ስብራት ክፍል 6 | Sibrat episode 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 276

  • @NajmaSaciid-re7sn
    @NajmaSaciid-re7sn 6 หลายเดือนก่อน +223

    ከሰኞ እስከ አርብይለቀቅ የምትሉ በላይክ

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 6 หลายเดือนก่อน +4

      ደቂቃ ም ቢጭምሩሀሪፍ ነበር

    • @EduEden-r1h
      @EduEden-r1h 6 หลายเดือนก่อน +6

      ቅዳሜና እሁድ yichamarlin

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 6 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@EduEden-r1h አረ እስከ አርብም ባደረጉልን😂

    • @YeabTsega-sy4xu
      @YeabTsega-sy4xu 6 หลายเดือนก่อน +2

      Are awo

  • @ZeynebAli-z5k
    @ZeynebAli-z5k 6 หลายเดือนก่อน +26

    የቱርክ እስር ቤት ግን ሁሌም አስፈሪ ነው ከመታሰሩ ይልቅ ውስጥ ያሉት ያስፈራሉ አባትዮው ግን ሲያሳዝን አባቴ እወዳለሁ ይሄን ፊልም ሳይ የአባቴ ፍቅር😢🥰

    • @ርግቢት
      @ርግቢት 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ የኣባት ፍቅር እንደዚ ኣይመሥለኝ 😢ያለባት ነዉ ያደኩት😢

  • @مدينهمدينه-ظ9ف
    @مدينهمدينه-ظ9ف 6 หลายเดือนก่อน +7

    የተበቃው ወድም እደኔ የተመቸው አለ የሆነ ፈታ ያለልጅነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልጅሀዩ
    @ልጅሀዩ 6 หลายเดือนก่อน +17

    አባት የዉን ሳይ እማለቅሰዉ ነገርስ ምክናቱም እኔም አባቴን በጣም ነው እመወድዉ እሱን ሀጣሁ እራሱ እመኖር አይመስለኝም የኔልዩ አባት 😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥀

    • @ZeynebAli-z5k
      @ZeynebAli-z5k 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ራሱ አባቴን ስወደው በጣም አዛኝ ነው😭😊🥰

    • @ልጅሀዩ
      @ልጅሀዩ 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ውድ😢​@@ZeynebAli-z5k

  • @user-dy2qc5io2u
    @user-dy2qc5io2u 6 หลายเดือนก่อน +24

    ,አባትነት ግን እንዴት ደሥ ይላል 😢😢 አባዬ😢😢😢😢

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 6 หลายเดือนก่อน +56

    አባትዮው የሚሳዝነው👍👍 እናትዮዋ ሞት ይገባታል ግን ደግሞ እናት ነች 😢 የእናት ጨካኝ ነበረች

    • @mulatutale7818
      @mulatutale7818 6 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂ትቀልዳላችሁ አደል ሽግዜ እናት ብትሆን ክብሯን ተጣለች ማስወገድ ግድነው

    • @ammmgssfgh
      @ammmgssfgh 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምትም ሲያሳት ነው

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน +1

      የማትረባ እናት😢😢😢😢ሞታም አቃጠለቺኝ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mulatutale7818እዲህ አይነት እናት ገደል,ትግባ ቤተሠቧንየምትንቅ ባለጌ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 6 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር ልጅ ለለን ልጅ ይስጠን❤❤👨‍👨‍👧‍👧

    • @Salam-rs7lx
      @Salam-rs7lx 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MelkamBuzye
      @MelkamBuzye 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን🤲🤲🤲

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 6 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት በጣም ልቤ💔የምሰብር ፍልም ነዉ😢😢😢😢 ልክ እንዴ ሱሙ💔

  • @FgjjHsgf-dd3uz
    @FgjjHsgf-dd3uz 6 หลายเดือนก่อน +50

    ሰላም እዴት ናችሁ የመዳም ቅመሞች እሲ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው❤❤

    • @ahmadabdullah4825
      @ahmadabdullah4825 6 หลายเดือนก่อน

      Aregzeshli inde

    • @EskedarGetachew-u7i
      @EskedarGetachew-u7i 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂አምሮሽ አምሮሽ ይወጣልሻል

