This is wonderful as it combines the Lake with the wildlife roaming the surrounding area. e dried Lake should have been taken as an opportunity to increase the depth
Greetings dear Heni and others, It is really a great success to see the lake restored like this and the wild life returned. But my question is what were exactly done as a rehabilitation measure that enabled you to reach this stage? So, let a structured research be conducted on the lake and also the entire park area comparing the situations before and after. You involve a wider media and stakeholders. Doing so you can get funds for your future projects there and also catch attention of visitors to increase your income. Prepare symposium to show your success stories serving as learning for others.
This is wonderful as it combines the Lake with the wildlife roaming the surrounding area. e dried Lake should have been taken as an opportunity to increase the depth
This is wonderful as it combines the Lake with the wildlife roaming the surrounding area. e dried Lake should have been taken as an opportunity to increase the depth
thank you so much for renovating the lake and all the surrounding life!
This is wonderful as it combines the Lake with the wildlife roaming the surrounding area. e dried Lake should have been taken as an opportunity to increase the depth
ማህበረሰዉ በጣም የሚደነቅ ነው የልፋታችሁን ነው እግዚአብሔር የሰጣቹ በርቱ ቀጥሉበት
Greetings dear Heni and others,
It is really a great success to see the lake restored like this and the wild life returned. But my question is what were exactly done as a rehabilitation measure that enabled you to reach this stage?
So, let a structured research be conducted on the lake and also the entire park area comparing the situations before and after. You involve a wider media and stakeholders. Doing so you can get funds for your future projects there and also catch attention of visitors to increase your income.
Prepare symposium to show your success stories serving as learning for others.
ጃግኖች ናችሁ ፤ በርቱ ጠንክሩ ቀጥሉ ። ከታሪኩ እንደተረዳሁት አካባቢውን አሁን ካለው የበለጠ በደኖች የተሸፈነ ታደርጋላችሁ ። እኔም ስዕለት አይሁንብኝ እንጅ ኢትዮጵያ በሁሉም አቅጣጫ ሰላም ከሆነ መጥቸ ቦታውን እጎበኝ ይሆናል ።
Egziabeher Ymesgn. Enactment Tbareku. Dr.Abiy Zemeneh Endihu bhulm Ybarek.
ይሄ እውነት ተስፋን ያለመልማል
ግሩም ነው
❤❤❤❤❤❤❤
በ አከባቢው ለ መስኖ እርሻ እና 🤔 የ ዛፎች አትክልት ካልተሰራበት በልሱ ይደርቃል 🤔
God bless you 🙏🙏🙏 good job brother 💯
Teguwaz ante min alebh
We are even not able to visit our elderly parents in Ethiopia. You are a lucky person
ሄኒ አውንም ከስሜታዊነት ወጥተን መመርመር አለብን ምን ተሰርቶ ነው የተመለሰው እስቲ እዬ እዬ ተሰራ ይበሉን እኔ የሀዎሳ ልጅ ነኝ ኸ3 ወራት በፊት የሀዎሳ ሀይቅ ሄጄ ካየውት አውን ሲሄድ ሀይቁ ሞልቶ አሞራ ገደል ሚባለውን ቦታ አጥለቅልቆ የግቢው አጥር ጋር ደርሷል ምንም ተስርቶ አደለም ክረምቱ በጣም ስለዘነበ እና ረዥም ስለነበረ ነው አሉኝ እዬም እንደዛ ነው ሚመስለኝ ለምሳሌ የሀረማያ ሀይቅ ከብዙ አመት በዎላ ተመልሷል ምንም ግን ተሰርቶ አደለም አውንም እንዳንሸወድ ምንድነው በትክክል ውሀውን የመለሰው ስራ መጀመሪያስ ያሸሸው ምንድነው አውንስ ተመልሶ እንዳይጠፋ ምን መደረግ አለበት
እግዚአብሄር የምትሻውን ይስጥህ
ይሄንኑ ልፅፍ ነበር!!
ምንድነው የእውነት የተሰራው!
@habvito አሜን ወድሜ
👍👍👍👍👍👍👍
You have not clearly listed what the restoration works were. reforestation and ...?
ጠቅላይ ምንስተሩ በረሃን አለምልሞአል አሁን በቀደም ባየነው ልክ እንደዛው እፁዋትን አምጥቶ መትከል ማልማት ይቻላል ከተሰራ እላሎ
ሄኖክ ስለ እውነት፣ የዛሬው ፕሮግራምህ እጅግ በጣም እሚያስደስት ግን 5% እውነት የሌለው ፍሬከርስኪ ኢንተርቪው እና ትረካ ነበረው።
ተሳስተሀል ከእውነት አልያም ክሬዲቱን በሙሉ እረስተሀል!!
ምን ተሰርቶ ነው የተመለሰው?
ምን ያክል ሰወች፡ በምን አይነት ዝርዝር ክንውኖች፡ በምን ያክል ወጭ?
ከጠቀስካቸው ፕሮግራሞች /i think, NGOS/ ፕሮግራሙን ያስፈፀሙ ሰወች የሰሩትን ተናግረው፡ ሀገር ሊያመሰግናቸው ይገባል፡
What if it comes from essential and desirable amount of rain fall.
መልስ ብትሰጠኝ ከባህርዳር 5 ኪሎ ቆንጆ ማር እሸልምህ ነበር።
ሁሌም እጅግ አከብርሀለሁ!
@@habvito አው ተፈጥሮ በራሷ መንገድ የመለሰችውን ውሀ እራሳቸው በተለየ ሰርተው ያመጡት አድርገው ክሬዲት ለመውሰድ ነው አመራሮቹ የቸኮሉት እንደዚ ስል ምንም አልሰሩም ለማለት አደለም ግን ለውሀው መመለስ በቀጥጣ ሚገናኝ የሚናገሩትን ያክል አሳማኝ የሆነ ስራ አላየውም...ሰምተ ከሆነ የሀረማያ ሀይቅ 40 50 ፐርሰንት አደለም 100% ከጠፋ በዎላ በቅርቡ እንደገና ተመልሶ አስገርሞናል ያለምንም ስራ
@afro90s78 በትክክል!!
መልስ ቢሰጥበት ደስ ይለኝ ነበር!