EOTC TV | ስለ ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አሳዳጊ አባታቸው ተናገሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 157

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 ปีที่แล้ว +1

    መቼም እግዚአብሔር አዋቂ ነው የአባ አረጋዊ አረፍት በጣም ያሳዝናል በቅርብ ሳቃቸው ትሁት ቅን እና ታዛዥ የነበሩ አባት ነበሩ አባዬ እግዚአብሔር ነፍሶትን በገነት በመንግሥተ ሰማያት ያኑርልን

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 ปีที่แล้ว +15

    በረከትዎ ይድርብን! We’ll miss you!!

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት አቡነ አረጋዊ ድንገት አጣኖት በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet ปีที่แล้ว +9

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
    ወላዲተ አምላክ የአባታችንን ነፍስ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትቀበልልን አሜን

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን በረከቶው ይድረሰን በዝ ዘመን እሪሶን የመሰለ አባት መጣት ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gojeb8381
    @gojeb8381 ปีที่แล้ว +1

    በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ለኛ ቀሩብን እንጅ

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 ปีที่แล้ว +4

    ብፁእ ኣቡነ ኣረጋዊ በረኸትኩም ምስ ኩላትና ደቅኩም ይኹን ቅዱስ እግዚኣብሔር ነብስኩም ብሰላም ኣብ ሕቅፊ ኣቦና ኣብርሃም የዕርፍ ኣሜን።

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት 😭😭😭😥💔💔💔💔ትንሽ ቢቆዩልን ጥሩነበር 😥😭እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ በሰላም ይረፉልን 😭😭በረከታቸው ይደርብን የብጹዓንን አባቶቻችን

  • @samridire8460
    @samridire8460 ปีที่แล้ว +3

    በረከታቸው ይድረሰን አባታችን 🙏🙏 እርሶን የመሰለ አባት ማጣት በጣም ከባድ ነው

  • @tesfamichaelh.2686
    @tesfamichaelh.2686 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ መጠይቅ የሚደረግላቸውን ሰዎች ስም እና ያሉበትን ሃላፊነት ወይም ዝምድና ቢጻፍ ጥሩ ነው።

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን😢😢😢😢😢

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት በጣም ያሳዝናል የፕሮተስታት እምነት ተከታይ ብሆንም እንደዚህ መልካም አባቶችን ማጣት በጣም ያሳዝናል እንግዲህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆነ ሁሌም እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው 😭😭😭😭

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከታቸው ጸሎታቸው ይደርብን

  • @michaelgirum3401
    @michaelgirum3401 ปีที่แล้ว +1

    ብጹዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን።
    ሁል ጊዜ በልባችን ተቀርጸው ይኖራሉ።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 ปีที่แล้ว

    የብፁዑ አበታችን በረከታቸው ይድርብን

  • @tubechanal712
    @tubechanal712 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @firnusyalew692
    @firnusyalew692 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን የኔ አባት በጣም ነው ልቤ ያዝነው 😢

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 ปีที่แล้ว +1

    በረከትዎ ይደርብን ብጹእ አባታችን

  • @martaayane7533
    @martaayane7533 ปีที่แล้ว +1

    ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን 😭😭😭😭😭

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በርከትዎ ይድረስን እእእፍፍፍ በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር ሆይ በቃ ብለን አ አምላክ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว +1

    ዝም ብዬ ሳስበው ሞት በይኖር እላለሁ😢😢አሁን በዘር በቋንቋ ቤተክርስቲያን የሚያምሱ ሰዎችግን ምን ይሰማቸው ይሆን?
    የአባታችን አቡነ አረጋዊ ነፍስ በቀኝ ያቁምልን አሜን😢😢

  • @GenetBogale-mh7be
    @GenetBogale-mh7be ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @workneshtube3829
    @workneshtube3829 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታሆይ ኡፍፍፍፍ የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን አረበቃ በለን እንደ ይቅርታህነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን😢😢😢😢😢😢 ማነው እንደኔ የሀገራችን እና የቤተክርስቲያን ሰላም የናፈቀው?

  • @edomkebede2112
    @edomkebede2112 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢በረከታቸው ይደርብን

  • @KidanKahsay
    @KidanKahsay ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ትደርብን ገና ብዙ በሚሰሩበት እድሜ መለየትዎ ለኛ ነው ጉዳቱ። በሰማይ ለምኑልን ግራ ለገባን ለኛ ለኢትዮጵያውያን።

  • @fantayegezahegnurgesa7539
    @fantayegezahegnurgesa7539 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ብዙ ተስፋ የሚጣልቦት አባት እንደሆኑ ይሰማኝ ነበር ግን የአምላክ ይበልጣልና ምን ይደረጋል ወደ አባትዎ እቅፍ ያኑርዎት አሜን

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 ปีที่แล้ว

    በረከተወ ይደርብን ነፍሠወን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @ethiobetemariammedia
    @ethiobetemariammedia ปีที่แล้ว +3

