Sofoniyas berta its good to ask keep asking all the answers you are getting may click one day, Egziabeher yefekedeleh. Enen yemelese Medhanialem emebetachen yegobegnue Amen. Wendemachen Melkamun hulachenem leneredaw yegebal. Kalehiwoten yasemalen bebetu Yastenahe, i will contact you. ❤❤❤
I was one of you sofi, Jesus Christ opened my eyes, I saw the true path I am back to orthodox. All lost brother and sisters please start to know orthodox don’t just assume trust me you will see😊 May God help you all..
እኔ ከተመለስኩ 2 አመት ሆኖኛል ቸርች የማውቃቸው ጥቂት ጎደኞቼ ውሳኔዬን ይደግፋሉ እንደኔ ለመመለስ ቀን የሚጠብቁ ይመስለኛል .
ለመዳን ነገ የለውምና ቶሎይመለሱ ዘንድ በጸሎትና በሌሎች ጉዳዮች ያግዟቸው፡፡
ጥያቄ ፔንጤ የሚጮህው ለምድነው😂 አለማዊ ፕሮግራም ስርአት አላቸው የሰይፉ ሾን ዳጊ ሾ ብዙ አለ ስርአት አለው በኦርቶዶክስም ምህረት አብ ዘማሪ ልዩል ሰገድ ሌሎችም ፕሮግራም ሲሰራ በሰከነ መልኩ ነው በሚስሊሙም በጨዋ ደንብ ነው ጴንጤ መድረክ ላይ አብዶ እየዘለለ እየጮህ የእስትዲዮ ጵሮግራምም ድብድብ እኮ ነው የሚቀረው ሁሌ ጩህት ስድብ ምድነው እኔ ብታምኑም ስልክ ለማረጋገጥ ሲደውል ከዛ በላይ መስማት አልቻልኩም ይረብሻል እራሴን አመመኝ ምን ጉድ ነው😂😂😂😂😂
😂😂😂😂@@meaziwendemumeaziwendemu7012
እንካንም ጌታእረዳሽ🙏🙏🙏
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትርዳቹው
“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።”
- ኢሳይያስ 1፥9
እመቤታችን፤ ከንፁህም ንፁህ ነች!!!
አንተ አጭበርባሪ ሰው ሚዲያላይ ጠርተህ ዝም በል ማለት አትችልም ሰው አታስፈራራ አንተ ሰውን አናግረህ አታናግር ፉትህን አጨማደህ ስለድህነት ነው የምታወራ የማስፈራሪያ አታርገው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልህ ተረጋጋ ስሜታዊ አትሁን ወይ ፕሮግራሙን ዝጋው ያሳዝናል የእግዚአብሔር ሰው በንዴት ሰሜት ውስጥ ሲሆን እግዚአብሔር ይቅረብህ ሰላም ሁን።
❤❤❤
ከዘር ያልተወለደ ወፍ ዘራሽ ነው።
ስለዚህ የጌታዬ እናት ማርያም ሆይ እንወድሻለን
ፐ ጥቅስ ጠቅሰህ ሞተሀል ክፍሉ ገና ወደፊት በጌታ ምፅሀት ግዜ በ 7 የመከራ ዐመት በእስራኤል ቤት ላይ ስለሚሆን ነገር ነው።
ዝም ብለህ ጥቅስ አትምዘዝ መጀመሪያ አንብበው
እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ስለ ማርያም የተነገረው ይገርማል በእውነት በጣም ይገርማል
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እውነት በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
Amennnn
ጴንጤ ብሎ ሰዉነታቸዉ የሰየሙ ግለሰዎች ሌቦችና የሌቦች አባት አጭበርባሪዋች ናቸዉ
ተዉ ቦጎ ስራ አትሰሩም አትበል እንሰራለን ብሎ የግብረሰዶም ሊያስፋፉ ነዉ
በጣም ድንቅ ኣገላለጽ ወድማችን እንኳን ሰላምና እርጋታ ወደ ኣለባት ኦርቶዶክስ ተዋሃዶ መዳንያለም የጠራ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛል፡
መምህር መልካሙ መሰረታዊ ነገር ነዉ የተናገሩት እ/ር ይባርካቸዉ በጣም ስለእምነቴም ጠንካራ እንድሆን ብዙ ነገር እንድገባኝ ረድተዉኛል እ/ር ያጽናህ
መምህር መልካሙ አብዝቶ ምስጢሩን የብዛልህ በቤቱ ያጽናህ።
"አሁን መልስ አግቼአለሁ"አቶ መልካሙ
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ።
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!
Lezelalem Yeminor haymanot yelem. Semayina midr inkuan alafi newu. Yeefziabher lij eyesus bicha yikber
ለጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስየሆነን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ መልስ ሰቶህ ፣በልብህም የእውነት ጮራ አብርቶልህ ይሆናል ። እግዜአብሄር ታላቅ ነው ።እግዚኣብሄር ይክበር ይመስገን።
I was also in a lie for years, but now, thank God, I have returned to Orthodoxy. It's true . God bless you.
