ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ስላደረጋቹልኝ ድጋፍ አመሰግናለው የዛሬው ይለያል ብሰላም ጨርሰናል ተመስገን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ค. 2021

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1  3 ปีที่แล้ว +450

    ማክሰኞ 40 ሜትር አዳባባይ ፉጡር ዝግጅት አለን ለሚመለከተው ቢሮ አፅፈን አስገብተናል እሺ ብለው ከፈረሙልን ደስ የሚል ፕሮግራም ይኖረናል ፀሎት እና ዱዓ አርጉልን

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x 3 ปีที่แล้ว +7

      አብሽሪ አላህ ያሳካውለሙ

    • @bharu3442
      @bharu3442 3 ปีที่แล้ว +4

      እሺ አይሉሽም በዚን ሰአት ሙስሊሙን መሸመቃቅ ነዉ ስራቻዉ እኛም አንፈልጋቻዉ ምድራ የብልፅግና ከድሬ ጋደል ይግበ

    • @EmuArfat
      @EmuArfat 3 ปีที่แล้ว +2

      ኢሻ አላህ አላህ ያግዛችሁ እጠብቃል

    • @user-jw5jt3ki9c
      @user-jw5jt3ki9c 3 ปีที่แล้ว +2

      ኢንሻ አላህ አላህ ያገዛችሁ ይሳካልእንጠብቃለን በጣም ጎበዝ ልጂነሺ በረችልንንን ::

    • @SamiraSamira-ob5vz
      @SamiraSamira-ob5vz 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗

  • @Mametube
    @Mametube 3 ปีที่แล้ว +191

    *ለሚ ጎበዝ ጭራሽ ፍጥርም አዘጋጃችሁ በርቺ ደግሞ ከአዘጋጆቹ መሀከል አንዷ መሆንሽ ደስ ብሎኛል*

    • @user-bs1tk9ij1d
      @user-bs1tk9ij1d 3 ปีที่แล้ว +1

      አተም ከነመሠሎችህ አሰደዚህ አድርግ እሽ ምዳዉን ከአሏህ ወድም

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 3 ปีที่แล้ว +234

    አቤት ቅናት ለምን ዲስ ላይክ የተቼገሩ ወገኖቻችንን ነው ያበላቼው እና ጫማ ለሌለው ጫማ ያለበሰችው
    ለምዬ በርችልኝ 💐💐💐💐😍😘

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว +6

      ሠይጣኖች ጥሩ ስራ አይወዱምናነው እሙዋየ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว +5

      ወላሂ ምቀኞቺ ናቼው ዲስላይክ እሚያረጉት እሙየ

    • @tube-sv4sp
      @tube-sv4sp 3 ปีที่แล้ว +3

      እነሱ ሰዉ ሳይሆኑ ሴጣኖች ናቸዉ ምቀኛ የረብ ቀና ቀናዎችን በዚች ምድር ላይ አኑርልን ምቀኛን ሸረኛን ቱልቱላን ከምድረ ገፁ አጥፈአልን

    • @user-ce4mn8uw5x
      @user-ce4mn8uw5x 3 ปีที่แล้ว +4

      እናት አትፍረጂባቸው ዲስ ላይክ እና ላይክ መለየት አቅቷቸው ነው

    • @huwaip30lite24
      @huwaip30lite24 3 ปีที่แล้ว +3

      ብረች እህት ዉድድድድ ነዉ እማደርግሽ

  • @user-ql7po6ep8c
    @user-ql7po6ep8c 3 ปีที่แล้ว +56

    ኣገር ገብቶ እንደ ለሚ ጀግና ሰው መሆን ኣለብኝ ለምየ በርቺ

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t 3 ปีที่แล้ว +56

    ለምዬ የኔ ጀግና ቤታቹ በረከት ይግባ በጣም በጣም ጥሩ ቤተሰብአለሽ እውነት ትለያለላቹ ❤🙏

  • @aliahmed-yx5ee
    @aliahmed-yx5ee 3 ปีที่แล้ว +50

    ለምዬ አላህ ከዚ የበለጠው የምትሰሪ ያድርግሽ ስራሽ ያኮራል በዚሁ ቀጥይበት ብርቱ ቤተሰቦች አሉሽ አባትሽ አቤት ጥንካሬው ወንዳታ አባትነው ያለሽ ግርማ ሞገሱ የሚያኮራ እናትሽ ደግሞ ሩህሩህ ደግ እናት አለሽ

