የዛሬዉ ጫን ያለዉ ነዉ! | አጎቴ እንደ ሚስት ተጠቀመብኝ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • My uncle took me as his wife. አጎቴ እንደ ሚስቱ አድርጎ አኖረኝ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    እጣፈንታዬ ልበለዉ ወይ አለመታደሌ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም። አጎቴ ያዉም የአባቴ ወንድም እንደ ሚስቱ ተጠቀመብኝ።
    ያን ሁሉ መከራ ካሳለፍኩኝ በኋላ ግን በስተመጨረሻም ህይወቴ ወደማልፈልገዉ መንገድ አመራብኝ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0939521108 1000235537242 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 194115555 አቢሲንያ ባንክ። ሐረገወይን ዳንኤል።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 178

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  หลายเดือนก่อน +20

    አጎቴ ያዉም የአባቴ ወንድም እንደ ሚስቱ ተጠቀመብኝ።
    እጣፈንታዬ ልበለዉ ወይ አለመታደሌ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም።
    ያን ሁሉ መከራ ካሳለፍኩኝ በኋላ ግን በስተመጨረሻም ህይወቴ ወደማልፈልገዉ መንገድ አመራብኝ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0939521108 1000235537242 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 194115555 አቢሲንያ ባንክ። ሐረገወይን ዳንኤል።

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 19 วันที่ผ่านมา +4

    ስንት አይነት ሰወች አሉ😢😢😢አቤት እግዚአብሔር የቻለው ጉድ

  • @user-lk5uj1no7g
    @user-lk5uj1no7g หลายเดือนก่อน +8

    አለምሰገድ ይሄን ፕሮግራም ስሰማ ከለሊቱ 6:33 ነዉ የሴት ልጅ እናት መሆኔ በጣም እረበሸኝ አምላኬ አደራዩዬ የእመብርሀንና የአንተ ነዉ አንቼ እህቴ ቀሪዉ ዘመን የካሳ ዘመን ይሁንልሽ

  • @GedionDemelash
    @GedionDemelash 13 วันที่ผ่านมา +2

    እባክ ፈጣሪ መካሻ ስጣት በጣም ልቤ ተሰበረ አይዞሽ እህቴ ህይወት ይቀጥላል ጸበል ተጠመቂ እግዚአቤር ይፈዉስሻል

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 6 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የምለው ወንዱ ምን ሆኖዋል ይሄ የዝሙት መንፈስ በእግዚአብሔር ስም የተመታ ይሁን እርሱ እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @sarasesaye
    @sarasesaye หลายเดือนก่อน +6

    አላህ እደትስ ይቀርይለናል እደዚክ አይነት ጨካኞች ባሉበት ሀገር አይይ እማማ ኢትዮጵያ😢😢😢

  • @madina0955
    @madina0955 หลายเดือนก่อน +32

    አይዞሺ እህቴ እንኳንም. ወደዚህ ብሮግራም መጣሺ ተባብረን እንረዳሻለን እህቴ የኔ እንባ ይርገፍ

  • @amentube2416
    @amentube2416 24 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ፈጣሪ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አይዞሽ እህቴ እድሜ የፈጣሪ ነው ፈጣሪ ነው እድሜ ሚሰጠው እስካውን ያኖረሽ አምላክ እሱ ያቃል እራስሽን አታስጨንቂ በተረፈ ፀልይ ፀበል ሂጂ ሃሳብሽን ሁሉ ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ስጪ እሷ ሁሉን አዋቂ ናት ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን 💔💔💔💔

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ጉድ ይህን መሰል ታሪክ በሃገራችን ይከሰታል ብዬ አላውቀም። የአረቡ ክልል ብቻ መስሎኝ ይሄ ታሪክ በልጄ ሊከሰት ሲል ፈጣሪ ደረሰላት ሆኖም ግን ሙከራው ከባድ ተጽእኖ አስድሮባታል በሕዓንነት የተከሰተ ነገር አይጠፋምና😢 ፈጣሪ ይሁን 😢

