ነብያት የእግዚአብሔርን ቤት አሰድበዋል ENGINEER PROPHET MIRACLE TEKA PART TWO NO DIVINE SHOW 6 October 2021

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 220

  • @Borntodominant
    @Borntodominant 3 ปีที่แล้ว +22

    ጌታ ስለ ነብይ ሚራክል የተባረከ ይሁን
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @keilkiasmanyazewal9103
    @keilkiasmanyazewal9103 3 ปีที่แล้ว +9

    ነብይ Miracle አንተ የተባረክ ነህ። እምትናገርበት የጥበብ መንፈስ፣ ትዐግስትህ ስለማንነተህ ይናገራል። 'በታላላቆች(በእድሜ) መሀል ታናናሾችን እጠቀማለው'(በአገልጋይ አለምነህ ጀንበሩ የተነገረ) የሚለው ትንቢት ሲፈፀም ስላየው እግ/ርን አመሰግናለው። ፓ/ር እባክህ ጥያቄህ በአክብሮት የተሞላ ይሁን ፤ አንዳንዶቹ ጥያቄዎችህ አደለም ከአገልጋይ በአንተ እድሜ ካለ ሰው አይጠበቁም።

  • @jonhap29
    @jonhap29 3 ปีที่แล้ว +8

    ጠያቂው እና ተጠያቂው ሁሉም ሌቦች እና ኣጭበርባሪዎች ናቸው። ስተታቸው ኣምነው ይቅርታ በመጠየቅ ፈንታ ቃላቶች እየመረጡ እና እያድበሰበሱ መሸፋፈን ይወዳሉ። እዚህ ጋ ፓስተር የለም ነብያት የለም። እጃቸሁ ለመስረቅ የዘረጋቸሁ ኣስመሳዮች ናቸሁ።

    • @israeldaoud8228
      @israeldaoud8228 3 ปีที่แล้ว +1

      Yhea lek nk leboche nachwe akrabiw ke interview bewala likbabelwe new achibrebari kirstan asedabi
      Erasachwe sele Bible mnm saywiku ywnabdalhu swen
      Gira tegabto ymtan sew gira ygabalu leboch bicha geta libona ystachwe

    • @yigeremueyoel379
      @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ፈልገህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ፡፡

    • @jonhap29
      @jonhap29 3 ปีที่แล้ว +2

      @@yigeremueyoel379 በአግዛብሄር ስም ሲነግዱ እና ሲቀልዱ የ እግዛብሄር ቃል እንዳሻቸው ሲጠመዝዙት የ እግዛብሄር ህዝብ ሲያጭበርብሩ እነሱን ተዉ በላመት ፈንታ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብቻ ማለት ምን የሚሉት ጉድ ነው ጌታ ልቦናቸሁን ያብራላቸሁ

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

      @jonhap29 you see, you don't believe by God's prophets and pastors, so why you watch this video? It's hard and annoys for you. I recommend a good place for you is Salitemihret or Gebre'l or Kidanemihret or Medhaniyalem....

    • @jonhap29
      @jonhap29 3 ปีที่แล้ว

      @@rediet2494 here is your problem. I believe in God and God only. i dont believe in prophets or pastors. my heart belongs to Jesus and Jesus only. i am not gonna sell my soul to fake prophets and greedy pastors. I grew up in the church worshipping Jesus. this is not the same anymore. they all want money and preach money. therefore i am not going to support any prophet or pastor or evangelist who preaches money and prosperity rather than Salvation and life with Jesus. for your information, i have nothing to do with Kidanemehret or Gebriel. i am born again Chrisitian. all i am saying here is WAKE UP and Dont get FOOLED by these fake prophets and pastors who promise miracle money

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 3 ปีที่แล้ว +3

    Prophet Miracle is not only a prophet, burnt also wise & intelligent. My the Lord bless him more.
    Sophie, you are so…. funny! Keep it on.

  • @AndualmDefn
    @AndualmDefn 2 หลายเดือนก่อน

    የመጠንቆያ መፅሓፌን በእሣት አቀጥዬ ነው የመጣውት የተረገምኩ ደብተራ ነበርኩ በዚህ ልጅ ሀይል ነው የመጣውት በሓይል ነው እግዚአብሔር እሚሠራበት 7000"እድሜ ይሥጥልኝ እግዚአብሄር አደራውን እድሜውን ያርዝምልኝ ሌላው ነብይ ነብይ አይመሥለኝም ለእኔ እሡብቻ ነው ትክክል

