ዋርሳዬ…ከወንድሙ ሚስት ጋር የተኛው ወጣት/እዮብ ጌታሁን እንደጻፈው/BASED ON TRUE STORY

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @Queen19901
    @Queen19901 ปีที่แล้ว

    በጣም የዘቀጠ ባህል ቢኖር ዋርሳ እና ሽርክ ነው በኛ በወሎ ማህበረሰብ😩😩
    አላህ ይጠብቀን የእሰይነሽ ልጂ ሰላምህ ይብዛ መርጨ የማዳምጠው ያንተን ትረካ ነው ለቤታችሁም አድስ ነኝ!!

  • @zhara1212
    @zhara1212 3 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ እውነት ስለኔ ሃራ ነው የተረከው ሃራየ አገሬ የቦረኩልሽ ሁሉ ነገሬ ሃራን ሳስብ እደ አድ የናቴልጅ ያህል ትናፍቀኛለች7ት አመቴ በስደት❤❤❤❤❤ሃራ ላይ ጥሩ ደስ እሚል ባህልና ፍቅር ቢኖርም ዋርሳ የሚሉት ፈሊጥ ግን ስቱን አሞጋሙጓል ብቻ ደስ ይላል እናመሠግናል ሠገነትን ከተቀላቀልኩ ብቆይም እረጅም ልብ ወለድ ላይ ተጠምጀ አላየሁትም ነበር እጅግ ደስ ብሎኛል እናመሠግናል

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚያስተምር ትረካ ነው እናመሰግናለን የእሴነሽ ልጅ ባህል ይገርማል

  • @addgtffgdv3805
    @addgtffgdv3805 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰገነት ሚዲያዎችን በጣም እናመሰግናለን

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም አተራረክ በእውነት የማይመስጠውን ትረካ እንኳ ውበት ትሰጠዋለህ አንደበት ይባረክ ....

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰገነቶች ዘና እያልን ነው በዚህ በዝመኑ ፖለቲካ ናላችን ዙራል ስለዚህ በሰገነት ዘና ብየአለሀ እናምሰግንአለን

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 ปีที่แล้ว +1

    "ዋርሣዬ"
    👊ተራኪዓችን የዕሰይነሽ ልጅ! እንዲህ አይነት ሥራዎች ስታመጣልን ልብ ታፈሣለህ ወንድሜ! የኪነጥበብ ልህቀቱብ ለሌሎች የምታስጠልል ዋርካ፤ድርድር ክራሩ ከድምፅህ ጋር ተዋህዶ ለታሪኩ ዉበት ሰጦት ነበር! ከወደላይ እንዲህ የሚል ዓስተያየት አይቼ ነበር:- የማይረባ ፅሁፉም ብታነብ ታሣምረዋለህ. ልክክ ያለ ልክ ነው፤ ማር የተሰነገበት እርጎ የሆነ ሐገራዊ ሥራ፤ ፀሐፉቱን እጅህ ይባረክ በልልኝ፤ ተምብሌኖችህን ይበልጥ ግዜ ወስደህ ዉበት ለመስጠት ብትሞክር ስል ሸብረክ ብዬ ሐሣቤን እከትባለሁ
    ከሰላምታ ጋር
    አምባው ደሣለኝ
    🟩🟨🟥

  • @jaberabdolrahim6204
    @jaberabdolrahim6204 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ጥሩ አንባቢ ነክ ዋው ብያለሁ ከፈረንሳይ ነኝ ያንተው ተከታታይ
    ሀራ 💚 ሀሩ 💛 ወልዲያ ❤️ ኡፍፍፍ የእናቴ ሀገር ነው

  • @almazzewduaspaw1680
    @almazzewduaspaw1680 3 ปีที่แล้ว +2

    ስጠብቅህነውየመጣሀው።በርታ.ወድሜ

  • @misraktesfsy7620
    @misraktesfsy7620 2 ปีที่แล้ว

    It’s a beautiful story I enjoy it but the end is so sad he’s not supposed to be die

  • @almazzewduaspaw1680
    @almazzewduaspaw1680 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛነኝዛሬ።ዋውውውው

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 3 ปีที่แล้ว +1

    Awoo ahonme ale gin betam yemeyastela metifo tegibar new

  • @hewand8747
    @hewand8747 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @ኢትዬጵያትቅዴም
    @ኢትዬጵያትቅዴም 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ሀራ🥰😘

  • @hewand8747
    @hewand8747 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ don’t give up

  • @yeabserawoldmariam9711
    @yeabserawoldmariam9711 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ፍቅር እና ወንጀል ነው የናፈቀኝ ብዙ እንማርበታለን

  • @kikiabera5524
    @kikiabera5524 3 ปีที่แล้ว +1

    Bewnet ante tirekawn sitakerbew wegayew nigatun tastawisegnalek betam akebrikalew gobez berta wendime

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ዐ8ጐ
    @ልማርለድኔወሬለምኔ-ዐ8ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ሀራ

  • @shewiteg4203
    @shewiteg4203 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Yewellowa
    @Yewellowa ปีที่แล้ว +1

    We should avoid some cultures that has a negative effects .

  • @belayesweet946
    @belayesweet946 3 ปีที่แล้ว +1

    Ekan slam metacehu leni erefe nacehu huleye yemtebkacehu begogete

  • @Abdelkadir-w8b
    @Abdelkadir-w8b 6 วันที่ผ่านมา +1

    hhhh

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምአስጠሊታ ባህል ለበሽታምለወንጀልም እሚያጋልጥ ነው