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 หลายเดือนก่อน +14

    ብዙ አይነት የሰዎች እንሰሳት አሉ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ መድሀኒአለም ከጎንሽ ይሁን❤❤❤

  • @haimont9075
    @haimont9075 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው አቤት የሴት ልጅ ፈተና

  • @geberu899
    @geberu899 หลายเดือนก่อน +6

    ጀሮ የማይሰማው ጉድ የለም ጭንቀት እየሰማሁ እኔም ማበዴ ነው አውሬ እንኳን ለሰው ያዝናል ምን ዓይነት አጎት ነው አረመኔ... አይዞሽ የኔ እህት የበለጠውን የችግር ጊዜ አልፈሽዋል።

  • @haregwoubeshat5274
    @haregwoubeshat5274 หลายเดือนก่อน +12

    አሌክስ ወይ አንተሰው ምንኛ የተባረክ ነህ ሰውን ጭንቀት በትግሰት ማዳመጥ መርዳት ፈጣሪ ይርዳህ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @zouzoutaklyee3047
      @zouzoutaklyee3047 หลายเดือนก่อน

      እንደው ምን አያነት ቤተሰብ ነው ያሳደገው ትትና ሰውደው

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 29 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኦ‼️ጆሮ ጭው ያደርጋል‼️እንኳንም ተደፋ ደግሞ የአንቺ ግፍ የአንቺ እንባ ነው::

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ማለት ይቻላል ይሄ አጎት ሳይሆን ሴጣን ነው አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው አናግዝሻለን ❤️

  • @alhmdulli
    @alhmdulli 25 วันที่ผ่านมา +2

    ያረብ አንተ,እርዳት አብሸሪ ዉዴ ጀግና ነሸ😢😢😢😢😢

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r หลายเดือนก่อน +16

    አልሀምዱሊላህ እናቴ ሞታ በልጅነቴ አባቴ ብቻውን ነው ያሳደገን የሴጣን ጆሮ ይደፈን አሁን የምንሰማው ነገር ይዘገንናል

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน +1

      ሙስሊሞች ዘመዶቻቸውን ነው እሚያገቡት አይደል???

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 หลายเดือนก่อน

      ቀባጣሪ ዘለሽ የሰው እምነት ላይ ፊጥ አትበይ​@@welansatesfaye5384

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r หลายเดือนก่อน

      እናንተስ ዘመዶቻችሁን አይደል የምቶሹሙት😅​@@welansatesfaye5384

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 หลายเดือนก่อน

      ምን አመጣው ይሄን ጥያቄ ​@@welansatesfaye5384

    • @ttww9470
      @ttww9470 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@welansatesfaye5384 የሙሥሊም ጠሎች አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ መጀመሪያ እውቀት ይቀድማል ከመናገረ በፊት ምን ማለት ነው አጐት ማግባት አይቻልም

  • @zehara53o
    @zehara53o หลายเดือนก่อน +15

    ይሄን ፕሮግራም አንተ ብቻ አቅርብ አለም ሰገድ ዋው ምናለ እንዳልክም እንዳንተ ተረጋግቶ ማድመጥን ቢለምድ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 หลายเดือนก่อน

      እንዳልክ አይስማም

    • @ዜድtube1921
      @ዜድtube1921 หลายเดือนก่อน

      እኮ ❤

    • @senbeza7836
      @senbeza7836 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢

  • @user-nf3it9lw9o
    @user-nf3it9lw9o หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ እህቴ በጣም ከባድ የህይወት ፈተና ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር የካሳ አመት ያርግልሽ

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ አንችንም ልጆችሽንም ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን ታሪክሽ በጣም ያሣዝናል😢

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq หลายเดือนก่อน +5

    ያማል በጣም ጽናቱን ይስጥሽ እማይዬ

  • @miia2450
    @miia2450 หลายเดือนก่อน +6

    አሌክስ አበረታታት እንኳንም ለልጅሽ እህት ወለድሽ ለበጎ ነው።

  • @mihretAyeleyekidanemihretlijne
    @mihretAyeleyekidanemihretlijne หลายเดือนก่อน +10