  • @berhanyegrta5154
    @berhanyegrta5154 4 หลายเดือนก่อน

    የአባቴ ልጅ ሶፊ ስለ ነብይ ሚራክል እንዳውቅ ስለረዳህኝ ጌታ እብዝቶ ይባርክህ።
    እንደነብይ ሚራክል በያልቅ ቅባት እግዚአብሔር ልምድራችን ሲያስንሳልን ፡ፈጣሪን ማመስገን፡እነርሱንም ማበረታታት፡ ቅባታቸው እብዝቶ አንዲጨመርላቸው ፡ወደፈጣሪ ከልብ መለመንእጅግ ያስፈልጋል።
    በተለይም ከክፉ ሁሉ እንዲሰውራቸው፡በትጋት ከልብ ለንፅልይላቸው።ይገባል።ቅባትን ሊሰርቅ ከሚነሳ ከፍው ፡ከግልሙትና፡ገንዘብ ከመውደና ከምታብይ መንፈስ እንዲሰውራቸው ፡ሁሌም ወደፈጣሪ,ልንፅልይላቸው ይገባል። ሁሉም በትህትናና አግዚአብሔርን እንዲያመልክና እንድያገለግል የከርስቶስ ፅጋ ይብዛልን እላላሁ።ጌታ እብዝቶ ይባርካችሁ፡ አክባሪያችሁ ብርሀነ-ክጀርመን

  • @جنى-خ7س
    @جنى-خ7س 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ሶፊ ፓስተር ያሬድ ተስፋዬ ጋብዝልን በጣም ነው ምኖደው ሁላቹም እኖዳቸሀለን ስፉ ምድርም ሙሉዋት

    • @etubotro9317
      @etubotro9317 3 ปีที่แล้ว

      ነብያት ሀዋርያት ብለው ራሳቸውን ቆልለው በወንጌል ንግድ ነው የምስሩት አስድበዋሉ ብቻ አይደለም የውሸት መገለጥና ትንብት አገሩን ሞልቶአል ትበርካለህ ብቻ ምድራዊ ስኬት ብቻ የምነገሩ ክብር ፈላግዎች ነቸው ያሳዝናል ።

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ኣንተ ትክክለኛ የእግዝኣብሔር ሰዉ ነህ ተባረክልኝ

  • @Miriam-r8j4r
    @Miriam-r8j4r 6 หลายเดือนก่อน

    ደሰ የሚል የቃል ጥያቄ ነበር በዚሁ አኳያ የምናገረው ወይም የምገልፀው ቢኖር ነብዪ ሜርካል ተካ የተፈጥሮ የተሥተካከለ ፀበይ ትግሥት ያላቸቸው ትምሕርታቸወ የማይጠገብ ነብይ ናቸው ።

  • @mulualemwossen1058
    @mulualemwossen1058 3 ปีที่แล้ว +5

    Great explanation! You are blessed.

  • @gelayehmariam7940
    @gelayehmariam7940 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው ግን ትንሽ ባትቸኩል አሪፍ ነው በተረፈ አሪፍ ቆይታ ነበር
    prophet ብርክክክክ በልልልል
    ይቅርታህንም ተቀብለናል

  • @singereliasshiferaw-pi6sv
    @singereliasshiferaw-pi6sv 11 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ዘመን ጸልየን እግዚአብሔር ካስነሳቸዉ ወጣት ነብያት አንዱ ነቢይ ሚራክል ተካ ነዉ
    በነብይ ሚራክል ተካ ታይተዉና ተሰምተዉ የማይታወቁ ተአምራቶች እያየን ነዉ ግራ የሚያጋቡ ነገሮች ቢኖሩም ሠሪዉ ጌታ እግዚአብሔር ነዉ ።
    ሰይጣን ተዓምራት ማድረግ ከቻለ ሰይጣንን የፈጠረዉ ልዑል እግዚአብሔር ከሰይጣን በላይ በቀባቸዉ ልጆቹ ላይ ይሰራል።
    ........ ይህንን ስል ሐሰተኛ ነብያቶችም እንደ አሸን በዝተዋል እነዚህን ጥቃቅን ቀበሮዎች
    በእግዚአብሔር መንፈስ እና በእግዚአብሔር ቃል አጥምደን መያዝ አለብን። እዉነተኛ ነብያቶች ይቀጥላሉ ሐሰተኞቹ ነብያት ደግሞ እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል። አኛ ግን ባለማወቅ እግዚአብሔር የቀባቸዉን እንዳንገፋ
    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን።

  • @evangelistgracedesta4772
    @evangelistgracedesta4772 3 ปีที่แล้ว +6

    prophet miracle sharpest prophet!!!

