነኝ በእናታቹ ላይክ ስለ ምወድ ነው የኔ ማሮች በሰላም በፍቅር እደሩልኝ

  • @appuae611
    @appuae611 6 ปีที่แล้ว

    ስለ አሰደሮች ስለዎራ ዛሩ በጠም ዎዲሀለዉ ምርጥ ከዛ ቃጥሎ ቅመምን ስለ አዘሉ ምርጥ እናት ናች ለእትዮጲያ ሰዉ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 ปีที่แล้ว +11

    እኳን ደና መጣችሁ በናታችሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አለሽ በሎኝ እስኪ ተው ተው

  • @kal2457
    @kal2457 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ድራማ ለኔ ሁሌም ምርጥ ነው ምክንያት ድራማው በወቅታዊ ጉዳዮች ስለ ሀገር ስለ ፍቅር ስለቤተሰብ ወዘተ.. .........ጉዳዮች እያነሳ ስለሚያስተምረን ደራሲ እንዲሁም ተዋንያኖችን ሌሎችንም ከልብ አመሰግናለሁ በርቱልን

  • @suzyyasuza4467
    @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว +18

    እኔስ ላይክ የምትለምኑ ልጆች ላይክ ዶላር ይሆናል ጉድ እኮ ነዉ

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 6 ปีที่แล้ว +1

    UuuuphaaaA dasiyilal bexam 👍👍👍👍

  • @ማርታአበራእየሱስጌታነው
    @ማርታአበራእየሱስጌታነው 6 ปีที่แล้ว +7

    እስይይይይይይይይ ውድ ቤቶች እንኳን በስለም መጣችሁ
    ዘሬ በጠም ደስ ብሎናል በስደት ያለውን ወገኖች ደ/አብይን በመተችን ደ/አብይ እግዚአብሔር ይበረክ ከክፎ ሁሉ ይጥብቃ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንል በጌታ ፍቅር እንወዳሌን ውደ ወገኖች በይለቸብት ስለም ይሁንለችሁ እውደቻዋሎ እግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያን ና ሕዝባን ይበረክ ከክፎ ሁሉ ይጥብቃ ፍቅርን ሰላሙን አብዝቶ የሳጥን ለሁለችንም አሜን

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣቹ ቤቶች እከ መቼም ለሽ ማለቱ እራሱ ምስጋና ነው የይቤ ልጅ እደ ይቤ ቅመም ነች እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ
    @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ 6 ปีที่แล้ว +133

    ሰላም ጎደኞቼ እንደምን ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሃዊህ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ።

    • @abebayohanis807
      @abebayohanis807 6 ปีที่แล้ว

      ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው አሜን

    • @አበባሙሉ
      @አበባሙሉ 6 ปีที่แล้ว

      ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው
      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @yimanashoman3995
      @yimanashoman3995 6 ปีที่แล้ว

      ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው Enkune abero adersene

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 ปีที่แล้ว +1

      ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @nshhs6721
      @nshhs6721 6 ปีที่แล้ว

      ልኑር በትዚታ ህይወቴ ነህ ሰሌው አሜንንንንንን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
    @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ዛሬ መልእክት አዝል ሆኖ ያስቃል ከሚጣዬ እስከ ዝሩ ምርጦች ናቹ !! በዜ ውስጤ ነህ!!!

  • @ፍቅሪከምጻሓይዩ
    @ፍቅሪከምጻሓይዩ 6 ปีที่แล้ว +145

    ኣነ ኤርትራዊ እየ ኣሕፍስ ኣቢልኩም Like እቶም ትግርኛ ትክእሉ እቶም ዘይትኩሉ ካኣ ደስ ተይለኩም ጉጩኒ ጣጣ የለውም።

  • @ዶክተርአብይፍቅር
    @ዶክተርአብይፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    በትክክል ክብር ለአርሶ አደሮቻችን በዚህ አጋጣም ጥሌ ትልቅ ስው ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ👌

  • @sarazd8690
    @sarazd8690 6 ปีที่แล้ว +78

    እከየን የሚወድ like ያርግ

    • @Ganat-ix3ni
      @Ganat-ix3ni 6 ปีที่แล้ว

      የቤቶች ድማ አዘጋጆች እና ተዋንያን እናመሰግናለን ❤❤

    • @ባማካሽ
      @ባማካሽ 6 ปีที่แล้ว

      Sara Zd
      Like like like like
      በእከየ የመጣ!

