Pastor Tamirat Haile የሉም ሲባል ይኖራሉ with lyrics

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Pastor Tamirat Haile የሉም ሲባል ይኖራሉ with lyrics
    Thank you for visiting our TH-cam channel please SUBSCRIBE to get more Lyrics songs
    በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን #Elroi Gospel Media በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!
    Amrot Tube • ethiopian Protestant t...

ความคิดเห็น • 325

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 2 ปีที่แล้ว +217

    እንደ እነዚህ ዓይነት የተጠሩ ሰዎች ብቻ ቢያገለግሉ ኖሮ የክርስቶስ ወንጌል አይነቀፍም ነበር፤ በሪቫይቫል ስም ያለጥሪ ወደ ቤተክርስቲያን የተጠጉ ጥቅመኞች እንዲሁም በአግባቡ ሳይማሩ ያለጊዜያቸው የተገለጡ ሰዎች በዚህ ዘመን አንገታችንን አስደፍተውናል፤ ለክርስቶስ ወንጌልም እንቅፋት ሆነዋል፡፡ መጋቢ ታምራት ሃይሌ ዘመንህ ይለምልም!!!!!

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 2 ปีที่แล้ว +11

      Agree100%

    • @samuaeldesalegn3756
      @samuaeldesalegn3756 ปีที่แล้ว +4

      awon Gen Bezih Hulu Wengel Mesbk Aleben Bewongel Mafr ylbenmSewch Yasafralu

    • @kibergirma5559
      @kibergirma5559 ปีที่แล้ว +3

      exactly

    • @sams.ngutek9266
      @sams.ngutek9266 ปีที่แล้ว +4

      Think about your own spiritual life

    • @Iidugetahun1212
      @Iidugetahun1212 ปีที่แล้ว

      Sewoch malet eyesusen menem nekefa yelelebeten yenekefen nen leza anatam

  • @estublegide-nm9sm
    @estublegide-nm9sm ปีที่แล้ว +56

    የተዋህዶ ልጅ ነኝ እሄንን መዝሙር ስወደዉ

  • @TakeleFekadu
    @TakeleFekadu 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ ደስ ሲል ተባረክ

  • @sisayageno6745
    @sisayageno6745 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን የክርስቶስ ሆንኩ❤

  • @degefemilkebo8173
    @degefemilkebo8173 2 ปีที่แล้ว +52

    ይህ መዝሙር የሰጠው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @LelisaMulatu
    @LelisaMulatu 8 หลายเดือนก่อน +5

    ረጅም ዕድሜ ይስጥልን የከበሩ ፓስተር ታምራት

  • @adoniasdechasa7330
    @adoniasdechasa7330 2 ปีที่แล้ว +69

    ይህን መዝሙር በእግዚአብሔር ጥበቃ ተከልለው የሚኖሩ ሁሉ ዘለዓለም ለዓለም ሲዘምሩት ይኖራሉ!

  • @tinsaeasrat5131
    @tinsaeasrat5131 ปีที่แล้ว +13

    ፓስተር ታሜ የዘመሩለት ጌታ ይባርኮት❤❤

  • @SikuarwaGardula
    @SikuarwaGardula 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እንወድሃለን

  • @lovenaolnatan795
    @lovenaolnatan795 2 ปีที่แล้ว +13

    ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ለምልም

  • @kalkidanersawo8792
    @kalkidanersawo8792 ปีที่แล้ว +14

    ውድ ፓስተርዬ አባታችን እንወድሃለን እኛንም ጌታ እንዳንተ የተረጋጋና እውነተኛ መዝሙር ይስጠን❤👍

  • @abrhammogga5041
    @abrhammogga5041 2 ปีที่แล้ว +40

    "ከነገድ፣ከቋንቋ ፣ ከወገን የተዋጀ የምድር ጨው" የእግዚአብሔር ህዝብ -ጰንጠ

  • @etaferahutadesse6935
    @etaferahutadesse6935 2 ปีที่แล้ว +19

    ዘመን የማይሽራቸው ድንቅ ዝማሬዎች ወደ ውስጥ ገብተው መንፈስን የሚያድሱ እኮ ናቸው ዋው የተባረኩ ሰው ጋሽ ታሜ ዘመኖት ብርክርክ ይበል....

