ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ውድድድድ ኢትዮጵያዊት ካለባበስሽ ጀምሮ አስተማሪ መልካም እድል
እናመሰግናለን ያለምወርቅ በየሳምንቱ ኣዝናናሽን ዎውውውውውውውውውው ይሄ ውድድር ከባድ ነው ይቅናቹ ሁላችሁንም
ያለምወርቅ ጀንበሩ ምርጥ ነሽ ከአለባበስ ጀምሮ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ
እስከሑን ካየሗቸው ፋናላምሮት ከተጀመረ ጀምሮ በአለባበስ በመድረክ አየያዝ በድምፅ በቃ ትለያለሽ ያለምወርቅዬ የሙዚቃ ምርጨዋ አጀይብ ነሽ❤😘
ያለምዬ ድምፅ 100% መድረክ አየያዝ 100% የፋና ላምሮት ፈርጥ በመባል ልዩ ሽልማት ይገባታል =አንደኛ=
ደምሪኝ እማ
0000
መርጌታ ሰውነት ደጄኔ የባሕል መድኃኒት ቀማሚ1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)8,#ለፀር(ለጠላት)9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)37, #ለስንፈት38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር)49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን 👉አድራሻ:ግልገል በለስ👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን📞📞0988787406💒በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
Tikikil !!!!!!!!!!!!!❣️
betam tkikl
አደራ ያለም ወርቅ ምንም እንዳያታልልሽ ክብርሽን እንዳስጠበቅሽ ከፍታ ላይ ሁኚልን ትችያለሽ 👏👏❤️❤️
ዋሽንቱ ሙዚቃውን በጣም አስምሮታል....ያለም በጣም አሪፍ ነው👌👏
Washit ye hone Drama yastawssal!! "Yegna"?
ያለምወርቅ ጀንበሩ ምርጥ ነሽ ከአለባበስ ጀምሮ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ እግዚያብሄር መጨረሻውን ያሳምርልሽ ለዳኞችም ትልቅ አክበሮት አለኝ ምርጥ ልጆችን እያፈራችሁ ስለሆነ ክብር ይገባችኀል፡፡
የአስመራ የወጣትነት ጊዜዬን ያስታወሰኝ ድንቅ ዜማ። ይመችሽ ተመችተሽኛል።
She must be firtst
Yehin set andegna kaktesetet dagnoch btikikl alserum malet new tinish yekanka shiger alegni eritraewi negn
ስላልተመቸኝ አላየሁም ነበር የኔ ቆንጆ የኔ ልዩ የኔ ውብ የኔ ዕንቁ ምን አባቴ ልበልሽ አንቺ ትለያለሽ ውብ ድምፅ ነው ያለሽ !!❤❤❤❤❤❤❤❤ ጨዋ አለባበስ አንቺ አንደኛ ነሽ አንደኛ!!!❤❤❤
Yalemwork Fana lamrot brand
መድረክ አያያዝ, ስርዓት, አለባበስ, የድምፅ ብቃት.......ከሁሉም አንደኛ ናት.
ቆንጅት ተይ ግን ወዴ ከፍታሽ ተመለሽ ድምፅሽ ስለሚያምር ሁሉንም ዉብ አድርገሽ ስለምትጫወች ነዉጅ ብዙም አዴልዛሬ እንዴበፊትሽ አይዴለሽም ያም ሆኖ ግን የሚፎካከርእ የለም በርች ቅመምዬ
What a wonderful voice, arrangement and extraordinary 'Washent''!