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ ደሰ የሚል ቃለ ሚልልሰ ነዉ

  • @KalkidanAddisu
    @KalkidanAddisu ปีที่แล้ว

    Major one prophet እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን

  • @sakeyoamare8600
    @sakeyoamare8600 3 ปีที่แล้ว

    Jigna great answers Goita yibareka Prophet Miracle.

  • @evadelmondofelice5792
    @evadelmondofelice5792 3 ปีที่แล้ว +9

    ግልፅ ትንታኔ። ተባረክ ፕሮፌት

  • @beckyjhony5411
    @beckyjhony5411 2 ปีที่แล้ว

    Yebesele,besimet yemaynager, idmewun yekedeme, raiyun yemiyawk nebiy nw.. geta ybarkih nebiy miracle !!!!

  • @AndualmDefn
    @AndualmDefn 2 หลายเดือนก่อน

    አረ እኔን ከጥንቁልና ከድፍትራ ዓለም ያወጣኝ ነብይ እሡ ነው በሓይል እግዚአብሄር የሚሠራበት ልጅ ነው እግዚአብሄር እድሜውን ያርዝምልን

  • @lupusamyagezae7491
    @lupusamyagezae7491 3 ปีที่แล้ว +6

    God bless you prophet ❤️🙏

  • @danieldawit6001
    @danieldawit6001 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ፀጋ ቀድሞ ማስታወቂያ በመስራት እንደት ይሆናል አንካሳ ይዘላል ይላል ባይዘሊስ ሺባ ይተረተራል ይላል ባይተረተርስ ቢሊነር ትሆናለህ ይላል ባይሆነስ ከማስታወቂያቸው ጀሚሮ ልያስተካክሉ ይገባሉ እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው

  • @TztaAyele-wj6eh
    @TztaAyele-wj6eh 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ነብይ ሜራክል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-su9yw
    @sara-su9yw 3 ปีที่แล้ว +1

    Prophet bedenb yastemral yenebyat school lemejemeria yekefetew esu new he is Olso educated person God bless u Prophet miki .

  • @habtamusage
    @habtamusage ปีที่แล้ว

    major one prophet miracle teka we love you

  • @alneyhueshatu1205
    @alneyhueshatu1205 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የሚያናድደው ነብይ ነኝ ይላሉ ብርርርርር የሚሉ እጅ ጭነው አጋንት የሚያስገቡ ናቸው ውይይይይይ ጴንጤ ለምን ሆንኩ የሚ ያሰኝ ነው የገስት ሀውሱ ጋጋታ!!!!😂😂😂😂😂

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde2415 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much God bless you 🙏 more 🙏 more 🙏

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 3 ปีที่แล้ว +7

    ፕርፌት ሚራኪል እኔም አንድ ጥያቄ አለኝ
    ጉባኤ ላይ በትንቢት ስትናገር ለምንድነው ሜጀር ፕሮፌት ዳዲ ምንምን የሚሉት ?

    • @betelhemzerya7219
      @betelhemzerya7219 2 ปีที่แล้ว

      Mejor prophate sebal yeagelgelotu terew nebeyenet sehon new papa mebalew demo menfesawi lejochu aterare new temeleselsh

  • @rashidrak7742
    @rashidrak7742 ปีที่แล้ว

    የእውነት ነብይ ማለት ሜጄር ፍሮፍት ሚራክል ተካነው የትውልድ ሁሉ በራካት ፓሰቴር ሶፎንያሰ ተባራክ ሚራክሊ ተባራክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @phronesis7354
    @phronesis7354 3 ปีที่แล้ว

    Pastor sofoniyas,have you seen,how much God is with prophet miracle,everything is visible,I hope one day you will reach his level.

  • @Wogayo
    @Wogayo 10 หลายเดือนก่อน

    Tebareki tebareki prophet ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Melat544
    @Melat544 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ነብይ እኔ ድህነት ሰልችቶኛል ፀልይ አሁን ሚራክል እፈልጋለው ❤❤

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 3 ปีที่แล้ว +4

    ጠያቂው የጠንቋዮቹን ፍርፋሪ ለቃሚ እና አምላኪ አስመላኪያቸው ተጠያቂው ሜጀርዋን ጠንቋይ

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 3 ปีที่แล้ว +12

    ነብይ እዩን አቅርብልን ሶፊ

  • @melkamyehonal3275
    @melkamyehonal3275 3 ปีที่แล้ว

    Wow Betam Des Yamil New Prophet Mirakel Ken sew new Egzabiher Basu Alfo Sisera Ayicha Lehugn ene Kazi Belay Tsegahun Yabezalet

