ሰንጥቃ ጣለችኝ - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 258

  • @hifahifa5351
    @hifahifa5351 2 หลายเดือนก่อน +26

    አያሌውን ቦቅቧቃ የምትሉ ሰወች ጤነኛ ናቸው አያሌው ባይኖር ድራማውን አስባችሁታል 😅

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል 😂😂😂😂

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂አወ የድራማዉ ድምቀት ነዉ ግንኮ ቦቅቧቃነዉ

    • @user-jj1ys5wo9g
      @user-jj1ys5wo9g 2 หลายเดือนก่อน +1

      አያሌው የኔ ምስኪን ከትበይን ጋር መታረቁ ይበጅሀል አለዚያ ዋ

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል😂😂😂😂😂

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k 2 หลายเดือนก่อน +7

    አስማረ ትልቅ ሰው ትክክለኛ ጎጃሜ❤❤❤

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፐ ትወና አስማር ከቆጣ ወደ ልስል ያለ ከዛ ወደ ጀግነት ከዛ ወደ ቆጣ ፐ ፐ ትወና አስማር ትልቅ ተዋናይ የወጠዋል ❤❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 2 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂😂አይ አያሌው ልሙስሙስ ሁነህ ቀረህኮ😂😂😂😂😂

  • @user-zu4mo9wv6c
    @user-zu4mo9wv6c 2 หลายเดือนก่อน +8

    አስማረ ትልቅ ሰው

  • @user-zu4mo9wv6c
    @user-zu4mo9wv6c 2 หลายเดือนก่อน +9

    ትበይን የሴት ጅግና ደግ አደረግሽ

  • @danielayelign
    @danielayelign 2 หลายเดือนก่อน +17

    አስማረ የኔ ጀግና ወድ ናብኝ ትክክለኛ ጎጃሜ

  • @mmm1528
    @mmm1528 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ጀግኖች የአማራነት ወኔ ያለችላችሁ እኖወዳችሁ አለን በርቱልን💐💐💐💐💐👍👍👍👍

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d 2 หลายเดือนก่อน +8

    ግንእኮ አያሌው የድራማውድምቀትነው የሱንመብቅቦቅ የትብይንንጀግነት ለማየትነውየምንገባው

  • @aliadem8246
    @aliadem8246 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልክ ነው አየሌው በይኖር ድረመው አየምሪም ነበር

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 2 หลายเดือนก่อน +14

    አስማረና ሽፈራዉ በስተመጨረሻ አስለቀሳችሁኝ 😢 የሀገራችንንም ሰላም ያምጣልን አሜን 😢

    • @user-zn3vi1kx9x
      @user-zn3vi1kx9x 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😢

  • @SminehAsfaw-vj1dv
    @SminehAsfaw-vj1dv 2 หลายเดือนก่อน +2

    የብዙ ወሬ አመላላሺ ወንዶችን ባህሪ ግልጥ ግልጥልጥ ፡ አድርገህ ስላሳየህን እናመሰግናለን በርታ

  • @user-xy8yj4no6h
    @user-xy8yj4no6h 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማነው ግን አያሌውን ሳይ የሚስቅ😂😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 2 หลายเดือนก่อน +4

    አልጫ አለ አስማረ😂😂😂😂😂😂😂😂አስማረ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

    • @alamadan717
      @alamadan717 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሰማረ ትክክል ጎጃሜ

  • @awekejemberu
    @awekejemberu 2 หลายเดือนก่อน +3

    አድናቂያቹህ ነኝ

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 2 หลายเดือนก่อน +4

    አያሌዉ አተ ልዉስ😂😂😂😂😂

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክ አያሌው እቅው አረገችኝ አላላም 😂😂😂😂

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምስጊን የምላስ ጀግና አይ አያሌው😂😂😂😊

  • @MdRaj-ue9lu
    @MdRaj-ue9lu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አያሌው የወድ አልጫ ነው😂😂😂😂😂

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዘሪት አያሌው በጣም አበዛሽው😮😂😂😂😂 ይመችሽ😂

  • @love39347
    @love39347 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድሮ ስትለምንህ የት ነበርክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 2 หลายเดือนก่อน +10

    አያሌው ሱሪ አስተጣጠቁ እራሱ ሲዘጋ

    • @feradesa9188
      @feradesa9188 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ገብርኤልን😂😂😂😂

