የአዲስ አበባ ሳምባ፤ ተአምር የሸሸገው የከተማዋ ደን።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሄኖክ ግን እንዴት አይነት እድለኛ ሰው እንደሆንክ ታውቀዋለህ.......የስራ ባልደረቦችህ እራሱ እንዴት ቢታደሉ ነው እየኖሩ የሚሰሩት ብቻ መታደል ነው...........እና በጣጣጣም የምፈልገውን የምቀናበትን ስራ የምትሰሩ ሰዎች ናችሁ .....አመስግኑ፣ አመስግኑ፣ አመስግኑ

  • @Naol-a-79on
    @Naol-a-79on 22 วันที่ผ่านมา +3

    ተጓዡ ጋዜጠኛ…ነፍሴ ሰላምን የምታገኘው በጉዞ ውስጥ ነው። አዲስ ነገር ማየት፣ ተፈጥሮን ማድነቅ እና በዛ ውስጥ መኖር እና መገኘት ህይወቴ ነው። እጓዛለሁ አንድ ቀን መንገድ ያገናኘናል ስለምታሳየን ድንቅ ተፈጥሮዎች አመሰግንሀለው ሀገራራችን ገና ብዙ ያልታዩ መስህቦች አሉዋት ገና ብዙ ታሳየናለህ በርታ

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 20 วันที่ผ่านมา

    What a joyful journey. That is a place where you get pure oxygen and people can take a time to injoy nature. Many thanks to share your trips

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 24 วันที่ผ่านมา +2

    የሚደንቅቅቅቅ ቦታ ነው የሆነ የማይታወቅ ሊገለፅ የማይችል ሰላም አለው

  • @yours904
    @yours904 21 วันที่ผ่านมา

    well done! vibrant greenery and glad you showed behind this beauty, the dedicated scouts and staff who care most.

  • @andinetdemis9369
    @andinetdemis9369 24 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያምራል በርታ ወንድም አለም

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምራል ቦታው🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ኢማን-ጸ9ሠ
    @ኢማን-ጸ9ሠ 18 วันที่ผ่านมา

    💐

  • @SenayitDamtew-b1e
    @SenayitDamtew-b1e 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 20 วันที่ผ่านมา

    By the way, it is important to have access for affordable transportation . Most Ethiopian can't have 800 Ethiopian dollars for round trip to get to the park. Please work on affordable transportation to the park. Many thanks

  • @girmatadesse6074
    @girmatadesse6074 23 วันที่ผ่านมา

    120 ሚሊዮን : ሕዝብ:ተገቢውን: አየር :እንዲያገኝ፣ መልካ:ምድሩ፣ ወ.ዘ.ተ:እ
    ናመሰግናችሆለን።

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe 23 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ከታዘቡኩት ሰዎች ቆሻሻን በአግባብ አያሶግዱሙ አንተም አይተህ አለፈከዉ::ለወደፊት ፌስታል ባይለይህ 😂😂