    አይዞሽ እህቴ የድግል ማርያምልጅ መዳንያለም መለስ አለዉ እግዛቤር ቀን አለዉ እደዝ ምታረጉ ወዶች ግን ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት የጭካኔ ጥግ የኔ እናት ለሁሉም ቀን አለው እዞሽ ጠንካራና መልካም ሰው ነሽ ግን ምንድነው እንዲ ያስጨከነን ኽረ እኛ እንደዚህ አልነበርንም በእውነት

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ እህት በቀል የእግዚአብሔር ነው አለም በጨካኞት የተሞላች ናት

  • @user-do3os2fs7c
    @user-do3os2fs7c หลายเดือนก่อน +5

    የእርቅ ማዕድ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የታፈነውን እውነት የሚተነፍስበት ቀጥሉበት አሌክስ፤ አደራ የምለው ነገር ልጅዋ ስታድግ አባቴ ማነው ማለትዋ ስለማይ ቀር ባይጠቅማትም የልጅትዋ አባት ተፈልጎ መግኘት አለበት

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq หลายเดือนก่อน

      Hiv ስለያዘው ሞቶም ሊሆን ይችላል ። እየነገረችው ምን አይነት እንስሳት የሆነ ሰው ቢሆን ነው ።ወይንም እሱም የበሽታው ተጠቂ ይሆናል ለዚህ ነው በድፍረት ያደረገው ።በህይወት ካለ ይህንን ከሰማ ይመጣ ይሆናል

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ደከመን !! አይዞሽ በርቺ የኔ ናት አንቺ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ።

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er หลายเดือนก่อน +3

    የውጭ ዜጋ ሀገራችን ውስጥ ገብቶ ሴቶቻችንን ባህላችንን እምነቶቻችንን አክብሮ መኖር ነበረበት ሴቶቻችንን መድፈር ሀገር ከመድፈር ይቆጠራል
    የልጅቷ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ሁላችንም መርዳት አለብን አይዞሽ እህቴ የማያልፍ የለም ያልፋል

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው " ብቻ እንኳንም ፈጣሪ ልጅ ሰጠሽ " ህይወት ይቀጥላል አንቺ ጠንካራ መሆን አለብሽ።

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህቴ ሰማቱ ጊወርጊስ ፀበል ሂጂ ሂወትሽ ይቀየራል ተስፋ እዳተቁርጪይ ተስፋሽ እግዚአብሄርነው።

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 หลายเดือนก่อน +6

    አለምዬ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ።

    • @wudneshbogale4433
      @wudneshbogale4433 หลายเดือนก่อน

      Hi Alaks selkanlakelenebakeh Aszan sat nat

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 หลายเดือนก่อน +6

    ይኼ አጋጣሚ አያጋጥምም አልልም ያጋጥማል ግን 3ዓመት በዚህ መልኩ ስትኖሪ ለመጥፋት ለምን አላሰብሽም ከዚህ የሚበልጥ መከራ አይገጥምሽም ነበር ወንዶች ግን....ብዬ አልናገርም ክፉ መንፈስ ስለሆነ የሚጫወትባቸው

  • @user-kq5yr3ff7n
    @user-kq5yr3ff7n หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ እህት አይዞሽ እኔን በጣም ያማል ፈጣሪ እድሜና ጤና ሽን ይስጥሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 หลายเดือนก่อน +3

    እጂግ ያሳዝናል እግዛብሔር አቅም ይሁንሸ አሌክስ ተባረክ😢😢😢😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +2

    በመስማት ውስጥ ብዙ ነገር አለ ትክክል አለምስገድዬ❤❤❤

  • @ZemzemNesredin
    @ZemzemNesredin หลายเดือนก่อน +1

    ምን ይገርማል አባት ልጁን እየደፈረ ያለበት ጌዜ ነዉ ፈጣሪዮ ልጆቼን አደራ እንደነዚ አይነት ታሪኮች እየበዙ ነዉ

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህት አለም። እግዚያብሔር ችግርሽን በሚገርም ሁኔታ ከላይሽ ያነሳልሻል።

