ወንድሜ አባትሽ ነኝ አለኝ! ተሰምቶ የማያዉቅ የአንድ መንደር ቤተሰብ ያተራመሰ አነጋጋሪ ታሪክ። | የእርቅ ማእድ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታWelcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

ความคิดเห็น • 281

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 2 ปีที่แล้ว +16

    ማአዛ እናቷ ብትሆንም እኳ ልጅቷ መጠየቀ የነበረባት ለምን ለሰው ሰጠሽኝ ብላ ማአዛን መጠየቅ ነበረባት በተጨማሪም ትቸግረው ያሳደጎት እናቷን መካድ አልነበረባትም ስህተትም እንኳን ቢኖርባቸውም እናቷም እንኳን ባይሆኖ እዚህ ደረጃ ያደረሷት እሳቸው ናቸው

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 2 ปีที่แล้ว +33

    ለጅቱን ፀበል መውሰድ ነው የሴጣን ሰራ ነው ያስካዳት።

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 ปีที่แล้ว +24

    ኢሄ ነገር እውነት ከሆነ ወንጀል ተሰርቷል ተመርምሮ በማስረጃ መክሰስ እና ለሌሎች አስተማሪ የሚሆን ቅጣት ማግኘት አለበት ስለዚህ ይህ ጉዳይ ሳይውል ሳያድር ወደ ህግ መሔድ አለበት ፍትህ መገኘቱ ለእናትም ለልጅም ለቤተሰብም ለጎረቤትም አእምሮ ወሳኝ ነው
    እነዚህ ሰዎች ልጃቸው አለመሆኗን እያወቁ ወደቤቷ መመለስ ሲገባቸው ለያዘችው ገንዘብ ብለው በዘዴ እገታ ፈፅመዋል

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 2 ปีที่แล้ว +2

      መንግሥት የለማ

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 ปีที่แล้ว +19

    ማአዛ አንች ታዴያ ልጅሽ እንዳልሆነች እያወቅሽ ለምን ከቤትሽ አስገባሻት አንቸ ልጅ አይደለሽም ብለሽ እውነቱን አልነገርሻትም አይሆንም ብለሽ አትመልሻትም መቀበል በታምር አልነበረበሽም በፍፁም

  • @እግዛብሔርአዋቂነእ
    @እግዛብሔርአዋቂነእ 2 ปีที่แล้ว +19

    እውነትም አደፍርስ ባለቀ ሰአት ትወጣጠረ እንዳጭበረበሩና ልጅቷንማ እየበሏት እንደሆነ ያስታውቅባቸዋል

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 2 ปีที่แล้ว

      Ene Adefres leboh nahu demo fer fer yerghyal ketathun magenet albahu senet amet lemnore new yehnnen yekel yemtsegbgbut segebgeboh

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 ปีที่แล้ว +13

    ሲጀመር ሀረብ አገር ሲመጡ የነበሩበትን የሚረሱ ድሀ እናታቸውን የሚፀየፋ ብዙ ልጆች አሉ ይኤ እዚህ ሀረብ አገር ሆነን የምናየው ነገር ነው ሆኖም ጎረቤቶቹ ደሞ የቱንም ያህል ቢሆን ልጅትዋ እናትዋን ክዳ ወደነሱ ስታደላ ከናትየው ጋር ቆመው ልጅትዋን ሊገፁሱ ይገባ ነበር ይገርማል ደሀ ድሮስ ማን ይወደዋል???

  • @Crstina246
    @Crstina246 2 ปีที่แล้ว +18

    ባክህ አታስፈራራ ምን ህግ ህግ ትላለህ የትኛው ህግ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ወገኛ

    • @የእግዚአብሔርባሪያ
      @የእግዚአብሔርባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አቦ ደሞ ኢትዮጵያ ህግ አለነዴ ይገርማል ፍርድ ከእግዚአብሄር ነው

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 ปีที่แล้ว +34

    ችግር የለም መአዛ ሰው የዘራውን ነው የሜጭደው እና አንችም የወለድሽው ልጅ እናቴ አይደለሽም ብሎ ጥሎሽ ሌላ እናት ፈልጎ ይሂዳል ጠብቄ

    • @HASMedia1984
      @HASMedia1984 2 ปีที่แล้ว +1

      ከመፍረዳቹ በፊት ሙሉውን አዳምጡ ለመውቀስ አትቾኩሉ

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HASMedia1984 እስከመጨረሻው ሰምቸዋለሁ

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 2 ปีที่แล้ว

      @@HASMedia1984 you write Meaza said she wasn't with her

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 2 ปีที่แล้ว

      @@HASMedia1984 ለማንኛውም ዲኤን ምርመራ ተልኮ ልጅቷ የማማ ናት ድርም መአዛ ቤተሰብ ለማበጣበጥ ነበር

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 ปีที่แล้ว +10

    አደፍርስ እያደፈረሰ ነው የአደፍርስ ቤተሰብ እጃቸው አለበት ወደህግ ጉዳዩ መሄድ አለበት

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 ปีที่แล้ว +22

    አደፍርስ ለሚስትህ ተደርበህ የምትናገረው እነሱ ወንድ ስለሌላቸው ነው አደፍርስ ስምህም አደፍርስ ነው እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ማስታረቅ ሲገባህ ጠበቃ መሆን ምን አመጣው ሚስትህ ለሀቅ ሳይሆን ለሚስትህ ፍራቻ ያለህ

