Mekoya - ኮሚኩ ዓሊ Muhammad Saeed al-Sahhaf በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #Mekoya #al_Sahhaf
    Mekoya - ኮሚኩ ዓሊ Muhammad Saeed al-Sahhaf በእሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 87

  • @abrishmedia2470
    @abrishmedia2470 3 ปีที่แล้ว +27

    የእውነት ይህ ተራኪ የምያቀርባቸውን ታሪኮች አብዛኞቻቸውን በመፅሀፍ አንብቤያቸዋለሁ ግን እሱ ስያቀርበው አቤት ሲጣፍጠኝ❤
    ሁሌ Playlist ውስጥ ገብቸ መቆያ የሚለውን ደጋግሜ ነው የምሰማው።

  • @fikreselassieawesen2338
    @fikreselassieawesen2338 3 ปีที่แล้ว +3

    እሸቴ ከለገዳዲ እስከ ሸገር ሬዲዮ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የምታቀርበዉ

    • @user-kr5nf4np4q
      @user-kr5nf4np4q 9 หลายเดือนก่อน

      የሳይንስን ፕሮግራም ከለገዳዲ ሲያስተላልፍ ታስታዉሳለህ?

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 3 ปีที่แล้ว +1

    ተራኪው እሸቴ አሰፋ፦ ይህን ታሪክ ባውቀውም አንተ ስታነበው ግን መስማት ብቻ ሳይሆን ይታየኛልም። አመሰግናለሁ። ተባረክ።

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 3 ปีที่แล้ว +13

    Perfect timing Eshete 🤣

  • @berekethagos9615
    @berekethagos9615 3 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ ድምፅህ ይባረክ ወቅቱን የጠበቀ ዝግጅት ለገባው

  • @clickethiopia9758
    @clickethiopia9758 3 ปีที่แล้ว +3

    እሸቴ የኔ ምርጥ

  • @eyasukassa9558
    @eyasukassa9558 3 ปีที่แล้ว +2

    I like mekoya

  • @setashegaye6544
    @setashegaye6544 3 ปีที่แล้ว +5

    I like your program. This is so timely.

  • @Timbit713
    @Timbit713 3 ปีที่แล้ว +6

    Much Love and respect for our world class mind journalist Eshete Assefa 🙏❤

  • @rashabesha6101
    @rashabesha6101 3 ปีที่แล้ว +4

    Thanks for show to the rest of people how TPLF is playing the game

  • @mariy.11122
    @mariy.11122 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u mekoya , አላህ እያለ እግዚአብሄር ባትል ጥሩ ነበር::

  • @user-ok3wb3vw5e
    @user-ok3wb3vw5e ปีที่แล้ว

    ጀግና ........

  • @ethio5253
    @ethio5253 3 ปีที่แล้ว +6

    አይ እሸቴ ድምፀ መረዋው ይመች

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 ปีที่แล้ว +1

    Always spot on , never tried of listening your program. Thank you Eshete Asefa.
    May God bless Ethiopia

  • @hassabedemeke3768
    @hassabedemeke3768 3 ปีที่แล้ว +1

    This is what I like about sheger make a point only by doing your job.

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 3 ปีที่แล้ว +1

    The third perfect if not very timely production. Respect for you gazetegna Gash Eshetey Asefa.

  • @bini6282
    @bini6282 ปีที่แล้ว +1

    እሼ አተራረክህን እወደዋለሁ በተለይ ማታ ላይ እሰማሀለሁ ፡ጋዜጠኛ ብርሀኑ ወልደሰማያት

  • @amharafano20
    @amharafano20 3 ปีที่แล้ว +2

    እሽቴ እባክህ ስለ ኦሳማ ቢንላዲን ንገረን

  • @abhika5818
    @abhika5818 3 ปีที่แล้ว

    Thank you eshete you're amazing I hope one day you will tell us about the Frm president of Haiti Papa Doc🙏❤

  • @tsigeyheis5031
    @tsigeyheis5031 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @kalkidanashenef5298
    @kalkidanashenef5298 3 ปีที่แล้ว

    Haha-"yamal qenew!!" 😊🤗Timing yelehal yehe nw. Appreciated Mr. Eshete!