Religion is lie you are back to lie 😂
አሜን ወንድሜ እውነቱን ጌታ ኢየሱስ ለሱም የገለፀ ለኛም ይግለጽልን
ለኔም ጸልይልኝ እኔም ኣያሰብኩ ነው
እግዚአብሄር ይመስገን። እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ
i am z same to u.
ሶፊ በቅርቡ ይመለሳል ። ብዙ እውነት ከመስማት አውነትን ገብቶት ይመጣል ።
ለሰም አጠራሯ ክብር ምሰጋና ይግባት “❤እመ ዓዶናይ ማርያም “❤ 🙏የአዳም ተሰፍ / ምክኒያተ ድህነት ❤ድንግል ትባርክህ ወንድም ዓለም
“የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤”
- ዕብራውያን 10፥23
MARIAM TEBARKALECH GENET NEW YALECHEW GEZYAWAN CHERSA HEDALECH BEQA
maryam ye egzihabher enat aydelechm
adonay means in aramic elohe elohe means egzihabher
የስ ነብሴ እረሰረሰች ሰዉ እንደዚ ገብቶት ሲመለስ እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶዬ የቀሩትንም የተበተኑትን ልጆችሽን ሰብስቢ እንኮን ትክክለኛዉ ክርስቶስ ወደሚሰበክባት ወደቀደመችዉ ታላቆ ተዋህዶ በሰላም መጣክ ወንድማችን በቤቱ ያጽናክ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦ ክብር ለድንግል ልጅ!ተመስገን!እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን!!! ኦርቶዶክሳዊያን እኛም ብንሆን እንደ፡ወንድማችን ግብቶን እምነታችንን ብንከተል መልካም ነው።
እወነተኛና ቀጥተኛይቱ እምየ ተዋህዳ❤ እውነትን ህይወትን ክርስቶስን የምትሹ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እወቆት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
የተዋህዶ ልጅነትን የሰጠህኝ ፈጣሪ 🛐🛐🛐❤️
😍😍😍
AMENE KEBERE MESEGANA LE KEDESTE DENEGELE MARIAME LEGE SEMOO YEBAREKE AMENE !!!
ገና ዛሬ ደበርከኝ ሶፊ ከሌሎች ጋር ለማያያዝ ያለህ ጥረት😢በወንድማማቾች መሀል ፀብን የሚዘራ ይላል ለማጣላት ጥረት አታድርግ መልኬ ትክክል ነው ሀይማኖት አንድት ነች እርሷም ተዋህዶ ነች🙏🙏🙏
Sofi eko nt fitted mendre baltet new askyami ysew kibir ymayawik
@@MarakiBrhanu-ng5ejewnet new. He is not professional
Betam enji
Sofoniyas berta its good to ask keep asking all the answers you are getting may click one day, Egziabeher yefekedeleh. Enen yemelese Medhanialem emebetachen yegobegnue Amen. Wendemachen Melkamun hulachenem leneredaw yegebal. Kalehiwoten yasemalen bebetu Yastenahe, i will contact you. ❤❤❤
ሶፊ ላንተም አልረፈደም እግዚአብሔር በምትጋብዛቸው እንግዶች በኩል እየተናገረህ ነው ልብህን ክፈት
ልቦናውን ያብራለት ወደ ትክክለኛው መንገድ
ሶፊ እኮ በጉልበት ነዉ ሚመስለው ጥያቄው እራሱ በግድ ለማሳመን ጥረት 🙄
ሁለታችሁም ተው ይቅርባችሁ
ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 16:13)
ይልቁንስ ሶፊ በራስህ ቤት ራፕ እያስጨፈሩ ኤችአይቪ ኮረና ለቋቹኋል የሚሉትን አትገስፅም
አውቆ የተኛ .........
I was one of you sofi, Jesus Christ opened my eyes, I saw the true path I am back to orthodox. All lost brother and sisters please start to know orthodox don’t just assume trust me you will see😊 May God help you all..
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ 🙏
ላለመረዳት የሚያረገው ጥረት አምላክ ይግለፅልህ
እንኳን ወደ ዘለአለም ቤትክ በሰላም ተመለስክ ወንድም አለም!
