Ayy sew malet eko erkus 👹ena menkegna new yesew desta yemayefeg merzamoch/ merzam devil 😈 sew ale yerasachew desta kemefleg yelled yesew festa Makena😡uff🥲🥲 balena mist asazenugn eswa enkan wagawa new yagegnechiw memkegna guadegna nat erkus set yenesu life/ desta abaledhechachew gehaneb tegeba menkegna guadegna
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ከንደዚቺ አይነት ጎደኛ እግዚአብሔር ይማረን
ደምሪኝ የኔዋ❤
የታወቀ ነዉ ሀበሻ ቅናታም መጥፎ ጨካኝ ነዉ 😢😢
ደምሪኝ የኔቅን
Thank you telek temehert new bertu ❤
እንደዛ አይነት 2 ጓደኞች/ እባቦች ገጥመውኝ ነበር እግዚያብሄር ይመስገን ተገላግዬያቸዋለሁ አሁን አንድ ድክመቴን ብቻ የምታንፀባርቅ አክስት ልጅ ተብዬ ቀርታኛለች መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኛል!
Ene demo ahun lay ezaw negn gn yene tfat eyemeselegn neber😢😢 leka rasien kenesu marak new yalebign
@BirishBae ፈጣሪ ይታከልበት
ይግባኝ ይጠይቁ እሄ ትክክል አይደለም
ሰላም የኔ ውዶች በጣም እወዳቸዋለሁ
ደምሪኝ የኔቅን
በእውነት ከባድነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ነገር እኔም ጓደኛ አይወጣልኝም 😢
Its a very sad story
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
ውሳኔው በጣም በዛ ከ10አመት ማለፍ አልነበረበትም.
Ljteua zemdshe nate meslgn
በዚቺክፎ ተኮለኛሴተ መስካምነገረ መበላሸቱ እጀገ ያሳዝናል የቅጣተ ሂደቱ እሰራቱ ይቃለለ ያቺክፎ ነብሶንም አይማረወ እደነዚህክፎሰወቺ ቅጥቅጥ አረጋቺህ ማራቅ አለባቺህ መጥፎሰወቺ ማሳነሰ መናቅ ምልክታቼወ በጡዋቱ ማሰወገድ አለባቺህ በናንተ ህይወታቺህ ላይ ማንምሊወሰን አይገባም የእሰረ ሂደቱ ይቃለል መልካምተዳራቼወ ይመለሰ
Minqena yebezabet heger😢
ፍርዱ በጭራሽ ትክክል አይደለም ትልቁ ጥፋት ከግድያም በላይ የገደለቻቸውኮ የተወጋችው እንጅ እነሱ ጋር ጥፋት የለም
Beyesusm😔😔
እግዚዎመሀረነ ምናይነት ጪካኔነው የፈጣሪያለህ😢
It’s sad story
ሁሉም ሰው የራሱን ሀለፍነነት ለራሱ መወጠት አለበት
እግዚአብሔር ይመሥገን የሴት ጓደኛ የለኝም ወደ ፊትም አይኖረኝም
Temsegen amlak sele kulu besrat tebarki 🎉
ያሳዝናል
ምንም እነሱም ትክክል አይደሉም መግደል አይደለም ማንም እጁን ሰዉ ላይ ማሳረፍ አይችልም
በጣም ያሳዝናል😢😢
እፍ ያሳዝናል ምስኪን ሂወታቸው ኣባላሸችው የማትረባ ናት
ሰላም ብስሪ እንኳን ደህና መጣቹ
ፕርግራማችሀሁ አያልፈኝም በርቱ
ደምሪኝ ውደ
Wey gif😢
ብስራት ባንች ፕሮግራም ሁሌ እንደተማርኩ ነው
❤
እኔ ሀውለት የምትባል ኃደኛዬ እንዲህ አርጋኛለች ግን እኔ ነፀ ውጣው ይገርማል
ማለት ገደልሻት
ውይ ጉድ
Mushirwa yemitimot meslagn neber
Koy tigist beserachiw sira lemin altaserechim?
ሙሽራው ግን ወንድ አይደለም ለምን ጎትቶ አላወጣትም
እረ ፍረዱ በዛ በዛ ላይ እሱዋ ወንጀለኛ ነች
እየተማርን እንደሆነ አምናለሁ
Frdu gin beztual
Lemndn nw sewun yemtamnut gn🤔
❤የምንሀሜት😳😳😳
ከጠላትህ 1ጊዜ ከወዳጅህ ግን 1000ጊዜ ተጠንቀቅ
💔💔😭😭
ሄዋንን ደፍሮ ለገደለ 19 አመት አረረረረረረ ኢትዩጵያ ሆይ ፍርድሽ መቼ ነው በሃቅ የሚፈረደው😢
ይቅርታ ይድርጉላት ግን ቤት ማስገባት ወንጀል እንዲደረ ግብን ማመቻቸት ይሆናል ።
እደ።ሀበሻ።ምቀኛም።ጅልም።የለ።መቸም።አንማር።አንዴ።ከልቤ።የወጣሰው።በዛው።ለምንይታረቃሉእደገና።አንዴ።የበደለ።ሰው።ደግም።ከመጣ።አጥቅቶ።ነው።የሚመለስ።
Kededachu!!!
ቂናት በዘን ያህል መጠን አለ??????
I am very sad
የዚህ አገር ፍርድ
በዚ ደረጃ ክፋት ተመስገን የሴት ጓደኛ የለኝም ስሞሸርም ፈረንጅ ስለሆነ ባሌ የሚዜ ጋጋታ የለም ነበር😊
Yhe dedeb balyew yet nbr yahulu setesadeb betefi belo ayabaratem
your colleague is out of the topic all the time just advise her to focus on the current topic ሁሌም እስማታለሁ በተረፈ በረቱ❤
Egzho er min gud new gorye yemsmhu beq. Ena eko betam new godgna yemfrhu godgnam yelgnem .yezin yahl kifat what kind of evil woman she is God help me
Enante huletachu teru temehrt new yemtakerbut bertu
የሴት ጓደኛ በሴት ጓደኛዋ ከቀናች የሷን ውድቀት ለማየት የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም
ብቻ ሙሽሮቹ ያሳዝናሉ
😭😭😭😭😭
የዛሬው ምን ይሆን
Ayy sew malet eko erkus 👹ena menkegna new yesew desta yemayefeg merzamoch/ merzam devil 😈 sew ale yerasachew desta kemefleg yelled yesew festa Makena😡uff🥲🥲 balena mist asazenugn eswa enkan wagawa new yagegnechiw memkegna guadegna nat erkus set yenesu life/ desta abaledhechachew gehaneb tegeba menkegna guadegna
So many people involved talking in your show ለቀጡን አጣ ብዙ ስለመረታወሩ ።
get in to the point .
በአሁኑ ግዚ victim እና ወንጀለኛዉ መለየት በጣም እየስቸገረ ነዉ ።
በጥባጭ ካለ የጠራ አይጠጣም እንኳን ሞተች
ቆይ ምን አይነት ከረፈፍ ነች ሙሽራዋ እራሱ ትዳርዋን ሰው ነው እንዴ የሚመራላት
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
😭😭😭😭😭