  • @abduljeliljemal231
    @abduljeliljemal231 3 ปีที่แล้ว

    You are no1

  • @dejenelemessa9255
    @dejenelemessa9255 3 ปีที่แล้ว

    WHAT A TIMING

  • @winner8053
    @winner8053 3 ปีที่แล้ว

    Just like gatachew reda

  • @kindehaftitigrawati8759
    @kindehaftitigrawati8759 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታቸው ረዳ አዲስ ሰሙ። ''ጌቾ አል ኬሚካሊ''

  • @balambarasentertainment3007
    @balambarasentertainment3007 3 ปีที่แล้ว +9

    የጌታቸው ረዳ አዲስ ሰሙ። ''ጌቾ አል ኬሚካሊ''

  • @mikazmedia2357
    @mikazmedia2357 3 ปีที่แล้ว

    nice

  • @awetweldeslasie7977
    @awetweldeslasie7977 3 ปีที่แล้ว

    Well come bro from Eritrea

  • @mameafar3027
    @mameafar3027 3 ปีที่แล้ว +1

    ገብረ ገብረ ፃዲቅ ከዚ ሰዉየ በደንብ መማር አለበት

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 2 ปีที่แล้ว

    Painful Truth.

  • @jhonengineer5072
    @jhonengineer5072 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታሁን ንጋቱ የት ጠፋ

  • @ZelalemTHaile
    @ZelalemTHaile 25 วันที่ผ่านมา

    እሸቴ ስለ Kurdish people ተርክልን Please Please Please 🙏🙏🙏

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 3 ปีที่แล้ว

    I am seeing people here!

  • @abshow6541
    @abshow6541 3 ปีที่แล้ว +3

    የጁንታው ታሪክ 😂😂😂🤭

  • @aragawtesema2829
    @aragawtesema2829 9 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ ባለ ወርቃማ ድምፁ

  • @kufnezewde6841
    @kufnezewde6841 ปีที่แล้ว

    1

  • @salhebsi6877
    @salhebsi6877 3 ปีที่แล้ว

    የጌታቸው ረዳ ታሪክ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 ปีที่แล้ว

    እሸቴ

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne 2 ปีที่แล้ว

    የጌታቸው ረዳ ታላቅ ወንድም !

  • @moonstar7343
    @moonstar7343 3 ปีที่แล้ว +1

    Saddam husen part2 akerbeln

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ከድሮም እሰማሀለው ቅዳሜ 7.30 በሸገር ካንተው ጋር ነኝ

  • @kalkidanlulu5225
    @kalkidanlulu5225 3 ปีที่แล้ว

    The Comic Debretsion

  • @aliseaid
    @aliseaid 3 ปีที่แล้ว +1

    Ena tplf ga men agenagnew kk

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 3 ปีที่แล้ว +1

    ባጫ ደበሌ

  • @amharafano20
    @amharafano20 3 ปีที่แล้ว

    YHE PROGRAM HIWOTE NEW.....ESHETE EBAKIH SLE OSAMA BINLADEN NGEREN

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 9 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ በጣም አከብርሀለሁ ለምን አትልም ? ይህን ሰዉ ግማሹ ኬሚካል ሲለ ሌላዉ ደሞ ኮሚኩ ይለዋል ወዳዘመመዉ

  • @habeshanewes
    @habeshanewes 3 ปีที่แล้ว +1

    በአሏህ እምላለው እያለ በእግዚአብሄር ብለህ ሰትተረጉመው አታፍርም ወራዶች

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 3 ปีที่แล้ว +1

      አላሀ ማለት እግዚአብሔር አረበኛ አማረኛ ወይስ እወቀት መስሎሆ ነው

    • @bereketayu7599
      @bereketayu7599 3 ปีที่แล้ว

      Alah malet eko Exaiabhier malet new jilie.

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ሰዉዬ የጁንታዎች ዘር ግንድ ሳይኖረዉ አይቀርም😁😁😁

  • @abduljeliljemal231
    @abduljeliljemal231 3 ปีที่แล้ว +1

    ለኮሚካል ጌች አስደምጡት

  • @AbrahamCarMarekt
    @AbrahamCarMarekt 3 ปีที่แล้ว

    ያማል ቅኔው;;;;

  • @omerhussen3131
    @omerhussen3131 3 ปีที่แล้ว

    Chemical Ali.

  • @oromiyatiya2017
    @oromiyatiya2017 3 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ 🙏🙏ቼ ጉቬራ ታሪክ አቅርቡልኝ

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ጋር ሸገር መቆያ የእሸቴ ፕሮግራሞች በጠቅላላ አሉ ልላክል

    • @yoniale8378
      @yoniale8378 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/6O06UV8Pt2k/w-d-xo.html

    • @user-qb7ou7ke7d
      @user-qb7ou7ke7d 3 ปีที่แล้ว

      ቆይቶዋል ካቀረበ ገብተክ ፈልግ

  • @keftewalzemenuahyaatmenu9906
    @keftewalzemenuahyaatmenu9906 3 ปีที่แล้ว

    Meche new gn mlasachu ewunet yeminagerew bezy 2 wer Ethiopian mn endemthon tawukalachu yeferesech ager yzachu tichuhalachu

