😭ህዝቡን በእንባ ያራጨ ታሪክ😭 የብፁዕ አቡነ አረጋዊ ታሪክ በብፁዕ አቡነ አብርሃም ቀረበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 304

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  ปีที่แล้ว +19

    Like,Share,Subscribe በማድረግ ሚዲያውን ይደግፉ።

    • @tsigegebre2227
      @tsigegebre2227 ปีที่แล้ว

      ከበረከታቸዉ ያሳታን አባታችን ከፀጋወት ያሳታን

    • @rajmal3634
      @rajmal3634 ปีที่แล้ว

      አባቶቻቺንን በረከታቸዉ ይደሪብን

    • @elfineshtessema8243
      @elfineshtessema8243 ปีที่แล้ว

      Ljjjjjjkjjjlkj

  • @helendesta8592
    @helendesta8592 ปีที่แล้ว +75

    ይብላኝ ለኛ በቁም ለሞትነው ። በረከታቸው ይደርብን

    • @azebberhanu3130
      @azebberhanu3130 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ለራሳችን እንላቅስ

    • @saraepherm7144
      @saraepherm7144 ปีที่แล้ว +3

      ወየው ለእራሳችን እውነት ነው 😭😭😭😭

    • @etyopiawit
      @etyopiawit ปีที่แล้ว

      Berketachew yidereben..esatchew wede semayawi ersetachew new yehedut..yegnas?? Wedet yihun?? Ere tewo nesah enigba ..nesha enigba...nesha engiba..

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      Ewnate new 🖤 💔 😭😭😭😭😭

    • @mestawotzina6951
      @mestawotzina6951 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @mahlettejo1670
    @mahlettejo1670 ปีที่แล้ว +30

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን። ነበሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

    • @samiragenber9749
      @samiragenber9749 ปีที่แล้ว

      የአባታችን በረከታቸው ይደርብን.ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +11

    እንኝህን ሁለት ፖፖሳት ስወዳቸው
    እግዚአብሔር እምላክ ረጅም እድሜ እመኝላቸዋለሁ
    ታሪክ የማይረሳቸው ምጡቆች ይባርኩ❤

  • @amanuelyitbarek9732
    @amanuelyitbarek9732 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ብዙ አገልግሎት በሚሠጡበት በሚመክሩንና ህይወታችን በሚያጠነክሩበት ጊዜ ከዚህ አለም በመለየታቸው ጥልቅ ሀዘን ተሠምቶናል ፈጣሪ በአፀደገነት ያኑርልን።

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 ปีที่แล้ว +22

    😢አባቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔ እደ አይኔ ብሌኔ ነው እምሳሳላችሁ ❤

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ ปีที่แล้ว +12

    እኛ አለን እንጂ በቁም የሞትነው አባታችን ተጠረተው ነው በረከታቸው ይደረብን😢😢😢

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 ปีที่แล้ว +17

    ደጉና ትሁቱ አባቴ እግዚአብሔር ነብሶትን በገነት ያኑርልን

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว +3

    በረከታቸው ይደርብን ምነው እንደኔአይነቱ ወስዶ እኔ ቢወስደኝ እሳቸው በኖሩ እፍፍፍፍ😢😢😢

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 ปีที่แล้ว +8

    ህልፈታቸውን ለማመን ቢከብደኝም ወየው ለኛ ለዚች ሀገር ፈጣሪ ምህረት ያድርግልን

  • @addisumetaferia1697
    @addisumetaferia1697 ปีที่แล้ว

    ብፁእነታቸው በረከታቸው በእውነት ይደርብን! እጅግ ትሁት ሊቅ አባታችንን አተናል።

  • @massialem6676
    @massialem6676 ปีที่แล้ว +8

    ብፁሃን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድርስኝ በእርፈተ ያጣናቸውም 2 ብፁሃን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 ปีที่แล้ว +10

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 ปีที่แล้ว +5

    በረከታቸው በመላው በኢትዮጵያ ህዝብላይ ይደር አሜን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከተወት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @habtamuaworku2182
    @habtamuaworku2182 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን የኛ እረኞች እናተን እምታገለግሉት አምላካችሁ ለኛ ለምእመኖቻችሁ ሲል ይጠብቅልን የኛ ጌጦች ናችሁ ላረፉት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን።