ለሶፊ ፀልዮለት
Amen
ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ቀጥተኛ የሆነች የአባቶቻችን ሃይሜኖት ናት
እኛ ደግሞ በሃይማኖት ሰይሆን በኢየሱስነዉ ክርስቶስ ለይነዉ የምናምነዉ
ተረት ተረት ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሰህተት ትምህርት ቤት የጠንቋይ መሰብሰቢያ ይልቅ መፅሀፍ ቅዱስን አስተምሩ
አሜን ለዘለአለም ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ye ortodks amalkte bezatachw 😂😂😂😂
😁😁😁😁😁
በጣም ድንቅ ቃለ ምልልስ ነበር ያለሁባት ኦርቶዶክስ እምነቴ እውነተኛና ቀጥተኛ እምነት መሆንዋ የተማርኩበት ነበር❤❤❤❤
Ortodox forever
እሱ ስላላ ሳሆን በራስህ መጸሀፍ ቅዱስ በራስህ ብታነብ ጥሩ ነዉ
አዎ ትሳደባላችሁ እኔም ጰንጤ ነበረኩኝ በጣም ነው የሚታሳደቡት አንድ ፓስተር መድረክ ላይ እያስተማሪ ስሰድባት እኔ ልቤ በጣም አዝኖ😢 ጉባኤውን ጠይ ወጣሁ ከዛም እመቤቴ በራሷ ግዜ ውደ ተዋህዶ መለሰችኝ ክብር ለእግዝአብሔር ይሆን ለተሳዳብ ጰንጤዎችም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እኔ እናት የኔ ንፁሁ ድንግል ማርያም እወድሻለሁ እማ ፍቅር
እህታለም/ወንድማለም ኦርቶዶክስ ከዛ በዘለለ የጠለቀ ትምህርት አላት ብቻ ጊዜ ኖሮን ከተማርን የሚያልቅ አይደለም
😂😂😂😂 השטן 😂😂 יושב באורטודוקס 😭😭😭
እውሸታም
Amen 🙏
እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ወደ ቤትሺ ተመለሺ እህት አለም❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን
የወንጌል አማኝነት ቀጥተኛ ትክከለኛ ነው እሽ አርፋችሁ ተቀመጡ እሽ።
Ortodox forever
ምንም ሆነ ምን እንኳን ደህና መጣህ ይሄ ሁሉ ምርመራ ለኛ ምንም አይጠቅምም ወድማችን ካሁን በኋላ ፅና ጌታ ይርዳህ በቤቱ ያፅናህ
በክርስቶስ ደም የተመሰረተች በአለት ላይ የጸናች እምየ ተዋህዶ አመታት ቢቀያየሩ የማትናጋ መሰረቱአ ኢየሱስ የሆነ ስንዱአ እመቤት እደልብስ ፋሽን የማትቀያየር እምየ ተዋህዶ ❤❤❤❤
Yesss
Ewnat nw
Chirstosin satawku be chirstos yetemeseretech nat tilalachu first Christin eweku
ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ቀጥተኛ የሆነች የአበቶቻችን ሃይማኖት ናት
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
የ ዛሬው program በጣም ነው የተመቸኝ
Sofin ግራ አጋባው
ጀግና ሰው በዚህ ቀጥል መልካም እድል
Sofi tergaga
እረምንግራ ያጋባዋል ምንም እኮ አያውቅም ስለ ጼንጤ ዝም ብሎ ካንዱ ቸርች ወዳንዱ ቸርች እየዞረ የኖረ ሰው ነው
@@Tsedi20112 ልክ ነው ከአንዱ ወደ አንዱ ብሏል ግን ስለ ጴንጤ በደንብ ገብቶት ለእኛም በደንብ አስረድቶናል
ልብ አላልሽም ማለት ነው ሶፊ ለጥያቄው መልስ ሲያጣ ጥያቄውን ሲያጠፋፋው እንደ አብዛኛው ጴንጤ ጥቅስ መደርደር ከዛ ትርጉሙን ማጣመም
@@Tsedi20112 አንድ አይደላቹም እንዴ እንደቸርቹ ትለያያላቹ😁😁😁
@@Tsedi20112ከአንዱ ወደ አንዱ እውነት ስለለ ከአንዱ በካራቴ ከአንዱ በሚራክል ከሌላው በዘይት ከሌላው በቁርባን ከሌላው በጥምቀት አይ ቤንጤ ምን እውነት አላቹህ ብቻ ተረጋግታቹ አንብቡ ተማሩ እመኑ
ይሄን ጥብቆ ሱሪ እየለበሱ የነሱ የሀይማኖት የጌ ዎች አለባበስ ነዉ እነሶፋኒ ንቁ ዝምብላችሁ እዬት ነጠላዉን ለብሶ ሲከራከርህ መፈሱ እሱጋ ነዉ ያለዉ እመብርሀን ትጠብቅህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እኔ ከዚህ ሰዉየ ብዙ ተምሬአለሁ🙏🙏🙏
ዘር ብዬ ሳየዉ ያመኛል ።ከሀያ አመት በላይ ልጅነቴን፣ ጎረምሳነቴን ጎልማሳነቴን፣እዉቀቴን ዉበቴን፣ የበላብኝ ፣ቦታ የጴንጤ ህብረት ነዉ። ይልቅ ሳይመሽባችሁ ተመለሱ ማንም እየመጣ አፉን አይፍታባችሁ ።የአይምሮ አጠባዉ ከባድ ነዉ።ስንቱ ጎበዝ ተጄጄለ።ወንድሜ በርታ ኦርቶዶክስ ጋ እወነት አለ
