ለፀጉራችን መሳሳት መነቃቀል መንስኤው እና መፍትሔው ይኸው ነው አለቀ// Hair brakage?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 89

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา +4

    th-cam.com/video/PZXeMoeyf28/w-d-xo.htmlsi=UOH-958d3kpbiW4z አሰራሩ የዘይቱ ይሔ ነው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ አመለጥሺኝ አክብረሽን ስለመጣሽ ክብረት ይስጥልን በጣም የሚያስፈልገንን ውህድ ስለ ሰራሽልን ምስጋናዬ የላቀ ነው እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ ኑሪልን ለብዙዎች ያተረፍርፍሽ ሀሳብሽን ምኞትሽን ያሳካልሽ ልጅሽን ይባርክልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ደግ የምወድሽ

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልሲዬ መልካም ሰው ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ የኔ ልበ ቀና የምንቸገርበት ነገር ሳይነገርሽ የሚገባሽ ነገርስ ለመፍትሔ የተፈጠርሽ አንቺን በዚህ እዉቀት የባረከ እግዜያብሔር ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ደግ ተባረኪ

  • @alonaduro
    @alonaduro วันที่ผ่านมา

    Beautiful sharing my friend Elsa ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Thank you 🤗

  • @nigistgirmay8748
    @nigistgirmay8748 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา

      የምወድሽ ንግስቲዬ አሜን

  • @GermaFetene
    @GermaFetene วันที่ผ่านมา

    የኔ ልበቀና እድሜ ይስጥሽ

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 2 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እንኳን መጣሽልን❤️🙏🌷🌷🌷🌷

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ደግ

  • @menatube7519
    @menatube7519 2 วันที่ผ่านมา

    ኢልሲ ሰላምሽ ይብዛ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አመሸሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ መልካም❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      የኔ ደግ አሜን ተባረኪ

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣሽ።በውነት ለመናገር አንቺን መከተል ከጀመርኩኝ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው ቆንጆ ሆኖልኛል። ተባረኪ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      እሰይ ደስ ይላል

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 2 วันที่ผ่านมา

      እኔ ደግሞ ፊቴ ኤልሲ የነገረችኝን treatment እና ሳሙና ተጠቅሜ በጣም ትልቅ ለውጥ አግኝቼበታለሁ ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የወለድሻት ትባረክልሽ ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ በጣም ነው የማመሠግነው❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      @@senaitmulalem5603 ሰንዬ አመሰግናለሁ

    • @UttJgf
      @UttJgf 2 วันที่ผ่านมา

      እኳን ደህና መጣሽ እህት ❤❤ማማየ አች ከፈጣሪ በታች መዳኒት ነሽ ወላሂ ❤እና እህቴ ፀጉሬ እዳለ ከስር ተነቅሎ አለቀ በፊት እኳን መነቀል አይሰባበርም ነበር አሁን ዲፍን ወር ሆነው ፋርማሲ ህጄ የሆነ ቪታሚን ሰጡኝና እየወሰኩ ነበር ግን የባስ ባሰበት 😢ጭራሽማ ማበጠሪያ አልጠቀምም እዳለ ይወልቃል እማ ምን ትይኛለሽ ወላሂ ጨቆኛል 😢በስደት 4 አመት ሆኖኛል ግንፀጉሬ በጭራሽ ወልቆ አያውቅም የተለየ ነገርም አልጠቀምም ያው የበፊቱን ነው እምጠቀመው ❤የተለየ ነገር እምወስደው አች የሰራሽውን ጂጂብልና እርዲ ማታ ማታ እጠጣለሁ ይሄን ጠጥቸ ከ1 ሰአት በዃላ ከረፋውን እጠቀማለሁ ለቅብደት እና ኪሎየ በ2 ወር 11ኪሎ ገብቸ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ መዳኒት ያዲርግሽ ማማየ ❤በጣም ስለጨነቀኝ አበዛሁብሽ ይቅርታ እማ❤❤❤

  • @hamelmalyehualaw5859
    @hamelmalyehualaw5859 2 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲየ ❤

  • @haregugebremicael7788
    @haregugebremicael7788 2 วันที่ผ่านมา

    Bless you more and more Elsiye 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏💕🙏💕🙏💕🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      Amen, thank you so much dear

  • @mulushewasium5966
    @mulushewasium5966 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልሲ የመጀመሪያው ምድነወ ሽኩርቱሰ መቼ ገባ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ቪዲዮ ላስቀምጥ

  • @gadisegadise3143
    @gadisegadise3143 2 วันที่ผ่านมา

    Elsaye indet neshi❤️❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ

  • @SebleTeks
    @SebleTeks วันที่ผ่านมา

    ኤልሲዬ 👌👌👌ለከለርስ last week u told me to use oil treatment I did but can I use this treatment too? Thanx Tebareki

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา +1

      Yes you can, execpt castor oil

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ❤️ አመለጥሽኝ ግን ሁሉንም በደንብ ሰምቼዋለሁ። እናመሰግናለን። ዛሬ ቤት እንደገባሁ አዘጋጅና እሞክረዋለሁ። ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      የኔ ደግ ተባረኪ