  • @user-yu6ht1vb7j
    @user-yu6ht1vb7j หลายเดือนก่อน +2

    አዘሽ እናትዬ ሀይዞሽ እግዘሀብሄር በልጆች ይክስሻል

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ ጊታ ሆይ እንድት ተታረቀናለህ እመቤቴ ልብ ትሳጣቹህ እግዚአብሔር ይርዳሺ 😂😂😂

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q หลายเดือนก่อน +1

      😮😮😂😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢 አጅብ ምኑ ያሥቃል እረ ወደ የት እየህደን ነው።

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 20 วันที่ผ่านมา +1

    የወቅሸቱ ገብሬኤል ይርዳሽ ኣይዞሽ እህቴ❤❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ምን እንደምል አላውቅም እጅግ ከባድ ነው ሁሉን የሚችል አምላክ ነገሮችን ያስተካክልልሽ አይዞሽ አሌክስዬ ተባረክ

  • @hanaaddis5207
    @hanaaddis5207 หลายเดือนก่อน +2

    አይ የሴት ልጅ ፈተና አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy หลายเดือนก่อน +2

    በርሚል ቅዱስ ገወርጊስ ጠበል ሂጅ ትድኛለሽ አይዞሽ ስንት አይነት ከባድ በሽታለ ኤቻይቤ እኮ ችግር የለም እራስሽን ከጠበቅሽ መኖር ትችያለሽ

  • @user-mg2vm3un5l
    @user-mg2vm3un5l หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬስ እምሰማበት ጆሮየን ረገምኩት

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስዬ እንደዚህ አይነት ጥቃት ሲደርስና ድምፅ ሲሰማ በመስኮት በኩልም ቢሆን ተጠቂዎች መጮሕና ማሳወቅ አለባቸው ምከራቸው ከዚሕ በኋላ ላለው ጥቃት

  • @abduabdu3326
    @abduabdu3326 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሄር ብርታቱን ይስጣት

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g หลายเดือนก่อน +4

    Very sad story 😢😢

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህት በቀል የእግአዚአብሔር ነው😢😢

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይርዳሽ አይ

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp หลายเดือนก่อน

    እኒ ግን የምገርመኝ የሴት ልጅ ጽቃት መቸነው የሚቆመው እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል❤

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አምላክ ይይልህ።

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድን ነው አጎትና አእስቶች ከይሲ የሚሆኑት አጸር ይብሉ አይዞሽ እህቴ

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ይህችን ምስኪን እህታችንን አይዞሽ ሁሉም አልፏል እግዚያብሄር ሰላምሽን ያብዛልሽ ይህ አረመኔ አጓትሽም ፈጣሪ የጁን ይከፍለዋል የባለቤትሽን ነብስ ይማር ልጅሽን እግዚያብሄር ያሳድግልሽ ፀልይ እግዚያብሄር ያሳድግልሽ

    • @amentube2416
      @amentube2416 24 วันที่ผ่านมา

      አጎቷንማ ፈጣሪ ወስዶታል አፈሩን እሳት ያርግበት😭😭😭

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞንሁሉም.ያልፋል

  • @taybat536
    @taybat536 หลายเดือนก่อน

    የአላህ የሴት ልጅ ፈተና መቸነዉ የሚያበቃዉ አይ ኢቶቢያ የሰዉ እሰሳ የበዛበት

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w หลายเดือนก่อน +1

    ሁፍ ያማል😢 ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 7 วันที่ผ่านมา

    አቤት የሴት ፈተና😢

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 หลายเดือนก่อน +2

    አብሽር እህቴ😢😢😢😢 አላህ ይማርሽ

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ያሳዝናል አይ አደራ መብላት ጌታ ሆይ ከሰው እንስሳ ይሰውር

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @alwyaabdurahman1160
    @alwyaabdurahman1160 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ተበቅሎላታል