አትሳሳች ኦርቶዶክስ ጋ እውነት የለም ብዙ የሚመለኩ አማልክቶች አሉ እዛ እውነት ክርስቶስ ነው ለምን ሰው ታያለሽ ጴንጤነት ኦርቶዶክስነት ካቶሊክነት መሆን አያድንም መዳን በክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው እውነት አማኝ ከነበርሽ ማንም ከክርስቶስ ወጥቶ ለሌላ መኖር አይችልም እኔ ስለሞከርኩት ነው አትዋሺ ኢየሱስ ጌታ ነው ::
@@roziroza3655😂😂አቤት ውሸት 1 ጥያቄ ቢጠየቅ የማይመልስ ሰው ነው እንደዚ የሚለው
እውነት ነው
Hulum hushat new yehedkebetm yelhbetm nu weda eslimna weda birhan mengad
ከቀን አንድ ተነስተህ እስከሰላሳ ከፋፍለህ እያመለክ እዉነተኛ መንገድነዉ ስትል አታፍርም ጴንጤዎቹጋግን ሁሌም ኢየሱስ ታሳዝናላቹ
ወንድም ሶፊ እግዚአብሔር ወደ እናት ቤተክርስቲያን ይመልስህ ዘንድ እፀልያለሁ።
እኔም ❤
Atiterater he will come back soon!
እግዛብሔር መረጋጋትን ይስጠው ነበር ቢመለስ ይሁዳን ይመስል
የኔ ጀግና እንዴት ደስ ብሎኝ እንዳዳመጥኩህ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
በእውነት እማምላክ በፀጋ ትጠብቅህ ገዳማትም ትሄዳለህ የናፈቅህውንም እደምታገኝ ሙሉ እርግጠኛ ነኝ
ሶፊ መቼ ነው ወደ ተዋህዶ በንሰሀ ከች የምትለው ??? በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽 እግዚሐብሔር እዉነቱን ስለገለፀልህ ተመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሶፎንያስ ሀሳብ አያስጨርስም በጣም ይቸኩላል
Mastewal emibal yelewum
ሰውዬውም የተጠየቀውን በቀጥታ የመመለስ ችግር አለበት
ድንግል ማርያም እባክሽን የጠፉትን እንደዚህ በምልጃሽ አስታርቂልን በቤቱ መልሽልን አልልልልልልልል
ትመልስልህ?እሷም ወይም የጌታ እናት ማርያም ክርስቶስን ተቀብላ ነው የሞተችዉ ትቀልዳለህ እንዴ?
ማርያም አምላክ አይደለችም::እግዚአብሄር በዝምድና አይሠራም
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ለስም አጠራሯ ክብር ምስጋና ይገበል እናቴ አዛኝቷ ስምሽን ስጠራው ውስጤ ሰላም ይሰማኛል የሚሰማቹ
ኧይ ሶፊ እግዚአብሄር ያብራልህ , በውስጥህ ያለው የአድሎ እና የትእቢት መንፈስ እንዲሁም ለኦርቶዶክስ ያለህ ጥላቻ እውነት እንዳይገባህ የእውነት መንገድ ዘግቶብሀል እና ሶፊ እንወድሀለን እግዚአብሄር ያብራልህ!!!
በጣም ጋጥ ወጥ ጋዘጠኛ ነዉ ያዳላል
በጣም ይሄ ሰው ለኦርቶዶክስ የከፍ ጥላቻ አለው
Amen yabiralet
He hates Orthodox this guy . He behaves like a feminine
@cellone8915 yes, he/she is very rude
አሁን ማፊያ ሶፎንያስ ይሄን ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም የሚዞረው እውነቱ ጠፍቶት ሳይሆን "ካፈርኩ አይመልሰኝ" አይነት ድርቅና ነው የያዘው።
Kkkk
ክብር ለድንግል ማርያአም ይውን 🙏🏽
ብዙ ትምህርት ነው ይሄ ሰው ያስተማረኝ ቃለ ህይወት ያስማልን።
ተመስገን ጌታየ ኦርቶዶክስ ስላረከኝ ክበር ተመስገን
"አቶ መልካሙ
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!!በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
Zelalem tinur tilaleh first zelaemhn aknaw
ከምር ሶፊ ግን አንዳንድ ጊዜ አድናቂህ ነኝ! የቀረጽካቸውን ቪዲዮዎች በአብዛህኛው የሰዎችን ሃሳብ ስትቆራርጥ እንደምታቅርብ ይሰማኛል። ለዚህም ጀግና ነህ! በተረፈ እግዚአብሔር ወደ አንዲቷ ሃይማኖት እንዲያመራህ ፀሎቴ ነው። አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት!!!