    • @yedipro1145
      @yedipro1145 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ለብሮ ሲሉ ነወ👌👌👌

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔም የገመትኩት የአዕምሮ ችግር ነው ። አሁንም ሰነምግባር ፡ ሰላም ለማውረድ ፡ እናት ተብዬ ማለት የለባትም ፡ ሞያዊ አሰተያየት ነው። የምሰጠው ፡ ልጅቷ ፈጣሪ በሰላም ያምጣት ይፈታል።

  • @jfjrrjr3141
    @jfjrrjr3141 2 ปีที่แล้ว +8

    መሀዛ በጣም ከባድና ውሸታም ሰው ነች ለጥቅም ብላ ነው የተቀበለቻት እኚህን ምስኪን እናት እንዳስለቀሽ ተራሽን ጠብቂ ታለቅሻለሽ 🙄🙄🙄

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዝ🥰🥰🥰 እህቴ አይደለሽም ካለች መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ ማለትሽ ጎበዝ ነሽ። ቢሆንም ችግሯ እስኪታወቅ ከእናንተ የሚቀርባት የለምና ታገሉላት። አድኗት!

  • @saronayele7004
    @saronayele7004 2 ปีที่แล้ว +7

    ቤተሰቦቼ ናቹህ ብላ ወደ ቤ ስትገባ ተቆጥተህ እንደመመለስ አረብ ሀገር ለፍታ አይምሮዋ አሞዋት ይዛ የመጣችውን ንብረት ከወሰዳችሁ በኋላ አናውቅም ማለት ጥሩ አይደለም። እመረመራለሁ ብላ አብረው ሀኪም ቤት ሂዳለች እኮ ሴትዮዋ መአዛ ተብየዋ እግዚአብሔር ግን ብድርሽን የስራሽን ይሰጥሻል የሴትዮዋ እንባ ይፋረድሻል

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 ปีที่แล้ว +22

    መፍትሄው ጸበል ነው።ልጅቷን ይዘው እናትና ልጆቹ በአስቸኳይ መሄድ መፍትሄ አለው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 ปีที่แล้ว +6

    እረ ሰዎች ምን አልባት በመተት ስበዋት እንዳይሆን ለምን ልጅቷ ያለምክንያት ሰተት ብላ ገባች እሂ የሰይጣን ስራ አለበት በመንፈስ ተስባነው ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ባልና ሚስት ካላደረጋችሁት ለምን እሂን ያህል ትንንደቀደቃላችሁ

  • @yalemworkhailu3465
    @yalemworkhailu3465 2 ปีที่แล้ว +9

    መአዛ ምን ትላለች? መአዛ እኮ ጎረቤት ሰብስቦ መጠየቅ አለባት። ልጅቷ ግን አሟታል ማለት ነው እንጅ ሴቶዮዋ እኮ ባይወልዷትም እዚህ እስከምትደርስ ያሳደጓትን ሰው እንደጠላት ማየቷ የጤና አይመስለኝም።

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉድ ስንት ጉድ አለ ልጅቷ ታማ ቢሆን ሌላ ልትል ትችላለች እንጂ ይሄን ያህል የማይገናኝ ነገር በፍፁም አትልም መአዛስ ቢሆን እናቴ ነሽ ብላ ለምርመራ ደርጃ ስትደርስ ለመመርመር ከምትሄድ እኔ ወላጅ እናትሽ አደለሁም ግን እናትሽ አንቺን ስትወልድ እንደ ጎርቤት እንደ ልጅ ሆኜ አርሻታለሁ ብትል ይገርማል ልጅቷ ይሄ ከሆነ በሃላ ነዉ የአእምሮዋ የሚጎዳዉ ስዉ ሀገር እንኳን እንደዚህ ዓይነት ነገር ስምተህ ዝብሎም ያሳብዳሉ ሀርቦቹ እኔ ፈጣሪ ይሁናት የምለዉ ለልጀቷ ነዉ

