ያለምወርቅና ገረመው በጥንድ የተጫወቱት ግሩም ዜማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 216

  • @azebe858
    @azebe858 2 ปีที่แล้ว +12

    ማርያምን ምንም ጊዜ ለፋና ምርጥ ተወዳዳሪ ነሽ የኔ ጀግና

  • @AbyssiniaMedia1980
    @AbyssiniaMedia1980 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው የድሮ ሙዚቃዎች እዳይረሱ እያደረገች ያለች ጀግና ልጅ ያለምወርቅዬ

  • @enatiyeewedshalehu1655
    @enatiyeewedshalehu1655 2 ปีที่แล้ว +15

    ይች ልጅ እኮ የዩቱዩብ ሱስ አስያዘችኝ ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ቃላት የለም ጀግና ነች

  • @moneali7435
    @moneali7435 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ በጣም ይቅርታ ይደረግልኝና ፋናን የማየው ላለም ወርቅ ስል ነው በእውነት የእውነት ቱባ የባህል ሙዜቀኛ ናት ምንም ጥርጥር የለውም

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 ปีที่แล้ว +17

    ገረመው እውነትም ስምን መላክ ያወጠዋል ይባላል የሚገርም ችሎታ ነው ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም። የየሽመቤትና የይሁኔ በላይ ተተኪዎች ቀጥሉበት። Excellent performance both side!!!

  • @yohannesagazu
    @yohannesagazu 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ከዚህም በላይ እንዲሰሩ ድጋፍ አይለያቸው በእኔ በኩል የድሮ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +38

    ዋው የድሮ ሙዚቃዎች እዳይረሱ እያደረገች ያለች ጀግና ልጅ ያለምወርቅዬ እውነት ለፋና ቲቢ ሖነ ለኢቱብ የገቢ ምንጭ በዋነኛነት አንች ነሽ ያለምወርቅ ቆንጆ አሸናፊ እደምትሖኝ ምንም ጥርጥር የለውም ገረመው በጣም ጎበዝ ነው 👌👌

    • @kedrlabso3277
      @kedrlabso3277 2 ปีที่แล้ว

      መቼም አይረሱም

  • @kirubelbirara3977
    @kirubelbirara3977 2 ปีที่แล้ว +184

    በነገራችን ላይ ፋና ከዚች ልጅ ብቻ በጣምምም ብዙ ብር ነው የሸቀለው በዩቱዩብ

    • @nahomberuksesay1042
      @nahomberuksesay1042 2 ปีที่แล้ว +13

      ያልበላህን አትከክ ሊጥ።

    • @plusworld360
      @plusworld360 2 ปีที่แล้ว +7

      በጣም ግን እሷንም ታዋቂ አድርገዋታል

    • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
      @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +5

      ቀላል እሶም ታወቀችበት እኩል ነው

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +2

      ለመሆኑ ለደራሲዎቹ ይከፈላቸዋል

    • @BirhanuT
      @BirhanuT 2 ปีที่แล้ว

      Lesuam l fanam tikim new gin lik neh

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 2 ปีที่แล้ว +9

    ደጋግሜ እያየሁት ነው የማይሰለች ናችሁ በእውነት ውድድር አይመስልም 1ኛ ናችሁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ!!

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋናን ተመልካች ሳብሽለት ያለም ውርቅ ውርቅ ነው ያዘነብሽለት ያገሬ ልጅ

  • @2016dileale
    @2016dileale 2 ปีที่แล้ว +30

    Both are excellent singers!! !Love it.