😅😅😅😅😅😅😅😅
በቅርቡ ይመጣል እሱም❤
እመብርሀን ቅድስትድግማርያም እድሜእናጤናት ስጥህ እናተ ፖርስታት ችግርአለባችሁ እውነትየሜናገርአቶድም እመቤቴ እመብርሀን ልቦና ትስጣችሁ እኝእኖዳታለን አትስደቡብንእሺ
ሶፎንያስ ግን አንዳንዴ ጥያቄ ሳይሆን የሆነ የ ዱርዬ አይነት መልስ እና ጥያቄ ይታይብሃል ፤ ጥሩ ጠይቀህ ከዛ ነገሩን የግል ታረገዋለህ (ያየሁብህ ነው ከቪድዮው)
እንደ እምነት መሪም እንደ ጋዜጠኛም ባህሪ እና አመለካከትህ ሰፋ ማለት አለበት ባይ ነኝ።
እንዲ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ፤ እናም ለመማር ክፍት ሁን ነገሮችን አታድበስብስ። መጽሃፍ ቅዱስ ከፍተህ ጥቅስ ልታወጣ ትልና በዛው አድባስብሰህ ወደ ሌላ ወሬ ትጋባለህ።
ይቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ጤና ይስጠን ፤ አሜን
ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ስደት ላይ የተቀበለችኝ የኋደኛዬ እህት ፔንጤ ነች ፀሎት ሳደርግ ከእጄ ላይ ውዳሴ ማርያምት ወስዳ እንዴት እንዳደረጋት
እንዲህ አለችኝ ማርያም እንደኔና እንደ አንቺ ሰው ናት በዛ ዘመን ብኖር እየሱስን እወልደው ነበር ብላ ደም እንባ ያለቀስኩት መቼም መቼም አረሳም
ዛሬ ይቺ ልጅ ለ4ተኛ ጊዜ ትዳር ያዘች አልወለደችም ወንዶቹ ጥለዋት ይሄዳሉ እህቷን ፔንጤ ካልሆንሽ እያለች ሰላም ስትነሳት ጥላት ወደ ኢትዮጵያ ገባች እሷም
እኔም በሀይማኖታችን ፀንተን በተክሊል እና በስጋው ደሙ አግብተን የብዙ ልጆች እናት ሆነናል
ፔንጤዎች ላይ የሚታየው የድፍረት አጥያት እግዚአብሔርን ያሳዝናል ዘንዶው ሴቲቱን ያሳድዳታል ።
ነችኮ ግን ከሴቶች መካከል የተባራከች ነች። እኛም የተባረክን ነን
እና አንች ስለወለድሽ ኦርቶዶክስ ትክክል ናት 😢 አይ ዘመን 😢😢
አይ ጥቅስ ያለቦታው አመላችሁ ነው። ጊታ ይድረስላቹ
@@MamoMihiretu የእናተ የድፍረት አጥያት ጥጋብ ትቢት እግዚአብሔር ያብርድላሁ ።
የፍናና አይነት አመለካከት ቁልጭ ብሎ ይታይብሻል😪እና አንቺ ስለወለድሽ ጻድቅ😘እሷ ስለተፋታች ይሄን ያደረገባት እግዚአብሔር 😢 ለዚህም ነው ሀይማኖት የመንፈስቅዱስን ሀዘን በውስጣችን አያመጣም እንደውም እንደ ቀራጩ እኔን ሀጥያተኛውን ማረኝ ሲል ሲል ጓደኛው እሱ ግን በቀን ይሄን ያክል እጾማለሁ ጽድቄን እፈጽማለሁ እያለ ብቃቱን ለማስቆጠር እንደቆጠረው ምስኪን ያደርጋል ሀይማኖት ትሁቱ ጌታ ግን ከሀይማኖት በላይ ህይወት ነው
He is so innocent! That is why he already came back to the truth way!
Thank God!