  • @akekashe4063
    @akekashe4063 3 ปีที่แล้ว +27

    በዚህ ምድር ላይ100%
    በላይ በሰማይ የዘለዓለም ሕይወት እንመኛለን ።

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 ปีที่แล้ว +9

    ድንቁ አምላካችን ተባረክን።መልካም የተረጋጋ የተቀደሰ ህይወት ዝማሬ የተሞላችሁ ስጦታዎቻችነ ተባረኩልን።

  • @tarikutesfaye447
    @tarikutesfaye447 2 ปีที่แล้ว +38

    "የሉም ሲባል ይኖራሉ
    ጠፉ ሲባል ይበዛሉ"
    its Afan Oromo version:
    "Hin jiran jedhama, garuu ni jiraatu
    Badaniiru jedhama, garuu ni baay'atu"
    Eebbifamaa!
    ተባረኩ!

    • @negaambe4678
      @negaambe4678 ปีที่แล้ว

      አሁንም አረ እባክህ ከዘር ውጣ ያልተገረዝህ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ

    • @AynalemTadesse-s2k
      @AynalemTadesse-s2k ปีที่แล้ว

      Kuanka megibabiya enji meleyaya ayidelemna bekiristos Dem yetewajen egna And sew nen gelat.3:28
      Bedenb enabibew kifu hasabin kemekakelachin enasiwegidew ayitekimenim

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 7 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @besufikadtadesse4012
    @besufikadtadesse4012 2 ปีที่แล้ว +29

    I don't know why I'm crying when I hear this song😭😭

  • @abenezerkeleme4642
    @abenezerkeleme4642 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቹህ ይባርክ በእናተ ዘመን ሰላም እና ወንጌል ተሰበከ

  • @samuelbatiso-ou2ch
    @samuelbatiso-ou2ch 4 หลายเดือนก่อน +3

    መጋቢ ታምራት ሃይሌ ዘመንህ ይለምልም!!!!!

  • @tesfubiru233
    @tesfubiru233 3 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ሰውን የሚያንጽ መዝሙር ነው ተባረክ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 ปีที่แล้ว +7

    እስይ አሜን አሜን አሜን ትባርክህ እውነት ❤️❤️😍😍😍እየሱስ ጌታ ነው

  • @ROBELSOLOMON-cy2rf
    @ROBELSOLOMON-cy2rf 6 หลายเดือนก่อน +2

    Egzabiher beliju mot yexaraw keneged ke qanqawa kehizb yewajaw iriste nahizbe ganzebeyalew balem midrebeda bedil yemarawu yetadele misgun naw Amen ❤❤❤

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 2 ปีที่แล้ว +33

    ታላቅ የእግዚያብሄር ሰው ዘመን ቤተሰብህ ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @NRBShow-rw6jw
    @NRBShow-rw6jw 3 ปีที่แล้ว +67

    I am from Egypt and I love this song 😍

  • @birukwogayehu
    @birukwogayehu ปีที่แล้ว +7

    amen amen I love this mezmur geta yibarik tebarek😪😪😍🙏

  • @laagahidironake8222
    @laagahidironake8222 2 ปีที่แล้ว +21

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜ !
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @fekertekest9522
    @fekertekest9522 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዝያቢሄር ከሰማይ ይባርክ

  • @jo4801
    @jo4801 2 ปีที่แล้ว +50

    ጥር 1,2014 ዛሬ በነበረው የአምልኮ ድግስ መስቀል አደባባይ እንዴት ያለ መልካም ጊዜ ጌታ ሰጠን። የሉም ተብለን በዝተናን ክብር ለጌታ ይሁን!

  • @yaredkinfe42
    @yaredkinfe42 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን።

  • @bereketBera-y9x
    @bereketBera-y9x ปีที่แล้ว +7

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው

  • @TsehayDaniel
    @TsehayDaniel 9 หลายเดือนก่อน +3

    Betame wedalew

  • @jokablessed5245
    @jokablessed5245 2 ปีที่แล้ว +37

    I am Eritrean but i understund what those word means and i love this song so much. GBU brother❤

    • @abrahamatenafu2183
      @abrahamatenafu2183 2 ปีที่แล้ว +4

      I also share your comment , I invite this song to you please listen now

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 11 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ተባረክ

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 ปีที่แล้ว +5

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ እናንተ ያቆይልን ወንጌል ይስፋ ይከበር ነቀፋ የሌለበት የተባረከ አግልግሎት ያኔ በእናንተ ሻጮች እና ለዋጮች አልነበሩ 😭😭

