Sheger Mekoya - José Eduardo dos Santos ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 35

  • @bekelebelayneh7692
    @bekelebelayneh7692 2 ปีที่แล้ว +9

    እሚገርም ትረካ ነው እኔ ይኸው 9 ዓመቴ በ Angola Luanda ኑሮየን ካደረግሁ የAngolan ታሪክ በመጠኑ ባውቅም በእናንተ ትረካ ግን ተጨማሪ ስለ ምኖርበት ሀገር ስለነገራችሁኝ ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን።።

  • @thomasbertazeethiopia7981
    @thomasbertazeethiopia7981 26 วันที่ผ่านมา

    ሞሶቡ ከሞሶብ ገንቦውም ከገንቦ የተማታበት ነበር አይ እሼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!

  • @ephremaweke-px8bj
    @ephremaweke-px8bj 6 หลายเดือนก่อน +2

    Eshete best nareter keep it uop I wish long life to you!!!

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 2 ปีที่แล้ว +5

    Eshete, you are rich in literature writing and vocal reading.

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 4 หลายเดือนก่อน

    እሼ መቸም "በማን ላይ ሆነሽ ማንን ታሚአለሽ " እንደሚባለው ሆነና እንጂ ይህቺ ቀን አልፋ ሀሳብን በነፃነት መግለጽን የሚፈቅድ መንግስትና መሪ ሲመጣ አሁን ካለው አፋኝ መሪ ጀምረህ ወደኋላ ያለፉትን መሪዎች ጉዳቸውን ዘክዝከህ እንደምተርክልን ምንም ጥርጥር የለኝም እስከዚያው ድረስ ባለህበት የቁም የጋዜጠኝነት እስረኛነት እድሜ እና ጤናውን ከነመላው ቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥልን ።🙏

  • @peacetoall3674
    @peacetoall3674 2 ปีที่แล้ว +2

    You are really fulfill one of the best journalist in the world. Thank you.

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 2 ปีที่แล้ว +1

    Eshete what amazing journalist you are!? Keep up the good work!

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 ปีที่แล้ว

    Gashe Eshete, may God bless us, thank you 🥰🥰🥰

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ...!

  • @superhabesha1964
    @superhabesha1964 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏 you the best 👍

  • @abelyisk4145
    @abelyisk4145 2 ปีที่แล้ว

    Keep it up Sheger FM.

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 2 ปีที่แล้ว +1

    ትችላለህ።

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አይደል ይህን ሰውዬ ኤድዋርዶ ዶስ አንቶስ ሲባል እወወው ነበር

  • @hawiroba6911
    @hawiroba6911 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ልደትህ ነው? ከሆነ እንኳንም ተወለድክልን መልካም ልደት እሼ (መሃዲ ከድር ከሸኖ)

  • @andinetKebede-f5m
    @andinetKebede-f5m ปีที่แล้ว

    download አርገን እሼ እናዳምጥህ ነበር ክፍለሀገሮች አሁን ግን አልተቻለም

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 ปีที่แล้ว +1

    When i want to sleep i search sheger mekoya

    • @zack1388
      @zack1388 2 ปีที่แล้ว

      same here😊

  • @tedted8833
    @tedted8833 2 ปีที่แล้ว

    ሴት ልጁ የአፍሪካ ሴት ቢሊየነር ነበረች

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 2 ปีที่แล้ว +1

    አብዛኛው የአፍሪካ መሪዎች ምን ላገራቸው ጥሩ ቢሰሩ በአብዛኛው ከነ ቤተሰቦቻቸው በሙስና የተጨማለቁ ናቸው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

      They learned all this from amhara most of them they were looking

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

      The Amhara taught them most of African countries believed the counterfeite story of haileselassie they were looking up to him so you see where all African problems started Oh amhara the source of all evil in the horn

  • @zemaax
    @zemaax 2 ปีที่แล้ว

    37 አመት መርቶ በቃኝ አለማለት ስስታምነት ነው

  • @shom662
    @shom662 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ብቻ ነኝ ግን እሸቴ ከምስቴ በላይ የሚናፊቀኝ🖤❓

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

      Are you homosexual

    • @shom662
      @shom662 ปีที่แล้ว

      @@ebsamohamed5845 i'm not🤘 but i would like to explain that i respect eshete asefa more than any journalist.

  • @abelmebrahtueyob-kv1ud
    @abelmebrahtueyob-kv1ud 29 วันที่ผ่านมา

    😮

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 ปีที่แล้ว

    ዳውድ ኢብሳ ነው?

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 2 ปีที่แล้ว

    እሸቴ በምታመልከው ይሁንብህ የራስህን ዝግጅት ይዘህ በ TH-cam ከች በል። ሸገርን በቴሌቪዥን ጠበቅን አልመጣም። እንሙት እንዴ!!!!

  • @lambadyna
    @lambadyna 2 ปีที่แล้ว

    This station where aged persons are gathered are working in a way not have value to build a better society while it is full of problems. Definitely you striving to enjoy your retirement period.

  • @msgnnaweldeyesus234
    @msgnnaweldeyesus234 2 ปีที่แล้ว

    ኢዛቤል እና ቺዘ ዶሳንቶስ ተብሎ ይነበብ።

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h 2 ปีที่แล้ว

    ሌባ ስለሆነ እኮ ነው አፋር የሆነው