ለፀጉር መነቃቀል መንስኤ እና መፍትሄ / Hair loss treatment - Doctor Feysel Skin clinic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 103

  • @ethiopiansinuae173
    @ethiopiansinuae173 ปีที่แล้ว +26

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ውጭ ሀገር ካሉት ዶክተር የ ኢትዮጵያ ዶክተር 100% ጎበዝ ናቸው እዚህ በስመ ዶክተር ብቻ የማይገባቸውን ደሞዝ ይበላሉ የሀገሬ ምርጥ ዶክተሮች ኑሩልን

    • @alemtolera2539
      @alemtolera2539 ปีที่แล้ว +2

      😅😅😅😅😅

    • @fana4463
      @fana4463 ปีที่แล้ว

      እውንት ነው

  • @Hailuvet
    @Hailuvet 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደሰ ይላል ሁልግዜ ኢትዮጵያን ሀኪሞች እንደዚህ በብቃት ማሰረዳት ለሰወች መድረሰ መለመድ አለበት በርታ

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c ปีที่แล้ว +4

    አላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ

  • @fikeralemi2991
    @fikeralemi2991 2 ปีที่แล้ว +5

    Dokter እናመሰግናለን ኑርልን።

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናል ዶክተር!!

  • @AdesonAdeson-e3k
    @AdesonAdeson-e3k 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ዶክተር

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c ปีที่แล้ว +2

    አላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ !!!!!!!

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 ปีที่แล้ว +6

    አረ ወድሜ ፀጉሬ በጣም እየተነቃቃለ አስቸግሮኛል ቅባትም ብጠቀም ሊቆም አልቻለም እና እስኪ ሌላ ማድረግ ያለብኝን ነገር በለኝ

  • @user-adena
    @user-adena 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @FernesGate-vx4sn
    @FernesGate-vx4sn ปีที่แล้ว +1

    ማሪያምን ቃል አጠውልህ 😢❤❤❤

  • @እንደናት
    @እንደናት 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @divdiv3495
    @divdiv3495 ปีที่แล้ว +2

    የራስ ምታት ለፀጉር መነቃቀል ይዳርጋ እሲኪ መልስልኝ ዶክተር

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬዉ ትምርት ሁሉም እኔላይ ያለዉ ቺግርነወ

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @RInRain-y9p
    @RInRain-y9p ปีที่แล้ว +2

    Doctor batem tanks ❤❤❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 8 หลายเดือนก่อน

    እና መሠግነሌን ዶክተር የኔ በጣም ዬነቀቀላል ግን በፊት ጥሩ ነበር ግን
    አንድ ሰወች ጭጐራ ከአሌ ዬበጠጣሠል ዬለሉ እዉነት ነዉ

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ የኔ ከስር ነው የሚነቃቀለው ምንም ባደርግ አልስተካከል ብሎኛል ግን ሳርግዝ በጣም ይበዛል ያምራል አይነቃቀልም አንድ ዘለላ እንኩአ አይነቀልም ከዛ ስወልድ ወር አይ ቆይ ሲነቃቀል ከዛ አይቆምም በተለይ ከፊለፉት

    • @edenehagous2611
      @edenehagous2611 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንደዛው ነዉ

    • @SeadaYimer-k3o
      @SeadaYimer-k3o หลายเดือนก่อน

      ቶቶሎ ማርገዝ ነው ማሬ

  • @freweynizekeriyas4142
    @freweynizekeriyas4142 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ስለሽበት ምክር ወይ መዳኒት ካለ

  • @msrak4498
    @msrak4498 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም,,እናመሠግናለን,,ክበርልን

  • @jesusismylord6569
    @jesusismylord6569 ปีที่แล้ว +2

    thanks Dr ❤❤🙏

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks🙏🙏🙏🙏🙏dr

  • @tamg9717
    @tamg9717 2 ปีที่แล้ว +2

    What about female pattern hair loss?

  • @ሂዊባለጃኖዋያፄዋቹ
    @ሂዊባለጃኖዋያፄዋቹ ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ክቨርልን ዶክተር❤❤❤

  • @HanaTefera-n5n
    @HanaTefera-n5n 2 หลายเดือนก่อน

    Enategare meremera marege yechalalie liemnekakelie sagure

  • @EmanEman-s4s
    @EmanEman-s4s 5 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግነለን ደክተረ

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግንለን

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you doctor

  • @MohamedWordi
    @MohamedWordi 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመሰግናል

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔማ ከና ማበጠሪያውን ሲያይነው የሚነቃቀል🤔😔

  • @saedayemame9709
    @saedayemame9709 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢እኔ በጣም ስለምጨነቅ ነው መሰል በጣም እረጅምና ብዙ ፀጉሬ እረግፎ ሊያልቅ ነው እባካችሁ መፍትሄ የምታቁ በጣም ብዙ ነው የሚወጣው

    • @እንደናት
      @እንደናት 6 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ እኔም ነኝ በጣምነዉ የሚነቀል ከስሩ😢

    • @TegesteMengestu
      @TegesteMengestu 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም 🥺🥺🥺

  • @MustefaMengistu
    @MustefaMengistu 5 หลายเดือนก่อน

    Aiyerane,,aileshe,,belawegnale,,daketuerahe,,,ena,,mename,,lawete,,Aileyehuem

  • @MekidesLisanTigabu
    @MekidesLisanTigabu 2 หลายเดือนก่อน

    enamsgenalen.docter

  • @GetuBeqanomer
    @GetuBeqanomer 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ችግር ዶክተር ቪድዮ ስራልን እኔ ፀጉሬን በጣም አሳድጌ ነበረ ከዚያ የንን ከተቆረጥኩ በዋላ ፀጉሬ ይነቃቀላል ዶክተር

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr.

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor ❤️

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 28 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ፀጉሬ በጣም እረጅምና ማይሰባበር ነበር ልሙጥ እሰትሬት ነበር ግን አሁን በቅርብ ቀን የሌለመት ዘባይ ይበጣጠሳል ይንቃቀላል ያልተጠቀምከ ነገር የለም ሊሰቸካከል አልቻለም ዶክተር ምን ላርግ

  • @memohammad3407
    @memohammad3407 ปีที่แล้ว

    Ena pirotin tekbicha nebre ahun gin tsgura eytnkakel bkutire yemikotre kira malata lihon new mslge gin tmliso yadekal wey yana tiyaka

  • @alemtolera2539
    @alemtolera2539 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር መጥቼ መታከም ፈልጋለው አድራሻህን ማስቀመጥ ከቻልክ እባክህ

    • @HikmaElyas-v2l
      @HikmaElyas-v2l 8 หลายเดือนก่อน +1

      zenebewerk alert hospital fit lefit

  • @user-adena
    @user-adena 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔም ትንሽ ሣበጥረው ይረግፋል

  • @Genet-y5e
    @Genet-y5e 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም ተቸግሯለሁ በህክምና ይመለሳል እዴ ?

  • @assafa35
    @assafa35 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @woinshetkabtamu4006
    @woinshetkabtamu4006 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot

  • @KedijaKedir-qs4mf
    @KedijaKedir-qs4mf 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም በጣም ተቸግራለሁ ፀጉሬ እየተነቃቀለ ነው እያጠረም መጥቷል ተኝቼ ስነሳ ትራሱ በሙሉ ፀጉር ነው ሳበጥረው እራሱ በጣም ብዙ ነው የሚወጣው መፍትሄውን ብትነግረኝ ዶክተር

  • @asnahassan7120
    @asnahassan7120 ปีที่แล้ว +2

    ወድምዬ ጨንቆኛል ፀጉሬ አለቀ

  • @Ethwebsite
    @Ethwebsite 2 ปีที่แล้ว +2

    Pls aderasha site Dr kuxurim pls

  • @memohammad3407
    @memohammad3407 ปีที่แล้ว

    የኔማ ተነቆሎ እያለቀ ነው በቁጥር ቤት ቀራ አናቴ ላይ ግን እኔ ፖሮትኒ ተቀብቺው ነበር ከዛ ግዜ ጀምሮ ነው እየጠነቃቀለ ያለው መፍቴ አጣው ቆሩፉድ ተጠቅሜ ነበር ግን ያው ነው

  • @mustemuktar1834
    @mustemuktar1834 2 ปีที่แล้ว

    Dr sila varicose vein bitasredan

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw 7 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን

  • @aynalemteshome2469
    @aynalemteshome2469 11 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ምትሰራው?

  • @freweynikeshi3770
    @freweynikeshi3770 2 ปีที่แล้ว

    Selam doktr einamesegin alen belijoj likeset ychilal wey

  • @AbaB-pp8hj
    @AbaB-pp8hj 5 หลายเดือนก่อน

    Are yenema betam yenkalal

  • @bezikiristos2891
    @bezikiristos2891 2 ปีที่แล้ว

    Enamasaginalen

  • @MeKdi-w4s
    @MeKdi-w4s 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ በጣም ብዙ ነበር አሁን ግን ተነቅሎ አለቀ ምን ይሻላል

  • @HabeebaAbdu
    @HabeebaAbdu 2 ปีที่แล้ว +2

    በፕረም ጸጉሬን ጓድቸው ተላጨሁት ከሁን ደግሞ በጣይ ይነቀላል ምን ልጠየም ዶክተር

    • @TegestTeddy
      @TegestTeddy ปีที่แล้ว

      እኔም ፕርም ተጠቄሚ ነበር ግን ተላጨሁት በድጋሜ ይነቃቀላል😢

  • @KidiKidu-l8t
    @KidiKidu-l8t ปีที่แล้ว

    እኔ ትርፍ አንጀት ቀዶ ጥገና አድርጌለው
    ፀጉሬ ከመጠን በላይ እየተነቀለ ነው

  • @እንደናት
    @እንደናት 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢ከምር መላ መልኝ እኔ በጣምነዉ የሚነቀል

