“አበባዬ” በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ክሊፕ ታሪክ የመጀመሪያው የታየው የኔ ነው |ድምፃዊ ተሾመ ወልዴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ธ.ค. 2019
  • “አበባዬ” በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ክሊፕ ታሪክ የመጀመሪያው የታየው የኔ ነው |ድምፃዊ ተሾመ ወልዴ

ความคิดเห็น • 21

  • @salams503
    @salams503 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ የድሮ ስው ግን እንዴት ደስ ይላል ቅን ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ውብቶች

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 ปีที่แล้ว

    Teshome very nice to see you again after almost 30/35 years we were freinds living in the same area Gola sefer 34 kebele with you and Muluken I am very happy to hear your voice once again. This makes me remember that era.
    Yonas MCR UK.

  • @girmagebreyesus2216
    @girmagebreyesus2216 4 ปีที่แล้ว

    ጆሲ እግዜር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ከቀድሞዎቹ አንዱ ተሾመ ወልዴ ስለሆነ ወቅቶችን ስለሚያስታውስ ክብር ይገባቸዋል ። ፕሮግራማችሁ በጣም ያዝናናሉ አመሰግናለሁ ።

  • @ethioprimenews8091
    @ethioprimenews8091 4 ปีที่แล้ว +2

    ጆሲ አቀራርብህ አሪፍ ነው ግን ከድሮ ዘፈኖቹ የተቀረጹ ካሉ እያዛመዳችሁ ብትሰሩት ይበልጥ ዉብት ይኖረው ነበር።ለተሾመ ወልዴ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ።

  • @halemahasan8575
    @halemahasan8575 4 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚሉ አባት ነቸው ስወዳቸው በውነት እደድሮወች የሚሆን የለም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 4 ปีที่แล้ว +1

    Teshe , you are the best. I am hoping you will write a book about your life and about your rich music and theatre experience.
    Peace

  • @feruzmohammed9361
    @feruzmohammed9361 4 ปีที่แล้ว

    This is one of the best entertaining show. Teshe is so free and fluid for entertaining. I am pretty sure that Josy is happy too and I can see from his eyes/

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 4 ปีที่แล้ว

    Wow tesha merte sew josya abezeto yebarekeh ftari

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚለኝ ከድሮ ሰዎች በጣም አንዱ አንዱን ያከብራል:: በክብር ነው ታላላቆችን የሚያከብሩት:: ታላላቅ ዘፋኞችን መሪዎችን ባለስልጣናትን መሳፍንቶችን ሁሉ ከፍ አድርገው ከነክብራቸው ሲናገሩ ደስ ይላል:: አሁን ነው ሰው ሰውን የሚዘረጥጠው:: subscribe ሁላችሁም በፍቅር አድርጉኝ::

    • @user-jp6uh6xt3n
      @user-jp6uh6xt3n 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰዉ አክባሪ ነዉ በጣም ነዉ ጋሽ ቶሸመ እምናፍቅህና የማከብርህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ነኝ

  • @just_psg1006
    @just_psg1006 4 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ለአርት ክብር ያላችሁ አርቲስቶች ነበራችሁ አሁንም ክብር አለን

  • @gigike1500
    @gigike1500 4 ปีที่แล้ว

    Yezendro zefagnoch RIP beteleku abeeeet demtse 👌🏿❤❤"konjo "milew zefenehn sewdew.jossy telek sew

  • @aminaamina-df4km
    @aminaamina-df4km 4 ปีที่แล้ว

    Josya program batam arif new TH-cam lay setelkut part 1 2 eyalachu betelkulen teru new

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ድምፅ ተሼ

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 4 ปีที่แล้ว

    Elaya Zara ledeto new Rip

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w 4 ปีที่แล้ว

    ጆሲ የመልካም ሰዎችን ድምጽ መሰማትና የከፍተኛ ስዎችን
    የምሁራንን በጎ አመለካከት ያለቸውን ሰዎች ማዳመጥ ከካንሰር በሺ ንበ ኦፕረቪ ቀዶጥገና እንደመፈወስ ማለት ነው ሰላም ለሁላችን

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀሀየ ዮሃንስን እና ነዋይ ደበበን አንድ ላይ አቅርብልን ጆሲየየየየ

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 4 ปีที่แล้ว

    ተሼ በድምፅም በስብህናውም የተሟላ ዘመናዊ ሙያተኛና ተወዳጅ ሰው ነው::

  • @user-ti5oz7lj4n
    @user-ti5oz7lj4n 4 ปีที่แล้ว

    በቅንነት ታብስክረይብ አድርጉኝ ❤🙏

  • @Mirteyta
    @Mirteyta 4 ปีที่แล้ว +1

    50 GB storage በነፃ አኘ በመጫን መጠቀም ይቻላልth-cam.com/video/1wUu0IvfA5U/w-d-xo.html

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 ปีที่แล้ว

    ጡሩ ዘፈን ዱሮ ቀረ አሁን ሰው ሁሉ በዘር በሽታ ተለክፎአል