የሐዋርያው ዘላለም ውሸት ደግሞ እንዴት እንዳሳቃኝ😁😁😁
ሶፊ በውነት አተን ተመለስ ብዬክ ነበር ግን አኔም ገብቶኝ ተመልሻለው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ተመስገን
ይገርማል እንደዚህ ሰው ያስተማረኝ ሰው የለም ሶፊን ቀጥ አርጎ አቆማትኮ 😂😂😂
የት ሀገር ነው አጋንት ለጻድቅ የሚጸልየወ።
ጋዜጠኛው ተረጋጋ ትህትና የሚባል የለህም ወንድማችን በ ቤቱ ያፅናህ
ሶፊ እንደ ፓስተር ቢንያም ልዑል እግዚአብሔር ከፈቀደ ይጠመቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
lik nesh konjo
አሜን !!! የደረቁ ልቦች የተጠሙ ነፍሶች እተዋህዶ ቤት መጥተው በወንጌል ምንጭ ጥማቸውን ያርኩ ❤❤❤❤❤ በፀበሉ ይረስርሱ ምኞቴ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አው የሚጠላትን ድንግል ማርያም ከልቡ እንደ ሚወዳትና እንደ ሚመርስለስ ተስፋ አደርጋለሁ
ክርስትና ለስላሴ ነው የተሰጠውት ሲል ሰምቻለሁ አይቀርም መምጣቱ
Lmn መምህር ምህረታብን አትጋብዘውም ሶፊ
ሶፊ እባክህን ብዙ አታውራ አንተም በቅርቡ ቄዳር ተጠምቀ ነጠላህን አጣጥለህ ትመጣለህ እድሜ ይስጠን ታያለህ
እንደዚ የሚለፈልፉት እኮ አልሞት ባይ ተጋዳይነት ነዉ እኮ እውነታውን በደንብ ያውቁታል ሕፍረት ይዟቸው እንጂ እእ
ሁሉም ይመጣል
እንደ ሶፊ አመፀኛ ልብ ላለው እኮ አይሆንም የተሰበረ ልብ ላላቸው እንጂ
@@NegashKebede-d1b
አንድ ቀን ልቡ ይመለሳል እድሜ ይስጠን
እኔም እንደዛ አሰብኩኝ
ወንድማችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል ፓስተር ሶፍያንስ ወደዉነቱ ይመልስህ አንድጌታ አንድት ጥምቀት አንድት ሃይማኖት ነው እዉነቱ ይነዉ ወንድማችን ልቦናህን ይመልስልሃል
በጣም ያሳቀኝ😂😂😂😂😂 አሁን ሰላም ነኝ እርግጫ የለለበት ሲል ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ማነህ ሶፎኒያስ እስኪ አዳምጥ የእምነት ተቋማት ነው በብዛት ያሉእንጂ ሃይማኖት አንዲት ናት ያውም ተዋህዶ❤
የይሁዳ መልእክት
ምዕራፍ 1, ከቁጥር 1-20
" ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።"
(የይሁዳ መልእክት 1:3)
ሶፊን በቅርቡ ገቢ ማድረጋችን አይቀርም ከዛ ወደ ሐዋርያቶች፣ነቢያቶችና፣ቀሪ ፓስተሮች፤ እንሄዳለን ልናበራላቸው መእመኑን በሰላማዊ ሰልፍ ነው የምንቀበለው የሰላማዊ ሰልፉ መሪ ቃል የሚሆነው ጉዞ ወደ ታላቋ እናት ቤተ-ክርስቲያን
Every Orthodox Guy must help this Man. Please God call us all.
ሰው ሲነቃ እንዲህ ይሆናል
ተዋህዶ እኮ ❤❤❤
Tewahedo music alcohol sex what new things
መልስ አላት !!!❤❤❤❤❤❤❤❤
አይገርም ስው ግን እንዴት ከእውነት ወደ ጣኦት ይመለሳል ?
@@bk7202አዪ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ በምታመልክበት አዳራሽ ያለ ይመስልሀል? ይልቅ ራስህን አታታል
Twahido fikir nat
አወቁ የተኛ ስው ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይላል ያገሬ ስው .ለማይሰማ ስው ግዚህን አታቃጥል ወንድሜ .
ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ መንፈስን የሚያድስ ዘላለማዊት ሀይማኖት ❤❤
R I P 😢😢😢 ኦርቶ የዘላለም እሳት ቤት ስኦል 🔥🔥🔥🔥🔥
❤❤🎉🎉🎉🎉
@@bobbylashly6152 ልቦና ይስጥልኝ ምን ይባላል
ሀይማኖት ውሸት ነው ማስመሰል ነው ሲኦል ነው