    • @ahmadabdullah4825
      @ahmadabdullah4825 6 หลายเดือนก่อน

      @@EskedarGetachew-u7i 😅😅😅🫣

    • @AmmarMohamad-vu1bf
      @AmmarMohamad-vu1bf 6 หลายเดือนก่อน +2

      ቆይ ምን ልታደሪጊው ነው

  • @HrhDff
    @HrhDff 6 หลายเดือนก่อน +63

    ኩብራ እና ያዝ ይፋቀሩ የምትሉ❤❤❤❤

    • @Geniየአባቷልጂ
      @Geniየአባቷልጂ 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኛ ባንልም ይፋቀራሉ😂😅

    • @blanehussain6371
      @blanehussain6371 6 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብለሻል😂😂😂​@@Geniየአባቷልጂ

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅​@@Geniየአባቷልጂ

  • @mmn5167
    @mmn5167 6 หลายเดือนก่อน +26

    መብረቅ እና ስብራት የተኛው ደስ ይላሉ እኔ እዝይ ድራማ ተሞቼኛል❤

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 6 หลายเดือนก่อน +11

      መብረቅ ፈታ ያደርግሻል እዚ ግን እውነት እስኪመስል ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

    • @TesinmbadiruAliy
      @TesinmbadiruAliy 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@nasryahkora4117 betam😢

    • @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
      @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 6 หลายเดือนก่อน

      መብረቅ ነው ደስ የሚለኝ ስብራት ገና በደቦ አላየሁም ገና ነው ❤❤❤❤❤

    • @Ssemira
      @Ssemira 3 หลายเดือนก่อน

      ይሄ

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg 6 หลายเดือนก่อน +8

    ያዝ ኤጌማን የፋዝሌት ልጆች ድራማ ስማቸዉ ተመሣሠለ😂

  • @ታምርዲቻየጦና
    @ታምርዲቻየጦና 6 หลายเดือนก่อน +12

    ስታይ ሰማጭ ነው እስኪ እንያዉ guys😊

  • @saralove-v7o
    @saralove-v7o 6 หลายเดือนก่อน +36

    ኧረ ፈጣሪዬ ሆይ🎉 እንዲ የተረበሸ ቤተሠብ የምናየው በድራማ ብቻ ይሁን

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት ወንድም አማቾች ሁለት እህትም አማቾችን ያፈቅራሉ ግልፅ ነዉ 🥰

    • @ramausu7405
      @ramausu7405 6 หลายเดือนก่อน

      ግን ይሆኖል እንዴ❤❤❤

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 6 หลายเดือนก่อน +11

    ኩምሩ ስታሳዝነኘ😢😢😢ሚስኪን

  • @AsdgGddss
    @AsdgGddss 6 หลายเดือนก่อน +12

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 6 หลายเดือนก่อน

    መብረቅ ፤ስብራት ፤ቅጣት ፣የተኛው ድራማ የመቻል ቤተሰብችዩ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AffectionateCasualShoes-gy8hp
    @AffectionateCasualShoes-gy8hp 6 หลายเดือนก่อน +3

    Ehe abatyo gin leni bcha no aga karachay shmya lay yenebero mimesley wudechi endeni kale ❤

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ዪመቻል በህይውት እንዲህ ፍተና ይሆን❤❤❤

  • @ammmgssfgh
    @ammmgssfgh 6 หลายเดือนก่อน +15

    ማነው እደኔ በጉጉት ሚጠብቀው

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ምስጊን አባት 😥💘💓💘

  • @Pnice-o1o
    @Pnice-o1o หลายเดือนก่อน

    ኤገማን. በጣምነዉ. የተመቸኝ🎉🎉

  • @selamawittesfaye8873
    @selamawittesfaye8873 4 หลายเดือนก่อน

    የቱርክ እስር ቤት ያለው ወንጀል.የጋዜጠኞች ወሬ ማነፉነፉ. ት/ቤ ያለው ማሽሞጠጥ. የመንደርተኛ ወረኞች. በጣም ሀብታም ሰዎች እና በጣም ደሀ ሰዎች ብቻ አብዛኛው ተመሳሳይ ፊልም ናቸው

