Bermele Georgis እብድ ነበርኩኝ የሰማዕቱን ተአምር ለመናገር አቅም የለኝም|የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማይቱ ቅዱስት ጊዮርጊስ የደጅህ አብቃኝ እመብሀን አማላጅነቷን አይለየን

  • @RahelYisimaw
    @RahelYisimaw หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን❤

  • @AbaYoutube-h1z
    @AbaYoutube-h1z หลายเดือนก่อน

    እግዛብሕር ይመስገን ክብሮን እስው ይውሰድ

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንኡሜንን እመቤቴ እኔንም አስበኝ ለደጅሽአብቄኝ ከስደትመልስ❤❤

  • @ግርማግርማ
    @ግርማግርማ หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ይመስገን ::

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 หลายเดือนก่อน

    እናንተን የፈወሰ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በስደት ያለነውን ልጆቹን ከነ መላው ቤሰቦቻችን ከእስራታችን ይፍታን ይማረን ይፈውሰን❤❤❤

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw หลายเดือนก่อน

    እኔንም ወሰደኚ እባክህሰማአቶ ለምስክርአብቃኚ

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu หลายเดือนก่อน

    ሰዋች ኧረ እባካችሁ ለቅጦት እያላችሁ አትግማሙ እግዚያር እያላችሁ የፈጣሪን ስም አትጥሩት ከስንትአንድ ነዉ እግዚአብሄር እያላችሁ የምትጠሩት አይቀፋችሁ አዴ እግዚሀር አዴ እግዜር እያላችሁ አትጠቡ

    • @ZiziNegash
      @ZiziNegash หลายเดือนก่อน

      እደየ አካባቢዉ የአነጋገር ዘይቤ ለቀቅ ጠበቅ ይላል ለቅንጦት ብለዉ አደለም ::

    • @RahelYisimaw
      @RahelYisimaw หลายเดือนก่อน

      ቅንጣት ታክል እምነት ቢኖራችሁ ተራራውን ከአንድ ቦታ አንስታችሁ ሌላ ቦታ ባደረጋችሁ ነበር ተብሎል እምነት ካላቸው ሁሉም ሊታየዌ ይችላል ወንድሜ
      ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለቤቱ ያብቃን❤❤

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw หลายเดือนก่อน

      ይመስለኛል አለመዱበትም እግዜአብሒርማለቶን እጂ ሆንብለውአይደለም

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw หลายเดือนก่อน

      ​@@ZiziNegashልክነው አኔምእደሱ ነው እምርዳቸው የግዜአብሒርንስም ለማቃለልብለውአይደለም

    • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
      @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ አሁን ስድቡን ምን አመጣው