መጽሓፍ ቅዱሱ ኦርቶዶክስ ይላል ወይ ብሎ ይደርቃል እንዴ እስከ ብሮቲስታን የሚል ኣምጣ እስቲ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ክርስቶስ ወደዚህ አለም የመጣዉ ከመቶዉ ነገዶች የጠፋዉን አዳምን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ ነዉ፤ ይህ ማለት ከ እመቤታችን በስተቀር የሰዉ ዘር ሁሉ ከአዳም የሚተላለፍ የዉርስ ሃጢያት ስለነበረበት ከዚያ ሊያድነን ነዉ። በዚህም ምክንያት ''ጽድቃችን እንደ መርገም ተቆጠረብን'' ብለዉ አለፉ አበዉ። የሰዉ ልጅ የዉርስ ሃጢያት ነበረበት ግን እስከ ክርስቶስ መምጣት ነበር። ክርስቶስ ያዳነን በዘር ሲተላለፍብን ከነበረ የዉርስ ሃጢያት ነዉ ያዳነን። ከክርስቶስ ማዳን በኋላ የሰዉ ዘር ሁሉ የዉርስ ሃጢያት የለበትም፤ የሚጠየቀዉ እለት እለት በሚሰራዉ ሃጢያት እንጂ በአዳም ምክንያት የሚጠየቅ የለም፤ በኦሪት ግን ሰዉ ሁሉ ክፉ ቢሰራም ጽድቅን ቢያደርግም በአዳም ምክንያት ሲዎል ይገቡ ነበር ገነት ዝግ ነበር። አዳም ወደ ገነት እንዳይገባም ሰይፍን በታጠቁ መላእክት ትጠበቅ ነበር። በክርስቶስ ማዳን ሰዉ ሁሉ ጻድቃንም፣ሰማእታትም፣ቅዱሳን ሁሉ ድነዋል። የክርስቶስ ማዳን እና የቅዱሳን ማዳን ሊነጻጸር አይችልም። ክርስቶስ ከዉርስ ሃጢያት አዳነን ቅዱሳንም በዚህ ዳኑ። የቅዱሳን ማዳን(ምልጃ) እለት እለት የምንሰራዉን ሃጢያት '' ጌታ ይቅር በላቸዉ'' እያሉ በምልጃቸዉ እና በቃልኪዳናቸዉ ያማልዱናል እንጂ የአባቶቻችን ምልጃ ከከርስቶስ ጋር የሚነጻጸር አይደለም።
እመቤታችን ግን አስቀድሞ በአምላክ ህሊና ታስባ ተጠብቃ ትኖር የነበረች በመሆኗ የዉርስ ሃጢያት የለባትም። በመጨረሻም የዉርስ ሃጢያታችን የተቋረጠዉ በክርስቶስ ነዉ እንጂ የዉርስ ሃጢያት ነበረብን አሁን ግን የለብንም እለት እለት የምንሰራዉ ግን ክፉም ጽድቅም ይመዘገባል። ማንም ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ወክሎ ሊናገር አይችልም ፤ በዚህ ዘመን ስለ ቤተክርስያን ከሰዉ ከመስማት ይልቅ ከቅዱሳን መጻህፍት መረዳት ይቀላል፤ ሰዉ የሚያዉቀዉን መናገር ግን ይችላል።
ወስብሃት ለእግዚአብሄር፤ወለወላዲቱ ድንግል፤ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።
በቤቱ ያፅናህ።ሶፊ አንተ ግን እውነትን ሳይሆን ሎጂክ ታበዛለህ።
በጣም ጀግና ስው እግዚአብሔር ይባርክህ የጴንጤ መዳኒት።
ድንግል ምርያምን እንወዳት አለን በጣም 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ሶፎንያ በቀና ልብ ሆነህ ብትሰማ ብዙ ነገር ትማራለህ እባክህ ስማ ተማር ነብስህን ታተርፉታለህ እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን ለንሰሀና ለስጋ ጸሙ ያብቃን
በትቢት ልቡ ያበጠ ምንም ትህትና የለውም
kkkkkkk FALS TALK
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
እሚገርም እውቀት ነው ወንድማችን ላንተ የተገለፀልህ እውነት ለሌሎች እህት ወንድሞቻችን ይገለፅላቸው እግዛብሔር በቤቱ ያፅናህ ፖ ሶፎንያስ በእውቀት እንጂ በስሜት አትመራ ሰውን ወደፖለቲካ ለማስገባት የምታደርገው ጥረት ያሳዝናል ይህ ከባድ ስተትም ሀጢያትም ነው በተረፈ ግን ፕሮግራምህን እወድልሀለሁ አደንቅሀለሁም
iwunet tenagrehah igizyabiher tibarkih
ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሃር የተመሰገነ ይሁን፡፡ በርካታ ወንድሞቻችን/እህቶቻችን/ ወደ ቀልባቸው እየተመለሱ ነው፡፡ በጩሃት፡ በግርግር፡ በሁከት የሚሆን ነገር የለም፡፡
እኔም ወደ እናት ቤተክርስቲያን ለመመለስ እፈልጋለሁ። እዚህ ሰላም አጥቻለሁ ዝላይና ድራማው ታክቶኛል።
ና እጆቿ ዘርግታ ትቀበልሀለች በትህትና በፍቅር
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ❤
ነይ❤❤❤❤
ማህበራዊ ገፆች ላይ አስተማሪወች አሉ አድምጣቸው በሩ ሁሌም ክፍት ነው
እዉነት የሆነዉን እግዚአብሔር ይምራሽ
ሃይማኖት አንድት ናት እስዋም ኦርቶዶክስ ናት❤❤❤❤❤
ወዳጄ እ/ር ኦርቶዶክስ ፔንጤ የሚለዉን አያውቅም በልጅነት ነው የሚያውቀን ብዙ ኦርቶዶክሶን ሰጣን የበላው በዝህ መንገድ ነው
ሀይማኖት አንድት ናት እሷም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ። @@bk7202
wendme atshewed "ORTHODOXN" seyxan albelawm SEYXAN protestantn new yebelaw bechifn atnager.