  • @AmeleTadese
    @AmeleTadese 2 ปีที่แล้ว +9

    ይሄን ታሪክ ከሰማነዉ ቆይትዋል ልጅትዋ እና እናትየዉ ቀርበዉ። አዲሱ ነገር ወላጆቼ ናቸዉ ያለቻቸው ጎረቤቶች ብቻ ናቸዉ

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 2 ปีที่แล้ว +5

    አደፍርስና እና ሲኦል (ገነ...) እናት እንዳልሆነች ገልፃ ልጅቷን ወደ እናቷ ማቅረብ ሲገባት ከነባሏ ገንዘብ ለመቦጥቦጥ ልጅቷን አእምሮ ማበላሸት ምን ይባላል። አሁንም የገንዘብ ጉዳይ ሳይሆን የልጅቷ ጤና ይቀድማል። ሌላው ሲኦል ታውቃለይ ልጅቷ ያለችበትን። እነዚ ጅቦች። አደፍርስ ሌላው የሚስቱ ተላላኪ አደፍራሽ ነው ሲጀመር አደፍርስ ምን አንገበገበው የበሉት ገንዘብ ነው ያንቀዠቀዣቸው። ይህ ቤተሰብ አይነት ሁሉም ቦታ አለ። ዘጠኝ አስር አባወራ የሚኖርበት ጊቢ አንድ ከመካከል ደሀ የሆነ ቤተሰብ ላይ ሰዎች ሊያድሙ ይችላሉ።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ይገርማል ያልወለዱትን ልጅ ልጄ ማለትስ አይከብድም ሲቀጥል የDNA ምርመራ ልጅቷ በምትጠይቅበት ወቅት ሰዎቹ ለልጅቷ እኛወላጅሽ አይደለንም ብለው ለምን አልነገሯትም ??? አድሬሷንም ለምን አይሰጡም አድሬስ ለቤተሰብ እንዴት ይከለከላል ?????
    ሲቀጥል ልጅቷ የአይምሮ ችግር በእርግጠኝነት ይኖርባታል ።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +5

    ጎረቤትየው ምነው እልልልልልል አልሽ ጥፋተኛነትሽ ክርንግግርሽ ያስታውቃል እናቴ ስትል ኖ ማለት ሲገባሽ እከሳለሁ ትላለች አንቺም ትከሰሻለች ሞጥሙዋጣ ባል ተብየው እረ ወንድ ሁን አንተ ብቻ ነክ እንዴ ወንድ ክክክክክክክክክክ ሴታሴት

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +35

    ስጀመር ልጅቷ ልጃቹ ነኝ ብላ ስትሄድ እንደ ጎረበትነታችው እጇን ይዞ እናቷ ጋር ፍት ለፍት መነጋገር ነበረባቸው

    • @issupetros2337
      @issupetros2337 2 ปีที่แล้ว

      መጀመርያ እስከመጨረሻ ስሚ ከመጻፍሽ በፊት።
      ይቅርታ!

    • @easypc4464
      @easypc4464 2 ปีที่แล้ว

      Op0o? Moo

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ አስፋ,ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ!!!
    ከልብህ ነው የምትስራው. ሩህሩህ በትእግስት, በፍቅር , በጥሞና በጥንቃቄ ነው የምትስርው!!!

  • @beteselam2549
    @beteselam2549 2 ปีที่แล้ว +2

    በአሁኑ ግዜ በጣም ቀላል ነዉ ዲኤንኤ ከሁለቱም እናቶችና አባት ነገ በይ ጋር ማድረግ ይቻላል::

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 2 ปีที่แล้ว +3

    እዳልክ ምን እያልክ ነው ህፃን ልጅ ነች እንዴ የሄደችው ትልቅ እኮናት እህቷ ምን ታድርግ ለምን ትጮሀለህ እነሱ እያወቁ የተቀበሉትስ ለምን አጠይቋቸውም ምንም የተለየ ሳይንስ የለውም ለጥቅም ነው የልጅቷን አይን እግዚሐብሄር ይክፈት።

  • @tsegatilhahun4440
    @tsegatilhahun4440 2 ปีที่แล้ว +3

    ባልና ሚስቶቹ በጣም ሊቦች ናቸው የኚን የሞስኪን እናት ልጅን አግባብተው ከሞለጭዋት በኻላ ወደህግ ይላል ትክክለኛማ ፍርድ ቢኖር አሳርህን ታይ ነበር መድሀኒያለም ይፋረድህ ወንጀለኛነህ ከነሚስትህ ።

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀበጥ እናትዋ እንኳ ባይሆኑ ያሳደጓትን በማክበር ተረጋግታ መጠየቅ በምርመራ ማወቅ ትችላለች ስርአት የሊላት ስለሆነች ነዉ ።

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 2 ปีที่แล้ว +10

    እናት አንዴት ይካዳል ጎረቷ ልጄነሽ ያለቻት ጥቅም ፈልጋ ነው ልጅቷ ተሰርቶባታል እናቷን የካደቺው በጤና አይመስለኝ

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 2 ปีที่แล้ว +13

    ልጅታ፡ባለጌ፡ነች፡እናት፡ባይሆኑስ፡እንዴት፡እደዚህ፡ትላለች፡ሰው፡አንድቀን፡አብሮት፡ላደረሰው፡ክብር፡አለው፡ጥርግ፡ትበል፡ከነገዘቧ፡ገንዘብ፡ያለችው፡ልትበሉ፡ልጠጡ፡ያለችው፡ገንዘብ፡ካልተባረከ፡አመድ፡ነው፡እሶ፡ያገኘችው፡እጥፍ፡ለርሶ፡ይሰጦታል፡በቃ፡ተወት፡ዋጋዋን፡ስታገኝ፡ትመጣለች፡ይህ፡እውነት፡ከሆነ።