  • @birneshi
    @birneshi 2 ปีที่แล้ว

    🤲🏿እግዚአብሔር ይብርክክክ ✅️✅️✅️❣️❣️❣️💕😘😘
    ✊💗🥇🛋️💗🏆🏃‍♀️

  • @soretiteressa6718
    @soretiteressa6718 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቤተክርስቲያን ነዉ ወይስ የእግዝያብሔር ቤተክርስቲያን ነዉ የሚባለዉ (ቤተክርስቲያን የማን ናት)

    • @gelayehmariam7940
      @gelayehmariam7940 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ Friend እግዚአብሔር ነው ሚባለው እግዝያብሔር አይደለም

  • @makuyoakin978
    @makuyoakin978 3 ปีที่แล้ว +9

    ጥያቄ አለኝ ሚራክል መኒ ማምጣትና ማብዛት ከቻሉ ለምን እነሱ ይለምናሉ እርዱን ደግፉን ለምን ይላሉ ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም እንደሚባለው ሆነ እሳ?

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

      He is not a miracle worker his responsibility is to pray to God. please watch full video.

    • @makuyoakin978
      @makuyoakin978 3 ปีที่แล้ว

      @@rediet2494😂😂😂😂😂😂

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

      @@makuyoakin978 1. ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1 please read full chapter

    • @makuyoakin978
      @makuyoakin978 3 ปีที่แล้ว +2

      @@rediet2494 ስለቃሉ አመሰግናለው ግን እኔ እና አንተ(ቺ) ከምናወራው ጋር ምንም አይገናኝም ለማንኛውም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ትንቢትን ሁሉ መርምሩ ተብሎዋል ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልሆነውን ሁሉ አልቀበልም ስለዚህ ልጅ ለማወቅ የራሱ ይቱብ ላይ ሄዶ ማየት በቂ ነው ተባረክ(ኪ)

    • @ትንሳኤቲዩብ
      @ትንሳኤቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ሲሰጡ አንዲባረኩ ስለተፈለገ ነው

  • @yanetsamuel5460
    @yanetsamuel5460 ปีที่แล้ว

    Prophet miracle betam mewedew agelgaye nw yetkeba

  • @FadrDfaf
    @FadrDfaf หลายเดือนก่อน

    ገታ ይባርክ በጣም የሚያስደስት መልስ

  • @BethlehemHailu-nc7dk
    @BethlehemHailu-nc7dk ปีที่แล้ว

    Miracle batam naw mnwadk tabarakln

  • @eden6094
    @eden6094 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek prophet mieracl bruk neh

  • @ethiorevival
    @ethiorevival 2 ปีที่แล้ว

    Ilove you prophet miracle teka

  • @luzasamson4291
    @luzasamson4291 3 ปีที่แล้ว +5

    ሶፊ ፀጋ ይብዛልህ፡፡
    * ጥያቄህ ብዙም ክብደት የለዉም(i.e የእ/ር ቃል ላይ ቆመህ አትጠይቅም)፡፡ ለምን?
    * ፓስተር እንደመሆንህ . . . ትክክል ባልሆኑ መልሶች ላይ በእ/ር ቃል ስትሞግታቸዉ ብዙም አትታይም፡፡ ለምን?

  • @adaada5190
    @adaada5190 2 ปีที่แล้ว

    Niggruna tegbaru ketleyaye mn waga alehu ke joy chiro bemn atleym huletachum yebishur lijoch nachu easum woyne bet yalehu and ken lenantem aykelachum eshi

  • @sisaymideksa8072
    @sisaymideksa8072 11 หลายเดือนก่อน

    Woow good mane profit ❤❤❤

  • @getachew5747
    @getachew5747 3 ปีที่แล้ว +5

    ከስማቸው በፊት ብዙ የስልጣንን ስም የሚለጥፉትን ሳይሆን በስራ ለሚገለጡት ብዙ ክብር አለኝ።

    • @kidistmulatu8690
      @kidistmulatu8690 3 ปีที่แล้ว +1

      Watch for pastor kassahun Lema interview with Dr. Evangelist Gebru. It just released!!

  • @Melat544
    @Melat544 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ሲጀመር ይሄ ህዝብ ጠንቁዋይ ቤት ይቀለዋል እግዚሀብሄር ያስነሳቸው ነብያት ጋር ከሚሄዱ መንደር ውስጥ መተት ቤት ቄስ ጋር ሄዶ ድግምቱን ማስደገም ይቀለዋል ለዚ ነው ሚያለቅስ ትውልድ የሞላው

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s ปีที่แล้ว

    #Amazing_comminicating_wisdom .