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 2 วันที่ผ่านมา +3

    Like & Share

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 2 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ የኔ ፀጉር በሕይወቱ አድጎ አያውቅም ከመሰባበር በስተቀረ ያንችን ትሪትመንት ከጀመርኩ በኃላ ነው ያደገልኝ ብዛትም ያመጣው ለኔ በጣም ተስማምተሽኛል አሁን ያሳየሽን ትሪትመንት ፍርጅ ውስጥ አለኝ ከዚህ በፊት አሰርተሽ ስለነበረ በዚህ መሰረት እቀባዋለሁ ፈጣሪ ብርክ ያድርግሽ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን ተባረኪ የኔ ደግ

  • @MedhanitBelay-v7m
    @MedhanitBelay-v7m วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ኤልሲ hairgrowth ተጠቅሜ ፊቴ ላይ ፀጉር ወጣብኝ እባክሽ እርጅኝ ምን ላርግ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา

      ሎሚ በማር በሳምንት ሶስቴ ቀቢው

    • @MedhanitBelay-v7m
      @MedhanitBelay-v7m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Keza ytefal temelso ayadgm elsi​@@elsabeautynt

  • @yemisrachnega674
    @yemisrachnega674 2 วันที่ผ่านมา

    ውይ አይረን እጥረት አለብኝ እና በጣም ይነቃቀልብኛል እና ፀጉሬ በጣም ብዛት ነበረው እረጅም ነው ግን የአይረን እጥረት ችግር በመደሀኒት በምግብ ስከላከለው ይቆማል ግን በጣም የወር አበባ ስለሚበዘብኝ መልሶ እጥረቱ ይከሰታል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา

      ዶክተርሽን ነግረሽዋል? እነሱ መጠኑን አይተው በኪኒን መልክ ያዛሉ አዎ በተቻለሽ አይረንሽን አስተካክይ ቫይታሚን ዲ እና ሲ አስፈላጊ ነወሰ እሺ

  • @salamamammo1857
    @salamamammo1857 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እህቴ ግን እኔ በተፈጥሮው አያድግም ሰለቸኝ😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา

      ጫፉን ቁረጪው

  • @EjigayehuAbebe-o2d
    @EjigayehuAbebe-o2d 2 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ ሰላም ነው መጀመሪያ የጨመርሽው ምንድነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ቪዲዮ አለ አስቀምጣለሁ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተልባ ተቀብቼ ስታጠብ አይለቅም 😢

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks Elsu ❤🙏🙏

  • @TatiEmati
    @TatiEmati 2 วันที่ผ่านมา

    የወሊድ መከላከያ በተለይ እጅ ውስጥ የሚቀበረውን የምንጠቀም ሰዋች ምን ማድረግ አለብን አልስዬ ፀጉሬ ብዛት ነበረው አሁን ግን መድሐኒቱን ካስቀበርኩ ብህሗላ እየሳሳ እና ብዛቱም እየቀነስ ነው ምን ላድርግ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ትሪትመንቱን እንደዚህ ቀለል ያለ ተጠቀሚ ባዮቲን ቫይታሚን ውሰጂ እሺ

    • @TatiEmati
      @TatiEmati วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 2 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ እባክሽን በቴሌግራምሽ አግኛኝ ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      እሺ የኔ ቆንጆ

  • @SultanAlmalik-y2p
    @SultanAlmalik-y2p 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ❤የኔ ውድ❤ደስየሚል ቆይታ ❤ነበር❤የኔማር❤በርች ውዴ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @SamiShehab-f9u
    @SamiShehab-f9u 2 วันที่ผ่านมา

    Selam naw endat nesh sera endat naw yane konjo

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      You're welcome 😊

  • @Li-pk2ng
    @Li-pk2ng 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 2 วันที่ผ่านมา

    Zarem ameleteshign, i am to late

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      You were on time my star

  • @FkFk-w9e
    @FkFk-w9e 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hi

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      hi

  • @wmym
    @wmym 2 วันที่ผ่านมา

    ለምን ይሆን ወንዶች የምንመሉጠው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา +1

      ዶ/ር ወንድሙ የተፈጥሮ ፀጋ ነው ያው በዘር ነው እንግዲህ ከኔ በላይ ሳይንሱን ላንተ ልተው አመሰግናለሁ

    • @wmym
      @wmym 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@elsabeautynt❤❤❤😂😂😂

  • @KasachLozan
    @KasachLozan วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ ሰላም ካሰችዬ

    • @KasachLozan
      @KasachLozan วันที่ผ่านมา

      ደናነኝኤልሲ ጥቅል ጎመኑን ሁለት ቀን አቃርጬ ነበር ችግር አለው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  วันที่ผ่านมา

      @@KasachLozan ምንም ችግር የለውም

  • @sophiayesuf4915
    @sophiayesuf4915 2 วันที่ผ่านมา

    Iayk alsi metale chi

  • @tsehayyimer9401
    @tsehayyimer9401 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ebjsene. Kye. Snkurtune. Endte. Endesraswe. Btsye. Amsgnlue

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      video ale shinkurtun gimash hulet bota korich chemerikut endegena lisiraw eshi

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 2 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 วันที่ผ่านมา

      So happy seen you here

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 2 วันที่ผ่านมา

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 วันที่ผ่านมา

    ውድ ቤተሰብ እንደማመር
    እህታአለም እናመሠግናለን

  • @MollaA-yg4li
    @MollaA-yg4li 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