ትረካ/narration/ምትሀት….. ፍቅር እንዲህ ያደርጋል የሚስብል?ደምሴ ጽጌ እንደጻፈው/ድንቅ ትረካ/Ethiopian best short story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ค. 2021
  • #ምትሀት….. ፍቅር እንዲህ ያደርጋልየሚስብል?ደምሴ ጽጌ እንደጻፈው/ድንቅ ትረካ
    ተራኪ የእሰይነሽ ልጅ
    For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 22

  • @comedianeshetu9269
    @comedianeshetu9269 ปีที่แล้ว +2

    ትረካዎቻችሁ ለማንበብ ግዜ ለሌለው ምርጥ ናቸው በርቱ አደራ እንዳታቅዋርጡ

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @kikiabera5524
    @kikiabera5524 3 ปีที่แล้ว +3

    Wey gud ketariku gar yante aterarek tedemirobet hooooo gerami sira

  • @banchuejigu3592
    @banchuejigu3592 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ቆንጆ ትረካ ነው።

  • @mekiyasurur6796
    @mekiyasurur6796 3 ปีที่แล้ว +2

    Ow my God. It’s true when we are in love we become blind. Thank God he was able to open his eyes finally and see her for her true personality.

  • @addgtffgdv3805
    @addgtffgdv3805 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትረካ አቀራረብክ ምርጥ 👍👍👍

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @emebetadno1082
    @emebetadno1082 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ሚመቸኝ እሄ ፕሮግራም

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 ปีที่แล้ว +1

    “ምትሐት"
    ምትሐታዊ ሥራ ነዉ! ደምሤ ፅጌ አገላለፁ ደስ ይላል የአንተ ዐተራረቅ የድምፅህ ቃና በራሱ ልዩ ነዉ ወንድሜ!!! እንደዚህ ዐይንተ ትዕይንት ያለዉ ትረካ ይሄድብሐል ወንድሜ ዔርትራዊዉ ሠላይ ላይም እንዲህ መሠል ትዕይንት መኖሩን ዐሥታዉሣለሁ!!! በርከት ሲልልኝ ወደ ኤርትራዊው ሰላይእመለሣለሁ... እናመሰግናለን ወንድሜ!!!
    ከሰላምታ ጋር
    አምባው ደሣለኝ
    🟩🟥🟨

    • @segenetmedia
      @segenetmedia  3 ปีที่แล้ว +1

      ወንድማለም ክብረት ይስጥልኝ። አንተም ሳትታክት ሀሳብህን በማይነጥፈው ብእርህ እያሰፈርክልን ነው።ያሰብከው ይሳካልህ ከማለት ውጭ ሌላ ምን እላለሁ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 3 ปีที่แล้ว

      @@segenetmedia
      ወንድማለም አንተም ያሠብከዉን በጎ ሐሣብ እግዚአብሔር አምላክ ይሙላል ትንፋሸ ወ_ድምፅህ በጥም ያራል የራሱ የሆነ ለየት ያለ ቀለም አለዉ ከኛ ከመደበኛ ሰዎች ዉጪ የተለየ ነዉ ! ብሮድካስቲግ ላይ በግልህ መስራት ካልጀመርክ እድሉን አግኝተህ ብትሰራ ስል እመኛለሁ

  • @banchuejigu3592
    @banchuejigu3592 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነዉ

  • @zer5667
    @zer5667 2 ปีที่แล้ว +1

    በፍቅር ውስጥ ሁሉም ነገር ውብ ነው

  • @user-hx5tx5me1g
    @user-hx5tx5me1g 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @matigirma324
    @matigirma324 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መምህሮች አኳን ደና መጣቹ ውቦቼ

  • @shewiteg4203
    @shewiteg4203 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @belayesweet946
    @belayesweet946 3 ปีที่แล้ว +1

    Ede ekan aderescehu betam nafeknace mnwe tefacehu

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👉💞😍

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ የሷ መንታ ናት

  • @yasinjuhar7772
    @yasinjuhar7772 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን አሜን ::ኤርትራዊው ሰላይ አለቀ ወይስ ተቋረጠ ??በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @mekiyasurur6796
    @mekiyasurur6796 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you what happen to ኤርትራዊዉ ሰላይ......why did u stop the narration ??????

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu1659 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራዊ ሰላይ የት አደረስከው