  • @YdedahG
    @YdedahG 25 วันที่ผ่านมา

    ነብያችንን አትንኩት እንወደዋለን

  • @eyerusalemjerry6411
    @eyerusalemjerry6411 3 ปีที่แล้ว

    mn agebachu franchim yawira bututuwam hula tishe pastor sofi ante erasu tiyakehi esun aymetinewim yewerde new

  • @SisayHailemariam-nk2pt
    @SisayHailemariam-nk2pt หลายเดือนก่อน

    prophate miricle teka is major1

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን። ጌታ ትእግስቱ ሲበዛ እንደማያይ ቆጥረነዋል። እባካችሁ ንስሀ ገብተን እንመለስ። ለጌታና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም ተብለናል እኮ። መቼም ይሄ ሁሉ ውሸት ለገንዘብ ተብሎ ነው። እባካችሁ ሁላችን እግዚአብሔርን ወደ መፍራት እንመለስ።

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

      Please go to this church and receive your miracle. God can do anything.

  • @FFIKRT-hv2vl
    @FFIKRT-hv2vl ปีที่แล้ว

    very ismart pirophet and sofonys

  • @zenebegetachew3342
    @zenebegetachew3342 3 หลายเดือนก่อน

    ewodahalew ነብይ

  • @efremamanuel5362
    @efremamanuel5362 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you ❤️❤️

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 3 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ሶፊ ትመቻለህ ነብይ ሚራክል ይመቸኛል ሰው ሳይገባው ጫፍ ይዞ ይጫጫል አጋንንት ለምን በካራቴ ወደቀ ብለው የሰይጣን ውክልና ይዘው ይከሱሀል
    እደነዚህ አይነት ሰዎችን እጅ በመጫን አጋንቱን ከላያቸው ማስወጣት የነቢያት ብቻ ሳይሆን የሁሉም አገልጋይ ሀላፊነት አለበት ።
    ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +3

    ሶፊ እንኳን ደህና መጣህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ራስህን ፓስተር የምትል አንተነ ራስህን መጋቢ የምትል ማንን ትመግባለህ?ስለእረኝነት ጠይቅ ቃለን አንብብ መካሪ ጌታ ይስጥህ በሰባት አመትህ ተቀብተህ ፍሬህ ግን የዩቲዩብ ሾዉ ዘመንህን የበላብህ ይመስለኛል ሀሰተኛችን ማስተዋወቅ አገልግሎት መስሎህ ነው

  • @samrawit6528
    @samrawit6528 2 ปีที่แล้ว

    Melsih atigabi nw tebarek

  • @newchapter.8945
    @newchapter.8945 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ ፖስተር ሶፎንያስ:: ሰለ ዝግጅትህና ስለቅንነትህ የሰማዪ አምላክ እጥፍ ድርብ ይባርክህ:: በርታ:: በዝግጅትህ ላይ ስለሚቀርቡ አገልጋዮች አስተያየት እንድሰጥ ብትፈቅድልኝ::
    የቤተክርስቲያን አባቶች የአባትነት ፀጋ እየጎደላቸው ነው:: እነዚህ የዛሬውን ወጣት አገልጋይ በውግዘት መግቢያ መውጫ ያሳጡ በቀደመው የቤተክርስቲያን ማስተዋልና መንፈሳዊ መሃይምነት በነገሰበት ወንድሞች ከአማኞች አጋንንት ሲያወጡ አግኝተው በዉግዘት ከቤተክርስቲያን ያባረሩ: ሙሽራ በሠርጓ ቀን የሚንጠለጠል የወርቅ ጉትቻ ስላደረገች ለወራት እንዳታገለግል ያገዱ ጀብደኞች ናቸው::
    ታዲያ ይህ ሁሉ በመሐይምነት ባለፈው ዘመን ያደረጉት ስህተት ሳይቆጫቸው ዛሬ ደግሞ በተነሡ አገልጋዮች ላይ በፍቅርና በውይይት ሊቋጭ የሚችለውን ነገር በሶሻል ሚድያ እያወጡ ውግዝ ከመ አርዮስ ሲሉ አንዳች እፍረት አይሰማቸውም::
    እንደ ገማልያል ያሉ ተዉ ይህ ነገር ከእግዚአብሔር ከሆነ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ራሳችሁን እንዳታገኙ የሚሉ አስተዋይ ሽማግሌዎች በመካከላችን እያጣን ነው::
    "በዕድሜ ያረጁ ጠቢባን አይደሉም፥ ሽማግሌዎችም ፍርድን አያስተውሉም።" ኢዮብ 32:9
    በእነርሱ የስነመለኮት መነፅር ውስጥ አልገባ ያለቸውን ሁሉ:: እነርሱ ከለመዱት አሠራር ወጣ የሚለውን ሁሉ ማወገዝ የዕለት ሥራቸው ሆኗል::
    ለመሆኑ እነዚህ ሰዎች
    ዮሐንስ 21:25 ዮሐንስ 14:12 አንብበው ያውቁ ይሆን?
    በሌላ በኩል በዘመናችን ወጣት አገልጋዮች ላይ የሚታየው አትንኩኝ ባይነት ዕብሪተኛ ምላሽ አሳሳቢ ሆኗል:: ለምሳሌ በብሉይ 3 የሀገር መሪዎች ነበሩ እነዚህም ካህናት ነቢያትና ነገስታት ናቸው:: ከዚህ የተነሳ ነቢያት እንደ ንጉስ ነበር የሚታዩት:: ጌታ ኢየሱስ በአዲስ ኪዳን ይህን አሠራር ቀይሮታል በአዲስ ኪዳን አካል ነን:: ሁሉም አካሉን ለመነፅና ወደ ሙሉ ሠውነት ለማምጣት የተሰጡ ስጦታዎች ናቸው:: የስልጣን ተዋረድ የላቸውም:: ነገርግን የዘመናችን ወጣት ነቢያት ሁሉም አይደሉም ነገርግን አንዳንዶቹ ራሳቸውን የሚያዪት እንደ ህዝብ አገልጋይ ሳይሆን እንደ መንግስት ባለስልጣን ነው:: ንቀታቸው አላስፈላጊ ፕሮቶኮልና አጀብ ሌላም ሌላም:: መቼም እግዚአብሔር ፃድቅ ነው በሥራው አይሳሳትም ነገርግን
    አንዳንድ የተቀቡ ነቢያትን ሳይ የተሰጣቸው የፀጋ ስጦታ በእርያ አፍንጫ ላይ የተሠካ የወርቅ ቀለበት እየሆነባቸው ነው:: ታዲያ አንዳንዴ እነዚህ አገልጋዮች የሚያደርጋቸውን ሳይ እግዚአብሔር ምን አስቦ ነው ይህን ዕብሪተኛ ኮርማ የቀባው እላለሁ::
    "ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።"
    James 3:11