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว

    Ere.docter.mela.beleny.tsegure.regefee

  • @firehiwotkasahon3244
    @firehiwotkasahon3244 ปีที่แล้ว

    እኔ ጠጣም ይሰባበራል

  • @adanechhailu4572
    @adanechhailu4572 ปีที่แล้ว

    ከወለዱ በኋላ የሚነቀለውስ

  • @MustefaMengistu
    @MustefaMengistu 5 หลายเดือนก่อน

    Are,yane,,ailke,kaleiyelaiye

  • @tube-j4z
    @tube-j4z ปีที่แล้ว +2

    ❤❤👌👌👌

  • @ብሌንTube-z2f
    @ብሌንTube-z2f 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔምበጣም ይነቃቀልብኛል😢

  • @NoorNoor-w9v2o
    @NoorNoor-w9v2o 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤Tabrki

  • @FraolDemisse
    @FraolDemisse 5 หลายเดือนก่อน

    Kbat memertew lemndnw

  • @firehiwotkasahon3244
    @firehiwotkasahon3244 ปีที่แล้ว +1

    አያድግም ሁልግዜ ይነቀላል

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 10 หลายเดือนก่อน

    የፀጉር መነቀል ችግርማ በየ ቦታው ተጠቂ ሁነናል የኔም መነቃቀል መሰባበር ሳሳ ተበጣጣሰ ተነቃቀለ ሳሳ

  • @HannahAlemu-l3l
    @HannahAlemu-l3l 12 วันที่ผ่านมา

    እረ ፀጉሬ አለቀ ምን ላድርግ

  • @freweynizekeriyas4142
    @freweynizekeriyas4142 2 ปีที่แล้ว +1

    የሽበት መዳኒት ካለክ

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ግን አይነቃቀልም ይበጣጠሳል ,እንጂ ,ዶክቶር

  • @ergo1095
    @ergo1095 ปีที่แล้ว

    የዛሬው የኔታረክነው

  • @beemnetgebremariam5452
    @beemnetgebremariam5452 2 ปีที่แล้ว +1

    Where do u work doctor

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 2 ปีที่แล้ว +1

    ባዮቲን የት አገኛለሁ

  • @Sara-pk8ho
    @Sara-pk8ho หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatma6629
    @fatma6629 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ተመለጠ😢 ያበቅል ይሆን

  • @Ahmed-zf4yq
    @Ahmed-zf4yq 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @emratub1218
    @emratub1218 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ድረስልኝ መላጣ ልሆን ነው ወር ሆነኝ በቃ ሲዘው ሁላ ተጎትቶ ይወጣል ከወለድኩ አራት ወሬ ነው ስለ ማጠባ ይሁን አላቅም

    • @fatmayamir2785
      @fatmayamir2785 ปีที่แล้ว +1

      መፍትሄ አገኘሽ የኔም እንደዛው ነው እረ እርዱኝ😢

    • @emratub1218
      @emratub1218 ปีที่แล้ว

      @@fatmayamir2785 አው ማር ማጥባት ሳቆም ተወ

  • @MehamedHasen-mj4ry
    @MehamedHasen-mj4ry ปีที่แล้ว +1

    የለምፅ መድሀኒትስ የለህም ዶክተር እኔ የዚህ በሽታተጠቂነኝ መፍትሄ ካለህ

  • @MehiratuDangote-ke1pr
    @MehiratuDangote-ke1pr ปีที่แล้ว

    ዶክተርበጣምገንቢትምህርትነውበቀላሉአውቀትመሸመትነውአመሰግናለሁ

  • @SetegnBelaynew
    @SetegnBelaynew 8 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ዶክተር የአይን ህክምና አላችሁ

  • @almazalmaz4881
    @almazalmaz4881 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን አንድ ነገር ላሰሸግርህ ጸጉሬ በጣም የተበጣጠሰ ዶክተር ጋረሀድሁ ግን እንዳልከው ትሮይድ አለኝ መዴኒት ታዘዘልኝ አ3አይነት 1 ሎሽን በፍርማሲ የተቀመመ 2 ባይታሚንcystiphane. Finasteride 1-omg ታዘዘልኝ መዳኒቱ ከገዛሁ በኀላ ግን ሳይድ እፌክት አለው ሆርሞን ነው አሉ ምንትመክረኛለህ ።ትሮይድ የውስጥ አይደለም እየተከታኩ። ነው መዳኒትም እወሰዳለሁUnimazo
    Le 5-,mg ሰርጀሪ አሉኝ እኔ ፈራሁ እውጭ ነኝ ግንአንደኢቶጵያ አይደለምከወጣ ከወጣ የማያቋርጥ መዳኒት የወሰዳል እኔ ፈራሁ አንድ ቀን ላይኖረኝ የችላል መዳኒቱ እና ምን ትመክረኛለህ ይከን ኮመንት ባየህ ግዜ መልስ ጠኝ በእግዚያቪሄር በጣም ተጨንቄአለሁ

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c ปีที่แล้ว +2

    አላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ

  • @TigistDerbew-p7w
    @TigistDerbew-p7w 4 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @hagerukubay864
    @hagerukubay864 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c ปีที่แล้ว +1

    አላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c ปีที่แล้ว +2

    አላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