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 2 ปีที่แล้ว +23

    እግዞ የመጨረሻው ዘመን💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saeedsaeed5376
    @saeedsaeed5376 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ታሪክ ውነተኛ ታሪክ ከሆነ ብዙ ሚስጥር ይኖረዋል አደኛ እሶ ካረሰቻት ልጆን ቀይረውባት ሊሆን ይችላል ሁለተኛ ምናልባች ከባሎ ልጂ ጋ ግንኙነት ይኖራት ይሆናል ሁለቱም ልጃችን የሚሉት አካል የተማመኑበት ይኖራል

    • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
      @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

      ይህም አለ ትክክል ይሆናል አሁን አሰብኩት ውንዳልሸው ልጀ ተቀያይረው ይሆናል መቆየት እኮ ብዙ ያአሰማል

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 ปีที่แล้ว +5

    መአዛ እና ባልዋ አጭበርባሪ ናቸው ልጅ ወልዳችዋል ነገ በልጅሽ ታገኙታላቹ ልጅቷ የአረብ ብር ጭንቅላቷን አዙሮት ነው ደሃ እናት አያስፈልገኝም ያለችው እናት ባትሆን እንኳን እንዴት እንደዚህ ብላ ትናገራቸዋለች ባለጌ ናት ልጅቷ እናት መቼም ቢሆን እናት ናት አትካድም እሺ

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 2 ปีที่แล้ว

      ሚገርም ነዉ አባት ሊካድ ይችላል እናት ትካዳለች አቤት አቤት አቤት ይቅር ይበለዉ

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 2 ปีที่แล้ว

      A B c ትክክል አጭበርባሪ ናቸው መአዛና ባልዋ ሚስቱ አልተቀበልኩም ባልዋ ተቀበልን ይላሉ ሌባ ናቸው ከእነ ባለቤትዋ

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 2 ปีที่แล้ว +3

    ገንዘብ ፈልገው ነው ጎረቤቶቹ ባለጌ ናቸው እስዋ ጥንቅር ትበል ለፍታ ያሳደገችኝ ሴት እያለች የወለደችኝ ብትመጣ አልቀበልም እንኳን የውሸት ጎረቤት ልጅትዋ ችግር ይኖርባታል የአይምሮ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 ปีที่แล้ว +3

    እይ አቶ አደፍርሰ ዝም ብለህ አዳምጥ መጨረሻውን ስማ እንጂ ወደ ህግ ብትሄድ ምን ታመጣለህ ልጅቷ እኮ በሽተኛ ናት የናንተስ መቀበል ትክክል ነው ብለህ ታምናለህ ካንተ በፊት ብትወልድ እና ከሰውዬው ጋር ግንኙነት ቢኖራት እንተን አይመለከትህም

  • @gechogecho9726
    @gechogecho9726 2 ปีที่แล้ว +9

    መአዛ የልጂቱን ገንዘብ ፈልጋነው ወንድምየውም ከእናቱ ጋር ተመሳጥሮ ነው ያስካዳት ።

  • @samira9231
    @samira9231 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንድነው የቆየ የተሠማ ታሪክ የምትደግሙት የምትአሥተላልፉት አጣችሁ ?????

  • @happiness7315
    @happiness7315 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ጊዜ ነዉ አባት እንጅ የሚያወዛግብ እናት ሲወዛግብ ተስምቶ አይታወቅም መጨረሻዉ ዘመን ደረስን

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 2 ปีที่แล้ว +9

    ልጅቱ የጉርምስና ወቅት ላይ ስለሆነችም ከዚህ ጋ ተያይዞ የሚመጣ የልብ እብጠት የቤተሰብ ምክርን እንደመርዝ ይመለከታል ሌላ ግዜ ግን ይፀፅታታል

  • @etk153
    @etk153 2 ปีที่แล้ว +4

    ገንዘብ!🤔
    ልጅን ያስጥላል
    ልጅን 10 አናት ይሰጥሀል!

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 2 ปีที่แล้ว +5

    ታሪኩ ያሳዝናል
    ግን ከ አረብ ሃገር ሄደው የሚመጡ ልጆች ብዙ ጊዜ
    እናታቸውን የሚጠሉት ለምን ይሆን ?

    • @Janiy_official
      @Janiy_official 2 ปีที่แล้ว

      እረ አታስቂኝ ሁሉም አደለሠ

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላጅ እናቷ እጅግ አስተዋይ ናቸው መክሰስ ያለባቸው እሳቸው ነበሩ ግን አብረን ክፉናደጉን ያሳለፍን ጎረቤቶች ነን አሉ ባልና ሚስቱ ግን የልጅ ሌቦች በጣም ባለጌዎች ናቸው ጅራፍ ራሱ ገርፎ እንደሚባለው ጭራሽ እንከሳለን ሲሉ አያፍሩም?

