ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደዚህ ለየለ ምርጥ ቃለምልልስ በኢትዮጵያ ታሪክ ተሰርቶ አያውቅም ። የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የመዝናኛ ቃለምልልስ ። የክብር ዶ/ር አበበ መለሰ ስለሰጠኸን ሁሉ እናመሰግናለን ።
ይሄ ፕሮግራም ግሩም ነው :: ሆኖም አበበ መለሰ ከመአዛ ብሩ ጋር የነበረው ቃለ ምልልስ ከዚህም የተሻለ ነበረ:: ፈልገህ ስማው በጣም ትወደዋለህ::
@webshet pls linkun lakelen
አንተ እውነተኛ ቃለ መጠየቅ አየተህ አታውቅም ማለት ነው ። ይሄ መበደል ነው ። በውጭ ጌጥ መድመቅ ሙያ ሆነው አይ አንቺ ምድር የራስሽን አንቋሸሽ በባህዳን ጋጠ ወጥነት መኮፈስ። መቼ ይሆን.....?
አቤ አንደኛ ሰለሞንም ሙሉ መረጃ ይዞ መቅረቡ ሁሌም ይመቸኛል!!!!የአቤ ሚሞሪ ይለያል!!!
ሳሙኤልን እናመሰግነዋለን አቤን ስለታደገልን::
ምን ቀረው እንዳለ የአቤ ስራ አይደል እንዴ ምንድነው በስሙ የምንሰይመው ይህን ብርቅ ባለውለታ አንበሳ our excellent brother
አቤ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።
አቤና ሰለሞን ምርጥ ቃለ ምልልስ ነበር ዝም ብላችሁ ለመተቸት የምትሯሯጡ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ጋዝጠኛው ሊነሱ የሚገቡ ነጥቦች እንዳይታለፉ ጣልቃ ገብቶ ማስታወስ ሙያዊ ግዴታው ነው አንዱ ደሞ የሚለው😮 ቢያጣ አቤን መነፅሩን አለበጣም ነው የገረመኝ አረ ግድ የለም የምንተቸውን ለምን እንደምን እንደምንተች ምክንያታዊ እንሁን ካልጣማችሁ መተው እንደኔ ዐይነቱ ደሞ ❤በፍቅር ደጋግመን ለመስማት እድሉን ለሰጠን ቴክኖሎጂ ምስጋና ይሁንልን
ABEBE MELESE A PERSON WHO SHAPES ETHIOPIA MUSIC FOREVER!!!!!
አርቲሰት እና ሎሪት አበበ መለሰ አድናቂህ ነኝ በጣም❤🙏🙏🙏🙏
አንበሳ ምን ቃል ይበቃል ይሄንን legend ለማመስገን Wonderful Man Aba Wish you well
ድንቅ የሙዚቃ አቅራቢ ጋዜጠኛ ፡ሰለሞን ረጅም እድሜ።
Greatest Ethiopia music person
Menal part 2 binore 😢
አቤ እኛንም በትዝታ አሰተከዝከን!
ይልማ፡ በዘፈን፡ ግጥም፣ አበበ፡ በዜማ፡ ያበረከቱት፡ በዓለም፡ ደረጃ፡ በዘርፉ፡ ካሉ አርቲስቶች፡ ጋር፡ ቢወዳደሩ፡ ለጊነስ፡ ቡክ፡ ሊደርሱ፡ ይችላሉ፡ የሚል፡ ግምት አለኝ።
Wow,memory
Shurubaye nana ye amelmal abat ye lejenet guwadegnaye Victoria anchin yastawesegnal gin yet tehogni betam nafekeshegnal hulem new yemasebesh
እናቴ ሆይ ነይ ነይ😭😭😭😭😭
Abebe the legend !!
ሰለሞን ክፍሌ አርሂቡ ላይ ጠያቂ ሆነህ ስትሰራ ለብዙ ጊዜያት አይቼሀለሁ፤ ቃለመጠይቅ የምታደርግላቸውን ሰዎች በማቋረጥ፣ሁሉን ነገር አውቃለሁ በማለት ዋናዎቹ የታሪኩ ባለቤቶች ከፊትህ ተቀምጠው ከእናንተ በላይ ታሪካችሁን አውቃለሁ በማለት ቃለመጠይቁን በጣም አስቀያሚ ታደርገዋለህ ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ነው ይህን ኮመንት የጻፍኩት ቃለመጠይቆችህን እስኪ ተመልሰህ እያቸውና ራስህን ታዘበው ለምን በየፕሮግራሙ ያንተ የባንድ ስሞች እውቀትና የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾች ስም እውቀት እንዲታይልህ ትጋጋጣለህ አሁን ቃለመጠይቅ የምታረግላቸው ሰዎች እኮ ካንተ የበለጠ የታሪኩ አካል የነበሩ ሰዎች ናቸው እስኪ ከአቶ ፈቃዱ ፍሬ ጋር ያደረግከውን ቃለመጠይቅ ደግመህ እየው ሰላም የሚለውን የመሀሙድ ዘፈን ግጥም ማን እንደ ጻፈ በቦታው ኖረው በእርግጠኝነት የሚያውቁትን ሰውዬ ግጥሙን ራሳቸው ይስጻፉትን ሰውዬ ካላረምኩህ ብለህ ስትመላለሳቸው ነበር። ቴዎድሮስ ታደሰንም እንዲሁ ቀደም ቀደም ስትልበት ምን እንዳለህ አስታውስ። ወሬያቸውን አላስፈላጊ በሆኑ ነገሮች በተደጋጋሚ በማቋረጥ እንዴት ምቾት እንደምትነሳቸው ሲያወሩ ትኩረት ሰጥተህ ለማዳመጥ እንደሚያቅትህእስኪ ቪዲዮዎቹን ተመልከትና ፍረድ። እውነቴን ነው የምልህ እኔ ለቃለመጠይቅ ቀርቤ እንዲህ ብታጎሳቁለኝ የፈለገ ላይቭ ይሁን ፕሮግራሙን አቋርጬ ነበር የምወጣው። ደሞ አንድ ሰው እንዲህ ቢያደርግህ ትምህርት ትወስድ ነበር። የራስህን እውቀትና የመረጃ ስብስብ ለማሳየት አትሟሟት ፕሮግራሙ ላይ አንተ ጎልተህ ለመታየት ተጠያቂዎቹ ለማስደመም አትጋጋጥ ፕሮግራሙን በጣም አሸማቃቂ እያረግክው መሆኑ ይሰማህ እባክህ
እናመሰግናል ሙዚቃ ሰምተናል
አቤ የሙዚቋው ሊቅ
እንዴት አበበ መለሰን እሚያክል ትልቅ አርቲስት ጥያቄ በማይችል ጋዜጠኛ ይጠየቃል።
Solomon can't help himself. He always interrupts his gusts, they can't finish a single word without being cut off. Please consider the viewers feedback
አቤን አንድ ቀን ባገኘውና ማርቆስ ላይ የነበረውን ባወራው
What happened to yared sacsphone? How is he doing ??
He is doing good, I saw his work recently.
@yoditambaye5694 cool, I wish one off these days he would give an interview, Thanks
የአበበ መለሰ የዜማ ድርሰቶች ተዘርዝረው፣የዘፈኑት ድምጻውያን ተዘርዘረው ማይት እንፈልጋለን፥፥ ምን ዋጋ አለው መናኛ ጋዜጠኛ ባለበት ሀገር ይሄንን እንደለመንን አስር አመታት አለፏ፥፥ አቤ ከቤ ከአሰላ ቢሰራው ደስ ባለኝ፥፥
Abey yelben feker megeletse yaketegnal egziabher rejim edemy yeseteh
የማገርም ጥበበኛ
እሄ ጋዜጠኛ ሰዋቸን በማቃረጥ the most unprofessional ጋዜጠኛ ተብሎ መሸለም ነበረበት:: በጣም አስቀያሚና unqualified ለዚህ ሙያ የማይበቃ ሰው ነው::
ዶክተር ? ውይ ጉድ ! ማይክል ጃክሰን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አለው :; ዶክተር ማይክል ጃክሰን ልትሉት ነው ? ... የክብር ዶክ ትሬት በምንም ዐይነት መጠርያ ሆኖ አያገለግልም :: ታሪኩ ሲጻፍ የክብር ዶክትሬት ተሰጥቶታል ተብሎ ተጨማሪ ማስታሻ ከስፈለገ ይጻፍለታል እንጅ :;ኣበሻ ድንቁር እና ወገኝነት የተጠናወተው ህዝብ ነው ::
መቀኛ
ይሄ ጠያቂ መቼ ነው ሰው አለማቋረጥ የሚማረው????? ምን አይነቱ ነው በናታችሁ፥፥ ታሪኩን ሳንሰማ ሙዚቃ ምናምን ይላል፥፥ ምን አይነት ነው...................