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ሁለታችሁም ምርጥ ጥምረት ነው በርቱ 👌👌👌🙏🙏

  • @asrie_dagnachew
    @asrie_dagnachew 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የድሮ ሙዚቃዎች እዳይረሱ እያደረገች ያለች ጀግና ልጅ ያለምወርቅዬ እውነት ለፋና ቲቢ ሖነ ለኢቱብ የገቢ ምንጭ በዋነኛነት አንች ነሽ ያለምወርቅ ቆንጆ አሸናፊ እደምትሖኝ ምንም ጥርጥር የለውም ገረመው በጣም ጎበዝ ነው i like 100%👌

  • @ethioethioethio5329
    @ethioethioethio5329 2 ปีที่แล้ว +15

    I have no words to explain their high performances. Just i feel Angels are singing. They took me back to that blessed time. 80s bless you.

  • @woinshtgetachew8659
    @woinshtgetachew8659 2 ปีที่แล้ว +2

    Both nice voice & Thank you #FanaTv for bring people in world stage

  • @YePiassaLij
    @YePiassaLij 2 ปีที่แล้ว +13

    በዘመናችን ሙዚቀኛ ነን ባዮች ተስፋ ቆርጬ ነበር..
    ይህቺን ልጅ ሳይ ግን በጣም ተገርምያለሁ...
    በጣም ጎበዝ ነሽ...በርቺልን!

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ፋና በጣም ሊመስገን ይገባዋል ለሚሰራው ስራ እኚህ አንዱ ማሳያናቸው

  • @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
    @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 2 ปีที่แล้ว +13

    ያለምወርቅ ወርቅ የሆንሽ ልጅ ነሽ አስፈቅደሽ የነ አሰፉ ደባልቄን ስራ ድጋሚ ብትሰሪ ደስ ይለናል በርቺ ❤❤❤❤😍😍😍😍❤❤😍😍

  • @belilignbekele2900
    @belilignbekele2900 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ አስታዋሽ ነው። ተባረኩ !

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 ปีที่แล้ว +11

    ያለም ወርቅ እንደ ስምሽ ወርቅ የኔ እህት። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ። እግዚአብሔር የሚሣንህ ነገር የለውም የኢትዮጵያ ሠላም ልክ እንደነዚህ ሙዚቀኞች ጥሩ መሪ ሠጠህ ወደ ድሮው ሠላማችን መልሰን።

  • @tesfaykassa3044
    @tesfaykassa3044 2 ปีที่แล้ว +8

    ፋናን የምከፍተዉ ያለመወርቅን ለማየት ብቻ ነዉ!!!

  • @shanbeleshetu4793
    @shanbeleshetu4793 2 ปีที่แล้ว +7

    ቆንጆ አቀራርብ ዲብርት ይዞኛ ያንቺን ሙዚቃ ስሰማ ፍርሀን ነኚ ፋነ ለዚች ልጂ ልዩ ሽልማት ያዘጋጂላት።

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው...ድንቅ ነው ሁለታችሁንም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @hirutassefa7167
    @hirutassefa7167 2 ปีที่แล้ว +7

    Both are a great singers! love them.

  • @mastewalteju3816
    @mastewalteju3816 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ አደርጋቹ ነዉ የተጫወታቹሁ ያለምየ አንደኛ ነበርሽ

  • @dargeabebe5696
    @dargeabebe5696 2 ปีที่แล้ว +4

    የድሮ ድንቅ ድንቅ ዘፍዬችን ስለሚያስታውሱን እናመስግናለን አሁንደምው ወደራሳቸው ስራ ብታስገቡል

  • @kirubelbirara3977
    @kirubelbirara3977 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የሚገርም ድምጿ በጣምምምምምምምም ነው የሚነዝረው

  • @tessg9437
    @tessg9437 2 ปีที่แล้ว +9

    It is Awesome that both of you guys!