    • @ahmedethiopia7635
      @ahmedethiopia7635 6 ปีที่แล้ว

      Masmur

    • @mhmdhrdy5540
      @mhmdhrdy5540 5 ปีที่แล้ว

      ውይ

    • @mhmdhrdy5540
      @mhmdhrdy5540 5 ปีที่แล้ว

      ፣💚

  • @marhwetgebrahdu8297
    @marhwetgebrahdu8297 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አመስገኑ እናንተ ፍናፍቆውች
    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ስማይና መድረ ይፍጥ የፍጥርታት ሆሉ ሰላሴ አመስገኑ እግዚአብሔር አመስግኑ ድንግል ማርያምን አመስገኑ እግዚአብሔር ሆይ መስተዋልን አድልን አሜንንን

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 6 ปีที่แล้ว +13

    ልዩ ነው የሻሸ ክክክክክክክክ በጣም ነው ምወዳችሁ በቶች ሰላማችሁ ይብዛልኒ

  • @melatmar8586
    @melatmar8586 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ 😍😍😘😘

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 6 ปีที่แล้ว +27

    እኔ የማመሠግነው እነዛን ሣይማሩ ያሥተማሩኝ በዶሣሣ ጎጆ በኩራዝ( በሻማ) መብራት የለ ዉሀው የ2 ሠአት መንገድ ረቀቱ ደከመን ሠለቼኝ ሣይሉ ላሥተማሩኝ አርሶ አደር ቤተሠቦቼ ነው በት/ ቴ ትልቅ ደረጃ ባልደርሥም አልሀምዱሊላህ i am happey and agood worker long life for my mam and dad

  • @getachewasres2583
    @getachewasres2583 4 ปีที่แล้ว +1

    እከዬ ጎበዝ💚

  • @በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል
    @በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል 6 ปีที่แล้ว +16

    ቤቶች ተናፋቂ ሆናችኋል በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ጓደኞቸ ላይክ ግጩኚ አማረኚ ነብሰጡር ነኚ በሠላም እንድወልድ በጸሎታችሁ አስቡኚ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች. እዲት ናችሁ ያገር ልጁች. እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @hananyegetalegi3490
    @hananyegetalegi3490 6 ปีที่แล้ว +3

    ነገ እኮ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳቹህ ሰማዕቷ ከክፍ ሁሉ በምልጃዋ ትጠብቀን የልባችን መሻት ትፈፅምልን አሜን አሜን አሜን በሉ አይከፈልበት ምርጦቸ

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 6 ปีที่แล้ว

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለጌሡሥ ክርሥቶሥ ባአላ

  • @ሳራችነኝየውሎሸበላ
    @ሳራችነኝየውሎሸበላ 6 ปีที่แล้ว +17

    #እኔስ አርሴማን እወዳታለው
    እናቴ ነሽ እላታለው
    ለችግራችሁ ለተጨነቃችሁ ቅድስት አርሴማ ትድረስላችሁ
    አገራችይነን ህዝባችይነን ትጠብቅልን ቅዲስት አርሴማ
    ከክፉ ትጠብቃችሁ!!!!!አሜን""አሜን""አሜን"""

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 6 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች የኛ ውዶች ቀጥሉበት ዘና ፈታ እያደረጋችሁ ታስተምሩናላችሁ አይ የሻሸ ትምህርት መከራችንን አሳየን 😃ወይ አሚንየ የኔ ቅመም እድግ በይ

  • @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
    @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ 6 ปีที่แล้ว +76

    ስሙ እናንተ እኔ ኤርትራነኝ ሱዳን ነኝ እያልኩ አልቀባጥርም ነገር ግን ይሄ እራት አቅርቤያለሁ ላይክ ካላረጋችሁኝ ቅምስ አላደርጋትም መቸም ፆሜን አታሳድሩኝም አይደል ??