በጣም ጎበዝ የሆነች ልጂ ነች አለባበሶ ደግሞ ለመዲርክ የሚሆን
I appreciation you it is good artist በሚገርም ሁኔታ ነው የዘፈንሽው ያሰፋን ዘፈን ስጦታሽ በጣም ነው የሚለየው
ተተኪ ድምፃውያን እየተፈጠሩ እንዳለ እቺ ልጅ በቂ ምስክር ነች አቦ ይመቺሽ
ብቃቷ እንዳለ ሆኖ አለባበሷን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ
_መድረክ አያያዝ 💯አለባበስ💯_ 😱*በቃ ሁሉም ነገር ያምራል* 😍🥰
ኢትዮጲያዊ አለባበስ ስለሆነ ኢትዬጲያዊ የሆነ ይወዳታል።።።።
@@yonasalemshet3658 _bemegeba_ _(በጣም እንጅ)_ 💚💛♥️👈🙏
የሚገርም ድምፅ ነው ያለው💚💛❤💕🌺🙏
አጋሜ ቂጡን በቁልቋል እየወጋ ቁጭ ከማለት ውጭ ምን አማራጭ አለው፡፡ በነገራችን ላይ ሴትን ሴት ወንድን ወንድ በኢትዮጵያ ግብረ ሰዶም በትግራይ ዘመነ መንግስት ነው፡የርኩሳን ልጅ እንዲህ ቢል አይገርምም ስለዚህ የነዛ እርኩስ ልጆች ስለሆንሽ ሴት ወንድ የሚመስልሽ ለመድፈር ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
የኔውድ 😍 እኔካንች ብዙ እጠብቃለሁ በጣም ድንቅብቃት አለሺ መልካምእድል የኔቆንጆ♥️♥️♥️♥️💕💕💕
አለባበሷ ብቻ ይበቃል መልካም እድል 🙏
Min yaregal beleloc medrek senayat gn yihe alebabes yelem!
ምርጥ ተስጦ ነው ይገባታል መጨረሻውን ያሳምርልሽ ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ።
የኔ ድምፀ መረዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከማንኛውም ክፉ ነገር ሁሉ።
ተስረቅራቂ ልዩ ድምፅ ያለሽ እድለኛ ነሽ አለምዬ ።ወደርየለሽ
Washint michawetew muzikawn wubet chemrobetal andegna new👌, kerarum betam arif newl, 👍👏👏👏👏
ከዚበላይነው የምጠብቅሽ ትንሽ ቅርብሎኛል ጎበዝነሽ አለምዬ ለቀጣይ ጠንክሪ ውዴ
የእኔ ውድ መልካም እድል
A performance consummated with sheer efficacy !!!!!!!!!!!!!!! Stay Blessed !!!!!!!
ክብር ያለው የሴትልጅ አለባበሷ 100% ከነድምፇ
ዛሬ ቅር ብሎኛል ለቀጣይ የበለጠ እጠብቃለሁ ፋናን በአቺ ምክያት ነዉ የማየዉ
👏👏👏
አለምዬ እኮ ለመግለጽ ቃለም የለኝም
ያምየ በጣም የሚገርም ብቃት ነዉ በርችልኝ እህቴ
ያለምየ ሁሌም ነዉ የምታስደምሚን
ሰላምዬ ደምሪኝ እማ
በጣምምምም አሪፍ ግን ዛርዬ ትንሽ ሁሌም ዳኞች እንደሚነግሩሽ ወደታች ስትወርጅ ያለውን አስተካክይው በዝህ ስህተት ብትሽነፊ በጣም ከሚከፍቸው አድናቂወችሽ #1ነኝ
Yena wd sewedsh eko fetharie kach gara yhun
ምንም ማለት አልችልም በቃ በጣም ትችያለሽ አሁን ላይ እኮ አብረውሽ የሚይሳተፉት ምን አቅለበለበን ዘንድሮ ቀጣይ ብንመጣ እያሉ ይመስለኛል #ያለምወርቅ ት ች ያ ለ ሽ
ሁሌም እንደምልሽ አንቺ የሚስማማሽን ምርጫ ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ ልዩ ልጅ ነሽ በቃ ብሩን ስጧት የግሏ ነው::❤❤❤❤❤
ፍናዎች ይችን ልጅ ህናተ ናችሁ ምትድራት በቃ ድንቅ ናት የፍና ስጣታ
24ሰአት ሳይሞላ90k በየሳምንቱ ለፋና ነጠላ ዜማ እየሰራች ነው ፋና በዚች ልጅ ትርፋማ ነው።
yen konjo jegena nesh💞👌💞💐
ምርጥ ልጁ : ሙሉ ወርቅ ነገር ናት 😘😍
