ቅዱሳት ሥዕላት: በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ: ለማያምኑ ወገኖች የማያዳግም ምላሽ!!! ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን መምህራችን
    እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 3 ปีที่แล้ว +6

    ኦርቶዶክስ ኑሪለዘላለም

  • @museabera
    @museabera 4 ปีที่แล้ว +3

    kalehiwetn yasemalin

    • @anoreostube6847
      @anoreostube6847  4 ปีที่แล้ว +1

      amen abro yaseman yene wendm

    • @museabera
      @museabera 4 ปีที่แล้ว

      @@anoreostube6847 th-cam.com/video/wiiXYuOh_Ds/w-d-xo.html

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @miliyonfikade1068
    @miliyonfikade1068 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @endashtube8354
    @endashtube8354 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @girmahiwi194
    @girmahiwi194 4 ปีที่แล้ว +2

    Amén kalehiwot yasemalin

  • @SaraYonas-x2c
    @SaraYonas-x2c 3 หลายเดือนก่อน

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 💒🥰

  • @Ofla
    @Ofla 5 หลายเดือนก่อน

    ስዕሎችን ለመጠቀም መ/ቅዱሳዊ ይደረግልን

    • @anoreostube6847
      @anoreostube6847  5 หลายเดือนก่อน

      እባክዎ ትምህርቱ ሁለት ክፍል ያለው በመሆኑ ሙሉ ግንዛቤ እንዲኖርዎት ሁለቱንም ክፍል ይመልከቱ።
      ክፍል 1:- th-cam.com/video/bdTAfArP-jk/w-d-xo.htmlsi=otQ1PueYLYhcR4tT
      ክፍል 2:- th-cam.com/video/IafoE-JKcsk/w-d-xo.htmlsi=6f9Sb8r3dH-se1CM

    • @Jokercom1990
      @Jokercom1990 26 วันที่ผ่านมา

      ኬት አምተው ትምህርታቸው ሁሉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ነው

    • @anoreostube6847
      @anoreostube6847  25 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ ሙሉውን ያድምጡ ግንዛቤ ለመጨበጥ ይሞክሩ

  • @tsedalebekele1568
    @tsedalebekele1568 ปีที่แล้ว

    ኸረ እግዚአብሔር ሆይ አድነን።

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 ปีที่แล้ว +3

    በእመቤታችን እና በመላእክትበመድሐንያአለም ሰእላትም ፊት መሰገድ ሐጢያት ነዉ ማለት ነዉ መምህር አልገባኝም ቃለሕይወት ያሰማልን

    • @anoreostube6847
      @anoreostube6847  2 ปีที่แล้ว +4

      ውድ እህታችን ሙሉ ትምህርቱን ያድምጡት፣ ክፍል ሁለትንም ያድምጡ። ትምህርቱን ሙሉውን ባለመስማትዎ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዳይኖርዎት

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      Ere muluwun tmhrt smu

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 2 ปีที่แล้ว

    Aman! Aman! Aman! kele hawat yesma Aman.

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzibehre yemsgan kale hiweta yasemlin mamhr

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 2 ปีที่แล้ว

    kele hawat yesema wenidimachn Aman.

  • @AbrahamWorku-vh9jk
    @AbrahamWorku-vh9jk ปีที่แล้ว

    አታመቻምች

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 2 ปีที่แล้ว

    Hello God bless you have to Awardleye please, Lidet Ematisemama kehonki

  • @girmahiwi194
    @girmahiwi194 4 ปีที่แล้ว +1

    Seas temil tmhrt new

  • @isaias7506
    @isaias7506 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ከስክሪኑ ላይ ያነበብኩት “ምሳሌ” የሚል ነዉ፤ ምስል የሚል አይደለም።

    • @anoreostube6847
      @anoreostube6847  2 ปีที่แล้ว

      ከምኑ ስክሪን የኔ ወንድም?

    • @isaias7506
      @isaias7506 2 ปีที่แล้ว

      @@anoreostube6847 የተጠቀሰዉ ጥቅስ ላይ ምሳሌ የሚል ሳይሆን ምስል የሚል ነዉ ያነበብኩት።

    • @anoreostube6847
      @anoreostube6847  2 ปีที่แล้ว +1

      @@isaias7506 ልክ ነህ ወንድሜ። እኔ በምጽፍበት ወቅት የተጠቀምኩት መጽሐፍ ቅዱስ app- play.google.com/store/apps/details?id=com.fynsystem.amharic_bible ስለሆነ ነው። አስተካክላለሁ!

    • @isaias7506
      @isaias7506 2 ปีที่แล้ว

      @@anoreostube6847 አመሰግናለሁ። በርታ።

  • @Jokercom1990
    @Jokercom1990 26 วันที่ผ่านมา

    አይሁኑ አስተምሮ ነው ስእል አትከተሉ መላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ታውረው ምንም የማያቀውን ህዝብ አሳወሩት እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ግን ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ አንድም ነገር አልጠቀምም አላምንም እውነተኛ የሆነውን የፈጣሪየን ቃል ብቻ ነው የማምነው አሳዩን ውሸታሞች እሳት ውስጥ ትገባለህ ፈጣሪ አይልም እንደዚህ አርጋቹ አስተምሩ አይልም ፈጣሪ የፈቀደው እውነታኛ ቃሉን እንድታስተምር ነው አሁን ህዝቡ የነቃ ነው ታፍራለህ ቡሀላ ፈጣሪም ያዝንብሀል ውሸት በሆነ አስተምሮትህ

    • @anoreostube6847
      @anoreostube6847  25 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ ሙሉውን ያድምጡ። በታወረ አመለካከት ሆነው ሳይሆን ሃሳብዎን ከነቀፋ ውጪ አድርገው ያድምጡት ከፂያ በመቀጠል አስተያየት ይስጡ።

  • @fikredesta-ft4eg
    @fikredesta-ft4eg ปีที่แล้ว

    የታቦት አገልግሎት አብክታል ብስእል በምስል አትስገድ ብላል በቃ

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ሰማዕታት ደቂቀ እስጢፋኖስን የማያምን መናፍቅ