  • @Seadabeshir-u3m
    @Seadabeshir-u3m 2 ปีที่แล้ว +4

    አንበሳ ናት ሳበቺው የሱ ሎወር ቀዝቃዛ ነበር ሁሌም
    ግን የሚገርመው ሁሌም በየሳምንት ለሷ ብቻ ነው ኮመንት ያለው ጉደኮ ነው ጀግና ነሽ የምር

  • @yaredaderaw4075
    @yaredaderaw4075 2 ปีที่แล้ว +3

    የሺመቤትና የይሁኔ ምርጥ ሙዚቃ

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥነው ውይ ድምፅሺ የኔማር በርቺ

  • @tinsae5303
    @tinsae5303 ปีที่แล้ว

    She is phenomenal, wow 🤩 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mikytube1270
    @mikytube1270 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow that's awesome so excited

  • @abrehetfiseha1474
    @abrehetfiseha1474 2 ปีที่แล้ว

    Wowwww betam emegerem new demets new beretulen ♥️♥️

  • @kirostube3603
    @kirostube3603 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie9125 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አስደማሚ ስራ ነው ደስ ይላል

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ውውውው ያለመወርቅ አንደኛ ብዬሻለው👍👍👍👍

  • @zelalemashenafi383
    @zelalemashenafi383 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሜዋ አግብኝ

  • @neymaralemu3375
    @neymaralemu3375 2 ปีที่แล้ว +33

    የራሳቸዉን ስራ አብረዉ ይስሩልን የምትሉ

  • @romanzegeye2080
    @romanzegeye2080 ปีที่แล้ว

    መጥናቷል🙌❤ ያምራሉ❤😍

  • @ngrachwoaaa2748
    @ngrachwoaaa2748 2 ปีที่แล้ว +8

    በ21ኛው ክፍለዘመን ታድሳችሁ የመጣችሁ ምርጦች እድሚያችሁን ያብዛላችሁ

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃላጠረይ በጣም በጥሩሁኔታ ነው የዘፈናቹህት ውድድድድድድ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 ปีที่แล้ว +2

    ታምራላቹህ ሁለታቹሁም ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ።

  • @MeronGirma-dc5he
    @MeronGirma-dc5he 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና

  • @tesfaldeweldeyessus6886
    @tesfaldeweldeyessus6886 2 ปีที่แล้ว +1

    ያለምዬ 1ኛ ነሽ❤

  • @abebemhiret6181
    @abebemhiret6181 ปีที่แล้ว

    ፋና ላምሮትነ ላመሰግን ግዴታየ ሆኗል የሃሳባችሁና የልፋታቸሁን ዉጠት አይቻለሁና በርቱልኝ::

  • @werkiyetefera8035
    @werkiyetefera8035 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooooow demtsh 👌👌👌👌🥰🥰🥰

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 2 ปีที่แล้ว +31

    ፈና ላምሮት ተመልካች ከፍ ያረገች ያለም ወርቅ ቸምበሩ

    • @yewubdarguangul6139
      @yewubdarguangul6139 2 ปีที่แล้ว

      በዚህ ዙር ብቻዋም የተጫወተችው ብዙም ጥሩ አይደለም።

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሁሌም አንደኛ ነሽ

  • @SolomonAbebe-j2m
    @SolomonAbebe-j2m หลายเดือนก่อน

    ይመቻቹህ

  • @ezraman1186
    @ezraman1186 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኒት በርቺ

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንዱ ልጅ ግን ድምፁ በጣም የሚቀርበዉ ለይሁኔ ሳይሆን ለደረጀ ደገፋዉ ነዉ። የደረጀ ድምፅ በቃ ኮፒ ነዉ

  • @AbebeGetahun-x8n
    @AbebeGetahun-x8n 3 หลายเดือนก่อน

    No one ጥምረትፐ✌️

  • @aresenalsportes
    @aresenalsportes 2 ปีที่แล้ว +1

    fan tv gen betam new enamesgen alen yalemwerek lej

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 2 ปีที่แล้ว +1

    ስምን መላክ ያወጣዋል የኔ ወርቅ❤

  • @Degu21
    @Degu21 2 ปีที่แล้ว +4

    ያለምወርቅዬ አንችን ለመግለፅ ቃላት የለኝም አንቺ ትለያለሽ። ምን አይንነት ልብን ፍስስ የሚያደርግ ድምፅ ነው ያለሽ። አንቺን ስሰማ ልቤ በስሜት ባቡር ወደ አገር ቤት ትከንፋለች።እንደ ስምሽ ወርቅ ነሽ ወርቅ ልበሽልኝ።