ሙሉወርቅ የሚባል ስም ስወደው❤🙏
Fana leyandandu performansua 500,000 likeflat yigebal
ተአምረኛ የሆነች ልጂ ከአለባበስየሙዚቃ ምርጫስረአትዋ የድምፅዋ ውበት ሁሌም እንዳስገረመችኝ ነው
ያለም አንደኛ
ዘፋኛም ባንዱም ምርጥ ኩኩሻ ፍቅር።
የምወደው ሙዚቃ
የዛሬው ብዙ አያስደስትም የዳኞች አስተያየት እንሰማለን
ፋና ቲቪ ግን ከሽልማቱ ውጪ ይክብር ሽልማት መስጠት አለበት ያው በሷ ምንያክል በዪትብ እንዳገኘ ይታወቃል። ተጠንቀቁ እንዳትጥሏት ዋዋዋዋ
@Abdu Jemal ቆይ ደምሬ እነግርካለው
ብዙነው ነገሩእንዲያውክብረትአለምትዝታየልጅነት እረ መዳናየ
ዋሽንቱ❤️❤️❤️❤️
እቺንንን ልጅ ወድጃት ልሞት ነው።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥በቃ ትችላለች
Betam konjo fana
Ready to listening her own songs...!!!!!!!!! What musical band ! ዋሽንት እንዲህ ይነፋል
ጠ😅
ትለያለሽ እኮ ከየት ነዉ ግን የማላውቃችውን ሙዚቃወች የምታመጫቸው ደሞ እንዴት ደስ እደሚሉ
ደምረኝ በቅንነት
wowww wow what a wonderful artist
ይገርማል የባንዱ ጥራት የዳኞች ብቃት የዘፈን አቀራርቧ የኩኩ ሰብስቤ ውበት።
ስርአቷ እና ተሰጥዖዋ ዋውው
Welcome. Amazing
ሳምንቱን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው አንቺን ለመስማት
ዋሽንት ነፊውን አድንቁልኝ
ድምፅሽ ገራሚ ነው በርቺ
ጥሩ ነው ግን ይህ ብቻ አይደለም ችሎታሽ:: Fana may want to let candidates present remixes since the melody is repetitive after the first verse … and then long songs with same anticipation.
Yehe yefetarin sitota new !!!!!!!❣️Berchi eshi !!!!!!!!!❣️❣️❣️
ፋናላምሮት መከታተል የጀመርኩት አች ስመጭነዉ አለምየ የዱሮወቹን አችነሽ የያዥልን የዘመኑን አይመቼኝም አንድም ካችዉጭጭጭ ከአለባበስ ድምፅ መድረክ አያያዝ እንደዉ ዉብብነሽ
ኩኩዬ.የኔ ማር.ሰታምሪ❤❤❤
💚💛❤ ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO 💚💛❤✌️✌️✌️🤝🤝🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪🏼💪🏼💪🏼❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🙏🏻
Super!!!!
Yalemwork betam betam des yemil azefafen..betam tichiyalesh
ድምፅሽ ውብ ነው ግን ሌላ ዘፈን ብትመርጪ የተሻለ ይሆን ነበር ብዬ እገምታላሁ።አለባበስሽ ውብ ነው።
ጓበዝ ነሽ ያለምዬ ግን ከዚህ በላይ ትችያለሽ አሰደምሚን እርግጠኛ ነኝ ትችያለሽ ❤💋🥰🥰🥰 ከማዳም ቤት ሁኝ በጉጉት እየጠበኩ ነው ስኬትሽን ለማየት ❤😍
ገንዬ እንደማመር
የምለውን አጣሁ እስኪ ከላይክ ልጀምር እንባዬ ሳላስበው እየመጣ
ባለዋሽንቱስ?👍
Kemejemeriya eskemeceresha ayceshalewu kemnm belay alebabesshn saladenk alalfm enatsh min yahl tkorabshaleci
❤❤❤ያለምዬ ቁ.1
ያለመዋ በርችልን🙏🙏🙏
ይመችሽ ሸጋዋ ያለምወርቅ
Yagerun serdo Bageru Berea! Asefu by yalemwerQQQ!