The Journalist killed the interview,should have made it more interesting.I loved the interview he did with Meaza Beru long time ago on Sheger Fm.
ጋዜጠኛው የጫዋታ ፋታ አይሰጥም። እሱ ጠያቂ እሱ ተናጋሪ ሆነ። ይሄ የሙያው ባህርይ አይመሥለኝም። ታሪኩን ለአቤ መተው ነበረበት። ባለቤቱ አቤ ብዙ ሊነግረን ሲችል ሀሳቡን ትዝታውንሁሉ ተሻማበት።
አሁን፣ የፀሃይ መነፅር ተሸክፎ ኢንተርቪው መደረግ ምን ማለት ነው ፣እወነነቱን ልንገርህ ስልጣኔ አይደለም ። እኔም በምህራቡ ዓለም ነዋራሪ ነኝ በአንተ ግን አፈርኩብህ። ማፈሪያ!
የነተበ ጋዜጠኛ ረበሸን እኮ!
አይባልም
ቀሽም ጋዜጠኛ
ዘፋኝ ሳይንቲስት የሆነባት ብቸኛ ሃገር ኢትዮጵያ:
አስቀያሚ ጋዜጠኛ በስመ አብ
ወፈፌ ጋዜጠኛ
እንደዚህ ለየለ ምርጥ ቃለምልልስ በኢትዮጵያ ታሪክ ተሰርቶ አያውቅም ። የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የመዝናኛ ቃለምልልስ ። የክብር ዶ/ር አበበ መለሰ ስለሰጠኸን ሁሉ እናመሰግናለን ።
ይሄ ፕሮግራም ግሩም ነው :: ሆኖም አበበ መለሰ ከመአዛ ብሩ ጋር የነበረው ቃለ ምልልስ ከዚህም የተሻለ ነበረ:: ፈልገህ ስማው በጣም ትወደዋለህ::
@webshet pls linkun lakelen
አንተ እውነተኛ ቃለ መጠየቅ አየተህ አታውቅም ማለት ነው ። ይሄ መበደል ነው ። በውጭ ጌጥ መድመቅ ሙያ ሆነው አይ አንቺ ምድር የራስሽን አንቋሸሽ በባህዳን ጋጠ ወጥነት መኮፈስ። መቼ ይሆን.....?
አቤ አንደኛ ሰለሞንም ሙሉ መረጃ ይዞ መቅረቡ ሁሌም ይመቸኛል!!!!የአቤ ሚሞሪ ይለያል!!!
ሳሙኤልን እናመሰግነዋለን አቤን ስለታደገልን::
ምን ቀረው እንዳለ የአቤ ስራ አይደል እንዴ
ምንድነው በስሙ የምንሰይመው
ይህን ብርቅ ባለውለታ አንበሳ our excellent brother
አቤ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።
አቤና ሰለሞን ምርጥ ቃለ ምልልስ ነበር ዝም ብላችሁ ለመተቸት የምትሯሯጡ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ጋዝጠኛው ሊነሱ የሚገቡ ነጥቦች እንዳይታለፉ ጣልቃ ገብቶ ማስታወስ ሙያዊ ግዴታው ነው አንዱ ደሞ የሚለው😮 ቢያጣ አቤን መነፅሩን አለበጣም ነው የገረመኝ አረ ግድ የለም የምንተቸውን ለምን እንደምን እንደምንተች ምክንያታዊ እንሁን ካልጣማችሁ መተው እንደኔ ዐይነቱ ደሞ ❤በፍቅር ደጋግመን ለመስማት እድሉን ለሰጠን ቴክኖሎጂ ምስጋና ይሁንልን
ABEBE MELESE A PERSON WHO SHAPES ETHIOPIA MUSIC FOREVER!!!!!