    "እመኒ ሐየውነ ወእመኒ ሞትነ ለእግዚአብሔር ንሕነ" በሕይወት ብንኖርም ብንሞትም የእግዚአብሔር ነን” ሮሜ 14፥8
    አስተዋይነታቸው፣ እርጋታቸው፣ ትህትናቸው፣ ሰው አክባሪነታቸው፣ በዚህ ዘመን ለምንገኝ አገልጋዮችና በዚህ ዘመን ለሚገኝ ትውልድ ሁሉ መነበብ የሚችሉ ግን ያልተነበቡ መጽሐፍ ናቸው።
    "ይቤ አረጋዊ ሊቀ ጳጳሳት ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት" ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ ปีที่แล้ว

    በረከታችው ይደርብን

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 ปีที่แล้ว +1

    የብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን።

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 ปีที่แล้ว

    በረከትዋ ይደርብን::

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian ปีที่แล้ว +1

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን!

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 ปีที่แล้ว

    በረከተወ ይደርብን

  • @lakechnegash3832
    @lakechnegash3832 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ ปีที่แล้ว +1

    ብፁህ አባታችን ዲያቆን እና መምህር በነበሩበት ጊዜ ሎዛ ማርያም ነበር የማውቃቸው ከዛ በሆላ ግን ከ28 አመት ስደቴ ውስጥ ሙልክስናቸውንም ጰጰስናቸውንም እያየሁ እሳቸው መሆናቸውን አላዉቅም ነበር እውነትም ለእግዚያብሄር የተሰጡ የማውቃቸው ዲያቆን ሌላ የማያቸው ጳጳስ አቡነ አረጋዊ ደግሞ ሌላ አባት አድርጌ ነበር የማስበው ብፁህ አባታችን በረከትዎት ይደርብን መልካም እረፍተ ገነት የሎዛዋ ማርያም ልጅ

  • @asternugus
    @asternugus ปีที่แล้ว

    አሜን!!!

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 ปีที่แล้ว

    ቡጽእ ወቅድሰ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላከ በቀኙ ያኑርልን ነፍሸ ይማር አባታችን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 ปีที่แล้ว

    እጅግ አስደንጋጭና አሳዛኝ ነው 😢 በረከታቸው ይደርብን።

  • @uaeuae4410
    @uaeuae4410 ปีที่แล้ว

    አሜንንን 🙏🏿😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሀብታምወለተጊዮርጊስ
    @ሀብታምወለተጊዮርጊስ ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ዋ ለኔ

  • @banchayehudemas116
    @banchayehudemas116 ปีที่แล้ว

    ብጹዕ አባታችን በረከተወ ይድረሰን

  • @samsathirteen2916
    @samsathirteen2916 ปีที่แล้ว +2

    የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደረብን💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @atsedeluweye5973
    @atsedeluweye5973 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን❤

  • @meseretasefa8627
    @meseretasefa8627 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን መን እላለው ትዑት አባቴ ብራኬአቸው ይደርብኝ😢😢😢

  • @tigistabayneh9259
    @tigistabayneh9259 ปีที่แล้ว

    ብጹዕ ኣባታችን በረከትዎ ይደርብን::

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 ปีที่แล้ว

    መላኩ በለተ ቀኑ እቺን ነብስ ወስዶ ለጌታ ይስጠው ጌታም ስሞ በቤቱ ያኑራት::

  • @merymain5649
    @merymain5649 ปีที่แล้ว +1

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርቤን😢😢😢😢😢

  • @yeznazemene3672
    @yeznazemene3672 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትወ ይድረስን

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከቶ ይደርብን

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 ปีที่แล้ว

    Amenanenamen❤😥😥😭😭🙏🙏

  • @habtamuhaile1049
    @habtamuhaile1049 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር በአባታችን እረፍት እጅግ አዝኛለሁ። በረከትዎ ይደርብን!

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን !
    አባቴ ብዙ ሊሰሩ የሚችሉ ነበሩ ይቺን አገር ምነው ልዑል እግዚአብሔር ቢያስባት !!!

  • @endalebest6989
    @endalebest6989 ปีที่แล้ว

    እኔ ህልም ነው የሆነብኝ የኔ የዋህ አባት በረከትዎ ትደርብን

  • @seabletenker7326
    @seabletenker7326 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ነን የጎደለብን አባታችን ኡፍ አጣንሆት በረከቶት ይድረሰን አምላክ ሆይ እባክህን በቃ በለን ማረን እባክህን ማረን

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት😭
    በረከቶ ይደረብን

  • @netsanetnetere3125
    @netsanetnetere3125 ปีที่แล้ว

    በረከተዎ ይደርብን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 ปีที่แล้ว

    Amen berkatoten yedrban 😢😢

  • @አጸደማርያም-ኸ2አ
    @አጸደማርያም-ኸ2አ ปีที่แล้ว +1

    😢እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይባርኩኝ አባዬ ውዮልን ለእኛ😢😢

  • @medimt1285
    @medimt1285 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተወ ይደርብን በእውነት ለማመን ከበደኝ እግዚያብሄር አምላክ ነፍስ ይማር