መልካም አድል የኔ ልዪ
ሲጨፍርደስሲልታድለህ
እእእእ እች ልጂ 👏👏👏👏👏👌
ምርጥነቷ ከአለባበሷ ይጀምራል
Demstish Smart New ♥️💕💚💚💛💛
1000 ይገባሻል
Areeeee teleyaleshe no 1111111
She is amazing ❤
አምላክይጠብቅሽ።
ዋው
ያለምወርቅ መልካም እድል
What voice she is like superstar musician
ያለምወርቅን ለማየት ነው ቅዳሜን ጠብቄ መዝናኛዬን ፋናላምሮት የማደርገው።እውነት የምትጫወታቸው ሙዚቃዎች ወደ ሁዋላ ስምጥ አድርገው ይወስዱኛል። አንደኛ ነች አንድ ሚልዮን ሲያንሳት ነው። በርግጥ ሌሎችም የዋዛ አደሉም ብቃታቸው ልዩ ነው
ተሣክቶሻል
የአለምድቅሙዚቀኛያለምወርቅጀበሩ
Best song 💋❣️❣️❣️
ዋው ዋው ዋው ብሎዝም
Yealmework yen mar gega number one
ውዴአወድ🎉ለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያለም እጅግ ልዩ ነሽ ምን ያደርጋል የሰባዎቹ ትውልድ ብትሆኚ ኖሮ እነዛ እንቁ ደራሲዎች የት ያደርሱብሽ ወያኔ ፋሺስቱ ኦነግ ሀገርም ሙያም አጥፍተው የዘር ካንሰር ተክለው ሀገራችንን አሁን ለሚታየው ከቤተመንግስት እስከወለጋ ኢትዮጵያኖች እንዲጨፈጨፉ እየተሰራ ነው ሞት ለኦነግ የዘር ካንሰር
Yene work
ያምራል
ስንት ህፃናት እና እናቶች አባቶች በረሀብ በስደት ይሞታሉ ለነሱ ድምፅ እንደመሆን ኩኩ ስብስቤ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደል አክብሮሽ ወዶሽ የኖረው ለነሱ ድምፅ እንደመሆን የምትወዛወዢበት ስአት ነው እረ አርቲስቶች ቆም ብላችሁ አስቡ
አለምዬ አግቢኝ
የኔ ውድድድድ ኢትዮጵያዊት ካለባበስሽ ጀምሮ አስተማሪ መልካም እድል
እናመሰግናለን ያለምወርቅ በየሳምንቱ ኣዝናናሽን ዎውውውውውውውውውው ይሄ ውድድር ከባድ ነው ይቅናቹ ሁላችሁንም
ያለምወርቅ ጀንበሩ ምርጥ ነሽ ከአለባበስ ጀምሮ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ
እስከሑን ካየሗቸው ፋናላምሮት ከተጀመረ ጀምሮ በአለባበስ በመድረክ አየያዝ በድምፅ በቃ ትለያለሽ ያለምወርቅዬ የሙዚቃ ምርጨዋ አጀይብ ነሽ❤😘
ያለምዬ ድምፅ 100% መድረክ አየያዝ 100% የፋና ላምሮት ፈርጥ በመባል ልዩ ሽልማት ይገባታል =አንደኛ=
ደምሪኝ እማ
0000
መርጌታ ሰውነት ደጄኔ የባሕል መድኃኒት ቀማሚ
1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,#ለፀር(ለጠላት)
9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)
25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
37, #ለስንፈት
38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)
42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)
45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)
47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር)
49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን
👉አድራሻ:ግልገል በለስ
👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን
📞📞0988787406
💒በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
Tikikil !!!!!!!!!!!!!❣️
betam tkikl
አደራ ያለም ወርቅ ምንም እንዳያታልልሽ ክብርሽን እንዳስጠበቅሽ ከፍታ ላይ ሁኚልን ትችያለሽ 👏👏❤️❤️
ዋሽንቱ ሙዚቃውን በጣም አስምሮታል....ያለም በጣም አሪፍ ነው👌👏
Washit ye hone Drama yastawssal!! "Yegna"?