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢እንደው ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያዊነት ሴት መሆን😢😢😢

  • @egegayehunigatu6826
    @egegayehunigatu6826 หลายเดือนก่อน

    Ayzosh egziabher ale lijoch sh tesfawochis nachew egziabher bertatun yestesh

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa8455 หลายเดือนก่อน

    እኔ ያልገባኝ ህጉ ምስክር ከሌለሽ የሚለው ነገር ይገርመኛል ሰው እንዴት ምስክር አስቀምጦ ይደፍራል
    ይህንን ተግባር የምትፈጽሙ ወንዶች ኑሮዋችሁ ሁሉ ሲኦል ይሁንባችሁ

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t หลายเดือนก่อน +2

    ወንጀል አጂእግሩን በዘረጋባት የፍትስ ስርአቷ አፈርድሜ የገባባት ሐገር ላይ ሆና ስለፍትኸ ማውራት አይከብድም ወንጀለኞች ለምን በዚኸደረጃ ደረሱ ቢባል ተጠያቂነት ስሌለ ነው አይ ኢትዮጲያ የእንባ ሐገር እሕቴ ጌታ የልብ ጸናቱን ይስጥሽ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 หลายเดือนก่อน +1

      መቼ ነው ፍትህ እንደጠማን እንዲህ ከንቱ እንደሆንን እኛ ኢትዩጽያኖች በተለይ ሴቶች ምን ይሻለናል

  • @user-jh6cw7tv4h
    @user-jh6cw7tv4h หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሺ የኔ እናት😢😢😢😢

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 หลายเดือนก่อน

    Ayzosh enate esu fetari frdun yisetewal atasbi anchi gn fetari kanchi gar new 🙏❤

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 หลายเดือนก่อน +2

    ሴት ወልዳችሁ የምታሳድጉ ሰዎች ተጠንቀቁ እና ፆታዊ ትንኮሳ በአባቴ ወንድምም በወንድሜም ነው የደረሰብኝ ሴት ልጅ ያላችሁ ሰዎች ጥንቃቄ ጥንቃቄ እኔ ሴት ልጅ ብወልድ ወደፊት ማንንም አላምንም።
    ከወንዶች ምርጡ ወንድ ለእኔ አባቴ ብቻ ነበር

  • @serkalemkifle
    @serkalemkifle หลายเดือนก่อน

    አይዞሽመዳህኒአለምከአንቺጋርይሁን

  • @milenamohamed4594
    @milenamohamed4594 29 วันที่ผ่านมา

    ebaksh swrua maryam hiji kebeshtaw tmrshalech

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v หลายเดือนก่อน

    የሰው እንስሳት እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣችሁ ሰላም የጎንደሯ ልጅ እና ይች ተመሳሳይ ታሪክ ገና በአስራ ሶስት አመት በሽታ እፍፍ😢😢😢😢😢

    • @user-qu3om3rb8e
      @user-qu3om3rb8e หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ የኔ ዉድ

  • @yodittekelemariam9628
    @yodittekelemariam9628 หลายเดือนก่อน

    Egzybher bertaton yestesh yeny qongo amlke edmy yestesh ❤❤❤

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i หลายเดือนก่อน

    gen yesrawn Allah setew Subahan Allah walahi Abehsr

  • @SameeraEth
    @SameeraEth หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢የመጨርሻውዘመን

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 หลายเดือนก่อน +3

    አጀብ የአኼሩ ዘመን ደረሧል😢

  • @user-bv9xz7cn1i
    @user-bv9xz7cn1i หลายเดือนก่อน

    Ayzosh Allah bezu Alew beqeln Atasebi leulum Allah yeserawn yesexewal Ayzosh eht xenker bey mekenyatum lelejochish menor alebesh eshi