  • @tiruneshgetiye8126
    @tiruneshgetiye8126 6 หลายเดือนก่อน

    አረ ከሰኞ እስከ አርብ ልቁልን በጣም ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 6 หลายเดือนก่อน +26

    ኩብሩ ና ያባቷ ጠበቃ የሚፋቀሩ ይመስለያል😊😜

    • @user-143truth
      @user-143truth 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሀይ

    • @user-bemin
      @user-bemin 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ይመስለኛል​@@user-143truth

    • @tigraytdf4084
      @tigraytdf4084 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😅

    • @AsdgGddss
      @AsdgGddss 6 หลายเดือนก่อน +2

      ምንም ጥርጥር የለውም

    • @ilovemom1712
      @ilovemom1712 6 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ግምት ነዉ😂😂

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 6 หลายเดือนก่อน +14

    ኩምሩና ጠበቃው ተፈቀሩ አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FrehiwotEtc
      @FrehiwotEtc 6 หลายเดือนก่อน

      አቤት ወሬ

    • @BjdVj
      @BjdVj 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂 አደለ

  • @HamzaKoo-bd3vi
    @HamzaKoo-bd3vi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልጆቹ ያሳዝናሉ

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ማለትኮ ታላቅ ነገር ነው የኩመሩ አባቴ ሰይሳዝን🥺😢

  • @ErEr-wk3pw
    @ErEr-wk3pw 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጉድ በል ጎንደር የዛች የከሀድ ፍቅርኛ ማዘን የሚባል አይታይበትም ሴቶችየ ወንድን አትመኑ ትልቅ ትምህርት ነው

    • @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
      @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እራሡ እደው ቅም አላለውም😂😂😂😂

  • @SimegnDemise
    @SimegnDemise 6 หลายเดือนก่อน +19

    ኩሙሩ እና ጠበቃው ያዝ አብረው እንድሆኑ ምኞቴ ነው😢😢

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 6 หลายเดือนก่อน +16

    የልጇን ደስታ የማትፈልግ እናት ግን እናት የሚለዉ ቃል ይገባታል ብላቹህ ታስባላቹህ 😢እስኪ መልሱልኝ

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk 6 หลายเดือนก่อน

      ምንታደርጊዎለሽ አላህ ይጠብቀን እንጂ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጭራሺ በተለይ የነኩምሩ እናት አፈርትብላ

    • @Galtgray846
      @Galtgray846 6 หลายเดือนก่อน

      ምንም ትሁን እናት እናት ናት

    • @ርግቢት
      @ርግቢት 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Galtgray846ኣዎ ዉዴ ሰጣን ነዉ ያሣታት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zabibaa
    @zabibaa 6 หลายเดือนก่อน +4

    ከሰኞ እስከ አረብ ልቀቁልን

  • @tffrrf1890
    @tffrrf1890 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባታቸዉ የሚሳዝነዉ ኡፍፍ😒

  • @SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153
    @SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153 5 หลายเดือนก่อน

    በጣምየሚያሳዝንታሪክነው😢😢😢😢😢

  • @Afomi89277
    @Afomi89277 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሚገርመኝ ነገር የቃና ድራማዎች
    ርዕሳቸው ነው