ORTHODOX MISXR NAT
🌲🌳no one exist God,☘ except Jesus🌲🌳 🌴@@bk7202
ጥሩ ትምሕርት ነው የወሰድነው
ወንድሜ አይመኑክ አንካን ወደ ቤትክ ሰላም መጣህ ተወው (አውቆ የተኝ ቢቀሰቅሱት አይሰማም) ነው፡፡
ሶፎንያስ እንግዶችህን አክብር ወንድማችን አክብሮ መቷል በመመለሱ ደስ ብሎናል ለአንተም ልቦና ይስጥልን
ልብ የሌለው ጠያቂ
ፓስተር ሶፎንያስ በበቂ ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ መስጠት አልቻልክም፣ እድሉን በሙሉ ለእሱ ሰጠኸው።
ድንግል ማርያምን እንወዳት አለን በጣም
እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ ቅድስት ቤተ ክርስትያንህን እውቀት አለህና አገልግላት
ቃላብ ተዘራ በርታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይርዳህ ሰው ይበድላል ይበደላል ያጠፋል ይጠፋል ዋናው መመለስ ነው እግዚአብሔ እድሜ ሲሰጥህ የእኔ ልጂ እድል ነው አሁንም አልመሸም ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል አትፍራ ያመንከው ን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ተናገር አትፍራ አንድ ብለህ ብትጀምርም ገና ልጂ ነህ መከራህን ያለፍክባቸውንም ነገሮች ሁሉ መርሳት ባትችልም ነገርግን የተጎዱ
ብዙ ታዳጊዎችን ትረዳለህ ምን አልባት በዚህ ያለፍከው ትውልድ ልትታደግ ይሆናል አስተውል ቃልዬ ተባረክ ጌታ ፀጋው ይርዳህ በርታ
የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው ይላል እና ገና በእናታችን ማህፀን እያለን ያውቀናል እኮ እግዚአብሔር ሶፊም እግዚአብሔር የገለፀለት ግዜ ይነቃል ከእንቅልፉ
ተባረክ የኔ ወንድም ❤ሶፊ ግን እንዳታዳምጥ ምለሀል😢
😅😅😅😅
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የታደለ እራሱን ዝቅ ያደረገ የሚደነቅ ወንድም ነዉ God bless you welcome come to Orthodox❤🙏🏾💕💕 የመቤቴ ልጂ ይባርክህ
ሶፎንያስ እውነቱን እግዚአብሔር ይግለጥልክ ❤❤ አሜን
አይቀርም እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ
Amen yigletilet
ወደ እውነተኛው ና ህይወት የሆነችው እርቶዶክስ ተዋህዶ እንኩዋን ገብቶህ መጣህልን በቤቱም ያፅናህ ወንድማችን🙏❤
ብዙ ብዙ ኣስተምሃርክኝ ወንድምየ ለኣንተ እግዚኣብሄር የከፈተው ኣእምሮ ለሶፊ ይክፈትለት ኦርቶደኩስ ለዘለኣለም ትኑር❤❤❤
❤❤ተባረክ አቶ መልካሙ❤❤
ሶፊየ ስላሴ አይንህን የዘጋብህን ሰይጣን ያንሳልህ በእውነት ማስተዋልን ይስጥህ
ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤
Amennnnnn Lantem Tebarek
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Amen 🙏
አሜን
የሚገርም ሰው ነው ብዙ ተማርኩበት በትክክል ገብቶታል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
enem, amde haymanot, mistre silassie, ... yemilu astemrowoch ejig tekami endehonu gebtognal
He is the most confused person. He doesn't know even the basic of ministry. Metazez kemeswet yebeltal.
ሶፊ እናመሰግናለን እምነቴን ኦርቶዶክስ እንድወድ እና እውነት ስለሆነች ስላሳየኽኝ እናመሰግናለን
አቶ መልካሙ እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ።
ጽድቅ በ እምነት ብቻ አይደለም በሰራም ነው። በእምነት ብቻ ቢሆን ኖሮ ጌታ ወደ ምድር መጥቶ በሰህተት ሰለተላለፍነው ግብራችን ባለመጣም ነበር። ቅዱሱ አምላካችን ኢየሱሰ ይክበር ይመሰገን።
በጣም ደስ ይላል እንኳን ወደሆርቶዶክስ ቤቱ ተመለሠ ሦፎንያስን ምን አንናደደው ገና እሱም ፈጣሪ ሲመለስ አሣይቶኛል
ሶፎኒያስ የምትባል ልጅ ግን ከኦርቶዶክስ ራስ ማትወርድ እንዴ በቃ ተውን አልበቃ ሲልህ ስልክ ደውለክ ወንድማቾችን ልታጥላ ነው አደል ተውው በቃ ❤❤❤❤እውነተኛዋና ቀጥተኛው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ነች በደሙ የተመሰረተች❤❤❤❤❤