ያለምወርቅ ጀንበሩ ምርጥ ነሽ ከአለባበስ ጀምሮ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ እግዚያብሄር መጨረሻውን ያሳምርልሽ ለዳኞችም ትልቅ አክበሮት አለኝ ምርጥ ልጆችን እያፈራችሁ ስለሆነ ክብር ይገባችኀል፡፡
የአስመራ የወጣትነት ጊዜዬን ያስታወሰኝ ድንቅ ዜማ። ይመችሽ ተመችተሽኛል።
She must be firtst
Yehin set andegna kaktesetet dagnoch btikikl alserum malet new tinish yekanka shiger alegni eritraewi negn
ስላልተመቸኝ አላየሁም ነበር የኔ ቆንጆ የኔ ልዩ የኔ ውብ የኔ ዕንቁ ምን አባቴ ልበልሽ አንቺ ትለያለሽ ውብ ድምፅ ነው ያለሽ !!❤❤❤❤❤❤❤❤ ጨዋ አለባበስ አንቺ አንደኛ ነሽ አንደኛ!!!❤❤❤
Yalemwork Fana lamrot brand
መድረክ አያያዝ, ስርዓት, አለባበስ, የድምፅ ብቃት.......ከሁሉም አንደኛ ናት.
ቆንጅት ተይ ግን ወዴ ከፍታሽ ተመለሽ ድምፅሽ ስለሚያምር ሁሉንም ዉብ አድርገሽ ስለምትጫወች ነዉጅ ብዙም አዴልዛሬ እንዴበፊትሽ አይዴለሽም ያም ሆኖ ግን የሚፎካከርእ የለም በርች ቅመምዬ
What a wonderful voice, arrangement and extraordinary 'Washent''!
በጣም ጎበዝ የሆነች ልጂ ነች አለባበሶ ደግሞ ለመዲርክ የሚሆን
I appreciation you it is good artist በሚገርም ሁኔታ ነው የዘፈንሽው ያሰፋን ዘፈን ስጦታሽ በጣም ነው የሚለየው
ተተኪ ድምፃውያን እየተፈጠሩ እንዳለ እቺ ልጅ በቂ ምስክር ነች አቦ ይመቺሽ
ብቃቷ እንዳለ ሆኖ አለባበሷን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ
_መድረክ አያያዝ 💯አለባበስ💯_ 😱
*በቃ ሁሉም ነገር ያምራል* 😍🥰
ኢትዮጲያዊ አለባበስ ስለሆነ ኢትዬጲያዊ የሆነ ይወዳታል።።።።
@@yonasalemshet3658 _bemegeba_
_(በጣም እንጅ)_ 💚💛♥️👈🙏
የሚገርም ድምፅ ነው ያለው💚💛❤💕🌺🙏
አጋሜ ቂጡን በቁልቋል እየወጋ ቁጭ ከማለት ውጭ ምን አማራጭ አለው፡፡ በነገራችን ላይ ሴትን ሴት ወንድን ወንድ በኢትዮጵያ ግብረ ሰዶም በትግራይ ዘመነ መንግስት ነው፡የርኩሳን ልጅ እንዲህ ቢል አይገርምም ስለዚህ የነዛ እርኩስ ልጆች ስለሆንሽ ሴት ወንድ የሚመስልሽ ለመድፈር ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
የኔውድ 😍 እኔካንች ብዙ እጠብቃለሁ በጣም ድንቅብቃት አለሺ መልካምእድል የኔቆንጆ♥️♥️♥️♥️💕💕💕
አለባበሷ ብቻ ይበቃል መልካም እድል 🙏
ደምሪኝ እማ
Min yaregal beleloc medrek senayat gn yihe alebabes yelem!
ምርጥ ተስጦ ነው ይገባታል መጨረሻውን ያሳምርልሽ ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ።
የኔ ድምፀ መረዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከማንኛውም ክፉ ነገር ሁሉ።
ተስረቅራቂ ልዩ ድምፅ ያለሽ እድለኛ ነሽ አለምዬ ።ወደርየለሽ
Washint michawetew muzikawn wubet chemrobetal andegna new👌, kerarum betam arif newl, 👍👏👏👏👏
ከዚበላይነው የምጠብቅሽ ትንሽ ቅርብሎኛል ጎበዝነሽ አለምዬ ለቀጣይ ጠንክሪ ውዴ
የእኔ ውድ መልካም እድል
A performance consummated with sheer efficacy !!!!!!!!!!!!!!! Stay Blessed !!!!!!!