  • @ትንሳኤቲዩብ
    @ትንሳኤቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም የሚተካው የለም።።።።።።።

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለዚህ ኢትዮጵያ ያለባትን ያለም አቀፍ የብድር እዳ ክፈልልን እና ገላግለን

    • @tamratanase8085
      @tamratanase8085 2 ปีที่แล้ว

      ለእ/ሪ የምሳነዉ አለን?

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 3 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንቹ ባንዳንቹ ትቀናናላቹ ነው ያልከው ሶፊ ይሄ ጥያቄ አንተንም ጭምር እኮ ነው የሚመለከተው እስኪ በል መልስልን?

  • @wubietefera2031
    @wubietefera2031 2 ปีที่แล้ว +1

    Endew sitnager ataferm

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚራክል መኒን ምንጩን ከየት እንደሆነ አያዉቁም? ገንዘብ ተፈጠረ? ወይሰ በመንግስት የታተመ ብር ነዉ?

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 3 ปีที่แล้ว +2

    ሊሰራ የማይወድ አ ይብላ ይላል ቅዱሱ መፃሀፍ
    ለስራ ከመትጋት አትለግሙ ይላል ታላቁ መፃሀፍ

  • @GechmulatuGechmulatu-tw2um
    @GechmulatuGechmulatu-tw2um 8 หลายเดือนก่อน

    Jesus is coming

  • @ZnbuAlberto
    @ZnbuAlberto 6 หลายเดือนก่อน

    Tabrku ❤

  • @abragirmy751
    @abragirmy751 3 ปีที่แล้ว +3

    Very smart prophet!!

  • @YasmenYasssu-eh8et
    @YasmenYasssu-eh8et ปีที่แล้ว

    1ኛ ቆሮንቶስ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤
    ¹⁹ ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ።
    እሺ ይን ቃል ዎደት አድርገን በ ልሳን 1ስዓት እናገርለን ?

  • @retasa7652
    @retasa7652 3 ปีที่แล้ว

    Ene,,Masebew sew genzebun kagjne kekeber bewala mendenew yemyadergew??