  • @Joellemaamari1962
    @Joellemaamari1962 หลายเดือนก่อน

    Ayizosh ye tameme hulu ayimotm😢gena tinoryalesh

  • @alemabrham6991
    @alemabrham6991 หลายเดือนก่อน

    Ayzosh enatye eufffff ay yesew liji fetena

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya หลายเดือนก่อน

    እህ የኔ ውድ እህት ተንፍሽው ይውጣልሽ አሁንም እኮ ድምፅሽ ተጨንቋል እህ የዛሬውስ ይለያል😢

  • @user-zz3lf3vf2o
    @user-zz3lf3vf2o หลายเดือนก่อน

    Be strong

  • @natimeseret1550
    @natimeseret1550 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzoch berci

  • @user-zz3lf3vf2o
    @user-zz3lf3vf2o หลายเดือนก่อน

    Allah yexabqshe

  • @natimeseret1550
    @natimeseret1550 หลายเดือนก่อน

    It’s too bud sorry God bless with ur kids

  • @HanaBerhe-bt7li
    @HanaBerhe-bt7li หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭semayna medren Yalkednkiben amelak minega tagash neh😭😭😭😭😭

  • @edenworku471
    @edenworku471 หลายเดือนก่อน +1

    Misker 😢ere min teshalen

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 วันที่ผ่านมา

    Egzewo😭😭‼️‼️‼️ gim wendu wulu Stemmer aydelem eko‼️ene kewetahu ke 37 amet belay new ‼️wendu hulu
    Erging hone Ende‼️⁉️⁉️
    Weyes Eluminati Hagerun Bekele ⁉️

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ከቫይረሱ ጋር ነኝ እያለችው የደፍራታል? ምን አይነት አውሬው ነው ለደቂቃዎች ስሜት ብሎ በራሱ ላይ መፍረድ እብደት ነው::
    አጎቶች ግን ነውራቸውን ረሱ ምን አይነት ዘመን መጣብን???😢😢

    • @Tht496
      @Tht496 หลายเดือนก่อน

      ግን እኮ ቡና ቤት ገብቼ ወንዶችን መበቀል ፈልጌ ልጄን ማን ይያዝልኝ አለች እና እሱን መበቅያ አድርጋው እንዳለበት ካወቀ ቡሀላ እንደሆነ ያስገደዳት ፈጣሪ ልቦናዋን ይመልሰው መበቀል ፈልጌ ስትል አስደነገጠችኝ

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 หลายเดือนก่อน

    Egezeo Maherene Kerstos

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu หลายเดือนก่อน +1

    እኔኮ የንተን ምስል አድርገው ሌሌሎች ይመስለኝ ነበር አለምሰገድ አንተ ነህ በቃ ከአሁን በኋላ በዚህም እከታተላለሁ

  • @TitiMekonnen
    @TitiMekonnen หลายเดือนก่อน

    እንደውም ቤተሰብ የሌለው ልጅ ስኬታማ ነው 3 ዓመት ለምን ተቀመጠች ethiopyawy የዋህ ስለሆነ ሁሉንም ነገር ዝም ብለን መቀበል የለብንም ማመዛዘንም አለብን

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 หลายเดือนก่อน

    Very sad I would like to help

  • @FikruChane
    @FikruChane หลายเดือนก่อน

    እስኪ ይህንን ከሀይማኖት አስተምሮት ጋር ብትመለከቱት 😊

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ

  • @NesruRedi-mi1nd
    @NesruRedi-mi1nd หลายเดือนก่อน

    Ehta ftaery yrdashi ayzoshi

  • @sanadubai2365
    @sanadubai2365 28 วันที่ผ่านมา

    Yamali 💔💔💔

  • @erer8587
    @erer8587 3 วันที่ผ่านมา

    ለምን። አብሮሽ። ሲተኛ። ስሜት። ዎስጥ ኀሲገባ። ቁላውን። ይዘሽ። መቁረጦ። ቡቱቱ። ሁላ😭

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 หลายเดือนก่อน

    ይሄ እንስሳ አላህ ይድፋክ ክሰሽው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ይገርማል አላህ ያዋርድክ

    • @ZahraFeta
      @ZahraFeta 26 วันที่ผ่านมา

      ሙቷልኮ

  • @tigstDemelash
    @tigstDemelash 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