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน +2

    የተረገመች እናት እንኳን ሞተች ጎረቤትየዉን ባጋለጡት

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 6 หลายเดือนก่อน +6

    የማይሆን ቦተ አተቅተሸኝ ነበር ኣለለም ሰዉይ😅😅😅😅 ግን ሴትዮወ ተስቀኘለች😅😅😅

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน

      አትረባም😂😂😂😂ነዝናዛ ለማይረባልጇ ያላት ግምት ኩምሩ ትበዛበታለች እኮ😂 ቢያጣት ,በሺተኛ እደሚሆን አልገባትም

    • @pkpk5101
      @pkpk5101 6 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀ ድምፂወ ልክ የኡመር እነት የጃሀዴ

  • @Rahmat-qs1rt
    @Rahmat-qs1rt 6 หลายเดือนก่อน +6

    አበቲን አሲተወሰኚ እኒ የለሁቲ ሰደቲ ነዉ የለሁተ❤❤❤❤❤❤

    • @mohmmedmohmmed-mo5wy
      @mohmmedmohmmed-mo5wy 6 หลายเดือนก่อน

      ምነው ማማ አማርኛ በመስኮት ነውዴ የተማርሽው 😅😅😅

    • @Rahmat-qs1rt
      @Rahmat-qs1rt 6 หลายเดือนก่อน

      @@mohmmedmohmmed-mo5wy አዉ ዉዲ

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 6 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ውዴ ሁላችንም ያው ነን አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃንና ያገናኘን ❤❤❤❤

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቼቲን ምበለዉ እንከፍ ስልቫን አይመጥነትም ጠበቀ ቀጠርኩለቸዉ ምንም አለመሠገኑኝም ይለል ወይ እንከፍ

  • @Ggg-ki8rv
    @Ggg-ki8rv 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አታሳቁን😂

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 6 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ናችሁ ውዶችዬ እስኪ የዛሬውን ደግሞ እንዬው❤

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ አባታቸው ሲያሳዝንን

    • @Ahmad-nh3ph
      @Ahmad-nh3ph 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ከእስረኞቹ መሀል ቆንጆ ወንድ ኣዬሁ የኣሰላም ባለ ንቅሳቱ ❤

  • @ToybaMehammed-ol4yb
    @ToybaMehammed-ol4yb 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍ አባት ነት😢😢😢😢

  • @HaimanotMola
    @HaimanotMola 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድስ የሚል❤❤

  • @JeasemAlbi-lz7zp
    @JeasemAlbi-lz7zp 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሀጃር እምትባይው ቆርቆሮ ኩብሩ እየጠቀምሻትነው የጎዳሻት መስሎሽ