ክብር ያለው የሴትልጅ አለባበሷ 100% ከነድምፇ
ዛሬ ቅር ብሎኛል ለቀጣይ የበለጠ እጠብቃለሁ ፋናን በአቺ ምክያት ነዉ የማየዉ
👏👏👏
አለምዬ እኮ ለመግለጽ ቃለም የለኝም
ያምየ በጣም የሚገርም ብቃት ነዉ በርችልኝ እህቴ
ያለምየ ሁሌም ነዉ የምታስደምሚን
ሰላምዬ ደምሪኝ እማ
በጣምምምም አሪፍ ግን ዛርዬ ትንሽ ሁሌም ዳኞች እንደሚነግሩሽ ወደታች ስትወርጅ ያለውን አስተካክይው በዝህ ስህተት ብትሽነፊ በጣም ከሚከፍቸው አድናቂወችሽ #1ነኝ
Yena wd sewedsh eko fetharie kach gara yhun
ምንም ማለት አልችልም በቃ በጣም ትችያለሽ አሁን ላይ እኮ አብረውሽ የሚይሳተፉት ምን አቅለበለበን ዘንድሮ ቀጣይ ብንመጣ እያሉ ይመስለኛል #ያለምወርቅ ት ች ያ ለ ሽ
ሁሌም እንደምልሽ አንቺ የሚስማማሽን ምርጫ ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ ልዩ ልጅ ነሽ በቃ ብሩን ስጧት የግሏ ነው::❤❤❤❤❤
ፍናዎች ይችን ልጅ ህናተ ናችሁ ምትድራት በቃ ድንቅ ናት የፍና ስጣታ
24ሰአት ሳይሞላ90k በየሳምንቱ ለፋና ነጠላ ዜማ እየሰራች ነው ፋና በዚች ልጅ ትርፋማ ነው።
yen konjo jegena nesh💞👌💞💐
ምርጥ ልጁ : ሙሉ ወርቅ ነገር ናት 😘😍
ሙሉወርቅ የሚባል ስም ስወደው❤🙏
Fana leyandandu performansua 500,000 likeflat yigebal
ተአምረኛ የሆነች ልጂ
ከአለባበስ
የሙዚቃ ምርጫ
ስረአትዋ
የድምፅዋ ውበት ሁሌም እንዳስገረመችኝ ነው
ያለም አንደኛ
ዘፋኛም ባንዱም ምርጥ ኩኩሻ ፍቅር።
የምወደው ሙዚቃ
የዛሬው ብዙ አያስደስትም የዳኞች አስተያየት እንሰማለን
ፋና ቲቪ ግን ከሽልማቱ ውጪ ይክብር ሽልማት መስጠት አለበት ያው በሷ ምንያክል በዪትብ እንዳገኘ ይታወቃል። ተጠንቀቁ እንዳትጥሏት ዋዋዋዋ
@Abdu Jemal ቆይ ደምሬ እነግርካለው
ብዙነው ነገሩእንዲያውክብረትአለምትዝታየልጅነት እረ መዳናየ
ዋሽንቱ❤️❤️❤️❤️
እቺንንን ልጅ ወድጃት ልሞት ነው።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥በቃ ትችላለች
Betam konjo fana
Ready to listening her own songs...!!!!!!!!! What musical band ! ዋሽንት እንዲህ ይነፋል
ጠ😅
ትለያለሽ እኮ ከየት ነዉ ግን የማላውቃችውን ሙዚቃወች የምታመጫቸው ደሞ እንዴት ደስ እደሚሉ
ደምረኝ በቅንነት
wowww wow what a wonderful artist
ይገርማል የባንዱ ጥራት የዳኞች ብቃት የዘፈን አቀራርቧ የኩኩ ሰብስቤ ውበት።
ስርአቷ እና ተሰጥዖዋ ዋውው
Welcome. Amazing
ሳምንቱን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው አንቺን ለመስማት
ዋሽንት ነፊውን አድንቁልኝ
ድምፅሽ ገራሚ ነው በርቺ
ጥሩ ነው ግን ይህ ብቻ አይደለም ችሎታሽ:: Fana may want to let candidates present remixes since the melody is repetitive after the first verse … and then long songs with same anticipation.
Yehe yefetarin sitota new !!!!!!!❣️
Berchi eshi !!!!!!!!!❣️❣️❣️