ነገረ ጋብቻ ክፍል አንድ በአቤል ተፈራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 94

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ያስጠን የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛም ልቦና ይክፈትልን😭

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
    @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ,አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ🙏🙏

  • @GifCic
    @GifCic 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬዋን ትምህርት እንደሰማ የፈቀደልኝ አማላክ የተመሰገን ይወን አሜን አሜን አሜን

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 3 ปีที่แล้ว

    አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏🇨🇬

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏; ልብ ላለው ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት አቤል 🙏 እግዚአብሔር የባረከው ጋብቻ ይሰጠን ;;

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @mahiesubalew8274
    @mahiesubalew8274 11 หลายเดือนก่อน

    ምምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን

  • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ
    @እማፍቅርእናቴአስቢኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @ሪታየቅዱስራጉኤልባሪያየድ
    @ሪታየቅዱስራጉኤልባሪያየድ 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማህ አምላከ ቅዱሳን
    በጣም እከታተላለሁ ትምህርቶችህን ብዙም ጥቅም አጊቼበታለሁ!!! ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 8 วันที่ผ่านมา

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn ❤❤❤

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ
    @ዛሬምተስፋየባንተነዉ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏እኛንም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን 😢😢እሲ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላችሁ አዕምሮዬ ብትንትን እያለብኝ ጭንቅላቴ ሌላ አሳብ ውስጥ ይዶለኛል 😥😥😥😥

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bezawitasnakew5266
    @bezawitasnakew5266 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
    @ቅድስትእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን በጣም አስተማሪ ትምርት ነው አብሶ ለኔ ነው ይሄ ትምርት

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህርዬ❤♥️♥️♥️♥️

  • @genisisay97
    @genisisay97 3 ปีที่แล้ว

    Qale hewati yasemamlen yagelegelut zeman yetabareke yehun

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ምህራችን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln, Amen.

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል
    ይኸን ትምህርት ሁሉንም ክፍል አድምጡ የእውነት እኔ ብዙ ተምሬበት አለሁ በማኅበር በፊት😍

  • @መቅደሰ.ጌትነትyouTube
    @መቅደሰ.ጌትነትyouTube 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት.ያሰማልን.ወንድማችን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname ✝️💒❤💒✝️😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ልብ የሚነካ ስብከት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @wudase5544
    @wudase5544 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤላችን

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማን
    አሜን አሜን አሜን ወድ ወንድማችን

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤሎ ፀጋዉን ያብዛልህ ለኛም የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን🙏

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ወንድማችን

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @መቅዲየድንግልማርያምልጅየ
    @መቅዲየድንግልማርያምልጅየ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    እኛንም በቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድም አቤል

  • @amanyalmoteari3139
    @amanyalmoteari3139 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያሰማልን ጋለትያ ያሰማልን አሜን

  • @HananA-xo3yo
    @HananA-xo3yo 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለሕይወት ቃለ በርከትን ያሰማልን ወንድማች አቤል እኛም በሰማንው መልካም ፍሬ እንድናፈራበት ልኡል እግዚአብሔር ይርዳኗ

  • @terwerkterwerk9697
    @terwerkterwerk9697 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwot Yasemaln memhirachn girum dink timhert new erjem edme ketena gar yesth🙏

  • @አስካለማሪያምዩቱብ
    @አስካለማሪያምዩቱብ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤

  • @አለምኢትዮጵያ-ኀ1ፀ
    @አለምኢትዮጵያ-ኀ1ፀ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @መቅዲ-ፈ3ዸ
    @መቅዲ-ፈ3ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😍😍😍

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว

    Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben 🤲💚💛❤

  • @samrisis9877
    @samrisis9877 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @saara5070
    @saara5070 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወድማችን ቃል ሂውት ያስማልን እኔ ባተ ተምርት ቡዙ ለውጢ እገቻለሁ እግዚአቤሔር ይመስገን

  • @saragasa174
    @saragasa174 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድመና ጤና ይስጥልን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!❤🙏

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 3 ปีที่แล้ว

    Kale ewat yasmalen
    Ewnt new

  • @እዩነኝሀገሬንናፍቂ
    @እዩነኝሀገሬንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ አቤል በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤😘🙏

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን ፫

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልንወድማችንጤናእድሜይስጥልን

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ መምህሬ

  • @Tube-wi3pu
    @Tube-wi3pu 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራን

  • @somali3266
    @somali3266 3 ปีที่แล้ว

    በውነት ቃለህወትንያሠማልን መምህራችን በድሜበፀጋያኑርልን ምነው ይን ትምሀርት ድሮ ሰምቸው በነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በቀረው እድሜየ ጥሩ ልብይስጠኝ እና መጨረሻይን ያሣምርል የስታሁኑን ይቅር ይበለኝ 😭

  • @YoDaha
    @YoDaha 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማል በኡነት መምህራችን በጣም እናመሰግናለን. ግን ለምንድነው. ኣገሬሲገባ. ንስሃ እገባለው የሚልትምህርት ጠፋ ጥሩትምህርት ነበር እኔ እየሰማሁ ባለሁ ግዜ ጠፋ

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @bhi8499
    @bhi8499 ปีที่แล้ว

    አሜን፫😢💞🙏🙏

  • @እማዋይሽፍቅርየድንግልማር
    @እማዋይሽፍቅርየድንግልማር 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ክ ይብዛልን ትክክል ነህ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አቤልዬ

  • @guddetuu3008
    @guddetuu3008 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
    @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ጸጋውን ያድልልን