    • @marytigest3054
      @marytigest3054 6 หลายเดือนก่อน

      😢😂😂፧🤣🤣🤣

  • @HaimanotMola
    @HaimanotMola 6 หลายเดือนก่อน

    ድስ የሚል❤❤ ነው

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 6 หลายเดือนก่อน +2

    እፍፍፍ የኔ አባት ስያሳዝን😢

  • @nardosghebrekidan
    @nardosghebrekidan 6 หลายเดือนก่อน +1

    እባካቹ ከሰኞ እስከ ኣርብ ልቀቁልን

  • @mmn5167
    @mmn5167 6 หลายเดือนก่อน +13

    የፋዝሌት ድምፂ ያላት እች እሮጉት😂😂😂😂 ዝም ብላ ጡጡነው እምትሎው

    • @HAyatARFikrBha
      @HAyatARFikrBha 6 หลายเดือนก่อน

      አወ እደሷው ናት 😂😂😂😂😂😂😂

    • @mmn5167
      @mmn5167 6 หลายเดือนก่อน

      ናይ ፋዝሌት እህት መሆን ኣለበት 😂😂😂

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 6 หลายเดือนก่อน

      ግንኮ የፍዚሌትን የጥፍሯን ቆሻሻም አታክል ፍዙካ በጣም ነበር የምወዳት

    • @mmn5167
      @mmn5167 6 หลายเดือนก่อน

      ስራህ ይማሳሰላሉ እንጅ😒 መልክዕ ማ ፌዜ ቆንጆ ናት

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@እመቤትየደሴዋ😂😂😂እኔም እቺ አትረባም

  • @SaronSaronNoheseyas
    @SaronSaronNoheseyas 6 หลายเดือนก่อน +6

    Egeman des ylal

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 6 หลายเดือนก่อน +8

    በአረብኛ ስሙ ምንድነው ፈልጌ አጣው የምታውቁ ሊንክ ስጡኝ

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 หลายเดือนก่อน

      ቂጥ አትቆይ አርፈሽ እይ

    • @tigestkinfe-wv1yz
      @tigestkinfe-wv1yz 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ የፃፍኩት ቆይቷል ደግሞም ፊልሙ አልቋል ለምን መለሽልኝ ዛሬ የነገር እና የስድብ ሱስ አለብሽ ጤነኛ አይደለሽም አንቺን ደግሞ አልጠየኩሽም የሚያቁትን ካላወቅሽ ዝም በይ መንደሬ ነገር ነሸ

  • @mekyimekyi7584
    @mekyimekyi7584 6 หลายเดือนก่อน +8

    ያገሬ ልጆች ሰላም ነቹ እና እንድ ነገር ልጣይቃቹ ፕልስ የራያ ልብስ ግዙልኝ😢😢😢😢😢ያምር ደገፍ አርጉኝ አምሮኝ ነው😢

    • @ammmgssfgh
      @ammmgssfgh 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኳን ልብስ መኪናም እገዛል ነይልኝ እገዛልሻለው

    • @mekyimekyi7584
      @mekyimekyi7584 6 หลายเดือนก่อน

      @@ammmgssfgh ወለህ በይ ከምር እኔ ወሎ ሞቼ ነው ምዎደው ግን ምንም ብር ዬለኝም ለዘ ነው

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 6 หลายเดือนก่อน

      ስለዚህ ሲኖርሽ ትገዣለሽ😅​@@mekyimekyi7584

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ቀልደኛ

    • @ammmgssfgh
      @ammmgssfgh 6 หลายเดือนก่อน

      @@mekyimekyi7584 የምሬን ነው

  • @ራኪነኝየጅንታልጅ
    @ራኪነኝየጅንታልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ ኣባት😢😢

  • @AsaaasAsaas
    @AsaaasAsaas 6 หลายเดือนก่อน

    ኩምሩ የኔዉድ ስታሳዝን😢😢

  • @yetsigeabebatube6366
    @yetsigeabebatube6366 6 หลายเดือนก่อน

    Beyeqenu yetay yemtelu esti like engelthe❤❤

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 6 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰቡ ሙሉ ጤነኛ አይደሉም ከእናት አባት አይማሩም ትልቃ እህትየው የሚጨቃጨቅ ለሚስት ክብር የሌለው ባል አገባች ቀጣዋ ደሞ ዝምብሎ ጠበቃው ላይ ይደነፋል ሁሉም ደነዝ ነገር ናቸው ጠበቃው ብቻነው ጥሩ አይምሮ ያለው

  • @sart820
    @sart820 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የምወደዉ የሚወደኝ ልጂ አብሮ አደግ ጎረቤት ልጁጋ ነን በጣም እንዋደዳለን እንከባበራለን እና ስደት ስመጣ ወደፍቅር ተቀየረ ለትዳር ጠየቀኝ ግን በዲሜ ሁለት አመት እበልጠዋለሁ ከምንምበላይ ቤተሰቦቸ ይወዱታል የዲሜብልጫ ስላለን እቢ አልኩት እናተ ብቶኑ ምን ታደርጋላቺሁ😢😢

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 6 หลายเดือนก่อน +6

      ብዙም አትበልጭው እሸ በይው እሱ ከወደደሽ

    • @hamletbalcaha7250
      @hamletbalcaha7250 6 หลายเดือนก่อน +5

      እድለኛ ነሸ አብሮ አደግ እሺ በይው ለምን መሰለሸ ከዚህ የተሻለ አታገኝም እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላም ይሰጥሸ 😍