  • @yewubdarguangul6139
    @yewubdarguangul6139 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንዱ ለካ ይሁኔ ነው ለካ። my bad የልጁ ድምጽ ምንም አልገባኝም ነበር። በጣም ተጫውቶታል። እሷ እጹብ ድንቅ ናት

  • @utube2121
    @utube2121 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ናችው ሁለታችውም

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 2 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ነው የሁለቱ ታለንት ዋው

  • @almaznegash7914
    @almaznegash7914 2 ปีที่แล้ว

    Yeny konjo you have nice voice 👌 👍

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow sitamiru 🥰😍🤩😘

  • @tewodrostesfaye3411
    @tewodrostesfaye3411 2 ปีที่แล้ว +2

    Unexpected ! እንዴት አሰቡት አሰኘኝ! 101%

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 ปีที่แล้ว

    Good job 👍🙏🇪🇹🇪🇹💕

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሚሰራ ሚጥር ልጅ ነው ውድድሩን በበሶስተኛ ቢያንስ አያጣውም ብዬ አስብ ነበር በርቱ አንቺ ትለያለሽ

  • @wollodessie4839
    @wollodessie4839 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 2 ปีที่แล้ว +1

    She is so amazing

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 2 ปีที่แล้ว

    ያለምየ ጎበዝ

  • @abelsisay2964
    @abelsisay2964 2 ปีที่แล้ว +3

    Yalem werk አንድ ቀን የ ማሪቱን ዘፈን ተጫውተሽ አስደምሚን Please

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 2 ปีที่แล้ว

    ያለም ወርቅ ትዝታዬ ሁሉ እያመጣች ተሰቃየሁ

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 2 ปีที่แล้ว +8

    ገረመው seems enjoying the team song but Yalemwork seems a bit challenged in the middle but not having an eye to eye contact with him. Same with Yeshimebet eski value add አርጊበት እራስሽንም እያዝናናሽ. ድምፁ የተሰጠሽ ነው አንቺስ ምን አረግሽ ነውጥያቄው:: ብዙ እረፍትና ጥሩ ልምምድ አድርጉ:: “Excellent presentation” Biruk 👍

  • @rahmet123
    @rahmet123 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እንደ አንድ አድማጭ ልጁ በጣም ብዙ ግጥም ተሳስቷል ለዛ ያላቸው ግጥም አልተጫወታቸውም

  • @tesfahuntadesse3343
    @tesfahuntadesse3343 2 ปีที่แล้ว +1

    what ever she touches, it changed in to GOLD!

  • @nigatumelsie4231
    @nigatumelsie4231 2 ปีที่แล้ว +1

    እስከ አሁን ድረስ የያለም ወርቅ ጋር የተወዳደረሩት የ10ኛ ዙር ተወዳዳሪዎች አራቱም አሉ የሚገርም ችሎታ ስለነበራችው ነው
    ደሳለኝ ዳንኤል እና ገረመው በርቱ

    • @mahletaemiro
      @mahletaemiro 2 ปีที่แล้ว

      Awo becha yeahunu final laym endaydegmut

  • @zewduzewd8198
    @zewduzewd8198 2 ปีที่แล้ว +1

    Liju abelashebsh enji yanchi mirx new yalemwork bezih layi bizegaj demo wow nbr

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ያየለምየ

  • @GuduGena-Media
    @GuduGena-Media 2 ปีที่แล้ว +1

    gerie betam yeamral ketele

  • @haimanotadane6570
    @haimanotadane6570 2 ปีที่แล้ว +15

    ለሙዚቃ የተፈጠረች መልከ መልካም !!!