  • @abdiboru8371
    @abdiboru8371 ปีที่แล้ว +6

    እንቴን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስጌን

  • @michelsir190
    @michelsir190 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤😭😭😭አሜን

  • @alemitudegu9032
    @alemitudegu9032 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በልጁሞትየጠራውአሜን

  • @tinamulat1745
    @tinamulat1745 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኔ1 ነህ😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @MemeAa-xq2ew
    @MemeAa-xq2ew 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @NancyTesfaye
    @NancyTesfaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Jesus for choosing me to follow you thank you for saving me you are the way the truth and the life

  • @DanielGetahunAlemayehu
    @DanielGetahunAlemayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር አንተን ሰለሰጠን እ/ር ይባረክ

  • @CherinetSamuel-f1d
    @CherinetSamuel-f1d 8 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት የተባረከ መዝሙር ነው

  • @fissehaalemu5672
    @fissehaalemu5672 4 ปีที่แล้ว +22

    ጌታ ይባርካችው

  • @ermiaseyob4262
    @ermiaseyob4262 2 ปีที่แล้ว +14

    Everytime i listen to this gospel song, I get goosebumps..just can't stop weeping. I feel the presence of the holy spirit through this song..its not emotionalism,,just presense of the holy spirit. GOD bless you pastor 🙏

  • @DanielGetahunAlemayehu
    @DanielGetahunAlemayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @eliaskare5418
    @eliaskare5418 ปีที่แล้ว +5

    Jesus Christ is bless you and your family forever.

  • @kasahunkebede-vs4dm
    @kasahunkebede-vs4dm 25 วันที่ผ่านมา

    በወንጌል የሰከነ ትክክለኛ የኢግዚብሔርን መንገድ ሕዝብን የሚሳይ ተባረክልን

  • @abenezer-q6e
    @abenezer-q6e 8 หลายเดือนก่อน +2

    i donot know iam crying when i hear this song 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dawitdawit9456
    @dawitdawit9456 3 ปีที่แล้ว +9

    የተባረኩ ዘማሪዎቸ

  • @desta5885
    @desta5885 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜንን አሜንንንን አሜንንንን ቀሪ ዘማንህን ጌታ ይባርክ ተባራክልኝ

  • @samuelkifle1676
    @samuelkifle1676 3 ปีที่แล้ว +24

    ይሄ መዝሙር ውስጤን ይነካዋል

  • @mela636
    @mela636 2 ปีที่แล้ว +7

    We protestant are different from others because of this

  • @MulatuSamuelberganoBergano
    @MulatuSamuelberganoBergano ปีที่แล้ว +6

    Almighty God bless ❤

  • @GenetMathiwos-pv9pt
    @GenetMathiwos-pv9pt 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ

  • @mamitudedefo532
    @mamitudedefo532 3 ปีที่แล้ว +4

    Paster egzabeher yebrkeh

  • @desalegnnigatu4500
    @desalegnnigatu4500 ปีที่แล้ว +5

    I Love You Jesus . O …Lord my strength

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 ปีที่แล้ว +25

    እሴይይይይይይይይይ እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ጠፉ ሲባል ይኖራሉ አሜንንንንንንንንንንንንን💒📖🙌🌷🌷🌷🌷🌷🇬🇳🇱🇧🇱🇧💯🖐👈

  • @masfinergicho3836
    @masfinergicho3836 2 ปีที่แล้ว +6

    እየሱስ ኣብስቶ ይባረክ

  • @MisganaAbebe-qs9fh
    @MisganaAbebe-qs9fh 19 วันที่ผ่านมา +1

    This is grate😢😢😢

  • @ysakmalessa
    @ysakmalessa ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰

  • @henokzebene3105
    @henokzebene3105 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚዓብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @abrahamtsega655
    @abrahamtsega655 2 ปีที่แล้ว +32

    this song always gives me spritual motivation and power.

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eghizabiheri Amilaki Erjimi Edimena tena yestachewu le abatachini Pasteri TAmirati zemenhyin dirashyi fetariyi yibarekewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamueticha59
    @habtamueticha59 3 ปีที่แล้ว +11

    Pastor Tamrat, God bless you for your interesting song.