  • @merywelday9617
    @merywelday9617 3 ปีที่แล้ว

    ሰው ሊያደርገው የማችለውን በሌላ ስው ላይ ሲየው ቅናት ስለሚያድርበት ነው ሌላ ምክኒያት የለውም ጌታ ይባርክችሁ በደንብ ገልጻችሁታል ተባረኩ

  • @prophetmelesemarkos7025
    @prophetmelesemarkos7025 2 ปีที่แล้ว

    Dad u r unique

  • @yaredhamid5870
    @yaredhamid5870 ปีที่แล้ว

    Hi shalom

  • @wubayehuhailu2465
    @wubayehuhailu2465 2 ปีที่แล้ว

    ሶፊ በቤተክርቲያን የሚሰበሰብ ህዝብ መሀይም አይደለሞ ዶክተሮች ኢንጂኒየሮች ሊትሪቸሮች ጋዜጠኞች ወ ዘ ተ የሚሰባሰቡበት ስፊራ ነው።
    እና አገልጋዮቻችን ምን ያህል ለትምህርታቸውና ለስብከታቸው ዝግጅትና ጥንቃቄ ያደርጋሉ? ብዙዎቹን ሳያቸው ኦዲየንስ አያያዝ ላይ ጥያቄ ይታየኛል።

  • @oziyanagold1955
    @oziyanagold1955 3 ปีที่แล้ว

    Nebye melku abate wetat eyale yalewun melk selale bicha sayhon gerami nebiye new leza betami efetowekaye tebarelgne

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 3 ปีที่แล้ว +7

    ባለ ፀጋ የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው። ፕሮፌት አይደለም እራሱን ፕሮፌትን ባለፀጋ የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው። ላያደርገውም ይችላል። እሱም እንደ ምዕመኑ መጠየቅ አለበት።

  • @rediet2494
    @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

    ... At God's command, Moses held his staff out over the water, and throughout the night a strong east wind divided the sea, and the Israelites walked through on dry land with a wall of water on either side. Hey brother and sister Before blame this Best man of God, first please believe this word of God, this is truth, not a fiction. Prophet Miracle Teka, do not listen unbelievers. You are real and true man of God.

    • @ashenafimatthew7238
      @ashenafimatthew7238 3 ปีที่แล้ว

      Who are unbelievers brother ?
      As you say those don't accept this men are unbelievers and then you're true believer , don't decieve people brother .

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

      ​@@ashenafimatthew7238 Brother please believe the living and truth word of God. Then your question will be answered. How this little miracle is big for you? God can do anything. If you want to see a miracle, please pray to God, he is alive, not dead. It is possible for anyone who believes, so what?

    • @ashenafimatthew7238
      @ashenafimatthew7238 3 ปีที่แล้ว

      @@rediet2494 my brother I'm not saying that God can't do anything . even in my life I prayed God did answered my question and did miracle in my life , I believe that God can do anything , but we mustn't think that the blessing which comes from living God is only money or earthly wealth , because Jesus said that he came to give us life and that we might have life abundantly , so then what is the need of chasing earthly things but not heavenly things ? Because it's written 👇
      Col 3 (NIV)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ Since, then, you have been raised with Christ, set your hearts on things above, where Christ is seated at the right hand of God.
      ² Set your minds on things above, not on earthly things.
      You must remember my brother the Bible says even false prophets will show signs / miracle in the last days .
      My brother let's forget about earthly things focus on heavenly things / on righteousness then anything we need will added to us . let's focus on our salvation brother that is what Christ Jesus died for .

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ashenafimatthew7238 Ya brother I appreciate for your good explanation and I fully agreed. Thank you so much. Let us see in other side, May be you are living in the comfort zone, but people need challenge like to start business, to marry, to study abroad, to buy house, to …. We are living in this world (earth), not in heaven. so what is the problem? If people believe in God for everything and receive their miracles in any direction.

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde2415 2 ปีที่แล้ว

    Jesus you don't have in the Limited

  • @jss1027.
    @jss1027. 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 3 ปีที่แล้ว

    ቀጥታ ገንዘብ ከሰማይ ዱብ እንዲል አይመሰለኝም የሰራኸው እንዲባረክ የረሳህን ዘመድ እግዚአብሄር ያነሳሳዋል በመስሪያ ቤት ስራ ይፈጥራል እና ሌሎችም

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

      so this is your faith. May it be according to your faith!

  • @elsabetdesta2000
    @elsabetdesta2000 3 ปีที่แล้ว +4

    Betam new sewoch wede geta endayemetu hula new yaregachut.le ayemero yemayemch agelgelotachu

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

      Mejemeriya be Egziabher kal emegni!