  • @BnbbNbn-vt4ht
    @BnbbNbn-vt4ht 3 หลายเดือนก่อน

    አባታቸዉግንእደትእደሣዘነኚ😢😢😢😢

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 6 หลายเดือนก่อน +5

    በቃ በሁሉም ቀናተኛ ተንኮለኛ አይጠፋም እች ቆርቆሮ አሮጊት

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 6 หลายเดือนก่อน

    35:12 such best friend😊

  • @aass9542
    @aass9542 6 หลายเดือนก่อน +1

    3ቱ ሴቶች ያሉበት ድራማ ሁሉ ስራቸው ክፋት ነው😒😏😏😏

  • @HayatH-q2g
    @HayatH-q2g 6 หลายเดือนก่อน +6

    ማታነው የሚለቁት😊😊😊😊😊😊

    • @HayatH-q2g
      @HayatH-q2g 6 หลายเดือนก่อน +1

      አትጫጩ

  • @AynalemEfrem-c5u
    @AynalemEfrem-c5u 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ❤

  • @MmMm-k2f2u
    @MmMm-k2f2u 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደበረኝ እደፈለጉ እየለቀቁ እደሌላው መሉቀን ልቀቁ ወይ ተውት

  • @BelinHabeshiwtuYilma
    @BelinHabeshiwtuYilma 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝም ብሎ የሚቀና ሰው ግን😏🤷‍♀️

    • @FathimaRak-gv9bt
      @FathimaRak-gv9bt 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ዝብሎነውእየነካካበት😂

  • @SalamaSalamahhh
    @SalamaSalamahhh 6 หลายเดือนก่อน

    ኣባትነት😍😢🙏

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 6 หลายเดือนก่อน

    1:23 boy sit down 😂😂

  • @RehimaShikur
    @RehimaShikur 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet new ylekek

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @SalamaSalamahhh
    @SalamaSalamahhh 6 หลายเดือนก่อน

    ሃጃር የፋዝሌት ድምፅ ስወደው ድምፃ😮😂

  • @yetsigeabebatube6366
    @yetsigeabebatube6366 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ere daily eyun ewent betam konjo film new kahunu Please Please be meberqe qeyerut qenun

  • @ተምሬየቦረናዋ
    @ተምሬየቦረናዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሱና ደምፆ የሰሊን ድምጥ የመስላል ፀሀይልጅችላይ የሰራችውን

    • @TareaRere
      @TareaRere 5 หลายเดือนก่อน +1

      😮አዎአንድአይነትነዉ

  • @ትንሿዱርዬ
    @ትንሿዱርዬ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢvረንን ሽሽት ብመጣም የባሰ መቃጠል ነው😂😂😂

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዉዶቼ እስት ኒገሩኝ ማብራቅ አርፍ ነዉ ልጀምረዉ

  • @GenetGosa-s8i
    @GenetGosa-s8i 6 หลายเดือนก่อน

    Ere yene morinan ebakachu

  • @MezidKemal
    @MezidKemal 6 หลายเดือนก่อน

    በስነስራት ምን አትለቁልንም

  • @user-dy2qc5io2u
    @user-dy2qc5io2u 6 หลายเดือนก่อน +1

    ,ይች ሀጃር ተብየ ደግሞ ከየት መጣችብኝ

  • @chipdrusano
    @chipdrusano 6 หลายเดือนก่อน

    Sumru looks Irish ☘

  • @tasfnshtasfnsh2496
    @tasfnshtasfnsh2496 6 หลายเดือนก่อน

    Yn wudi kuburaa❤❤❤❤❤

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 6 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ምለው የውነት እየተ ማቱ ነው እደዚክ ፊታቸው 😱