  • @tsigeredatafessemulugeta4944
    @tsigeredatafessemulugeta4944 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ክበር

  • @yegetalijtewedaj9924
    @yegetalijtewedaj9924 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @TsehayDaniel
    @TsehayDaniel 9 หลายเดือนก่อน +3

    Geta yebarke

  • @yyouapy4012
    @yyouapy4012 2 ปีที่แล้ว +7

    Oh haleluyaaaaaaaaa
    haleluyaaaaaaaaaaa
    Eelelelelelelelelelelele
    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
    Geta yibarik Zamank hulu bgeta yibaraki❤❤❤❤❤❤

  • @Tigst-jt2iz
    @Tigst-jt2iz 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይበዛል

  • @mebratufikre2450
    @mebratufikre2450 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ታሜ ተባረክልኝ

  • @mahletwondimu7617
    @mahletwondimu7617 3 ปีที่แล้ว +18

    i Love this song God bless you!

  • @saraisreal2109
    @saraisreal2109 4 ปีที่แล้ว +8

    Amen Amen Amen ❤️❤️👏👏🙏🙏🌾🕊🍇💕🙌🙌💯✅💯✅Elllllllllle Amen tabareki Geta yebarekiiii Batame yemiwodo mezmur new

  • @HadasTinseaw
    @HadasTinseaw ปีที่แล้ว +3

    ኣመን ኣመን ❤

  • @yilemaAbdeta-gv7vb
    @yilemaAbdeta-gv7vb ปีที่แล้ว +1

    Ye abatachn sm ye tebareke yihun❤❤❤❤

  • @ruthbereket6119
    @ruthbereket6119 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ god is good🎉🎉🎉🎉amen

  • @JoshuaMerga5
    @JoshuaMerga5 2 หลายเดือนก่อน

    Bexam new miwedew❤

  • @tokumafekaduphd6056
    @tokumafekaduphd6056 2 ปีที่แล้ว +4

    God Bless You!!!

  • @bekelebetelay9421
    @bekelebetelay9421 5 ปีที่แล้ว +21

    GOD bless you.

  • @elduleyu6343
    @elduleyu6343 4 ปีที่แล้ว +22

    i have no word i love this song GOD bless u

  • @Emush-rh6dt
    @Emush-rh6dt 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashmolla2734
    @aberashmolla2734 ปีที่แล้ว +5

    Wow, as always!!

  • @MekedasehaulAmro-nt2us
    @MekedasehaulAmro-nt2us 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ማውረጃውን ክፈቱልኝ ❤

  • @sinafkishtamire3189
    @sinafkishtamire3189 4 ปีที่แล้ว +7

    Yemwedhna yemakebrk abate
    Egziabher ybarkh

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እልልልልልልል ሀሌ ፡ ሉያ 🔥🔥🔥🔥✝️🙏🙏🙏

  • @kalkdangirma4028
    @kalkdangirma4028 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ ሠማው ይህ መዝሙር አለቅሳለሁ

  • @bizuneshdaniel2712
    @bizuneshdaniel2712 ปีที่แล้ว +2

    amen amen God Bless You

  • @BaslielBotola
    @BaslielBotola ปีที่แล้ว +4

    this is the best song ay ever hear ❤😇😇

  • @Afbk.JXgdavnin
    @Afbk.JXgdavnin 4 หลายเดือนก่อน

    Wow God bless you ❤❤❤❤❤

  • @mogeskeratu8294
    @mogeskeratu8294 2 ปีที่แล้ว +3

    Pastor God bless you truly this song gives me spiritual strength

  • @hayatmebrahtu8163
    @hayatmebrahtu8163 2 ปีที่แล้ว +2

    yhe mezmur sizemer wuste new mizelewu desta new mimolan. Tebarekln

  • @biniyamkalayu2670
    @biniyamkalayu2670 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እየሱስ እንኳን አወኩህ

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 2 ปีที่แล้ว +7

    Amen so true. Thank you for sharing

  • @zebibamusema9323
    @zebibamusema9323 4 ปีที่แล้ว +15

    Pente aydelehum gin tame tileyaleh

  • @mekonnendilbo7852
    @mekonnendilbo7852 3 ปีที่แล้ว +8

    I don't know what to say but I love this song god bless you paster tamirat

  • @MironLamelme
    @MironLamelme 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @GaaddisaaTamasgeen
    @GaaddisaaTamasgeen 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @Demia-r3p
    @Demia-r3p 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር
    አመሰግናለሁ

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @DajaMarkos
    @DajaMarkos 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን