ጦማር፡- ምክረ አበው በ17ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የተሰጠ ክፍል አራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ค. 2020

ความคิดเห็น • 41

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +23

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለባቶቻችን በፀሎት ሀይማኖታችን ቤተክርስትያናችን የመጣው እንዴሂም ባቅማችን እንጠብቃለን

    • @Showmein-ix7yn
      @Showmein-ix7yn 4 ปีที่แล้ว

      Amen💚💛❤📿🙏💒💞

    • @kasechawoke3820
      @kasechawoke3820 3 ปีที่แล้ว

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +14

    አረ ኑ ስለ እግዚአብሄር የስም ኦርቶዶክሶች የእግዚአብሄርን ቃል እንስማ ምናለ ባትሰሙ እንኳን ላይክ ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታቸው እሄኔ የጂጂና የዮናስ ፔጅ ቢሆን አቤት እሩጫችን ይገርመኛል እግዚአብሄር ልቦናችንን ይመልስልን

    • @Ethiomuzik
      @Ethiomuzik 4 ปีที่แล้ว

      ይህን የመሰለ ፕሮግራም የሚከታተሉት ጥቂት ብቻ መሆናቸው በጣም ያሳዝናል። ማኅበረ ቅዱሳን ለሚሰጠው አገልግሎት ቃላት የለኝም ነገር ግን ተደራሽነቱ ላይ በደንብ መስራት አለበት። በግሌ እጅግ በጣም ተጠቅሜበታለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @meketworku8142
    @meketworku8142 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 ปีที่แล้ว +3

    ተሰምቶ የማይጠገበውን ቃለ እግዚአብሔርን ላስማሩንና ለመከሩ አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። መርሐ ግብሩን በየአለንበት ሆነን እንድንከታተል ለረዳችሁን የማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ ክፍል አባላት በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ። እኛም እንደየአቅማችን የመንፈስ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይርዳን።

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 4 ปีที่แล้ว +4

    መዳሀኒለም ፈጣሪ እዉቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ እኛም 30 60 100 ፍሬ ምናፈራ ያድርገን አሜን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችንእግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥን ቃለ ህይወት ይሥማልን በረከታቹሁ ረድኤታቹሁ ይድርብን እኛም ይሥማሁን በልባቹሁን ይፅፍልን ፋጣሪ

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእወነት እግዚአብሔር ያጠብቅልን እንዲት ልብን ያረሰርሳል ፍትፍት ነዉ

  • @Gc-vm4kq
    @Gc-vm4kq 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታቺን እ/ር እሜወጣውን ይወጣል የእኛንም እኛ መወጣት አለብን ትክክል ነው

  • @user-hk9on2rn2s
    @user-hk9on2rn2s 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቻችን

  • @88_21
    @88_21 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቼ ንዑዳን ክቡራን ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፦ ቸሩ አምላካችን መድኃኔ ዓለም እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ከማያልቀው ስጦታው ከማይጎድለው በረከቱ በሰማይም በምድርም አትረፍርፎ ይሙላባችሁ። ነፍሴን ደስ እንዳሰኛችኋት፥ የደስታ መፍሰሻ ምልዕተ ጸጋ ድንግል እመቤታችን እናንተንም እንዲሁ ደስ ታሰኛችሁ! አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን።

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትያሰማልንተስፋመንግስተሰማያትያውርስልነስአባቶቻችን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን።
    ለሊቃውንት አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን።
    እኛም የሰማነው ቃል እድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን 👏👏

  • @gebirezgabhirwelidemicael4897
    @gebirezgabhirwelidemicael4897 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማእለን ኣባቶታችን እግዚኣብሔር ያክብረለን።

  • @TGST645
    @TGST645 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

    ሐመምህራችኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ክፉዉን ነግሮ የሚገስጽ እንደናንተ አይነቱን አገልጋይ አያሳጣን እግዚአብሔር

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +2

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገፀፁን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛምን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ኦርቶዶክስን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን መምህር ገብረ መድህን ስወድህ ቃለ ወንጌል ስትሰብክ ከልብህ ነው ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልን ሴቶች ግን ምነኛ ነው መነፅር አድርጋችሁ የምትመጡት እሄኮ መዝናኛ ቦታ አይደለም አስተውሉ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @eyobmesfin3120
    @eyobmesfin3120 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 ปีที่แล้ว +2

    ከአባቶች እግር ስር ተቀምጦ መማር ምንኛ መታደል ነው ። ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @Tube-pl1wh
    @Tube-pl1wh 4 ปีที่แล้ว

    ቃልሂወት የስማልና

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku4179 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @addis2675
    @addis2675 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን ያገልግሎት ዘምናችሁን የባርክለን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 4 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ ፕሮግራም የሚከታተሉት ጥቂት ብቻ መሆናቸው በጣም ያሳዝናል። ማኅበረ ቅዱሳን ለሚሰጠው አገልግሎት ቃላት የለኝም ነገር ግን ተደራሽነቱ ላይ በደንብ መስራት አለበት። በግሌ እጅግ በጣም ተጠቅሜበታለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hewotin yasemalen Abatochachin bedemiye betena yakoyelen Yasamanewn belebonachin yasafelen mahebere kudusan kelebe Enamesgenale. Egziabehe yestilen

  • @user-jh3sg8qz7l
    @user-jh3sg8qz7l 4 ปีที่แล้ว

    kale hiyot Yesmaln Le abatochachin

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 ปีที่แล้ว

    ሊቃውንት አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አቤት የማንጠግባቸው እንቁወቻችን በእውነት ሰማያዊ ዋጋችሁን ከፍ ያድርግልን እኛንም በምንሰማው ቃል ፍሬ እድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን መምራኖቻችን አሜን

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 4 ปีที่แล้ว +1

    Abet ye Ortodox Tewhdo ye kerstos lejoch endet enamralen. Geta hoy mehereten adergeln. Ceherneteh tekdem.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህሮቻችን ቃለ ሂወትን ያመማልን