    • @alemtshayfsh
      @alemtshayfsh 3 ปีที่แล้ว

      @@rediet2494ምነው የነብዩ በረኛ ሆንሽ ለያንዳንዱ ሰው የምትመልሽውን መልስ ስላየሁት ነው ለማንኛውም አትርሺ በስምህ አጋንንት አላስወጣንም በስምህ ተአምራት አላደረግንም ሲሉ እየሱስ አላውቃችሁ የሚላቸው ሰዎች እንዳሉ ።ለተአምራት ለተአምራት እማ የፈርኦን ጠንቋዬችም ይህን ሲያደርጉ ነበር ስለሆነም እናስተውል ምንጩን እንመርምር

    • @rediet2494
      @rediet2494 3 ปีที่แล้ว

      @@alemtshayfsh Bzu atkiwoch slalu new beregna yehonekut😂

    • @alemtshayfsh
      @alemtshayfsh 3 ปีที่แล้ว

      @@rediet2494 አልተቄጣሁም ነገርግን የሰዎች ቲፎዞ አንሁ። ጌታችን ሲያስተምር የሚቃወሙት ሰዎች ነበሩ ጭራሽ አገልግሎቱ ከአጋንንት እንደሆነ ሲናገሩት ነበር ጌታም አግባብ ያለው መልስ ሲሰጣቸው አይተናል በዛማሃል ግን የሱ ደቀ መዝሙሮች ግን እየሱስን ተናገራችሁብን ብለው እንዳሁኑ ቲፎዞ ሲሆኑ አይታይም ጌታችን በቂ ነው ።እናም የምልሽ ነብዩ የሰማይ አገልግሎት ካለው እራሱ መልስ አያጣም አይመስልሽም

  • @4gomegalife764
    @4gomegalife764 2 ปีที่แล้ว

    Sofi : yaneskachew tiyakewoch arfi nachew.but abizagnochu yanesachew tiyakewoch nebiyun yemikawmu sawoch yetiykut naw...Gn nebiyun lmayikawomu sawochs yemihon tiyake yelekm?...for instance:1, nebiy endet temirtikn ena agelglotkn aned lay askhedik?2, what is your advice for other students who wants to learn their education as well as serving their God. Like mnamn....10Q hope that you'll understand me.

  • @Melat544
    @Melat544 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ህዝብ የፈርንጅ ስእል ስር መስገድ የለምደ ህዝብ ውይ እንደ አበሻ እኮ ኮተታም የለም 😊😊😊

  • @eyerusalemjerry6411
    @eyerusalemjerry6411 3 ปีที่แล้ว

    Yebizalehi teamiratu prophet meracl

  • @kirubelabebe6823
    @kirubelabebe6823 ปีที่แล้ว

    This man is good. But, needs an advisor.

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 2 ปีที่แล้ว

    ፎቶ መለጠፉ ቢቀር ምን ይጎዳችኀል?

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s ปีที่แล้ว

    #ነብይ_እዩን ፣ #ሐዋርያው_ታምራትን ፣ #እስራኤልን እና ሌላውን ስታቀርብ እቀጥላለሁ ከላይ ያሉትን እስቲ አቅርብልን ።

  • @wubietefera2031
    @wubietefera2031 2 ปีที่แล้ว

    Ergtegna neg kesyitan endhonk zerifeh timotal

  • @FireTadese-qr5op
    @FireTadese-qr5op 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetshimels8460
    @genetshimels8460 3 ปีที่แล้ว

    Tabaraku

  • @tigigeresu4004
    @tigigeresu4004 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ልክ ብለህል እኔ በልጥ ነዋ

  • @LewiSamuel-oz6vz
    @LewiSamuel-oz6vz ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰-

  • @belayberhie1098
    @belayberhie1098 3 ปีที่แล้ว +2

    በመልስም እግዚአብሔር ቀብቶሃል ተባረክ ገና ይቃጠላሉ አንተ ስራህ ቀጥል go a head

  • @sarashemalsa8324
    @sarashemalsa8324 2 ปีที่แล้ว

    Mira batamnwu imiwodak tabark

  • @hanandagemawetdagemawet4683
    @hanandagemawetdagemawet4683 3 ปีที่แล้ว

    yamitadarigute tefati hulami yekirata ka matayaki yileki shitachu gaterachu tekarakaralachi

  • @tigigeresu4004
    @tigigeresu4004 3 ปีที่แล้ว

    ለራስ ያያልሆነ ታዴያ እንዴት???????????

  • @selamitiydida2235
    @selamitiydida2235 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ቅባት የሚያስከትለው ሰበብ ፥ ጌታ ጽናቱን ይስጣቹህ።

    • @meklitabebe7164
      @meklitabebe7164 3 ปีที่แล้ว

      ቅባት ሲባል ኖራውን ነው?

  • @tigigeresu4004
    @tigigeresu4004 3 ปีที่แล้ว

    እየሱ ግን ስለ ቻርች ግድ ይለዋል

  • @yisakor9047
    @yisakor9047 2 ปีที่แล้ว

    ለ interview ...