አርቲሰት እና ሎሪት አበበ መለሰ አድናቂህ ነኝ በጣም❤🙏🙏🙏🙏
አንበሳ
ምን ቃል ይበቃል ይሄንን legend ለማመስገን
Wonderful Man Aba
Wish you well
ድንቅ የሙዚቃ አቅራቢ ጋዜጠኛ ፡ሰለሞን ረጅም እድሜ።
Greatest Ethiopia music person
Menal part 2 binore 😢
አቤ እኛንም በትዝታ አሰተከዝከን!
ይልማ፡ በዘፈን፡ ግጥም፣ አበበ፡ በዜማ፡ ያበረከቱት፡ በዓለም፡ ደረጃ፡ በዘርፉ፡ ካሉ አርቲስቶች፡ ጋር፡ ቢወዳደሩ፡ ለጊነስ፡ ቡክ፡ ሊደርሱ፡ ይችላሉ፡ የሚል፡ ግምት አለኝ።
Wow,memory
Shurubaye nana ye amelmal abat ye lejenet guwadegnaye Victoria anchin yastawesegnal gin yet tehogni betam nafekeshegnal hulem new yemasebesh
እናቴ ሆይ ነይ ነይ😭😭😭😭😭
Abebe the legend !!
ሰለሞን ክፍሌ አርሂቡ ላይ ጠያቂ ሆነህ ስትሰራ ለብዙ ጊዜያት አይቼሀለሁ፤ ቃለመጠይቅ የምታደርግላቸውን ሰዎች በማቋረጥ፣ሁሉን ነገር አውቃለሁ በማለት ዋናዎቹ የታሪኩ ባለቤቶች ከፊትህ ተቀምጠው ከእናንተ በላይ ታሪካችሁን አውቃለሁ በማለት ቃለመጠይቁን በጣም አስቀያሚ ታደርገዋለህ
ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ነው ይህን ኮመንት የጻፍኩት ቃለመጠይቆችህን እስኪ ተመልሰህ እያቸውና ራስህን ታዘበው ለምን በየፕሮግራሙ ያንተ የባንድ ስሞች እውቀትና የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾች ስም እውቀት እንዲታይልህ ትጋጋጣለህ አሁን ቃለመጠይቅ የምታረግላቸው ሰዎች እኮ ካንተ የበለጠ የታሪኩ አካል የነበሩ ሰዎች ናቸው እስኪ ከአቶ ፈቃዱ ፍሬ ጋር ያደረግከውን ቃለመጠይቅ ደግመህ እየው ሰላም የሚለውን የመሀሙድ ዘፈን ግጥም ማን እንደ ጻፈ በቦታው ኖረው በእርግጠኝነት የሚያውቁትን ሰውዬ ግጥሙን ራሳቸው ይስጻፉትን ሰውዬ ካላረምኩህ ብለህ ስትመላለሳቸው ነበር። ቴዎድሮስ ታደሰንም እንዲሁ ቀደም ቀደም ስትልበት ምን እንዳለህ አስታውስ። ወሬያቸውን አላስፈላጊ በሆኑ ነገሮች በተደጋጋሚ በማቋረጥ እንዴት ምቾት እንደምትነሳቸው ሲያወሩ ትኩረት ሰጥተህ ለማዳመጥ እንደሚያቅትህእስኪ ቪዲዮዎቹን ተመልከትና ፍረድ። እውነቴን ነው የምልህ እኔ ለቃለመጠይቅ ቀርቤ እንዲህ ብታጎሳቁለኝ የፈለገ ላይቭ ይሁን ፕሮግራሙን አቋርጬ ነበር የምወጣው። ደሞ አንድ ሰው እንዲህ ቢያደርግህ ትምህርት ትወስድ ነበር። የራስህን እውቀትና የመረጃ ስብስብ ለማሳየት አትሟሟት ፕሮግራሙ ላይ አንተ ጎልተህ ለመታየት ተጠያቂዎቹ ለማስደመም አትጋጋጥ ፕሮግራሙን በጣም አሸማቃቂ እያረግክው መሆኑ ይሰማህ እባክህ
እናመሰግናል ሙዚቃ ሰምተናል
አቤ የሙዚቋው ሊቅ
እንዴት አበበ መለሰን እሚያክል ትልቅ አርቲስት ጥያቄ በማይችል ጋዜጠኛ ይጠየቃል።
Solomon can't help himself. He always interrupts his gusts, they can't finish a single word without being cut off. Please consider the viewers feedback
አቤን አንድ ቀን ባገኘውና ማርቆስ ላይ የነበረውን ባወራው
What happened to yared sacsphone? How is he doing ??