  • @henoklegese9657
    @henoklegese9657 3 ปีที่แล้ว +2

    😂😂ጌታቸው ረዳ

  • @amanuelgizachew5408
    @amanuelgizachew5408 3 ปีที่แล้ว

    L

  • @kassahuntesfaye5218
    @kassahuntesfaye5218 3 ปีที่แล้ว

    የህዋሃት ታሪክ ነው እንዴ

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 3 ปีที่แล้ว +1

    Please Abrham Linconn Akrbln

  • @seifeasfaw
    @seifeasfaw 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮሚኩ ኣሊ ኣይደለም ተክክለኛው ቅፅል ስሙ ኬሚካል ኣሊ ነው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 ปีที่แล้ว

    እስቲ ጎረቤቴ የነሱ ዜጋ ነው እጠይቀዋለው ምላሹንም እፅፍልካለው መቼስ ቢሞት ዜጋቸው ስለሆነ መስማቱ አይቀርም ብዬ ነው ግን እስካሁን በህይውት ይኖራል ?

  • @ethd8561
    @ethd8561 3 ปีที่แล้ว +1

    ቁጭ ወያኔ 😃😃

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 3 ปีที่แล้ว

    አይ እሸቴ አሰፋ መደሃኒት እኮ ነህ አሁን በአገራች ላይ ልክ መሀመድ ሰኢድ የሚያሳታውሱ ቡዙ ሰዎች አሉ አሁን

  • @mikeweldu8116
    @mikeweldu8116 3 ปีที่แล้ว

    እና ምን ለማለት ፈልግህ ነው ኣሁን ሰለ ከሚኩ ልትነግረን ፈለክግክህ።!

    • @semerehadgu3550
      @semerehadgu3550 3 ปีที่แล้ว +1

      sijemer ye barya photo ye inde ante aynet sew sile maywekil likekew ke profalka. ababalu ke felegka ine inegrehalehu . inde getachew andgebretsadik maletu new lenegeru sileaweka new yeteyekew

    • @mikeweldu8116
      @mikeweldu8116 3 ปีที่แล้ว

      @@semerehadgu3550
      ሂድ ኣንተ ኣህያ፡
      የት ባትህ ታውቃለ ባርያ።
      እንደ ኮሚኩ ማን ነው የሆን እናያለን።
      ኣህዮች ሞት እንጂ ድል ምን ማለት እንደሆነ ምሉ ዘመናቸው ኣያውቁም።
      ጦርነት እንደ ጥሬ ስጋ ምጎመድ መሰለህ እንዴ ኣንተ ደደብ።!

    • @aliseaid
      @aliseaid 3 ปีที่แล้ว

      Elu agame

  • @biruksimonbiyu9169
    @biruksimonbiyu9169 3 ปีที่แล้ว

    ጌታቸው ረዳ

  • @businessadministration1688
    @businessadministration1688 3 ปีที่แล้ว

    Getachew Reda copy from this person

  • @henokt3206
    @henokt3206 3 ปีที่แล้ว +1

    የዘመናችን ጌታቸው ረዳ'ና (ጌቾ ምላሱ) እንደ መሀመድ ሰያፍ እንዲሁም ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (እንደ ሳዳም ሁሴን) ይመስላል ትረካው።

  • @kelifaali400
    @kelifaali400 3 ปีที่แล้ว

    እስለምና እንጂ ሺአ እሚባለ ሀይማኖት የለንም ኢስላም ጠሎች ሊከፋፍሉን ሲሹ የሚሰጡን ስም ነው ለሙስሊሞች ክብር ካለህ የእስልምና ሃማኖት ተከታዮች ብለህ ጥራን
    እኛ ሃይማኖታችን እስልምና
    አምላካችን አላህ ሱወ
    ነብያችን ሙሀምድ ሰአወ ብቻ እና ብቻ ነው::

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 ปีที่แล้ว

    ጁንታ 😂😂😂😂

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 3 ปีที่แล้ว

    ወያኔ በለኛ

  • @hulegebmedia6623
    @hulegebmedia6623 3 ปีที่แล้ว

    አዝናኝ ቪዲዬ
    የኢሳት ጋዜጠኞች studio ውስጥ ደስታቸውን መቆጣጠር አቃጣቸው
    th-cam.com/video/7IXLBfhNvXc/w-d-xo.html

  • @meftuhamufti7711
    @meftuhamufti7711 3 ปีที่แล้ว

    በአላህ እምላለሁ አይደለ እንዴ ያለው
    ምነው እናንተም እንደ አፄዎች ሙስሊም ጠለ
    ናቹህ እንዴ ??