    • @ወሎየዋአማራይቱ
      @ወሎየዋአማራይቱ 6 ปีที่แล้ว +2

      😀😀😀😀😀😀😀😀 ኧረ ብይልኝ

    • @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
      @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ 6 ปีที่แล้ว

      ፈቅር ነው ጥላቴ ኪኪኪ እሽ የኔ ቆንጆ

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว

      ፈቲ ፈቲ እንብላ ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው

    • @jemilayeallahbariyahclasic9056
      @jemilayeallahbariyahclasic9056 6 ปีที่แล้ว

      ፈቲ ፈቲ kkkkkkk like fiker eshi biye mare balike axakseshi .😛😛😛😄

    • @driftdubai4978
      @driftdubai4978 6 ปีที่แล้ว

      ፈቲ ፈቲ qeertyui

  • @ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
    @ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየየ እንኳን ደህና መጣችሁ ነገ ቅድስት አርሴምዬ ነች እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን💚💛💝

  • @zeeshankhan-tj6im
    @zeeshankhan-tj6im 6 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶች እንኳን ድህና መጣችሁ ስላማችሁ ብዝት ይበልና ነገ ኮ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳችሁ

    • @Gh-uj6yq
      @Gh-uj6yq 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ እንካን አብሮ አደረሠን

    • @abushabush812
      @abushabush812 6 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኴን አብሮ አደረሠን

    • @Salman-cm9ud
      @Salman-cm9ud 6 ปีที่แล้ว

      እንካንአብሮአደረስን ማር

    • @zeeshankhan-tj6im
      @zeeshankhan-tj6im 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን በያላችሁበት ቅድስት አርሴማ ስላማችሁን ታብዛላችሁ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 6 ปีที่แล้ว

      zeeshan khan እኳን አብሮ አደረሰን እህት

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ እዉነት ናፍቆታቸውን ናቸው እንወዳቹዋለን ቤቶች

  • @masarratadene8507
    @masarratadene8507 6 ปีที่แล้ว +12

    እስኪ ሚጣን የምወድ በላይክ ግለፁት

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 6 ปีที่แล้ว

    አብያችን ሰላም ሁኖ ስላየን ደስ ብሎናል ጠላት እርር ይበል ክፉ የተመኛቹህለት ሁሉ ለናተ ያርግላቹ አቡየ አባቴ አንተ ጠብቅልን
    ቤቾችየ ቅዳሜ ያለናተ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ እስከ ጥግ

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 6 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ሰው ተበደልኩ ብሎ እሱ ዝም ሲል የበደለ ይመስላል የተመቸኝ አባባል በው

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው እናመሰግናለን

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 6 ปีที่แล้ว +296

    ላይክ ግጩኝ አይከፈልበት አስፈልጎኝ ነው

  • @meqdeslove8531
    @meqdeslove8531 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ተማመስግናችሁ ብዙ ነገር ተምሬያለው ከእናንተ
    ገና ብዙ የምሰሩት አለ ብዬ
    በርቱ ነው የምለው እወዳችዋለው

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +23

    እኳን በደና መጣችሁ
    #ቤቶች

    • @shiferawbeyene9582
      @shiferawbeyene9582 6 ปีที่แล้ว

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን lov

    • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
      @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว

      @@shiferawbeyene9582 😍😍😍

    • @shiferawbeyene9582
      @shiferawbeyene9582 6 ปีที่แล้ว

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን. andegna ye hager lij

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው

    • @shiferawbeyene9582
      @shiferawbeyene9582 6 ปีที่แล้ว

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን amdegna nesh konjo

  • @betybetybassa5579
    @betybetybassa5579 6 ปีที่แล้ว +1

    Well come betoch zemnacu yebarek💚💛💟

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 6 ปีที่แล้ว +3

    ምጣየ የነ ጣፋጭ ስታምር ቅመመ

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 6 ปีที่แล้ว

    Yene konjo tebarekuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️😘😗😛😘 love betoch

  • @ሜሪየእናትዋልጅ
    @ሜሪየእናትዋልጅ 6 ปีที่แล้ว +3

    ማፊ እና ይቤ ልክ እንደ እኔና እንደወንድሜ ናችሁ ሁሌ መበሻሸቅ እውይ ወንድምዬ ንፍቅ ብለከኛል በርቱልን ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 ปีที่แล้ว

    😍Wellcom 💐🤣🤣እናመሰግናለን በጣም አዝናናቹን እሺ ያግሬ ኮማቾች እንዴትናችሁ 😘

  • @nicogenjoie9426
    @nicogenjoie9426 6 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ግን እኔ እነንተን ነው መመስገን እምፈልገው 5 አመት ሙሉ ደከመን ሰትሉ ስዝን 2ን በቀጠይ ይጠብቁን ሰትሉ ሰተቆራሪጡ ዘነ ፈታ ስለደራገችሁን ከልብ እነመሰግነለን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ፈታታረጋላችሁ አሜንየ የኔቅመም እድግበልልይ

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 6 ปีที่แล้ว +99

    ዛሬ ማነው እንደኔ ደስ ያለው አብይን ስላየ

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 6 ปีที่แล้ว

    ዛሬ በሳቅ ጦሽ አልኮ ቤቶች በርቱልን!!!! በተለይ ና እዉነትም ና እንዳትቀር!!!!!

  • @buzayehubuzayehu7549
    @buzayehubuzayehu7549 6 ปีที่แล้ว +11

    አዲስ ገቢ ነኝ ላይክ ስጡኝ ጋይስ በአብዬ

  • @zozmangesto448
    @zozmangesto448 6 ปีที่แล้ว

    እኳን በሰላምመጣችሁልን የኛአዝናኚዎች

  • @user-nv5gq5kh2y
    @user-nv5gq5kh2y 6 ปีที่แล้ว +18

    አህሌን ቤቶች እስቲ ማሮቸ ደብሮኝምን ላይክ አርጉኝ በቤቶች ፍራማ ይሁንባችሁ

  • @adisiialemixagayee1588
    @adisiialemixagayee1588 6 ปีที่แล้ว

    weclee betochii dirama yee betesebii dirama bexami iwodachaloo uuuuuppp hulachunmii❤💕❤💕❤💕❤💕❤💕👍

  • @ያንተልሁንእናበስምህ-ዠ2ዀ
    @ያንተልሁንእናበስምህ-ዠ2ዀ 6 ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ደግሞ የቤቶች ድራማ ተዋናዮችን በሙሉ አመሰግናችኃለው ብዙ ነገር አስተምራችሁኛል !

  • @aldoseri4113
    @aldoseri4113 6 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን በሰላም መጣቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው Aldoseri ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግ ናለው

    • @aldoseri4113
      @aldoseri4113 6 ปีที่แล้ว

      +ሳምሪ ሳምሪ እሺ

    • @saeedss3764
      @saeedss3764 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው Aldoseri ።አቦ.ይመቻችሁ.ያገሬ.ልጆች

    • @trhasarsema2093
      @trhasarsema2093 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው Aldoseri አመሰግናለሁ

    • @marisabla8557
      @marisabla8557 6 ปีที่แล้ว

      ሳም

  • @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
    @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አንድ ሺ ምናምነኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramhyruekramhyru6901
    @ekramhyruekramhyru6901 6 ปีที่แล้ว +5