  • @elsabettsegaye9966
    @elsabettsegaye9966 ปีที่แล้ว

    😢😢😢የሆነው ሁሉ ከአንተ ነውና አሜን!!! ሥላሴ ሁሌም በሥራው ትክክል ነው ብለን እናምናለን። ግን በእልፈታቸው እጅግ በጣም መሪር ሐዘን ተሰምቶናል። ይህንን ሁሉ እውቀትን ይዘው በወጣትነታቸው ሲለዩን😢😢😢😢እእእእእ ነብሳቸው በሰላም ትረፍ በረከታቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ይሁን ይደርብን አሜን!!!

  • @merontadele70
    @merontadele70 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንወዶታለን በረከትዎ ይደርብን አሜን።።።

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ ปีที่แล้ว +3

    እኔስ ውስጤ ድምት እስኪል ያለቀስኩት መከራው ሲበዛብን አባቶች ትተውን እየሄዱ ነው ማልቀስ ለኛ ነው እነሱስ ይቺን አለም ተሰናበቷት አባቶቼ ከእግዚአብሔር አስታርቁን በደላችን በዛ አምላክ ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በረከታቸው ይደርብን

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +2

    የብፁህ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏😭😭😭

  • @ermiaswubet3296
    @ermiaswubet3296 ปีที่แล้ว

    የብጹ አባታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @tsihonsew3290
    @tsihonsew3290 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፃድቃን በሰማዕታት ጎን ፈጣሪ ያሳርፍዎት

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ነብሳቸውን ይማርልን ለቤተሰባቻቸው ጽናትን ይስጥልን አይዞቹ ሁላቹም

  • @kalkal6969
    @kalkal6969 ปีที่แล้ว +6

    በረከታቸው ይደርብን 😢😢

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን የኛ እረኞች እናተ እምታገለግሉት አምላካችን እግዚአብሔር ለኛ ለምእመኖቻችሁ ሲል ይጠብቅልን የኛ ጌጦች ናችሁ ላረፉት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን (3)

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 ปีที่แล้ว +4

    በረከታቸው ይደርብን በአብርሃም ይስሐቅ ያእቆብ ስር ያንውርልን😢ግሩም ነው

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 ปีที่แล้ว +3

    ይብላኝ ለእኛ ለደካማዎቹ😭😭😭😭😭
    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🤲🤲🤲😭😭

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ ปีที่แล้ว +2

    ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን
    በረከታቸው ይደርብን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 ปีที่แล้ว

    ይባትችን በረከታቸው ይደርብን ......ይብላኝ ለኛሀ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባቶቻችን እያጣን መኖር ያውም በዚ ጊዜ በቃበለን ያብርሃም አምላክ ያባቶቻችን በርልከት ከሁላችን ይሁን😭😭

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว

    አባታችን ነፍሶዎትን በደጋጐች አጠገብ ያሳረፍልን ቸሩ መድሀኒያለምበርከታቸው ይደርብን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ የአባቶቻችን መጠቃት አንተ በምህረት ጎበኝን እጅግ ያሳዝናል እስክ መቼ የአባቶች ሞት እና ጥቃት እስክ መቼ😢😢😢

    • @samuelduguma3690
      @samuelduguma3690 ปีที่แล้ว

      የ እበቶች ሞት አይቀርም ይልቅ ከዘረኝነት ውጡ በእናንተ ምክንያት ምድር አለቀሰች እንዴት ትፈወስ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የብፁ አቡነ አረጋዊ በረከታቸው ይድረሰን ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለአባቶች እረ ዝም እድሜና ጤናን ስጥልን

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን በረከታቸው በኢትዮጵያና በህዝቦቻቸው ላይ ይደር:

  • @meisimeisi7855
    @meisimeisi7855 ปีที่แล้ว

    አባታችን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ። ብዙ አስተዋጽኦ ገና ያደርጉ ነበር ።