  • @senyyadgyenateyoutube.....176
    @senyyadgyenateyoutube.....176 2 ปีที่แล้ว

    bngarchen lay hultga edaly fan tv atefchwe nber meknyatum tekeklga sera selmyesru sektel kgonder lje ga chegre albet leylefu sel yetlachwe btam lba tv nwe yalmey gen yalt kebr kalbabsua jmero btly yamuzka merchawa wow endt edmetwekbt menle balgru idol bethje kzhe lba fana tv betwche bsemshe eyngadu nwe enj ahunm ayestushe berun gen hulam andga nshe ❤❤❤❤❤

  • @Yorda697
    @Yorda697 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️u guys so amazing keep going

  • @AbebeAbe-ke2bi
    @AbebeAbe-ke2bi 9 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ያሰብሽውን ታሳካልሽ ልዩ ብቃት....

  • @senayitsenayit640
    @senayitsenayit640 2 ปีที่แล้ว

    Wow betame Arif new yalemuwork 1111111111111111❤️

  • @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
    @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም አጨዋወት እንዲህ ነው Live musick

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ያለም ወርቅ ለዘፋን የተፈጠረች እስኪመስለኝ ነው የማያት ዋውውውውውው🎉❤❤❤❤❤❤ ትለያለች

  • @melesechworknhe7409
    @melesechworknhe7409 2 ปีที่แล้ว +7

    ያለም ወርቅ ስወዳት ማትሰለች።

  • @hrz2769
    @hrz2769 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @mikiman541
    @mikiman541 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺስ የምትገርሚ ነሽ አመሰግንሻለሁ ይህን የመሰለ ስራ ስላሰማሽን❤❤❤

  • @rozaasres9325
    @rozaasres9325 2 ปีที่แล้ว

    አነአለምዬ አንደኛ ስራ ነው። ኮከብ ባንዶች ሁሌም ቢሆኑ ይሻላል የዛሬ ባንዶች ግን🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @nona1628
    @nona1628 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርምጊዜ አንቺንአስታዋወቀኝ የኔቆንጆ ከድሜዋበላይ በርቺ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የአለም ወርቅ ድምፅ ችሎታ የዘፈን አመራረጥ ቅላፄዋ ውበቷ አንደኛ ነች ከዚ በላይ ደግሞ ልቤን የምትስበኝ *በአለባበሷ ነው ምክንያቱም ሴት ልጅ ሠተር ስትል ነው ውበቷ የሚጎላው ሴቶች ሠተር ሸፈን በሉ* 😍

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam New yemetamerute

  • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
    @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 2 ปีที่แล้ว

    ሁለት ምረጦች

  • @fetiyafetiya7850
    @fetiyafetiya7850 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @solomongech5960
    @solomongech5960 2 ปีที่แล้ว +3

    ለፕሮግራሞቹ ድንቅ አክብሮቴን እየገለጽኩኝ ተወዳዳሪዎቹ ግን የምንጊዜም የፋና ላምሮት ድንቆች መሆናቸውን ማውሳት ያስፈልጋል።

  • @jonieuole
    @jonieuole 2 ปีที่แล้ว +1

    ewenetem yalem werk wow wow

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 2 ปีที่แล้ว +1

    Good luck

  • @AweyetuStudio
    @AweyetuStudio 2 ปีที่แล้ว +10

    የድሮ ሙዚቃ ባሁን ዘመን ሙዚቀኞች ሲዜምና ሲሰራ አድሮዎቹን አስታወሱን ክበሩልን

  • @selaminamulugata4572
    @selaminamulugata4572 2 ปีที่แล้ว

    ትችላላችሁ መልካም እድል ለሁለታችሁም

  • @yeshewaregdemissie4186
    @yeshewaregdemissie4186 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አንደኛ

  • @gochemamo2766
    @gochemamo2766 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @amarech5347
    @amarech5347 2 ปีที่แล้ว +1

    ምእራፍ 10 ጀግና ስብስብ በተለይ ያለም አንደኝ ነሽ