  • @ShukriyaHi
    @ShukriyaHi 6 หลายเดือนก่อน +1

    Endew betefakeru arif neber

  • @amanawettsion
    @amanawettsion 6 หลายเดือนก่อน +1

    በቱርክ ርዕሱን ምታውቁ እስኪ ንገሪኝ

  • @minellahabdela8305
    @minellahabdela8305 6 หลายเดือนก่อน

    eageman and 3 tenawa ye mifakeru ymeslegnal

  • @dudu-cz4cm
    @dudu-cz4cm 6 หลายเดือนก่อน

    Ereeeeee ketaye mabeda nwe

  • @ኤደን-ከሸዋ
    @ኤደን-ከሸዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይለቀቅም እንዴ ዛሬ🙄😂

  • @GroumTesfy
    @GroumTesfy 6 หลายเดือนก่อน +3

    አኛ ነኝ ዛሬ

  • @YordiAklilu-y4r
    @YordiAklilu-y4r 6 หลายเดือนก่อน

    Kizlarim icin

  • @AsadFarxaan
    @AsadFarxaan 6 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሡምሩ ግንእህቶቿን የምምጎዳቸዉ እየመሠለኝ ነዉ እራሥ ወዳድ ነቺ😭😭😭😭😭😭

  • @bemntebayu6156
    @bemntebayu6156 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚያፈቅረኝ ወንድ አለ እና እኔም እወደዋለሁ ግን ብሔራችን የተለያየ ነዉ እና ቤተሰቦቸ አይፈቅዱልኝም ምን ላድርግ እስኪ ምከሩኝ 😢

    • @foziyaadem-h5o
      @foziyaadem-h5o 6 หลายเดือนก่อน

      ተይው ባክሽ

    • @ryhxgy
      @ryhxgy 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርብሽ አሁን ባይቀየርም እየቆየ ሊቆጭሽ ይችላል

    • @SanayitBahrain
      @SanayitBahrain 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yene inat saw beherun marxo aywldm esh masbi yalbsh fiqer bicha naw

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 6 หลายเดือนก่อน

      ተይዋ 😁

    • @HbxHbx-if4uw
      @HbxHbx-if4uw 6 หลายเดือนก่อน +1

      አማራ ከሆነ አጌቢው

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 6 หลายเดือนก่อน

    ይች አሮጊት እደት እደምጠላት🤕🤕🤕🤕

  • @Rozy908
    @Rozy908 6 หลายเดือนก่อน

    አቡዘር ምስኪን😢😢😢

  • @sefadinsport
    @sefadinsport 6 หลายเดือนก่อน

    የዝ ጀግና ለአልፓር ምበለዉ ጅለጅል አፍቀሪ ልክልኩና ነየገርከዉ ከሌለ ወንደ ለምን ቆመች ብሎ ይነገረልወይ

  • @ሉልቻናል
    @ሉልቻናል 6 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አህቶቼ ታይሮድ ሕመም አተሳቀየሁ ነኝ አደኔ የተመመ ሰው ሊኖር ይችላል ጮቆይነው ጉሮሮይ ላይ ትንሸየ እብጠት ኣለኛ በመዳም ቤት😢አሰኪ አደዚ ኣይነት ህመም ያላቹ ኣሳውቁኝ መዳኒትም ካለ ንጎሩኝ😢

    • @RakUae-in7cq
      @RakUae-in7cq 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እያመመኝ ነው ጨወ አና ስኳር አትጠቀሚ የታሼጉ ምገቦችን ጣፋጭ ነገሮችን አትጠቀሚ

    • @mehretsamre6263
      @mehretsamre6263 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አለኝ እህቴ ከድሮ ጀምሮ ነወ ግን ምንም ህመም የለኝም ተመስገን 🙏

  • @BwhwJjw
    @BwhwJjw 6 หลายเดือนก่อน

    አልፐር እሚባል አካሀዱ እኳን አያምርም ክክክ

  • @Samera-bb9yh
    @Samera-bb9yh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ

  • @tasfnshtasfnsh2496
    @tasfnshtasfnsh2496 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @AsadFarxaan
    @AsadFarxaan 6 หลายเดือนก่อน +3

    😊😊😊😊😊😊😊😊