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተናድጄአለው ባል የተባለው ለማስፈራራት ጥረት ይገርማል ሌባ ልጅትዋን እንደ ተቀበሉ ሁለቱም ሁለት አፍ ሆነዋል
    ደግሞ ይህ ቤተሰብ ወንድ የለውም ብሎ ይደነፋል አደፍርስ ተብዩው እናት ተብየዋ ታናድዳላችሁ እማማ መላው ሕዝብ ከእስር ጋር ነው አትፍሩ

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ጉድ ነው ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ እንዳልክ በሀገር ባህል ደረጃ ልጃቸውን የተነጠቁት እነሱ ሆነው ሳለ ልጃቸውን ተነጥቀው ለሽምግልና ስብሰባው በተካሳሾች ቤት ውስጥ ሳይሆን በሌላ ቤት እና ቦታ ሊሆን ይገባል የተቸገሩ እናት እርቁን በደንብ እዩላየው እናትየው እጅግ ያሳዝናሉ እባካችሁ በደንብ ተረዷቸዉ

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለእዉነት ሰላሳ አምሰት አመት አብረዉ ኖረዉ ልጅቱ እናቶአን ክዳ ሰትሔድ እነሱ ተቆጥተዉ ፀብም ካአለ አሰማምተዉ ወደ ወላጆቾአ መመለሰ ነበረባቸዉ ከልጅቱ ጥቅም ፈልገዉ ነዉ እንጂ ፈጣሪ ልቦናዋን ይመልሰዉ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እንደሜመስለኝ ከወንድማችሁ መአዛ ደቅላት እኔህ ሜስከን እናት እንደልዠ አጥብተው አሳድገዋታል ሜስጥር ተደብቆ አይቀር ሌላው የማንነት ጥያቄ ስላለ 18 አመት ሴሆናቸው እውነታውን ንገሮቸው ምክንያቱም ማንነትን ፍለጋ መሂዳቸው አይቀርም

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 2 ปีที่แล้ว +6

    መአዛ ያለቻት ነገር አለ ለልጅትዋ በልጅ አእምሮዋ በርዛታለች

  • @belayneh123
    @belayneh123 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ እየተቆጣህ ነው ነገሩ ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ""ነውና ልጅ ነኝ ብላ ብትመለስም አ ት ጠ ቅ ም ም !!

  • @ድንግልአማላጄ-ደ1ፀ
    @ድንግልአማላጄ-ደ1ፀ 2 ปีที่แล้ว +7

    የማይታመን ታሪክ ነው በጣም ይገርማል

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 2 ปีที่แล้ว +4

    ሲጀመር ልጅታ ደንቆሮ ነች ባትሆን እንኳን ክፉ ደግ መናገር አልነበረባትም ሁለተኛ መጥፎ ነገር ሳትናገር ቀጥታ እማ ነይንሄድ ላስመርምርሽ ብላ ዲኤን ኤ ማድረግ ትችላለች አለም በጣም ተራቃል ልጅታ ነች ወደሀላ የቀረች ነች ወንድምየውም ቢሆን ተቆጥቶ ምን ድነው የምትዮው ማለት ይችል ነበር ግን ጥቅም ፍለጋ መሰለኝ

  • @liya7521
    @liya7521 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ ሴትየዋ ድርቅ ብላ አልተቀበልናትም አለች ሰውዬው ግን እንደተቀበላት ተናገር በተዘዋዋሪ የጎርቤት ልጅ ነች ምን ችግር አለው ይላል እንዴ ብርዋን ለመበዝበዝ ጉልበታን ፈልገው ነው ሴትየዋ ማለቴ ማአዛ አደግኛ አንደበት ነው ያላት አስመሳይ አሮጊት እናታ አያሳዝኑሽም ህሊና ቢስ!

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 2 ปีที่แล้ว

      ይህን ታሪክ ቆየን ከሰማነው ምርመራ ዲኤን አድርገው እናት መሆናቸው ተረጋግጣል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ታሪክ ከምን ደረሰ? ሁለት አመት ይሆነዋል አይደል ?
    ሣሚ እናመሰግናለን

  • @abinettilahun6208
    @abinettilahun6208 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ሰዎች ለልጆች እንደቀልድ የሚናገሯቸው ንግግሮች ትልቅ ችግር ያመጣል ለምሳሌ 1 አንቺኮ የእኔ ልጅ ነሽ እኔ እንዲያሳድጉልኝ ሰጥቻቸው ነው 2 አንቺኮ የነሱ ልጅ አይደለሽም ተጥለሽ አግኝተውሽ ነው 3 እንቺኮ ተወልደሽ አይደለም ተገዝተሽ ነው እና ሌሎችም እኔ ጏደኛዬ ለወንድ ልጄ አንተኮ የእነሱ ልጅ አይደለህም ተጥለህ አግኝተውህ ነው እያለ ይቀልደው ነበር እኔ እንዲህ አይነት ቀልድ አልወድም ብዬ ተጣልቼ ነው ያስተውኩት ልጆች ቀልድ አያውቁም አይምሮአቸው ይበላሻል

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ጎረቤቶች የልጅቷን የአእምሮ ችግር ወይም ግራ እንደገባት እያዩ ለገንዘቧ ሲሉ ባልና ሚስት ተነጋግረው ነው የተቀበሏት። ህግ ምንም እንደማያረጋቸው ስላወቁ ገንዘቧን ዘርፈዋታል። መአዛ እኔ ጋር አልነበረችም ስትል ባሏ ደግሞ የትም ከምትወድቅ ብለን ብንቀበል እኛን ማመስገ ነበረባቸው አለ።

  • @woldaitekola4986
    @woldaitekola4986 2 ปีที่แล้ว +5

    ወሮ መዓዛ እውነታውን ያውጡ

  • @bezib2555
    @bezib2555 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄኮ ያረጀ ታሪክ ነው ስንቴ ነው የምትፖስተው

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว +2

    ጂኒ፣ኢዞዋታል፣ፀበል፣ውሰዱዋት፣አላሁ፣ዋአክበረ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 ปีที่แล้ว +2

    እርግጠኛ ነኝ አንች ነሽ የነገርሻት ለዚህ ነው ነርቨ ሆና የመጣችው

  • @beittydasetaw1446
    @beittydasetaw1446 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ድህነትሽ አያሳፍርም ብቻ ደህና ውኝ የሰይጣን ስራ ነው ትጠመቅ ፀበል አምላኬ ሆይ ማርን🙏

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዘንድሮ ተጥሎ ማደጎ ያሳደገው ልጅ እናቴ የት ነሽ ብሎ ሚዲያውን ያጨናንቃል የዚች ደግሞ የወለዷትን እናት እናቴ አይደለችም ብላ ትክዳለች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት !

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ታሪክ ያረጀ ያፈጀ ነው ሰምተነዋል ከዚህ ቀደም የዘረመል ምርመራ ተደርጎ እማማ 99.9./. እናት መሆናቸው ተረጋግጦ ልጅትም እናቷን ይቅርታ ጠይቃ ፋይሉ ተዘግቷል

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 2 ปีที่แล้ว +1

      You have my name give me back 🤣

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እኔም አስታውሳለው

    • @happiness7315
      @happiness7315 2 ปีที่แล้ว

      ታዲያ ለምንድን ነዉ እንደ አዲስ የሚቀርብ ለዩቱዩብ መነገጃ ይደብራል

  • @zinashtefera8291
    @zinashtefera8291 2 ปีที่แล้ว +1

    ምጠያቂው ምን እይነት ችክ ያለ ስው ነው በእንዲህ ከማጭቃጭቅ በቀላሉ ም DNA ማሳመርመር እይቀልም ።

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 2 ปีที่แล้ว +1

    ባይወልዱአትም እንኳ ስላሳደጉአት የአሳደጉአት እናትዋ ናቸው ልጅን ማሳደግ የሚያስከፍለው ዋጋ ቀላል አይደለም እዚህ እስክትደርስ ለተከፈለላት ዋጋ ምላሹ አሳዛኝ ነው ልቦና ይስጣት ስላሳደጉም እናት ናቸው እንኳ ን ወልደው የተጣለው እናቱን ይፈልጋል ወልደው ያሳደገው እናት ይካዳል

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግራ የተጋባ ነገር ልጅትዋ ወዳ አደለም ግን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 ปีที่แล้ว +1

    Even she is not her biological mother she is rise her.

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ይሔ በጤናዋ አይደለም ምናልባት ሴትየዋ የሆነነገር አስነክተዋት ሊሆን ይችላል የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ወይም የመምህር ግርማን ትምህርት ስሙ የመናፍስት አሰራር ሊሆን ይቺላል

  • @alivelimega7707
    @alivelimega7707 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛው ዛሬ በጤናህ ነው አበድክ እኮ ጩኸትህ ሲያስጠላ

    • @happiness7315
      @happiness7315 2 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ በጣም ነዉ ከልጅቷ ላይ የሚጮህባት

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደዚህ አይነት ብዙ በጣም ብዙ ታሪክ አውቃለሁ.ለመክስስ ከመሮጥ ወደ ህክምና መሮጥ ያስፍልጋል!!!
    እመቤት ምንአልባት ያለቺው psycotic episode ላይ ነች. ወይንም ቤሩት ላይ psycotic drugs ወስዳ ይሆናል.
    ነገሩ ቀላል አይደልም. ከጎረቤት ጋር ከመጣለትና የደም ምርመራ ከማለት. እመቤትን በጣም መርዳት ያስፈልጋል. Psycatric ጋር ውስዶት.

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ አረብ ሀገር ሄደዉ የሚመጡ ትንሽ ችግር አለባቸዉ አትፍረዱባት ለማንኛዉም ጸበል ትወሰድ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ጨለማ የእንጀራ ልጅ አረመኔ ነዉ! ምን አይነት ጤነኛ የሆነ ሰዉ፣ ወንድም አባት ነኝ ብሎ ባላለ ነበር።

  • @beittydasetaw1446
    @beittydasetaw1446 2 ปีที่แล้ว

    እግዝኦ ማርን ክርስቶስ
    ፀበል ውሰዶት
    ይመስለኛል ልጁን አፍቅራው ነው ይህ ታሪክ ነው

  • @Yenehun45
    @Yenehun45 2 ปีที่แล้ว

    ክፉ እርኩሳን ሰዎች ከደብተራ ሂደውባቹሀል ማለት ነው
    መፍትሄው ቀላል ነው እሱም ከመምህር ግርማ ወንድሙ ጋ መሄድ ነው ።

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 2 ปีที่แล้ว

    መወለድ ቋንቋ ነዉ ምንስ ቢሆን ክፉ ቃል መዉጣት የለበትም ከልጅቷ አንደበት ስብእና ይጎድላታል ፅበል ቢወስዶት እና መጀመሪያ ከራሷ ጋር ቢያስታርቋት ጥሩ ነዉ ጤነኛ አትመስለኝም ዛሬ የገዛ እናቷን የካደች.. ነገ ደሞ ፈጣሪዋን ትክዳለች ...በዛ ላይ D.N test አለ ለምን አረብ አገር በሰራችዉ ገንዘብ እሷም እነሱንም አስመርምራ እዉነቱን ማወቅ ሰትችል ሆስፖታል እያከራተተቻቸዉ ለገንዘቦ ተስገብግባ ትመለሳለች she is out of her mind i could not believe it...ቤተሰብን ለፀብ ዳርጋ ወደ አረብ አገሯ መመለሷን ያሳዝናል.. በጣም ጭንቅላቷ ልክ እንዳልሆነች ነዉ የሚያሳየዉ ለማንኛዉ እናትዮን እግዚአብሔር ጠንካራ ያድርጋቸዉ የእናት አንጀት አልችል ብሎ ነዉ እረዳለዉ እሱን ይልቅ ለፈጣሪ ፅልዩላት

  • @saadayimer23
    @saadayimer23 2 ปีที่แล้ว

    መአዛ ብተየዎ ና አደፍርስ ተብየወቹ አጭበርባሪ ሌቦች ውሽታሞ ናችው ልጃችው አለመሆኖን እያወቁ ለምን ተቀበሎት እኛ ቤተሰቦችሽ አይደለንም ለምን አላሎትም እኒዚህ በህግ መተየቅ አለባችው የስው ንብረት አጭበርብረው በልተዎል እየበሉም ነው

  • @mameabeeje387
    @mameabeeje387 2 ปีที่แล้ว

    ባልና ሚስት ሊቦች ናቸው የማናባክ እደፍርስ ነህ ጥቅም ባይኖራቸውማ ቤተስብ መካከል ገብተው እያደፈርሱም ነበር ለማንኛውም ወልዳችሆል ብድሩን እግኙት

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በመተት ነው እንደዚህ የሆነቸው ወዳ አይደለም አቤት ስው ግን ምን ጉድ ነው የመጣብን ዘንድሮ ቆይ ይህንም መንግሰት መፍታት የማይችለው ለምንድነው በእውነት በጣም ወንጀል ነው እኮ እንዴ ሰለዚህ ሁሎችም ዲኤን ወሰደው መነጋገር አለባቸው ልጅቱስ ለምን ለጎረቤት ገንዘቦንም ጉልበቶንም እየበዘበዙ ነው ሕግ ግን የለም ፍትህ እንፈልጋለን ለእናታችን እና ለሰደተኛዎ እህታችን ፍትህ ፍትህ ጉድ ነው ዘንድሮ ይህ ማድረግ የማይችል መንግሰት መንግሰት አለኝ ብዬ አላሰብም በእውነት

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ግን በሰላም ነው ኣጠያየቅህ ችግር ለመጨመር እንጂ ለመፍታት ኣይመስልም ። ልጅቱ በጤናዋ ኣይመስለኝም ምክንያቱ የፈለገ ቢሆን እናትዋ ባይሆኑም እንኳ እውነቱን እስኪታወቅ መረጋጋት ነበረባት

  • @demekegichamo7473
    @demekegichamo7473 2 ปีที่แล้ว

    የሆነ በከፊልም ቢሆን እውነት የሆነ ነገር ያለ የመስላል ልጅቷም አልታመመችም ለሥራ ተመልሳ ሄዲለች እህት ዲቃላ ብላ ለምን ሰደበቻት ? እህትዋ ልክሰስ ስትል እናት ለምን ተከላከሉ ? ወንድሟ አወ እኔ አባትሽ ነኝ ለምን አለ እውነት ነገሩን ለማብረድ ብሎ ነው ?ስምንቱ ጎረቤቶቻቸው ለምን አደሙባቸው ? የነዚህ ጥያቄዎች መልስ ወደ እውነቱ ይወስደን የሆን

  • @nsbadbunny7579
    @nsbadbunny7579 2 ปีที่แล้ว

    ኸረ ጠያቂው ለምን ታፋጥጣቸዋለህ ? ልጅቷን ምን አስነክተዋት ነው ለሳንቲም ለዛውም ለአረብ ሃገር ሳንቲም ምን ቀብታት ነው ልጅነቷ ለእናንተ ነው ብትሞት ትጎዳላችሁ ስለዚህ ወደ ህግ ውሰዱት ይቺ መቀጣት አለባት

  • @Adonias69-z5o
    @Adonias69-z5o 2 ปีที่แล้ว

    መአዛ በትክክል አስደግማባታለች በጥንቆላ ትብትብ አድርጋታለች

  • @abe60608
    @abe60608 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ መልሺ ገገማ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ልጅ ካማረሽ መንገድ ላይ ስንት የተቸገረ አለ አሳድጊ

  • @ፀንተንእንኑር
    @ፀንተንእንኑር 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ ወንድሜ እኝህን የተጎዱ ሴት ልምን እንደወንጀለኛ በጥያቄ አታጨናንቃቸው የአንተ ጥያቄም በመጠየቅ መፍትሄ አታመጣም ደሞ ሲጀመር አባትን ትጠራጠር ይሆናል እንጂ እናት እናት ለመሆንዋ ምንም ብዙ ጥያቄ አስፈልግም በጣም የሚያጠራጥር ነገር ሲሆን ዲንኤ የሚባል ነገር እያለ ለምን እናትየዋን ታጨናንቃቸዋለህ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም ምንጉድነው እባክህ ችው ፀበል ፀበል መንፈስ ነው ነገሩ የምበጠብጣችው

  • @enactfaa
    @enactfaa 2 ปีที่แล้ว

    ፖሊስ ነህ ጋዜጠኛ?አይ ጋዜጠኛ የዩቱብ ጋዜጠኛ በሳቅ ትገላለህ ሌላ ድር ፈልግ

  • @rurubeshir711
    @rurubeshir711 2 ปีที่แล้ว

    የፈለገ እውነት ቢሆን ለኔ እናቴ ያሣደገችኝ ነች እንዴት እንድህ ልትሆን ቻለች የመጨረሻ ጨካኝ ነች

  • @זהבהאיוב
    @זהבהאיוב 2 ปีที่แล้ว

    DNAምርመራ ማድረግ ሁለቱም እናት እርግጠኛ ይታወቃል

  • @kidusbiruk9240
    @kidusbiruk9240 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህችን ልጅ የወ/ሮ በቀለች መሆኗን ያወቁ ጎረቤቶች ትክክል አለመሆኗን አሣውቀው ካበደችም ከእናቷ ጋር በመሆን ወደ ፀበል መውሰድና አሰታሞ ትክክለኛ እናቷን እንድታውቅ ማድረግ አለባቸው::

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 2 ปีที่แล้ว

    I think ቤቲዋ የአእምሮ በሽተኛ ሳትሆን አትቀርም።

  • @furtunaghirmay6677
    @furtunaghirmay6677 2 ปีที่แล้ว

    MeAza yemtbali set
    Kebalish gar fetari yferdshal
    Shtet yanchi now yqrta teyqi

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 ปีที่แล้ว

    ልጅትዎ እንመርመር ብላለች ምን አጠፋች አይመረመሩም ነበር ለምን የፈለገ ብር አይወጣም

  • @sewasewbelachew5150
    @sewasewbelachew5150 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ግን ጤና ነህ የጥፋተኞች ወገን መሰለብህ እኮ ይህን ሁሉ ቁጣ ምን አመጣው::

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 2 ปีที่แล้ว +1

    DNA must be a proof.

  • @wegayehuyimenu2921
    @wegayehuyimenu2921 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቷ እግዚአብሔር አይምሮዋን ይፈውስላት እናትየውም አትፍረዱባቸው እናቴ አይደለሽም ሲባሉ ያማል ጎረቤቶቻቸው ተረዷቸውና እርቅ ፍጠሩ ጥሩ ጎረቤቶች አሏቸው እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 2 ปีที่แล้ว +1

    አነመአዛ ናቸው ሌቦቹ። ልጅቷ አሟት ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ጎረቤቶቹ የሰው ልጅ ወስደው ጭጭ ማለታቸው ያስገርማል።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አደፍርስ! አንተን ማንም እንደማይነካህ ሆነህ አምበሳ አትሁን! እንደጎረቤት ለምን ለእናቷ አይዘሸሽ፣ እኛን ነዉ ሌላ ሰዉ አላለችም፣ እስክትረጋጋ አንችም አትጨነቂ ማለት አይገባህም ነበር! ጭራሽ እናትን በትእቢት የእናትን ቁስል ማቃለል ያሳፍራል! አይዞሽ ያላላችኋትን እናት መዉቀስ አይገባም!

  • @genitora2492
    @genitora2492 2 ปีที่แล้ว +2

    የቆየ ነው ግን ምን ላይ ደረሰ መጨረሻው ???

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣይ ፈጣሪ ኣባቴ ማረን ይቅር በለን ምን ኣይነት ሳኣት ደርስን እግዛእብሄር ሰላም ያውርድላቹ

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 2 ปีที่แล้ว

    ይሄመተትነው ያሳዝናል የሰውል ጅ በመተት የሚመ ሰቃቀል እበት ግዚነው

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 2 ปีที่แล้ว

    እሄ ታሪክ እኮ የቆየ ነው ለምን ደገማችሁት ወይ ዩቱብ 😂😂😂😂😂😂

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልክ ወይ ጉድ አንዳንዴ በቤተሰብውስጥ የሚመጣ አሉባልታ በጣም ከባድ ነው አይ እናቴ ሲያሳዝኑ