  • @cherinetgetaneh1506
    @cherinetgetaneh1506 ปีที่แล้ว +1

    የብፁኡ አባታችን በረከት በሁላችን ይደርብን

  • @benalfewatnafu8087
    @benalfewatnafu8087 ปีที่แล้ว

    😂😂😂የአባታችን በረከታቸው ይደርብን። ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +10

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔አባታችን ልባችን ተሠበረ 😭😭😭😭💔💔💔💔አባታቻችን

  • @mlvlkengetahw913
    @mlvlkengetahw913 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውይይይይይይ አባቴ ሞት የማይቀርም ቢሆን ግን በዚህ እድሜ አባታችንን ማጣት እጅግ ያማል 😢😢😢😢 እኛ ምንም የማንጠቅመ እያለን እርሶን አጣን 😢😢😢
    በረከቶት ይደርብን አባቴ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ማልቀስ ለኛ ነው አባታችን ወደ አባታቸው ነው የሄዱት

  • @nathanim2787
    @nathanim2787 ปีที่แล้ว +3

    በረከታቸው ይደርብን ሌላ ምን እንላለን😭🙏

  • @lilifemale
    @lilifemale ปีที่แล้ว

    በረከታቸው.ይደርብን.በእውነት.አዝኛለሁ😭😭

  • @selamlethiyopha9271
    @selamlethiyopha9271 ปีที่แล้ว

    በራከቱ የደርበን አባታችን 😭😭😭እርሱስ ወደ አምላካቺን ሄዳቹሁ እብለኝ ለኛ እረኛ ለተነው 😭😭😭

  • @ድንግልማሬያምእናቴ
    @ድንግልማሬያምእናቴ ปีที่แล้ว

    ያባታቺን በርከታቸው ይደርብን 😥😥😥ይብላኚ ለኛ በቁም ለሞትን 😥😥😥

  • @kidus9483
    @kidus9483 ปีที่แล้ว

    ብረክተውት የደርበን አባ
    አሜን አሜን አሜን

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ሰዋልባ ለቀረነው አባቶቻችን እየተው እየሄዱ ነው አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በጎችህን እረኛ አታሳጣን እባክህ 😢

  • @abebawademe6400
    @abebawademe6400 ปีที่แล้ว +3

    ይብላይ ለኛ የሞትነስ እኛው ነን! እግዚአብሔር ከበረከታቸው ያካፍለን፡፡

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 ปีที่แล้ว +1

    በስመ ስላሴ ስም የአባቶቻችንን ነርስ ይማርልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እናንትንም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን አባቶቻችን ተሰቃዬ!! 😭😭😭

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 ปีที่แล้ว

    የብፁዕ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዶ / ር በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከአባቶችን ነፍስ ጋር በዓፀደ ገነት ያሣርፍልን አሜን ::

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን አሜን!!!

  • @mnimni8474
    @mnimni8474 ปีที่แล้ว

    በረከተወ ይደርብን ነብሰወ በቅዱሳን እቅፍ ያሩርልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 ปีที่แล้ว +1

    ታላቅ ሊቅ አጣች ቤተክርስትያን አባታችን በረከቱህ ይደርብን ልቤ በጣም አዝኗል

  • @alemitugultie2070
    @alemitugultie2070 ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን። ሞኣገሳቸው ፤እውቀታቸው... ለእኛ ቀረብን እንጂ እሳቸውማ ወደ አባታቸው አገልግለው ሄዱ።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 ปีที่แล้ว +4

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ይብላኝ ለእኔ ለሀጺያተኛዋ እርስዎስ በአባትወ እቅፍ ይኖራሉ በረከትወት ይደርብን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 ปีที่แล้ว +4

    የተማረ ሰው ሞቱ ሳይሆን አውቀቱ በጣም ይቆጫል
    ነፍስ ይማርልንአገልግሎታቸውየሰማይቤታቸውበርከፋችነው

  • @fikeramen2013
    @fikeramen2013 ปีที่แล้ว

    አባቴ ለእርሶ አይገባም ነበር ያሳዝናል ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 ปีที่แล้ว

    የጻድቁ ብጹዕ ዶክተር አረጋዊ በረከታቸው ይደርብን እንግዲህ ከመጸለይ ወደ ማማለድ በእግዚአብሔር ቸርነት ተሻግረዋል በረከታቸው ይደርብን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว

    አይ ሞታችን የተማሩት ትምህርት ሳንጠቀምበት ቤተክርስቲያን በጣምነው ወገባችን የተቆረጥን። ነፍሳቸውን ይማርልን።

  • @hanna9502
    @hanna9502 ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል። "እግዚአብሄር በአፀደ ገነት" ያኑራቸው።

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በከታቸው ይደርብን😢😢😢

  • @medilove3189
    @medilove3189 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ብጹዐን አባታችን አቡነ አረጋዊ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa ปีที่แล้ว +2

    እንዴት የለው ሀዘን፣እንዴት ያለው ጉዳት በኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን ላይ ወረደባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለአባቶች ፣ ለምዕመናኑ መፅናናትን እመኛለሁ🙏ረቂቁን አባታችንን አምላክ ከቀኙ ያስቀምጥልን🙏በእኛም ላይ በረከታቸው ይደርብን🙏😭😭😭

  • @mossaadane
    @mossaadane ปีที่แล้ว

    የብፁዕነታቸው በረከት ይድረስን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 ปีที่แล้ว

    ብፁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአቤሔር አምላክ ነብሳቸውን በደጋጎቹ በአብረሃም እና በይሳቅ ጎን ነብሳቸውው ያሳርፍልን

  • @dagimawibirhan9321
    @dagimawibirhan9321 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalin

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ፡ ይደርብን

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሳቸውን በእፀደ ገነት ያኑራቸው

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 ปีที่แล้ว

    የአባቶች በረከት ይደርብን

  • @menenmekonnen6063
    @menenmekonnen6063 ปีที่แล้ว +2

    ኀፍሳቸውን በእፀደ ገነት ይኑርልን 🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +16

    ብፆዎ አባቶቻችን ከደጋጎቹ አጠገብ ያሳልፍልን😭😭😭

    • @alemengdaswe1604
      @alemengdaswe1604 ปีที่แล้ว

      ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!

    • @aliyealq23
      @aliyealq23 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    አሚላኪአተበቃበለንአባታችንነፍስይማር

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እቺን ነፍስ ስሞ በቤቱ ያኑራት

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን 😭😭😭😭😭

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢 በረከታቸው ይደርብን ኡፍፍፍፍፍ

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว

    አባታችን ነፍሳቸውን በቅድሳን እቅፍ ያሳርፍልን ይብላኝ ለኛ😭⛪😭

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ ปีที่แล้ว

    የብጹነታቸው ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን !!እረፍተ ነፍስን ያሳርፍልን😢😢ወዮው ለእኛ አባቶቻችን ጥለውን ሄዱ ወዮ😢

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን

  • @dagimmekonnen6640
    @dagimmekonnen6640 ปีที่แล้ว

    አቤት እንዴት ያማል በእውነት ።

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 ปีที่แล้ว +2

    አባታችንን ነብስ ይማርልን!!

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว

    ውይ አባታችን በረከትዎ ይደርብን😢💔

  • @almazwube3327
    @almazwube3327 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማርየአባታችን በርከታቸው ይደርብን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሳቸው ከደጋጎች ጋር ያሳርፍልን ፈጣሪ😢😢😢😢

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 ปีที่แล้ว

    በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤ እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤ የእየሱስ ሕይወት ደግሞ በስጋችን ይገለጥ ዘንድ ሁልጊዜ የእየሱስን መሞት በስጋችን ተሸክመን እንዞራለን፡፡ 2ኛ ቆሮ፡ ም4፡ 8-10

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ይደርብን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢 በረከታቸው ይደርብን
    😢😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢😢

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 ปีที่แล้ว

    በረከታቸዉ ይደርብን

  • @messya7125
    @messya7125 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረዉ በፀሎት እንትጋ ያለቀ ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ ።

  • @hailemariamgebresilassie2152
    @hailemariamgebresilassie2152 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር፡የወደደዉን፣አደረገ፣ሰለእኞናሰለሐገረችንየሚጸልዩልንአባትአጥተናልበረከታቸውየድረሰንአሜን

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 ปีที่แล้ว +4

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን😭😭😭😭😭

  • @misrakkassa3140
    @misrakkassa3140 ปีที่แล้ว

    በረከቶት ይድረሰን አባቴ