    ጋደኛቼ ደብሮኛል ላይክ አርጉኝ እወዳቹዋለሁ

  • @የዝነኛልጅየጎንደር
    @የዝነኛልጅየጎንደር 6 ปีที่แล้ว

    ዘረሽየ እውነት ነው አረሶአደሮች ለዘላለም ይኑሩ ያለ በጉ ሌላ ማያውቁት አባቴን በዚህ አጋጣሚ አመሠግነዋለሁ

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 6 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለኢንጅነር ስመኝው

    • @lealembirhan6813
      @lealembirhan6813 6 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ይዱ አይከፈልበትም ስምሽ እራሱ ሲያምር የማርያም ልጅ

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ሰወዳቹህ በርቱ ቀጥሉበት

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክክክክክ ሽሼዬ

  • @salemabrha6929
    @salemabrha6929 6 ปีที่แล้ว +2

    ቀጥሉበት ቤቶች

  • @tita2619
    @tita2619 6 ปีที่แล้ว +27

    ዛሬ ዶክተር አብይን ስላየሁት ደስብሎኝ ነው የዋልኩት

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹህ እኔም ለናት አመሰግናለሁ ጠሩ ትምርት ሰለስጣቹህን ሰላምቹ ይብዛ

  • @ሮዲወለየዋመርሳ
    @ሮዲወለየዋመርሳ 6 ปีที่แล้ว +7

    ዌል ኦል ማሮች ♥♥♥

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว

      Rod fker ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እኮ የምወድላቸው በቀልድ ጥሩ ነገር ያስተመራሉ እወዳቹህ አለሁ

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 6 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬስ ሀግሬ ናኀቀኘኘኘ እርኡኡኡኡ ወላህ መርርኘ የሰው ሀግር ዊይ

  • @hayaat9236
    @hayaat9236 6 ปีที่แล้ว

    እርስቴ የኔ ቆንጆ እንደ ፊልሙ ስርአት ያላት ልጅ ብትሆኚ ደስ ትያለሽ 😍😍😍😍

  • @teshaykassa1211
    @teshaykassa1211 6 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰዉን አምላክን ማመስገን ትተና ልክ ነሽ ሻሼ

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd 6 ปีที่แล้ว

    betocheye tebareku mirte new bezehu ketelu 💯✔💖

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 6 ปีที่แล้ว +24

    ዛሬ ዝም ብዬ ቀኑን ሙሉ ሳለቅስ ነው የዋልኩት አይኔ ሊቀደድ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስደት

  • @alhamdullilah5180
    @alhamdullilah5180 6 ปีที่แล้ว

    Woww very nice thank you very good👍👍👍😍😍😍🙌🙌🙌🙌

  • @hayutube176
    @hayutube176 6 ปีที่แล้ว +4

    በሚጣ ይዣቹሀለው ላይክ ግጩኝ

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
    @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣቹ ቤቶች
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቦነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ወርሀዊ መታሰብያ አደረሳቹ አደረሰን ለሆነብን ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን የሞቱ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 6 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶችየ

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 ปีที่แล้ว

      የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ አመሰግናለው

    • @ahmedmuhammednur7941
      @ahmedmuhammednur7941 6 ปีที่แล้ว

      የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye ወየ ሽቅርቅሯ

    • @gebeye6878
      @gebeye6878 6 ปีที่แล้ว

      ሳምሪ ሳምሪ እሺ ማማዪ

    • @gebeye6878
      @gebeye6878 6 ปีที่แล้ว

      Ahmed Muhammednur ሰላም ብያለሁ

    • @ahmedmuhammednur7941
      @ahmedmuhammednur7941 6 ปีที่แล้ว

      የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye እኔም ሰላም ብያለሁ ስላምሽን ያብዛው ሽቅርቅሯ

  • @አንድህዝብአንድኢትዮ-ዸ9ኘ
    @አንድህዝብአንድኢትዮ-ዸ9ኘ 6 ปีที่แล้ว

    የምስጋና ቀን እኛ ጋር እንጂ ሌሎች አገሮች ያከብሩታል