He is doing good, I saw his work recently.
@yoditambaye5694 cool, I wish one off these days he would give an interview, Thanks
የአበበ መለሰ የዜማ ድርሰቶች ተዘርዝረው፣የዘፈኑት ድምጻውያን ተዘርዘረው ማይት እንፈልጋለን፥፥ ምን ዋጋ አለው መናኛ ጋዜጠኛ ባለበት ሀገር ይሄንን እንደለመንን አስር አመታት አለፏ፥፥ አቤ ከቤ ከአሰላ ቢሰራው ደስ ባለኝ፥፥
Abey yelben feker megeletse yaketegnal egziabher rejim edemy yeseteh
የማገርም ጥበበኛ
እሄ ጋዜጠኛ ሰዋቸን በማቃረጥ the most unprofessional ጋዜጠኛ ተብሎ መሸለም ነበረበት:: በጣም አስቀያሚና unqualified ለዚህ ሙያ የማይበቃ ሰው ነው::
ዶክተር ? ውይ ጉድ ! ማይክል ጃክሰን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አለው :; ዶክተር ማይክል ጃክሰን ልትሉት ነው ? ... የክብር ዶክ ትሬት በምንም ዐይነት መጠርያ ሆኖ አያገለግልም :: ታሪኩ ሲጻፍ የክብር ዶክትሬት ተሰጥቶታል ተብሎ ተጨማሪ ማስታሻ ከስፈለገ ይጻፍለታል እንጅ :;ኣበሻ ድንቁር እና ወገኝነት የተጠናወተው ህዝብ ነው ::
መቀኛ
ይሄ ጠያቂ መቼ ነው ሰው አለማቋረጥ የሚማረው????? ምን አይነቱ ነው በናታችሁ፥፥ ታሪኩን ሳንሰማ ሙዚቃ ምናምን ይላል፥፥ ምን አይነት ነው...................
The Journalist killed the interview,should have made it more interesting.I loved the interview he did with Meaza Beru long time ago on Sheger Fm.
ጋዜጠኛው የጫዋታ ፋታ አይሰጥም። እሱ ጠያቂ እሱ ተናጋሪ ሆነ። ይሄ የሙያው ባህርይ አይመሥለኝም።
ታሪኩን ለአቤ መተው ነበረበት። ባለቤቱ አቤ ብዙ ሊነግረን ሲችል ሀሳቡን ትዝታውንሁሉ ተሻማበት።
አሁን፣ የፀሃይ መነፅር ተሸክፎ ኢንተርቪው መደረግ ምን ማለት ነው ፣እወነነቱን ልንገርህ ስልጣኔ አይደለም ። እኔም በምህራቡ ዓለም ነዋራሪ ነኝ በአንተ ግን አፈርኩብህ። ማፈሪያ!
የነተበ ጋዜጠኛ ረበሸን እኮ!
አይባልም
ቀሽም ጋዜጠኛ
ዘፋኝ ሳይንቲስት የሆነባት ብቸኛ ሃገር ኢትዮጵያ:
አስቀያሚ ጋዜጠኛ በስመ አብ
ወፈፌ ጋዜጠኛ