ጉድ እኮ ነው...አቤል አቡና | አማን ሻሎም | ተናገር እውነቱን | ሜሎስ | ሶፎንያስ | ፖስተር አሊ | faithline

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 7 วันที่ผ่านมา

    Egziabher ygesixachihu Achiberbari pente kehadi hula

  • @habbey2735
    @habbey2735 6 วันที่ผ่านมา +1

    የፕሮቴስታንት ወገኖቼ ኦርቶዶክስን መቼ ይሆን የምታውቁት

  • @BeyaYoha
    @BeyaYoha 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድ እኮ ነው

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 7 วันที่ผ่านมา

    የደምረውን አጭበርባሪነትን አንፎሎው አድርጉት እኔ ድሮ ነው የነቃውት🙏

  • @emanuelnour7971
    @emanuelnour7971 7 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂ከምላሱ በላይ መላጣው እንዴት ነው የምያስፈራወ😅😅😅

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 7 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው ፓስተር ፃድቁ የኦርቶዶክስ ፕሮግራም ላይ ሲገኙ እንዲህ አላላችሁ።

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 7 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛዉ ወራዳዉ የጴኖጤጨመልክ 1 ሰዐት ሙሉ ሀሜትና ስድብ

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 7 วันที่ผ่านมา

    Koshasoch nachu egzihabhar babilon yargachu

  • @Kidusk.T
    @Kidusk.T 6 วันที่ผ่านมา +1

    መናፍቃኖች ምን አቃጠላችሁ።ድንግል ማሪያም የጌታችንና የጌታችሁ እናት ስለሆነች ኦርቶዶክሳውያን።እናከብራታለን እንጂ አናመልካትም።ሀሜት ምንም አይጠቅሙም።ኦርቶዶክስ እውነት ነች።ከና ቅጥል ትላላችሁ።

  • @LaekeKiros
    @LaekeKiros 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቅናት ግዘፍ ነስቶ አካል ይዞ የታየበት ውይይት

  • @ቤናbena-b5f
    @ቤናbena-b5f 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደምረው ግን ምን እየፈለገ ነው

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 7 วันที่ผ่านมา +1

    በእናተ አስቀያሚ ንግግር እውነት ነው የምላችሁ ዼንጤ ሆኜ መጠራቴን ከምር ጠላሁት ወንጌላዊነት እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ ።

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear 7 วันที่ผ่านมา

      የምናባሽ ወንጌላዊ? የ ሉተር ተከታይ ናቹ። እንዴት ሰው የፈጠረውን እምነት ትከተላላቹ? ጴንጤ ለመሆን ሆዳምነት መሆንን ብቻ ነው የሚጠይቀው

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 7 วันที่ผ่านมา

    ሀሜት ብቻ

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 7 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ሰዎች እየመጡ ነው ሰው ሲደክም ሲወድቅ ሲቸገር ከምርዳት ከመምከር ይልቅ በችግሩ ላይ ችግር የሚጨምሩ የሚያብጠለጥሉ ሀሜትና የቡና ቤት ወሬ የሚያወሩ ከአለም የያዙት ኮተት ያለቀቃቸው ስም በማጥፋት ዝና ለማግኘት የሚጥሩ ከሰው ነብስ ይልቅ በሐሰት ስራቸው ከሚዲያ ገንዘብ መሰብሰብ የለመዱ የክርስትና ትርጉም ያልገባቸው ነገር ግን ክርስትና ከእኛ ውጪ ለአሳር የሚሉ በዝተዋል
    ጌታ ከእዚህ እስራት ይፍታችሁ መንፈሳዊ አይናችሁን ያብራላችሁ ከክፋት ስራችሁ ተመለሱ የዚህ አይነት ክርስትና የለም
    ስም በማጥፋት የምታገኙት ገንዘብ መርዝ ነው የሚሆንባችሁ

  • @WillowSilver
    @WillowSilver 7 วันที่ผ่านมา

    ሀብታሙ የምትባል ሰው ከአፍህ የሚወጣው የሰው ልጅን ከእግዚያብሔር ቤት ለማስቀረት ይመስላል መንግስተ ሰማያት በአንተ እጅ ቢሆን አንዳችንም ለዘላለም ህይወት አንበቃም ነበር አንደበትህን እግዚያብሔር ይቆጣጠር

  • @BenaBena-p4e
    @BenaBena-p4e 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደሜ አካሄዱ ያስፈራል

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 7 วันที่ผ่านมา +1

    የባለጌና የዘላን ስብስብ። መሀይምነታችሁ ግን አገር ወክላችሁ መወዳደር ትችላላችሁ።

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 7 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አቃጠላችሁ እንደበራው ጧፍ አደዳችሁ በአላፋት ዝማሬ የተናደደው ስልጣን ብቻ ነው እናንተ ደግሞ አጫፋሪው ነው ስትል በሉ 😂😂😂😂😂

  • @habbey2735
    @habbey2735 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክሶች እኮ ማርያምን አምላክ አይሉም የጌታ እናት እንጂ

  • @ቤናbena-b5f
    @ቤናbena-b5f 7 วันที่ผ่านมา

    ጉድ እኮ ነው ያኔም ልህድ እየዠንዴ ስል ነበር

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 7 วันที่ผ่านมา +1

    እጪ አሁንሰ አሰጠላቹኝ

  • @ቃሌtube
    @ቃሌtube 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @mekonnengurara4449
    @mekonnengurara4449 7 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅የሰው ሃጢያት መዝገብ ያዦች😅😅😅
    ዘንድሮ ልትፈነዳ ነው ሃብትሽ