    • @atsedeaa7465
      @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว

      ነፍስ ይማር አይባልም

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን😭😭😭

  • @ጥሩወለተማርያም
    @ጥሩወለተማርያም ปีที่แล้ว

    በረከተዎ ይደርብን አባታችን

  • @tubeyeramaw_lewel_9272
    @tubeyeramaw_lewel_9272 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው አትለየን❤

  • @mekedsasalf1259
    @mekedsasalf1259 ปีที่แล้ว

    የብጽዕነታቸው በረከት ይደርብን😭

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይደረብን

  • @yegnatube7
    @yegnatube7 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከትዎት የደርብን

  • @eyoelyshak
    @eyoelyshak ปีที่แล้ว

    😢😢😢መጽናናትን ይስጠን

  • @tizitatizita7049
    @tizitatizita7049 ปีที่แล้ว

    Amen Abatechine😭😭😭

  • @newdayforme1235
    @newdayforme1235 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን እርሰዎሰ ወደ ዋናው ቤትዎ ነው የሄዱ ነፋሰዎ ከደጋጎች ጎን ያሳርፋልን❤❤

  • @suzandamte4891
    @suzandamte4891 ปีที่แล้ว

    Berketachew yederbene 🙏

  • @እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ
    @እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ ปีที่แล้ว

    በረከታቸዉ ይደርበን

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 ปีที่แล้ว

    በረከዎቱት ትርሰን

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ ปีที่แล้ว +1

    😢አባቴ በረከታቸው ይደርብን አባቴ ጌታ ፊት ለሽልማት በቀረቡ ጊዜ ኢትዮጵን አስቧት ! እመቤቴ የሚወድሽ ልጅሽ መቶልሻል ተቀበይውና በእቅፍሽ አኑሪው 😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ አንተ ሁሌም ትክክል ነህ የአንት ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን ብፁዕ አባታችን ገና ወጣትና ረጋ ያሉ አባት ነበሩ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ9ቐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ9ቐ ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደረብን 🙏😢😢😢

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተወ ይደርብ😭

  • @surafelnigguse4937
    @surafelnigguse4937 ปีที่แล้ว +2

    አባታች የፍስ ይማር የደጋግቹ አባቶቻችን አምላክ የቅድስት ቅዱሳን የድንግ ልጅ ልዑል ኢግዚአብሔር አሁንም ነብስ ይማር።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว

    Eternal Lives to our blessed Holy Fathers 💘🙏 May God comfort our Fathers who are mourning deep to their hearts!

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይሁንሽ💔💔😭😭🖤

  • @haethio8005
    @haethio8005 ปีที่แล้ว

    Barakatachawe yedarebene

  • @mihretkebede50
    @mihretkebede50 ปีที่แล้ว

    ነብሶትን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ብጹዕ አቡነ አረጋዊ በረከቶት ይደርብን 😢😢😢በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ለእኛ እናተ በረከት ናችሁ ቤተክርስቲያን ይጎድልባታል

  • @Bokime-Media
    @Bokime-Media ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ምክንያት ቢኖረውም እኔ የማልጠቅም ተራ ሰው ቁጭ ብዬ እንደነዚ አይነቶች በሞት ማጣት ያማል😢😢😢 በረከትሆ ትድረሰን

    • @krene1127
      @krene1127 ปีที่แล้ว

      EWENETE NEWE ENEME YEMAREBAWENE MOTE BEWESEDE ABATAHENE KEMENATA ENE EDEWETAWE BEKEREWE DESE YELE NEBE ABOYE ABONA NEBESE BEGENETE TEREFE BEREKETEWETE YEDERESENE

  • @temesgen1389
    @temesgen1389 ปีที่แล้ว

    Amen and amen 🙏

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 ปีที่แล้ว

    Berekethwo yideribin.

  • @gizeworkmoges7926
    @gizeworkmoges7926 ปีที่แล้ว

    በረከታቸዉ ይደረብን💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @getyeayalkibet4638
    @getyeayalkibet4638 ปีที่แล้ว

    ልብን የሚሰብር ሀዘን ወይ አለመታደል በረከታቸዉ ይደርብን!!

  • @ወለተኢየሱስ-ዀ2ፀ
    @ወለተኢየሱስ-ዀ2ፀ ปีที่แล้ว

    አይይይ😭😭

  • @AFRIFLAME
    @AFRIFLAME ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว

    አባታችን በርክቶዎ ይደርብን 😭😭😭😭

  • @mintyassefa
    @mintyassefa ปีที่แล้ว

    ረቂቁ አባታችን😭😭😭አይይይይ😭😭😭

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን መልካም እረፋት

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci ปีที่แล้ว

    ብርከተ ይድራብ አባትችን

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam1332 ปีที่แล้ว

    Berektachew yideribin abatachin

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ ปีที่แล้ว

    ሰላም ልልልልልልልል

  • @yonasminbale2059
    @yonasminbale2059 ปีที่แล้ว

    ነፍሥዎን በገነት ያንሩልን😢😢😢😢😢😢