    • @Tube-gy9fr
      @Tube-gy9fr 3 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ፠

    • @mwl2311
      @mwl2311 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርጉኝ እባካችሁ

    • @mmlayla29
      @mmlayla29 3 ปีที่แล้ว

      በሪቺ የኔ ዉዴ

  • @user-ur7hy4uo1d
    @user-ur7hy4uo1d 3 ปีที่แล้ว +61

    ለምለም ወላሒ እኔ የሰራሁት ያህል ነው ደስ ያለኝ ኑርሊን የቡታጀራ ስም እያስጠራሽ ነው አላህ ይጠብቅሽ እኔም ካቺ የምማርበት ስራ ነው የሰራሻው

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር

    • @wudeithoyoutube925
      @wudeithoyoutube925 3 ปีที่แล้ว

      ለሙ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ አኣህ ስራሽ አይቶ ይህሩን ነገር ይምርጥልሽ

    • @user-ys8ld3qh3d
      @user-ys8ld3qh3d 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት በጣም አሰተማሬ ነው

    • @user-ys8ld3qh3d
      @user-ys8ld3qh3d 3 ปีที่แล้ว

      ደምሬኝ ማሬ በቅነነት

    • @asd2asd215
      @asd2asd215 3 ปีที่แล้ว

      @@wudeithoyoutube925 ،👍🇪🇹🤭

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 3 ปีที่แล้ว +135

    አይ ድህነት እረ አላህዬ ያአገሬን ህዝብ ሀብታም አድርጋቸው

    • @kedhabshawet2749
      @kedhabshawet2749 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረቢ በችሮታዉ ያብቃቃን ሁላችንም ከጃይነን እሡ የተብቃቃ ጌታነዉ ያብቃቃን በቱርፋቱ

    • @zeynab3044
      @zeynab3044 3 ปีที่แล้ว

      አሚንን ያረብ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      @@kedhabshawet2749
      ደምሪኝ ስወድሽ

    • @alaviyaalaviya6994
      @alaviyaalaviya6994 3 ปีที่แล้ว

      @@kedhabshawet2749 p I h hubbub hub HK hubbub go j chin him p

    • @mwl2311
      @mwl2311 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አርጉኝ እባካችሁ

  • @ziy687
    @ziy687 3 ปีที่แล้ว +52

    ለሚ ጀግና ብዬሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ 🧡❤️ ብቻ የሀገሬ ሰላም አለማግኘታችን ረብሾናል፣😭😭😭😭😭😭

    • @alemethiopia4494
      @alemethiopia4494 3 ปีที่แล้ว

      በእውነት ጀግና ነሽ ለሙዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @user-cd1pj6ct3x
      @user-cd1pj6ct3x 3 ปีที่แล้ว +1

      ኡሙየ ሰብ አሪጊኘ

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 3 ปีที่แล้ว +43

    ለሙማ እውነት እድለኛ ነሽ ፍቅር የሆኑ የገባቸው ቤተሰቦች ነው ያሉት ቤተሰቦችሽን አመስግናቸው አብረውሽ ይደክማሉ ከኅንሽ ሆነው ያግዙሻል ያበረታቱሻል ታድለሽ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +37

    በጠም ደስ የምል ስራ ነዉ የሰረሽሁ አለህ ሆይ ሀገሬ ምስክን ሰዉ ሀብታም አድርግለቾ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 3 ปีที่แล้ว +47

    ሰላም ሰላም ✋✋
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን
    ለምለምዬ እንዴት እንዳስደሰሽኝ አላህ ያስደስትሽ አቦ💐💐💐💐💐💐
    ኢሻ አላህ እኔም ከምርጫ በኋላ እመጣለሁ ወሎ ላይ እንገናኝ አንችንም ወሎን አሳይሻለሁ እጋብዝሻለሁ

    • @user-zv1oj5gp6x
      @user-zv1oj5gp6x 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ኡሙየየየ ❤️

    • @user-wz9sw4bb8y
      @user-wz9sw4bb8y 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😝😝💞💞💞💞💋💋💋🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @sabbontuiluu9111
      @sabbontuiluu9111 3 ปีที่แล้ว

      Insha'allah Allah yezan sew yadergesh

    • @karemathop3865
      @karemathop3865 3 ปีที่แล้ว

      @@user-wz9sw4bb8y እንም አሥቤአለሁ ወሎ ላይ

    • @karemathop3865
      @karemathop3865 3 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ኢትዮጵያ ሚስኪኑ ብዙ ነው አላህ ይሥጠን

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 3 ปีที่แล้ว +25

    አሜን አሜን አሜን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመርቃችሁ እጃችሁን ለምዘርጉ ወድም እህቶች እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ ለምዬ አችም የልፍትሽን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፍልሽ ውዴ አለባበስሽ በጣም ያምራል ያምርብሻል

    • @dananegeow3102
      @dananegeow3102 3 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር፡ለሰጪ፡ይስጥ፡በእውነት

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 3 ปีที่แล้ว +11

    እመቤቴ ማርያም ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ በረከት ትርፍርፍ ይበልሽ ኬር ኬር ስላሴዋች ይሙሉት

  • @shishigababu8973
    @shishigababu8973 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen tebareku

  • @hanit9315
    @hanit9315 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር በወጣው ይተካ እውነት ቃል አጣሁ ለምዬ የኔ ጀግና እንች ብቻ ነሽ ካረብ ሀገር ገብተሽ ይህን ስራ የምሰሪው በርችልን ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Atwima
    @Atwima 3 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ር ይባርክሽ .....የተንቢ tube የተመቻችሁ ፎቶውን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ አሳዩኝ። እናመሰግናለን።

    • @user-sn1sc3zx3j
      @user-sn1sc3zx3j 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር
      እግዚ= ጌታ
      አብ =አባት
      ሔር =ቸር አጽናኝ ማለት ነው
      እና ስንጽፍ ሙሉውን ብንጽፍ በረከቱ ለእኛ ነው የተዋህዶ ልጆች
      ካጠፈው ይቅርታ

  • @woodynech9997
    @woodynech9997 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen berchi ihitachi

  • @mamitube_mamitube
    @mamitube_mamitube 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል ሥራ ለምለምየ መታደል ነው ይህ ፈጣረ ጨምሮ ይሰጥሸ👍👍👍

  • @faniitadesse7161
    @faniitadesse7161 3 ปีที่แล้ว +13

    ለምዬ የኔ አስተዋይ እኔ ምንም የምልሽ ነገር የለም ብቻ በቃ እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏😍😍እኔ በደስታ እንባ እየተናነቀኚ😥😥 ነው ያየውት ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ልቦና🙄😏 ይስጣችሁ

    • @tawetube3279
      @tawetube3279 3 ปีที่แล้ว

      Matii.nata ii.lubuko SUBSCRIBE nagoodhi

    • @faniitadesse7161
      @faniitadesse7161 3 ปีที่แล้ว

      @@tawetube3279 tole sanyii too😍

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 ปีที่แล้ว +29

    እንድኔ የሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር የናፍቅው እስኪ ማነው

    • @lolik2206
      @lolik2206 3 ปีที่แล้ว

      💞💞💞❤️❤️❤️❤️

    • @lolik2206
      @lolik2206 3 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @lolik2206
      @lolik2206 3 ปีที่แล้ว

      💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እኔጃ እንደዚህች ልጅ የወደድኩት ይቱበር የለም omg ከነቤተሰቧ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው አንቺ ጀግና ከነወንድም እህቶችሽ ተባረኩ ከነ እናት አባትሽ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይሙላልሽ የኔ ፍቅር እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እማ 😅🙏🏽

  • @wsawsea677
    @wsawsea677 3 ปีที่แล้ว +28

    አቺን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ብቻ እነሱን እዳሳመርሽ የመጨረሻሽ ይመር ለሙዬ

  • @hijazimestawotbalcha6910
    @hijazimestawotbalcha6910 3 ปีที่แล้ว +4

    Lamiyee waantaa Gaarii gottee Rabbii si ha Ebisuu! !!
    Matii kee hundumma Rabbii sinii ha Ebisuu
    Baay'ee namaa gammachisuu

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 3 ปีที่แล้ว +14

    እውነት እንዳችይ ዩቱብ እየሰሩ ሀገር ገበተው ሰርፕራይዝ እያሉ ሲሰሩ ነው የማያቸው ይህን ያህል የሚያስደስት ሥራ የስራ የለም ብዚሁ ቀጥይበት ጀግና ነሽ

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ኬርኬር የኔ ዘመዶች ምርቃት ይሆዳሉ በጣም ደስህ ይላል እንካን አደረሳቹሁ
    መላው ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይስጣቸው ጥሩ ስራ ነው እድሜ ይስጣቹሁ

  • @user-lm8ul2ff5f
    @user-lm8ul2ff5f 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 👏

  • @user-qi3pt6yk7x
    @user-qi3pt6yk7x 3 ปีที่แล้ว +25

    የየተቢ አለባበስ የተመቸዉ 👍👍👍ስረአት አለባበስ ዋዉ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉንም ነገሯን እወደዋለሁ የምን አለባበስ ብቻ 😍😍😍😍

    • @user-qi3pt6yk7x
      @user-qi3pt6yk7x 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ አገሩንማ አገር ነዉ ማንም ይወደዋል ያልኩት እንደዘመኑ ሰዉ የተበጣጠሰ ልብስ አትለብስም ስወዳት

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 ปีที่แล้ว

      @@user-qi3pt6yk7x 😂😂😂😂ልብ ነው ዋናው አሁን አለባበስ ተቀያይሯል 😍😍😍😍😍😍😍

    • @mwl2311
      @mwl2311 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርጉኝ እባካችሁ

    • @sarass2644
      @sarass2644 3 ปีที่แล้ว

      Ytenbe mert set neche yewnet endezemnwe setweche eyeyeecha atelem lalbebse atechenek duket atekeba artifeshal thgure atetekem origenal set neche ena betam wedetelwe 😀😀😍😘

  • @user-fh7eu8wv3w
    @user-fh7eu8wv3w 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይ እደት ደስ እደሚል እመቤቴ ትባርካችሁ ሠጭወችም አድራጌዎችም ከዚክ የበለጠ የሚያስደስት የለም ለምየ ያሠብሺውን ሁሉ ድግል ትሙላልሺ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዎ ቤታችሁ ይባረክ በርቱ የበረከቱ ተካፋይ ይርገን የሰጡት ሁሉ የሚሰጡት አይጡ

  • @yh4es
    @yh4es 3 ปีที่แล้ว

    የዚህ አይነት እውቀትና ትህትና ከእግዚአብሄር ብቻ የሚሰጥ በረከት ነው ለዚህች ያለኝ አድናቆት ከቃላት በላይ ነው ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ የተበረከ ይሁን

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ሰማይና ምድርን የሰራ እኝን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣን ያገሬ ህዝብ ፅሎታችሁ ይሰማ ሁልጊዜ ጥገቡ

  • @user-tg6rz2oq4c
    @user-tg6rz2oq4c 3 ปีที่แล้ว +17

    ታድለሽ ይሄ እድል ነዉ ፈጣሪ እኛም እዳቺ ያርገን

    • @user-ib3tm7zy4y
      @user-ib3tm7zy4y 3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔም ምኞት ነው

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምለምዬ በርቺ ጎበዝ ልጅ እምላክ ይርዳሽ ተባረኪልን የምታድርግውሁሉ ስራ ጥሩነው እኔም እንድቀን እልክልሽና ለእካለጎዶሎዎች እድትስጭልኝ እልክልሻልሁ ከኢንግላንድ ስልክሽንፆፊልኝ ለምለምዬ እሺ ኤሚ ነኝ

  • @astertekele9900
    @astertekele9900 3 ปีที่แล้ว

    የምትሰሪው ስራ በጣጣም ደስ ይላል የጫማ አሰጣጡን ግን በሰልፍ ማድረግ ነበረብሽ።

  • @Ritam432
    @Ritam432 3 ปีที่แล้ว +10

    ለሚ የተንቢ በጣም የምትመሰገኚ ሰው ነሽ።በእውነቱ ቃላት ያጥረኛል።ጥሩነት፣ጉብዝና፣የዋህነት፣ሰውነት ዋው እግዚአብሄር የምትፈልጊውን ይስጥሽ።ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ🙏💕💕💕😘

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ስወድሽ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +11

    ለምለምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለመልካም ስራሽ❤️🌸❤️🇪🇹

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t 3 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እህታለሜ አማኑኤልየ አባቴ ስጠንና እንስጥልህ

  • @tigistotoko1718
    @tigistotoko1718 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምዬ እውነት ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እኔም የጌታ መልካም ፈቃዱ ከሆነ ወደ ሀገሬ ስሄድ ልክ እንደ አንቺ የተቸገሩትን ወገኖችን መረዳት እፈልጋለሁ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ 🙏❤ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @teslimdawed8693
    @teslimdawed8693 3 ปีที่แล้ว +3

    ሽ አመት ኑሪልን የኔ ጀግና ወላሒ በጣም ነው ያሥደሠትሽኝ

  • @eff7478
    @eff7478 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃል የለኝም ለምለምየ ለቤትስቦችሽ ለእናትሽ ለአባትሽ ትልቅ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ የእኛ ደስታ እንሱ ሲኑሩ ስለሆን ሁሌም ደስ ይበልሽ የእኔ ደርባባ

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen🙇👐

  • @mewe4713
    @mewe4713 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @sali4168
    @sali4168 3 ปีที่แล้ว +12

    😢😢😢😢😢😢😢በደስታ አስለቀሳችሁኝ በርቺ ጎበዝ ሁሌም ፈጣሪ ለመልካም ስራ ከጎንሽ ይሁን❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏

    • @raednasser5656
      @raednasser5656 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @sadiaalsaegh8323
      @sadiaalsaegh8323 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @samerahabitt6556
      @samerahabitt6556 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @abesema4572
    @abesema4572 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔን አፈር ልብላላቹ ህዝባችን እዴት ያሳዝናል ፈጣሪ በመልካም ያስባቸው ለሙዬ ከነቤተሰቦችሽ ተባረኩ ኢትዮጵያ ሠላሟን ይብዛ

  • @zelalemyabala9130
    @zelalemyabala9130 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሬ ተባረክ

  • @fafietube2097
    @fafietube2097 3 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ ለምየ ሀቢቢቲ አላህ አፊያ ይስጥሸ መልካም ሰራ አይሰለችም አብሸሪ ቀጥይበትዋናው ነገር ከብሩ አዘጋጅቶ ማብላቱ ድካ ሙ ይበልጣል
    ቤተሰቦችሸንም ፍቅርና ጤና ይስጣቸው

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 3 ปีที่แล้ว +4

    ለሙየ የእውነት አሪፍ ስራ እየስራሽ ነው ያለሽው ቤተስቦችሽ ደግሞ የገባቸው መስጠት ውስጥ በርከት እንደሚገኝ የገባቸው አራዳ ናቸው

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h 3 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ ተባረኪ የኔ ቆጆ መልካም መስራት ለራስ ነው

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen
    Hulachinam yixabaqan lami maraxa saw ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ሴት ነሽ የእኔ ብሩክ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እንደ አንቺ ስው ከአረብ አገር መቶ ይህንን የሚያደርግ የለም

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክን ከነ መላ ቤተቦችሽ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እህት መልካምነት ለራስ ነው አደለም መኪና ለምን አውሮፕላን አይገዛልሽም ተባረኪ በዚሁ ቀጥይበት ለወሬኛ ቦታ አትስጪ አንቺ ወደስራሽ እነሱ ያውሩ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ለሙይ እናመሰግናለን ወሄ አበሩስ ተባረኮ

  • @Ryu-gd9xe
    @Ryu-gd9xe 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ስራ በሰማይ ስንቅ ነው በርቱልን በየተልያዩ ሚድያ ላይ ያልሆነ ነገር ከመቀባጠር እደዚህ መልካም ስራ ሰርቶ ላራሱም ጽድቆ ሰወችንም ያስተምራን እናም እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ያድላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን።

  • @buzee104
    @buzee104 3 ปีที่แล้ว +3

    Fexare endmenaa xeenaa yesxeesh lamlmiiyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯nurelenye

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምየ በጣም የሚያስደት ስራ ነው ተባረኪ በገዘብም የሚረዱ. እግዚአብሔር ይስጣቸው አንችንም ተባረኪ

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @wubalumesele5162
    @wubalumesele5162 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎብዝ ለሚ በርች ደስ ሲል እደዚህ ማብላት ማጠጣት አገራችን ከድህናት ከችግር ያውጣልን

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 3 ปีที่แล้ว +6

    የተንቢ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነመላ ቤተሰብሽ የላካችሁትም እግዚአብሔር በርከት ይስጣችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ትሁን ዳራን እሳት መሀሏን ገነት ያድርግልን ነዳነያኖችንም የማያልቀው ስጦታ ያምላክ ከሰው እጅ ያውጣችሁ

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ጎበዞች በርቱ ጠንክሩ ።ነፃነት በቀኝሽ ብዬ ትዛዝ ነው

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ለሚዬ የኔ ልዩ ትለያለሽ የእውነት ቤተሰቦችሽም ይለያሉ

  • @SalamSalo
    @SalamSalo 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😭 ለሃገራችን ያብቃን

  • @daniibrahim2765
    @daniibrahim2765 3 ปีที่แล้ว +4

    ለሙ እግዛብሔር ይባርክሽ ይሄንን አስቦ ብር የላከው የላካችሁ እግዛብሔር በሚከፍለው ይክፈላችሁ ከዚበላይየምታደርጉ ያድርጋቹ በወጣ ይተካ ብለናል ለሚና ቤተሰቦቿ ተባረኩ በጣም መልካም ስራ ነው

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 3 ปีที่แล้ว +4

    100ሺህ ላክ ያስፈልጋል ለሚየ በጎደለው ድንግል ማርያም ትሙላልሽ

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወኔ እዴት ደሥ ይላል እድሜና ፀጋዉን ይሥጣችሁ🙏🙏🙏

  • @user-zm6jc5rk1c
    @user-zm6jc5rk1c 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት አላህ ላንችም የምትፈልጊውን ይስጥሽ በኡነት ምርጥልጂነሽ ኑሪልኝ ውዷ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃላት አጣሁላቺሁ ለምዮ ከነ ቤተሰቦቺሽ አላህ አብዝቶ ይወፍቅሽ ማሬ

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሔር ይባርክሽ ሰዉ በመሳደብና በዘረኝነት ሚዴያዉን ይጠቀሙታል እስኪ በላይክና በሰብ እረዷት ዘረኞችንና ተሳዳቢወችን ትታችሁ ግቡ ወደዚህ መልካም ስራ

  • @genathm5899
    @genathm5899 3 ปีที่แล้ว

    ለምሎዬ የሐምሌ እኔም በረከቱ ይደርሠኘ ዘንድ በአካል ተገኘቼ

  • @aldaam5612
    @aldaam5612 3 ปีที่แล้ว

    Tebarki l zelalem lemi Mlkm Sira new fetary bidiratishin yekifal.

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 3 ปีที่แล้ว +17

    ተባረኪ እውነት ለኔ መንፈሳዊ ቅናት ፈጥሮብኛል እኔም ሀገሬ ገብቸ እንዳንች ለመስራት አስቤአለሁ እስኪ ሁላችሁም አበረታቱኝ ፎቶየን ተጭንናችሁ ደምሩኝ እኔም እደምራለሁ ለመልካም ስራ እንሩጥ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር በቅንነት

    • @user-vs7nj7ks6m
      @user-vs7nj7ks6m 3 ปีที่แล้ว

      ኑ እንዛመድ

    • @user-pk3cn1mm3d
      @user-pk3cn1mm3d 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 3 ปีที่แล้ว +20

    ምርቃቱ ለእኛም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ልብስሽ በጣም ያምራል በውሃ ይለቅ በአለም ልበሽው

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @rahelshawa4500
    @rahelshawa4500 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሚዬዬዬዬ በርች ፈጣሪ ሰላምሽን ጤናሽን ደስታሽን ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ያብዛልሽ

  • @tube-bj6wv
    @tube-bj6wv 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ለሙዬ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እናት አባትሽም ረዥም እድሜ ይሥጣቸው

  • @user-uo1ir1oe1d
    @user-uo1ir1oe1d 3 ปีที่แล้ว +11

    መጀመራ በጣም ተገርሜ ነበር እንዴት ይሄን አክል ወጪ አውጥታ አበላች ብዬ ነበር ለሰጭ እግዝያብሄር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው አሚን

    • @alemgashaw9643
      @alemgashaw9643 3 ปีที่แล้ว

      Esowa eko nech

    • @user-uo1ir1oe1d
      @user-uo1ir1oe1d 3 ปีที่แล้ว

      @@alemgashaw9643 ማለት አልገባኝም ውዴ

    • @bituu3637
      @bituu3637 3 ปีที่แล้ว +2

      ጉልበትም ድካምም አለው እኮ ብሩን እነርሱ ቢልኩም

    • @alemgashaw9643
      @alemgashaw9643 3 ปีที่แล้ว

      @@bituu3637 Betam ehte gobez nechi

    • @user-pk3cn1mm3d
      @user-pk3cn1mm3d 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ይባርካቹ ለምለም ከሙሉ ቤተሰቦችሽ ፅምር

  • @kassas4
    @kassas4 3 ปีที่แล้ว

    አንቺ ልጅ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሠብሽ ትልቅ በረከት አመለጠን ፕሮግራምሽን ቀድመን አይተነዉ ቢሖን ኖሮ የበረከቱ ተካፋይ እንሖን ነበር በጣም የሚያሥደሥት ልኡል እግዚአብሔር የሚወደዉ ነገር እኛንም በሌላዉ ፕሮግራምሽ ተሣታፊ ያድርገን

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰለ ሀገራችን ፀሊዩ ሙስሊም ድዋ አርኩ እስከ መቼ መሳቀቅ ዛሮ ዛሮ መግበይችን ለሚ በርቺ ጥሩነት ለራስ ነዉ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      ስወድሽ ደምሪኝ

  • @mesamesa9968
    @mesamesa9968 3 ปีที่แล้ว

    tebareku yeraben mabelat fexari yewedale

  • @mizangebre7709
    @mizangebre7709 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ በጣም ያምራል የአስመራ ሽፎን

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z 3 ปีที่แล้ว +7

    ለምለምዬ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ በዝህ ስራ የተሳተፍችሁ ሁሉ መልካም ስራቹ ፈጣሪ ይቀበላቹ 👉ዲስ ላይክ የምታደርጉት ግን ጤነኛ ናቹ 👈??

    • @user-iz8sj4pm6b
      @user-iz8sj4pm6b 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ጤናቸው ያሣስባል

  • @hegeriselameshiyibeza4500
    @hegeriselameshiyibeza4500 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በወጣ ይተካላችሁ

  • @SamsungSamsung-zv4xx
    @SamsungSamsung-zv4xx 3 ปีที่แล้ว

    amen kere

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 ปีที่แล้ว

    በኡነት መታደል ነው መመረጥ ነው የኔ ቢጤ የጎዳና ተዳዳሪወችን ማብላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እመቤቴ ድንግል ማሪያም በጎደለው ትሙላላችሁ ነፍስ በሀሴት ትሞላለች እደዚህ የተባረከ ስራ

  • @emuti6262
    @emuti6262 3 ปีที่แล้ว +8

    በጠቅላላው የተባረከ ቤተሰብ አምላክ ይጠብቃቹ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 3 ปีที่แล้ว +4

    ለሚቾ በእውነት አደነኩሽ ቤተሰቦችሽንም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አችንም የላኩትን ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ ተባረኩ በቡዙ
    የደሃ አደግ አምላክ ዋጋችሁን ይክፈል ተባረኩ ዋው

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣሽ ለሚ

  • @ususjshs8890
    @ususjshs8890 3 ปีที่แล้ว

    Mar berchu TEBAREKIUU ZEMNACHU YIBAREKI bexami tasqnlachuuuu😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @zek413
    @zek413 3 ปีที่แล้ว +5

    ለሙዬ አላህ የበለጠ ደረጃ ያድርስሽ ፈጣይ ስራሽን ይቀበልሽ

    • @tube4230
      @tube4230 3 ปีที่แล้ว

      ስወድሽ ደምሪኝ

    • @zek413
      @zek413 3 ปีที่แล้ว

      @@tube4230 እሺ እሙዬ

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 ปีที่แล้ว +6

    Mashe alhe tabrklhe yena konjo yatbi Selmach yabzlnghe yamir 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 ปีที่แล้ว

    ለሚየ ጀግና ነሺ በርቺ አላህ ያሠብሺውን ያሣካልሺ

  • @ayshatube8729
    @ayshatube8729 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እኔ እስከዛሬ ኮመት ፅፌ አላቅም ነበር ግን ዛሬ የእውነት ውስጤን ነካሺው ኢትዩጲያዊነት ኢሄ ነው አቦሶ ብታጀራ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እናም በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን አላህ ያግዝሽ ለሙዬ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sol.zehabesha9910
    @sol.zehabesha9910 3 ปีที่แล้ว +19

    የትንቢ ወዳጆች እስኪ እኔም አሪፍ አሪፍ ስራ እድስራ አበረታቱኝ ገና 4 ቀኔ ነው you tube የከፈትኩት ግቡ 🙏

  • @tiguistbenti8692
    @tiguistbenti8692 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነ እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ለካ በትንሽ ነገር ብዙ ሰዎችን ማስደሰት እንችላለን እውነት በርቺልን እረጅም እድሜ ጤና ላንቺም ለመላ ቤተሰቦችሽ ይስልን ሰላም ላገራችን

    • @alemgashaw9643
      @alemgashaw9643 3 ปีที่แล้ว

      Ney bewust mesmer silk lilaklshi ehte

  • @user-jp3vb8dr4o
    @user-jp3vb8dr4o 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በረቺ እላህ ትልቅ ደረጃ ያድረስሽ

  • @maskrammaskram3383
    @maskrammaskram3383 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እግዚያብሄር እስከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅ ልብ በጣም ጎበስነሽ

  • @user-xw1qw9vv6k
    @user-xw1qw9vv6k 3 ปีที่แล้ว +15

    ኧረ ዲሥ ላይክ ያሥፈልገዋል እዴ ሥራው በሠላም ነው ኧረ ተው ቅንነት ለራሥ ነው ያገሬ ልጆች

  • @user-oi1mo8zb6s
    @user-oi1mo8zb6s 3 ปีที่แล้ว +6

    ለምለም አባትሽ ግን ጥሩ ሠው ነው ይለያል