  • @habashatube9308
    @habashatube9308 3 ปีที่แล้ว +1

    Qala hiyoti yasamalen mamrchn🙏🙏🙏

  • @ኢትዮቲጂቲዩብ
    @ኢትዮቲጂቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +5

    ግን ይህ ፔጅን ሰው የለለው እማይጠቅም መሰላቸው ነው እልቅ በየ አፕሊኬሸን እየከፈቱ ከማለቃቀሰ እዚህ እየገቡ ቢሰሙ እደታል ትዳር ይዙ ነበር ጋብቻ እግዚአብሔር የለለበት ከንቱ ከንቱ ነው እግዚአብሔር የባረከው ጋብቻ ግን እሰከ መልካም ፍሬ ለማፍራት ይበቃሉ በአሁን ጊዜ ግን አሰቀድመው በእጮኝነት ግዜ ና ወደድኩሸ ወደድኩህ በማለት ይተዋወቃሉ ከዛ ቢጋቡም ጋብቻው ለተወሰነ ቀን ይሆና ይህም ከእግዚአብሔር በመራቅ ነው ሰለዚህ በነገራች ላይ የተዋህዶ ልጆች ጋብቻ ለመፈጸም ሰለተዋወቁ አደለም እዳውም ሳታቂው ሳታቃት በእናት አባት ፍቃድ የተመሰረ ጋብቻ ነው በአሁን ጊዜ ተባረከው መልካም ፍሬ እያፈሩ ያሉት ምክንያቱም በመጀመሪያ ፍቅር የሚባል ነገ ሰለማያዩ ሲጋቡ ብቻ ሰለሆነ የሚተዋወቁት ከዛ መልካም ኑሮ ከእግዚአብሔር ጋር እየኖሩ እያየን ነው ሰለዚህ አሰተውሉ አታለቃቅሱ ከአቤል ተማሩ ;;;

    • @fekerfeker6188
      @fekerfeker6188 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው እህቴ

    • @emano5974
      @emano5974 ปีที่แล้ว

      በእውነት በትክክል እንደሀይነት አይምሮን የሚያድስ ከእግዚአብሔርም የሚያገናኝ ትምርት በመስማቴ እግዚአብሔር አመሰገንኩ❤❤❤❤❤❤❤

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 19 วันที่ผ่านมา

      ትክክል❤

  • @ከበብየራሳዋነኝ
    @ከበብየራሳዋነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

    Qala Heyewat yasamalen

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @meseratmesaret4528
    @meseratmesaret4528 3 ปีที่แล้ว

    ለወንድማችን ቃለ ሄወትን ያሰማልን

  • @HananA-xo3yo
    @HananA-xo3yo 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ትምሕርት ለኔነው እንደክርምት ወንዝ እየተዋለልኩነው ያለውት ትዳርን እንደኔ የሚፈራ ያለ አይመስልኝም ብችኝነት አሰቃየኝ እያለ በትንሽ በትልቁ እንጣላለን እኔም ሲጨንቀኝ ግዚሕን አላቅጥልብሕ አግባ ሊላስለው።አትዉጂም ይላል። እኔ በጣምነው የምወደው ከኔ በተሻለ በእምነቱም ጠንካራነው እኔም እንደሱ ባልሆንም ከአባቶች በምሰማችው ትምሕርቶች። አግብቶ መፋታት ሀጤያት መሆኑን ሳውቅ ይባስ እፈራለሁ። እኔም የመኝው አግብች እስከሞት ፋጻሜ እንዴ ሆንልኝ ነው የምመኝው። ግን ትግስት የሚባለው ነገር ከየት ይምጣ። ከኔ ይልቅ ለሱ ነው የምፈርው ዳቆን ሰለሆነ አግብች ፆናት ይኖርኝ ይሆን ብየ። ግን በአካል። አንተዋወቅም በመተማመን ብቻነው በስልክ እንጂ ግራ ገባኝ ሁለት አመትሆነን ከተዋወቅን ።

    • @HananA-xo3yo
      @HananA-xo3yo 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ደካማ ሐጤያተኛ እኅታቹኹን በፀሎታቹ አስቡኝ። መካሬያችን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልሕ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
      የቅዱሳን አምላክ ሁላችንም ችማሬያችን ሳይሆን ፍጻሜችን ያሳምርልን።

    • @ከስደትመልሽኝእመብርሐን
      @ከስደትመልሽኝእመብርሐን 3 ปีที่แล้ว

      Ename eferalew

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Enkwan dehin metahi abeli

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህይባረክ. እስኪ የኔ ውዶች ህይወቴ ውስብስብ ያለ ነው በፆለታችሁ. እሰቡኝ. መቼም ፃለት እማይቀይረው የለም

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከስደትመልሽኝእመብርሐን
    @ከስደትመልሽኝእመብርሐን 3 ปีที่แล้ว

    Selame ladamte ena letegna esti

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss493 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnn🙏🙏🙏❤️❤️💒💚❤️💒💚👍👍👍👍💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👏👏👏👏👏👏

  • @solomonetsub92
    @solomonetsub92 3 ปีที่แล้ว

    Be gabicha wust bal na mist abro metegnat yemiqer mech meche new

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 ปีที่แล้ว

    Enkun dana maxh weduw mamarchen kale hiweyta yasemlin

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ሰው አይቶታል ለምን ላክ አታደርጉም አይከፈለበትም እሽ መልካምነት ለራስ ነው መምህራችን የሚስተምሩት ትምህርት እኮ ለእኛ ጥቅም ነው ታዳ ላክ ማድረግ እንደት ያቅተናል 🙄😥

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን