ፈኪ እና ሶፊ እንደዛሬ ደንግጠው አያቁም|| ልዩ ቀን ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 2 หลายเดือนก่อน +771

    ሶፊ ከፈኪጋ ከዋለች ጀምሮ አለባበሷ ደስያለው ብቻቻቻ

    • @haykelawel8550
      @haykelawel8550 2 หลายเดือนก่อน +14

      ወላሂ በጣም በፊት በጣም ነበረ የምታናድደኝ እድህ በሂጃብ ማማረ እያለ መጨባረሩ ምናስፈለገ ልቦና ይስጠን

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 2 หลายเดือนก่อน +5

      ወላሂበጣም

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 2 หลายเดือนก่อน +3

      አው❤👍

    • @Topg-dx8im
      @Topg-dx8im 2 หลายเดือนก่อน +2

      Sewu eko gedegqwun new yemimeselew

    • @abdurahmantube2073
      @abdurahmantube2073 2 หลายเดือนก่อน +2

      ምሻአላህ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 หลายเดือนก่อน +146

    አህሙ 70K እናስገባዉና ስጦታዉን ከፍቶ ለማየት እንፈልጋለን

    • @TuGu-dx7qo
      @TuGu-dx7qo 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @HalidmuhmedAdem
      @HalidmuhmedAdem 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉❤❤እረመሻአላህአብሽሩ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 หลายเดือนก่อน +867

    ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ እስኪ ሁላችሁም የምር መልካም ሞኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢

    • @Njat-jd5lz
      @Njat-jd5lz 2 หลายเดือนก่อน +14

      Beselam gebi yena wudi Allah ke batesebocish gar Allah yagenayish❤❤

    • @Fatumaabatefh
      @Fatumaabatefh 2 หลายเดือนก่อน +37

      እህቴ በሰላም ግቢ ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ

    • @FatumaAbdu2
      @FatumaAbdu2 2 หลายเดือนก่อน +38

      እኔም ልገባ ነው አላህ ያሳካልን

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 2 หลายเดือนก่อน +14

      😢😢😢አላህ በሰላም ያስገባሽ የኔውድ ከናፈቅሽው ሰው ጋር አላህያገናኝሽሽሽሽ

    • @Belenfaye
      @Belenfaye 2 หลายเดือนก่อน +5

      ታድለሽ በሰላም ግቢ 🙏

  • @fatuma6161
    @fatuma6161 2 หลายเดือนก่อน +50

    ፈኪ ግን አህሙ ይወድሻል የትዳር ጥያቄ ቢያቀርብልሽ እንደምትቀበይ አልጠራጠርም አይተናነሱም የምትሉ በላይክ

  • @EmaHewotiy
    @EmaHewotiy 2 หลายเดือนก่อน +29

    እኔ ብዙ ጊዜ ኮመንት አልሰጥም ግን አነኝህ ልጆች ደስታቸውን በጣም ነው ደስ የሚለው አህሙ ለፈኪ ያለው ፍቅር ያስታውቅበታል ጆ በጣም ስራት ያለው ልጅ ነው መሻአላህ ሁሌም ተደሰቱ❤❤❤❤የመዳም ቅመሞ ሰፕ አድርጓቸው ይደጉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @Nurel-ht8lb
      @Nurel-ht8lb หลายเดือนก่อน

      Josima yleyal eko betam mrt lgi new betam new mtamrut Hulachhum and lay enji stleyayu ayamrm fqrachhun yazlqlachhu

  • @user-seadi
    @user-seadi 2 หลายเดือนก่อน +134

    ማሻ አላህ መብሩክ ፈኪ በዚ አጋጣሚ ሶፊ ለውጥ ላይ ነሽ ማሻ አለህ ሂጃብሽን ስላስተካከልሽ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሀጅ ነብይ ወንድ ከመጨበጥ ተቆጠቢ ላይክ እደፈኪ እጅችን ሰብስቢ ❤

    • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
      @መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 หลายเดือนก่อน +5

      ደምሪኝ እህት በቅንነት ጀማሪነኝ

    • @user-seadi
      @user-seadi 2 หลายเดือนก่อน

      @@መካሁሴን-ሸ6ጰ መርሀባ አብሽሪ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@መካሁሴን-ሸ6ጰእኔንም ደምርኙ ደመርኩሽ ዉዴ

  • @FatmaH-g7m
    @FatmaH-g7m 2 หลายเดือนก่อน +95

    ፊኪ ጋር ከተዋወቀች ጀምሮ ሶፊ ምርጥ አለባበስ እየለበሱች ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 2 หลายเดือนก่อน +76

    ጆሲ እኮ ትለያለክ በተለይ ለሶፊ ያለው ክብር በጣም ነው እምታምሩት ጆሲንም እናበረታታው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም,ጥሩ,ልጅ,ነው🎉

    • @Almi-t2s
      @Almi-t2s 2 หลายเดือนก่อน +1

      Aw Josey yemir xeru sew neh lasofi yalehk kibr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x 2 หลายเดือนก่อน +30

    አህሙ ምርጥ ሰዉ ለፈኪ ያለህ ቦታ ይለያል ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈዕምልህ 🥺♥️

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

    • @AyshaSayd
      @AyshaSayd 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሦፊዬ ይሄ የአላሁሡብሀነሁ ተአላህግነው ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhff3884
    @hhff3884 2 หลายเดือนก่อน +26

    ጆሲ ግን እስልምና ሀይማኖት የሚከለክለው ነገር ይገባዋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

    • @hayat-cb8cu
      @hayat-cb8cu 2 หลายเดือนก่อน

      betam wela

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እሱን አለማድነቅ አይቻልም

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ ብልህልጂነው አስተዋይ

  • @yenehabesha7486
    @yenehabesha7486 2 หลายเดือนก่อน +332

    ሶፊ 50ሽ ገብታ ሰፕራይዝ ትደረግ የሚል ላይክ ግጩ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +220

    ያጋበታል ፋኪዬ ያኔውድ ጉዞ ወዳ 100 K. ያምትሉ ለይክ 😊🎉❤🎉🎉🎉

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 2 หลายเดือนก่อน +99

    አስላሙ አለይኩም እህለን ውዶች እስኪ የፈኪ ደስታ የሜስደስታችሁ👍👍😍😍

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 2 หลายเดือนก่อน +17

    የፈኪን ዉጤት እያየን ነው በሄደችበት ማሻአላህ ውበታችን እስልምናችን አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ራቢየ ደምሪኝ

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 2 หลายเดือนก่อน +35

    ሶፊን አበረታቷት ከጎና ሁኑ በተለይ ፋኪ እደ እህት ሆነሽ ከጎኗ ሁኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 2 หลายเดือนก่อน +100

    ሶፊ ማሻአላህ ሂጃብሽን አስተካክለሻል በሀይማኖትሽ ስትኮሪ ሀሪፍነዉ እደ ፈኪሀ❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @MadinaZaynu-yi6zq
      @MadinaZaynu-yi6zq 2 หลายเดือนก่อน +1

      𝒀𝒆𝒔 👍

    • @HussenSeid-vt6tf
      @HussenSeid-vt6tf 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰው ጋር ስለዋለች እኮ ነው

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 2 หลายเดือนก่อน +4

      ከጥሩ ሰዉ ጋር የዋለ ጥሩ ይማራል

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 หลายเดือนก่อน

      ጎደኛየንአሳምርልኝ የተባለዉለዚህነዉ❤❤❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 หลายเดือนก่อน +72

    ፈኪየ ማሻአላህ የኔውድ ኢሽአላ ወደፌት ከአህሙ ጋ 100 ከዛ 200 ይቀጥላል

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน +215

    😢😢ሶፊን አጠክሯት ከጎኖ ሁኑ ላት 😢😢የእኔ ሚስኪን ስታሳዝን

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢ምንሁኖነው

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZaharaMuhammad-wg6mhከባሏጋ ተለያይታ😢😢😢

    • @عذاالحارثي-ط1س
      @عذاالحارثي-ط1س 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለምንድ ነው የምታሣዝነው አብሯት አልተፈጠረ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ኖርማን ነው

    • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
      @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน

      @@عذاالحارثي-ط1س ለግዜው ልቦ ይስበራል

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 2 หลายเดือนก่อน +16

    በርግጥ ሶፊ ከፈኪ አድላይ መሆናው በጣም ጥሩ ነው ብዙ ነገር ያሳለፉ ናቸው የኔ የዋሆች❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውደ

  • @SeadaAbebe-od1rb
    @SeadaAbebe-od1rb 2 หลายเดือนก่อน +52

    አያልፍም አትበሉ ያልፋል መውደቅ እዳለ መነሳትም አለ መሰበር እዳለ መጠገን አለና በአላህ ተስፋ አትቁረጡ ከፈኪ ተማር ፈኪን የምትወዱ ላይክ❤👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

    • @MekashiAhmed
      @MekashiAhmed 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ነይ እኔ ደሚሪኝ​@@Zehara9

    • @toibahussain2478
      @toibahussain2478 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማማዬ😭😭😭

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 2 หลายเดือนก่อน +41

    ፈኪና ሶፊ እንኳን ደስ ያላችሁ ሁለታችሁም የዋሆች ትመስሉኛላችሁ ጓደኛሞች ሁኑ በዲናችሁም ጠንካራ ሁኑ ሶላታችሁን በወቅቱ ስገዱ ቂረአት ቅሩ ጓደኛም አታብዙ ሰውም አትመኑ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህት ደምሪኝ

    • @sufiyamohammed5488
      @sufiyamohammed5488 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል🎉🎉🎉

  • @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ
    @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน +171

    እስኪ▶_____🌹ፈኪና◀አህሞ ይጋቡ የምትሉ በላይክ🎉😂❤ አ:::::ሳ.......ው::::::ን🌸▶______◀🌹💞መልካም። እድል🌹💞👍

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤እህሙ ካገኝች ታድላለች 💪

    • @ሪቾ-ሐ4ዀ
      @ሪቾ-ሐ4ዀ 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ ወላ❤❤❤​@@FfFff-vr2gn

    • @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ
      @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@FfFff-vr2gnሰህ ወላሂ አጊታውን ወላ 😂 ስትግድረደሩ ፆምሁን እንዳታድሩ። አለ። ያገሬ ሰው ደ😂😂 ደግሞም እኮ ታማኝ ነው 😢 ወላሂ ይሻላታል አንዷ የታደለች ሳትከተልቨው😮

    • @TigestGaahy
      @TigestGaahy 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😅

  • @hwaa-g9w
    @hwaa-g9w 2 หลายเดือนก่อน +147

    በአላህ የፀጉርህን ነገር መላ በለው የሙስሊም ስርአት ይኑርህ አህሙ ወድማችን

    • @KedjiaAdem-u5i
      @KedjiaAdem-u5i 2 หลายเดือนก่อน +8

      አረ ፀጉሩነዉ ዉበቱ

    • @Rabeah-zn8gp
      @Rabeah-zn8gp 2 หลายเดือนก่อน +5

      አወ እኩል አድርጎ ይቆረጠው

    • @NajmaSaciid-re7sn
      @NajmaSaciid-re7sn 2 หลายเดือนก่อน

      ሂደሽ ቁረጭው​ ምን አገባችሁ ፍላጉቱንእሱያቃል@@Rabeah-zn8gp

    • @mesfnFkra
      @mesfnFkra 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለምኖመጎራጎርስቶዱመቸም ፀጉሩምንአለውደሞ አይኢቶ ህዝብ😢😢😢😢😢

    • @hwaa-g9w
      @hwaa-g9w 2 หลายเดือนก่อน

      @@mesfnFkra ሙስሊም ፀጉሩን ማበላለጥ አይቻልም

  • @Rabia-v6d
    @Rabia-v6d 2 หลายเดือนก่อน +22

    ፈኪየ እንወዲሻለን ምርጥ ሙሥሊም እህታችን ሀጂነብይ መሆናችሁን አትዘጉ አላህን አሥታውሡ እዲሁም ሦፊን ባችምገዲ ቅረጫት ዱናችሁን አጥብቁ በዚሁ አጋጣሚ እናተ ብዙነገር ማሥተማር ትችላላቹህ ማንኛውም ሙሥሊም ከጎናቹህ ይቆማል

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ሀዮወለዬዋ-1
    @ሀዮወለዬዋ-1 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሶፊየማሻላ ከፈኪጋ ሥትገናኚ አለባበሥሺን አሥተካክለሻል ማሻላ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ራዕሲልዑልFaf
    @ራዕሲልዑልFaf 2 หลายเดือนก่อน +91

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉

    • @HayatZxc
      @HayatZxc 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ስምረት😳🤔

    • @FatemaMohamed-hs4pp
      @FatemaMohamed-hs4pp 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንውድ❤❤❤❤

    • @AzizaMuhammed-f1n
      @AzizaMuhammed-f1n 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 2 หลายเดือนก่อน +62

    ዘመናዊነቴ
    የትላንት የዛሬ የነገም ውበቴ
    ሁሌም ከኔ ጋር ነው ዘመናዊነቴ
    ዘመናት ቢነጉዱ በህይወት እስካለው
    መጠበቂያዬ ነው እኔም እወደዋለው
    ደቂቃም ሰዐታት
    ሳምንታትም ወራት
    ሺ ጊዜም ቢረዝሙ ቢያልፉ አመታት
    ዘመን የማይሽረው ዘመናዊነቴ
    ሂጃቤ ነው ክብሬ ለኔ ማንነቴ
    ዛሬ ቢበረክት ዘመናዊ ነኝ ባይ
    ስታይል ተብሎ ሴት ከወንድ ባይለይ
    በሱሪ በሚኒ ሴቱ ስርአት ቢያጣ
    ቤት መቀመጥ ትታ ጎዳና ብትወጣ
    ሴቷም ክብሯን ብጥል ወንዱም ሀያእ ቢያጣ
    አይናፋሩም ጠፍቶ ቢበዛም ፈጣጣ
    ይህን ብለው ጠሩት ዘመናዊነት
    የፊትና መፍለቂያ መሆኑን ሳያውቁት
    ለኔማ ምን ጊዜም ዘመናዊነቴ
    ለዱንያም ሆነ ለአኺራው ቤቴ
    የሀያእ ምልክት ያይናፋርነቴ
    በየ ምሄድበት ደምቆ መታያዬ
    ሂጃቤ ነው ክብሬ ለኔ መለያዬ
    ዘመን የማይተካው ዘመናዊነቴ
    ጅልባብ መለያዬ ኒቃብ ነው ውበቴ።

    • @EkramAli-kr5og
      @EkramAli-kr5og 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😊

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      ደስ,የሚል,ግጥም,ነው🎉🎉

    • @امسلمان-ح5خ
      @امسلمان-ح5خ 2 หลายเดือนก่อน

      ደሰ የሚል ግጥምናዉ መሸአለህ አለህ ይጨምረልሽ/ልህ

    • @MecaYusuf
      @MecaYusuf 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህምርጥግጥም

    • @nasseralsheri7403
      @nasseralsheri7403 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጎበዝ የጥበብ ሰው ማበረታት መልካም ነው እኔ ክርስትያን ነኝ ግጥምሽ ግን ተመቸኝ ዛሬ ክርስትያኑም እራቁታቹሁን ሂዱ የተባለ ይመስል እራቃናቸውን ወጥተው አማረብን ብለው መንቀር መንቀር በጣም ያናድደኛል ሴት ልጅ ሽፍንፍን ስትል ነው የሚያምርባት 😢❤

  • @saadas9954
    @saadas9954 2 หลายเดือนก่อน +51

    ሶፊን አደራሽን ፈኪ አትለያት በአላህ አበረታቷት ከማይሆን ትዳር አላህ ይጠብቀን ሶፊየ በርች ጠንካራ ሁኝ መሄድ የፈለገ ይሂድ ላንች ያለው ይመጣል አብችሪ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
      @መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 หลายเดือนก่อน

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @Kubra-t4z
      @Kubra-t4z 2 หลายเดือนก่อน

    • @LogM-h5m
      @LogM-h5m 2 หลายเดือนก่อน

      ተለያዩእድ ተቱፊቅጋ🙄

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሶፊ አለባበሷን አሥተካክላለች ማሻአሏህ✅✅

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @MulukenAsres
    @MulukenAsres 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጆሲ ሶፊን አደራ ሀሙ አንተም ከጉና ሁኑ ❤❤❤❤

  • @obob7245
    @obob7245 2 หลายเดือนก่อน +59

    መቀራረብ ሲበዛ አጂነብይም ወንድም ይመስላል አሉ
    አሏህ ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን
    አሏሁመ ኢኒ አስአሉከ ሁስነል ኻቲማ
    እኔ የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ቲንሽን ስቃችሁ ብዙን ታለቅሱ ነበር ብለዋል
    ሀቢቡና ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ድንበር ,,,,,

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሳህ ወላሀቢቢ ያረሱለላሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @حكمهحكمه-ب4ق
      @حكمهحكمه-ب4ق 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
      @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሶለላሀህ አለሂ ወሰላም

    • @TiabhSad-pl6tq
      @TiabhSad-pl6tq 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hayuye
      @hayuye 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለሂም ወሰለም

  • @ኡሙሀዩ
    @ኡሙሀዩ 2 หลายเดือนก่อน +39

    ፈኪን የሚወድ🎉

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +31

    አህሙን ምነው ወደ ኋላ አረጊችሁት ፈኪ ለሚያከብርሺ አክብሪ አህሙ ይወድሻል ያከብርሻል

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 2 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ ዉዶች ማነዉ ግን እደኔ እኔህን ልጅች ሲይ ደስተኛ ሁኖ ጥርሱ ሳይገጠም አይቶ የሚጨርሰዉ የኔ ፈገግታወች አህሙየ እና ጆሲየ መልካም ሰወች ትለያላችሁ ፈኪየ እኳን ደስ አለሽ የኔፍልቅልቅ🌹🌹🌹

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህት ደምሪኝ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 😘😘😘

  • @AbcdLove-h7e
    @AbcdLove-h7e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍ ፈኪየ አህሙ ወላሂ ስወዳችሁ ሁለየም እንደዚህ ሁኑ ስጀምሩ ስጨርሱ በአላህ ሰላምታ ምንኛ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 หลายเดือนก่อน +40

    ማነው ያሶፊን አላባባስ በሁን ሰአት እዳኔ ያሚወድ

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 2 หลายเดือนก่อน +53

    አህሙ ስጦታው በጉጉት እየጠበቅ ነው የፈኩ እናት ለማየት ጋጋሁ ያረብ የፈኪ ደስታ አሳየኝ

    • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
      @መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @halemahzaleke2560
      @halemahzaleke2560 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወርቅነዉ

    • @Ss-gm1cf
      @Ss-gm1cf 2 หลายเดือนก่อน

      አህሙ ጰጉረህነየን አስተከክል

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 2 หลายเดือนก่อน

      ​@ደመርኩሽuser-

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 หลายเดือนก่อน +42

    የሰዉ ደስታ ዉስጤ ነወ ወላሂ እንኳን ደስ አለሽ ፈኪ🎉🎉🎉🎉ዛሬስ እናቴ ናፈቀችኝ😢😢የምር በአይኔ ላይ ሄደች ኡሚ

    • @SamiraYimer-l6t
      @SamiraYimer-l6t 2 หลายเดือนก่อน

      As wr wb እህቴ ዴምሪኝ

    • @zainafatima7208
      @zainafatima7208 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢😢

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ😢😢😢 ደሞ ክፍት ብሎኛል

    • @Jamilah-s1r
      @Jamilah-s1r 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😢😢

    • @Toyba-hassentube
      @Toyba-hassentube 2 หลายเดือนก่อน

      @@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ አይዞን

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጆዬ የእውነት በጣም መልካም ሰው ነክ ሁላችሁም በርቱ 🎉🎉

  • @user-xg4fw4xk6n
    @user-xg4fw4xk6n 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፈኪ እና ሶፊ እኮን ደስ አላችሁ ደሞ ከዝህ የበለጠ ደስታ እመኝላችሆለሁ❤❤

  • @FatumaSeyd-ti5zz
    @FatumaSeyd-ti5zz 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፈኪየ ሀ50kስለገባሽ ደስ ብሎኛል ጉዞ ወደ100k ኢሻአላህ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @sarayemamtube5371
    @sarayemamtube5371 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጆሲ ጎበዝ ወላሂ

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪ ገና ከዚህም በላይ ትደርሳላችሁ በርቱ❤❤

  • @Eiku-22
    @Eiku-22 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጥሩ ጋደኞ ያለዉ ጥሩ ይሆናል አሉ ነቢያችን ﷺእዉነት ነዉ ሶፊ ከፈኪ ስትዉል አለባበሱዋ አስተካከለች ማሻ አላህ ቀጢበት ፈኪዮ ከዚ በላይ እንደምቶኝ ተስፋ አለኝ 😅

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኢኩየ ደምሪኝ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክልል

    • @AshrekaTamam
      @AshrekaTamam 2 หลายเดือนก่อน

      Sellolalehi woselemi

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ ቢስሚላህተብሎ የተጀመረነገር በአላህስም የተጀመረ ሁለነገሩያምራል በአጭረግዜ 50k ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወደ 100kበሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      መኪየ ደምርኝ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 2 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳንም ደስ አላችሁ ፈኪ እና ሶፊ❤ እኔም10kገባሁ እንኳ ደስ አለሽ በሉኝ የስደት እህታችሁ ነኝ❤❤

    • @MekyaSeid-pn5cl
      @MekyaSeid-pn5cl 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኳን ደስአለሽ❤❤❤❤❤❤

    • @umumiftah-x5d
      @umumiftah-x5d 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደሥ አለሽ የኔ ውዲ

    • @حكمهحكمه-ب4ق
      @حكمهحكمه-ب4ق 2 หลายเดือนก่อน

      እኳን ደስ አለሽ

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንከን ደስ አለሽ በርቺ በዛዉም ሰብ ለድርገሽ ስንቱን እያሰደግን አይደል

    • @SamiraMTube
      @SamiraMTube 2 หลายเดือนก่อน

      @@AjaybaHamid አመሰግናለሁ ወዴ

  • @Khadijaabdo-cw7ln
    @Khadijaabdo-cw7ln 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔም ወደሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ነው የቀረኝ መልካም ምኞታቹን አሳዩኝ❤❤❤

    • @uae-ex8ct
      @uae-ex8ct 2 หลายเดือนก่อน +3

      በሰላም ያስግባሽ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ በሠላም ለእናት አገርሽ ለበተሰቦችሽ ሠላም ያገናኝሽ ሀቢበቲ

    • @RukiaSeid-n1e
      @RukiaSeid-n1e 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ በሰላም ያስገባሽ

  • @MulusetSeid-p5k
    @MulusetSeid-p5k 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሶፊያ ከፈኪ ጋስትሆን አለባበሷንም አስተጋከለች ማሻ አላህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይገባሻል ፈክየ ባይሆን ካህሙጋ ብትጋቡ በጣምደስይለናል የምትሉ

  • @الحمدالله-ح7ي1ض
    @الحمدالله-ح7ي1ض 2 หลายเดือนก่อน +19

    ከወዶችጋር አትነካኩ አላህን ፍሩ ከሀጅነብይጋር እኳን መነካካት ለሀጃ ካልሆነበስተቀር ማወራት አይፈቀድም

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
      @ዜድወለየዋ-መ6ወ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደምሪኝ ሢሉኝ እደምራለሁ ግን አይመልሡልኝም ምን ችግር አለው አብረን ብናድግ​@@Zehara9

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አላህ ልብ ይስጠን❤

    • @الحمدالله-ح7ي1ض
      @الحمدالله-ح7ي1ض 2 หลายเดือนก่อน

      @@MominaMomina88 አሚንን ያረብ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 หลายเดือนก่อน +74

    ያረብ ሠዉነታችን እዲፀዳ እደምንታጠበዉ
    ልብሳችን እዲፀዳ እደምናጥበዉ
    ልባችን እዲፀዳ አተዉ እጠበዉ🤲
    ፕራክ የሚለዉ ቃል ዉሸት ነዉ
    ዉሸት ሠዎችን ለማሳቅ ብሎ መዋሸት በድናችን የተከለከለ ነዉ። ዉሸት ልብን ያደርቃል የልብ ድርቀት ወደ ጥመት ያስገባል ጥመት ደግሞ ወደ እሳት🔥እድንገባ ሠበብ ይሆናል እናማ #ዱንያ_ልክ_እደጤዛ ናት ።የዛሬን መብለጭለጭ ሳይሆን የነገን አላህ ፊት መቆምን እናስታዉስ☝️አስታዉስ ማስታወስ ለሙዕሚኖች ትጠቅማለችና ይላል የአለማቱ ጌታ #አላህ🤲

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน +3

      ደሚርኝማ ዉድ🎉🎉

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @lubabaseid808
      @lubabaseid808 2 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ወላ ዱኒያ አታለለቻቸው ዩቲበሮችን አላህ ይህድነ በስ

    • @amriaamri8494
      @amriaamri8494 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል🎉🎉🎉🎉

    • @Saalyy-n1g
      @Saalyy-n1g 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሣህ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 หลายเดือนก่อน +13

    ማሻ አላህ የሶፊም ለውጥ አለባበስ ደስ ብሎኛል

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 2 หลายเดือนก่อน +7

    አልሀምዱሊላህ የእናቷን ስጦታ ልናይ ነው ❤❤❤❤❤

  • @TemesgenMalde
    @TemesgenMalde 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስ ስትሉ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ በተላይ ፈኪያ 😊 ብዙ ስቃይ ያሳለፈች ልጅ ናት እና አሁንም ኪዳንምህረት ሁልጌዜም ደስታሽን ታብዛልሽ ሲቀጥል ጆስየ መልካም ሰዉ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጆ በጣም አሳቅከኝ በደስታ ብዛት ነው ያቀፍኳት 😂😂😂😂ደንግጠሀል 😂😂አብሽር ይቅር ብለናል🤭😜😜😜አህሙ ይቅር ይበልህ 😅😅

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሶፊ ሂጃብጃ።ሺን ሁለየም እደዚህ ልበሺ ጆሮሺን ስታወጪ ስታስጠሊ እደ ፈኪ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ፈኪ ያምርባታል ሂጃብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedinaWurga
    @MedinaWurga 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትለያላቺሁ❤❤❤ ፈኪ አልሀምዱሊላህ በይ እነዚህን የመሰሉ ጉአደኞች ስላሉሽ

  • @sadasada-b7s
    @sadasada-b7s 2 หลายเดือนก่อน +3

    Jusi ሰራአትህ ድሰ ይላል በረቱ ፍኪ እና ሶፊ አሙ ጀግና የዋህ ነው ፍኪ አጥብቀሸ ያዢው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LLolo-ji5dp
    @LLolo-ji5dp 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባላ እኔም ልጣቃም ትራዱኛላቹ ምርጥቹ

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጆሲ ምረጥ ልጂ ይመችህ ወገኔ

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 2 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደስ ያለሽ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ኢንሻላ ባላፈቃድ አንቺ ደግሞ ጠንካራ ሴት ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 2 หลายเดือนก่อน +21

    በህይወታችን ትልቁ ድክመት
    ተስፋ መቁረጥ ነው ::
    ህይወት ሁሌም የትግል መድርክ ናት
    ተስፋ ያልቆረጠ የፈለገውን ያገኛል!!
    ውድ እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ🌹🌹🌹🌹 በርቱ ጉዞ ወደ ፊት ሶፊ የጎጃሞ ንግስት ጋር ከሆንሽ ጀምሮ ለወጡ ማሻ አላህ ነው በዚሁ ቀጥይበት

  • @aamm8248
    @aamm8248 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃሸሁ ሁለት ጥዶሽ❤❤❤❤❤

  • @MekyaSeid-g4h
    @MekyaSeid-g4h 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ዴስአላችሁ

  • @Zaibah54Ahmad
    @Zaibah54Ahmad 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪ ይገባሻል ውደ ከዚህም በላይ ኢሸአላ❤❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሶፊና ፈኪ እንኳን ደስ አላችሁ ፈኪና አህሙ ይቱባችሁም አብሮ እየሄደ ነው እናንተም መለያየት የለም ወደፊት

  • @reyuf2891
    @reyuf2891 2 หลายเดือนก่อน +13

    ፋኪ ሶፊን ጠበቅ አርጊያት ባሁን ሳሀት ገጉኗ ሰው ያሥፈልጋታል እና ፋኪ አለባበሷ ሂጃቧ መገላለጥ ለሙዝም አልበጀው እሺ ሶፊዬ ሀዲስ አዳምጪ የህትነት ምክሬ ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ማሬ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ከምትፈልጉት ቦታ ያድርሣችሁ❤❤❤❤
    ሶፊ አለባበሥሺ ያምራል ከፈኪጋ ከዋልሺ ቡሀላ

  • @mediendris-m1y
    @mediendris-m1y 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ጆ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ አመለካከትህ

  • @የማሚንግስት
    @የማሚንግስት 2 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ደስ ያለሽ ፈኪየ 💕💕💕

  • @Hdhj-j7p
    @Hdhj-j7p 2 หลายเดือนก่อน +3

    Masha Allah ammanta keessaan egatani akkasiti yeroo jiratanu nama tola wly ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 2 หลายเดือนก่อน +18

    Congra🎉🎉🎉🎉ፈኪኪኪ❤❤❤ ገና 100k ትገባላችሁ አንችም አህሙም🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀጀራየ ደምሪኝ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Zehara9ነይ አንችም

  • @ዜድየአንፆኪያዋ
    @ዜድየአንፆኪያዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊን አበረታቷን ሶፊየ አብሽሪ ማሬ ድሮም እማንም ሴት ላይ የሚለጠፍ ወንድ ባል አይሆንም አብሽሪ የኔ ቆጆ ጠካራ ሁኒ ባል አይሆንሽም ተውፊቅ እርሽው ማማዬ አላህ ከመልካሙ ያገናኝሽ ሀቢበቲ😥😥

  • @Motivatioonly
    @Motivatioonly 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ከዝህ በላይ የርግለችሁ

  • @gmailCom-s7s
    @gmailCom-s7s 2 หลายเดือนก่อน +18

    ፈኪየ ለናቷ የምሰጠውን ሰጦታ የጓጓ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน

      ወርቅ ይሆናል ብየ አሰብኩ

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 2 หลายเดือนก่อน

      ​werk eko wegaw. Ayekmsem

    • @AjaybaHamid
      @AjaybaHamid 2 หลายเดือนก่อน

      ወርቅ

    • @gmailCom-s7s
      @gmailCom-s7s 2 หลายเดือนก่อน

      @@hanaa1558 እኔ የገመትኩት ቁርአን እንደሁ ብየ ነው

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ ሶፊን ከጎናችሁ አዱርጓት ቴፊቅን አስተምሩት አፍቅርና መልካምስራን

    • @DhhbGgcdjj
      @DhhbGgcdjj 2 หลายเดือนก่อน

      ጋቢሾው እዉነትነውያልከው ሶፊና ፈኪ አረእያ ትሆናላችሁ

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 2 หลายเดือนก่อน +20

    እሩጨ ነው የመጣሁት እኮን ደስ አለሽ ፈኪ መቸም ስራችሁ ሆናል ብየ ነው ሶፍየ ፈታ በይ በሂጃብሽ ሁለይም ብቅ በይልኝ አላህ ይተሻለወን ነገር ይስጥሽ ድራማ ካልሆነ 🎉🎉🎉🎉🎉የጆየ ጎደኛ የት ናት ለምን አልመጣችም

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂እኔመዳምእየጠራችሽሺትቤትሸዋርእየወሰድኩነውብየቁጭውሀውይፈሳልፈጣሪየአተታቃለህለክፋትእዳታረግብኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
      @የኔልጅአላህያሳድግሽ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ZaharaMuhammad-wg6mh አብሽር

    • @GhggFujj
      @GhggFujj 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ

    • @alawiaedrees4231
      @alawiaedrees4231 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ZaharaMuhammad-wg6mh😂😂😂ወይኔ😢😢

    • @حكمهحكمه-ب4ق
      @حكمهحكمه-ب4ق 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​ኸኸኸኸኸኸ ኸኸኸኸኸኸ ኸኸኸኸኸኸ

  • @HawaaMuhammad-p9r
    @HawaaMuhammad-p9r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ወድልጅ ሢያፈቅር መሠዋትነትን ይከፍላል አህሙ አይኑላይያለወ ፍቅርያሥታዉቃል ፈኪእዳያመልጥሽ በግዜሽተጠቀሚበት በፊትየተሠበረዉ ልብሽንይጠግንሻል ኢንሻአላህ የኔምልብየተሠበረነዉ ዱአአርጉልኝ

  • @Aminat-r9z
    @Aminat-r9z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Feki yene wud allah ke desta layi desta yechemirilesh ya rabbii ❤❤❤

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 2 หลายเดือนก่อน +4

    A&F ከናታ ብዙ እናያለን እሸ አለህ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 2 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ደስ ያለሽ ፈኩዬ ደስታሽ ደስታቺን ነዉ ማሻአላህ በአጭር ግዜ ዉሰጥ እዚህ ደረጃ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ በአጭር ግዜ 100k እደምገቢ አንጠራጠርም እስኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቺሁ በዚህ ኮሜት እኔንም 1k አስገቡኝ ምንም እሚጎልባቺሁ ነገር የለም ❤🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዙዙ ዛሬ የለችም ኮሜት አብባ ይሆን የሌለችው ሀበሻኮ ክፉ ነን ምናምን ምናምን ሲሏት 😅😅😅😅😅😅 😅😅😅😅😅

    • @ሀሊማየ
      @ሀሊማየ 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @050Aff
      @050Aff 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የሰው ክፋት ሲያስጠሉ

    • @حكمهحكمه-ب4ق
      @حكمهحكمه-ب4ق 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ايمانايمان-ع5ه
      @ايمانايمان-ع5ه 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 หลายเดือนก่อน

      ካችሁ ቸምሮ😅😅😅😅 አቤት ክፋታችን እኔግን አልሠደብኳትም የምር

  • @MisayeSindo
    @MisayeSindo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀየየኔመልካም ወድም አህሙየ የኔመልካምወድም ሶፊም ፈኪም ደስትላላችሁ አላህይጠብቃችሁአድላይ ሁኑበፍቅርኑሩ

  • @RahmaRahma-w7k
    @RahmaRahma-w7k 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ መብሩክ ፈኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الحمصلله
    @الحمصلله 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፈኪየ መሸአላ እንኳን ደስ አላቹህ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን የኔ ፍልቅልቆች እንወዳቹሀለን ሶፊየን አጠናክሯት ምስኪን እና የዋህ ልጅ ናት😢❤❤❤

  • @ZeynabAbdulla-g9v
    @ZeynabAbdulla-g9v 2 หลายเดือนก่อน +11

    ደስ ስትሉ ለኛም ዱአ አርጉልን በሠላም ከቤተሠብ በልጆቻችን ጋር እንድንገናኝ እነመቸም ሠደት ደክሞኛል ልጆቸም ናፈቀውኛል ያሠብኩትም አልተሣካልኝ በዱአችሁ አሥቡኝ

    • @WasKan-mn4xg
      @WasKan-mn4xg 2 หลายเดือนก่อน +2

      አላህየሀሳብሽንያሳካልሽ

    • @ZeynabAbdulla-g9v
      @ZeynabAbdulla-g9v 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን አላሁመ አሚን

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ማነው የነፈኪ ደስታ ያስደሰተው ❤

  • @EmanEman-dy2fg
    @EmanEman-dy2fg 2 หลายเดือนก่อน +1

    አህመዲ፣ፍኪ፣ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ZabebaAlattas
    @ZabebaAlattas 2 หลายเดือนก่อน +1

    አህሙም ምርጥ ሰው ነህ ተጨዋች በርቱ ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @Djdffs
    @Djdffs 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ፈኪ እንኳን ደስ ያለሽ ወይኔ ይሄ ጆሲ ጥሩልጅ ነው ህጀ ዩቲቡን ሰብ ላርግለት

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 2 หลายเดือนก่อน +21

    ወንድማችን አህመድ ፅጉርህን ስርአት አሲዘው ሱሪህን አሳጥር በጣም ነው ያስጠላብህ

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 2 หลายเดือนก่อน +1

      Hulatum bihn dad yilal maletm hulatum lenya anda nachw

  • @Habi-v3z
    @Habi-v3z 2 หลายเดือนก่อน +16

    መቅዲ የት አለች የምትሉ❤❤ማሻ አላህ እንኵን ደስ አላቹ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @Afleza
    @Afleza 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ እከነም ደስ አለቹ. እነም. ፈኪ እነ ሱፊ ትንሽ ረቅ ረቅ ቢላቹ ቁሙ ከወንዱች አጠገብ

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቻችን በርቱ አሏህ ከጎናችሁ ይሁን ❤❤❤

  • @ሪቾ
    @ሪቾ 2 หลายเดือนก่อน +7

    በዚሁ አጋጣሚ ቶፊቅ ቆሻሻ ነው በጣም ሰሴት ልጅ ክብር የለለው ሶፊት አስለቀሳት አስመሳይ ነው የምትሉ በላይክ መጨረሻው አያምርም የሱ ልጅ ጠብቁ😢😢😢😢

  • @seidaseida3434
    @seidaseida3434 2 หลายเดือนก่อน +11

    እኳን ደስ አላችሁ አብሽሩ ካላህ በታች ተጎናችሁ ነኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ አሳዩኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @seyarbelenigo-i7c
    @seyarbelenigo-i7c 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪ በናትሽ ከሶፊ ጎን ኣትራቂ የመለየት ህመም በጣም ከባድ ነዉ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጆሲ መልካም ሰው❤❤ እደጆሲያለ ጎደኛ መግኘት መታደልነው❤ ምርጦች በርቱ

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ፈኪዬ እና ሶፍዬ የኔ እንቁ እህቶች እንኳንደስአላችሁ🥰🥰🥰👍👍👍