    • @user-ng3bn3vx9l
      @user-ng3bn3vx9l 2 หลายเดือนก่อน

      😂😅

    • @user-ng3bn3vx9l
      @user-ng3bn3vx9l 2 หลายเดือนก่อน +1

      ድራማኮነው ምን ነካችሁ 😅

    • @feradesa9188
      @feradesa9188 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-ng3bn3vx9l እኛ መቸ ሀዘን ነው አልን ግን ሱሪው ግምነው ነው ያልን 😂😂😂😂😂🤭🤭🤭

    • @feradesa9188
      @feradesa9188 2 หลายเดือนก่อน

      @@myfano ግምነው ስድብ ደደብ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂ሺፍራው ሻሼ አስማረ ለአያሌው የመለሱለት መልስ👌😂😂😂

  • @mekuriawassefa353
    @mekuriawassefa353 2 หลายเดือนก่อน +1

    አያሌውን ሻሼ እዳለችው ቀሚሥ አልብሡት ክክክክ አሥማረ ጀግና ነው

  • @user-ic4ek6qp8g
    @user-ic4ek6qp8g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ የኔባል ቁርጥ አያሌዉ ነበር ዉልቅ አርጌ ጣልኩት አሁን ሌላ አግብቷል ካፉ አይሞት ተግባር 0

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 2 หลายเดือนก่อน

    ትበይን የኔ ጀግና አይይይ አያሌዉ😂😂😂እቅዉ ስታረገኝ አላለም😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትበይን የሴት ወንድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nf1yc9rn5v
    @user-nf1yc9rn5v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዴ ጠብቀው ግን የትሄደ እደሺፈራው ይመጣል ብዬነበር ግን እስካሁን አልመጣም እኔ መከታተሌን ላቆምነው ፈጣሪን እደበፊቱ እሚያስቅ ብቻስሩ እደውም ይይሄንን ብሮጀክት እስከምጨርሱ እኔ አላይም ጠቤን አጡና እሚያስቅ ስሩልን Qk

  • @GossayeGirma-dg2jx
    @GossayeGirma-dg2jx 2 หลายเดือนก่อน

    Asimare yewend aleqa ❤❤❤❤

  • @emu4249
    @emu4249 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክክክክ ወይኔ ልቤ ቆስለ እፍፍፍፍፍ ተባርኩልኝ ዘና ነው ያልኩት

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 ወይ አያሌዉ ያ ሁላ ፍከራ የት ሄደ

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv 2 หลายเดือนก่อน

    ገድየ መሠደዱ አላለም😂😂😂😂❤❤አያሌው መቸ ነው ወድ እምትመሥለው❤❤❤

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 หลายเดือนก่อน

    አስማረ የኔ ጀብደኛ😮 ቡምምም❤ ፉከራህ እራሡ ያኮራል

  • @user-es9ot9pi1y
    @user-es9ot9pi1y 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አያሌው❤💓👈🤌🤌🤌🤌

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሽፈራው ዝንብ በአፍ ይግባ አላለም 😂😂😂ዛሬ አያሌውን ሚረዳው ጠፋ 😂😂

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 หลายเดือนก่อน

    አያሌው እዳው መቸ ነው እምመርህ አረምረ ር እደአማራ ፋኖ❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ቦቅቧቃ ትበይን ሰራችለት😅😅😅 ሻሼ ተመቸችኝ ቀሚሷን ልበሰው😅😅😅

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ሲል የዛሬው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx6qf7es7t
    @user-vx6qf7es7t 2 หลายเดือนก่อน +1

    በግዜ ስለመጣቺሁ ደስሎኛል

  • @mekdes6428
    @mekdes6428 2 หลายเดือนก่อน

    Aye tibeyin yena fano❤❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @hosenhosen7801
    @hosenhosen7801 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ድራማ ትልቁ ተዋኚ አያሌው ነው ይሄ ሁሉ በእሱ ነው

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 2 หลายเดือนก่อน

    አስማረው 😂😂😂እሰይ አላለውም 😂😂😂😂😂

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 2 หลายเดือนก่อน

    አሰማር የፋኖ ወድም የኔጀግና የሴቶቹወ መኩሪያ

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ሽፈራዉ ነዉ ትላለህ ብዬ ነበር እንሽላሊት😅😅ትበይን ትለያለሽ

  • @SminehAsfaw-vj1dv
    @SminehAsfaw-vj1dv 2 หลายเดือนก่อน

    ገረማችሁኝ አስማረና ሺፈራው ፡ ተባረኩ !

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይአያሌውሴትይምታህ😂😂😂😂

  • @danielayelign
    @danielayelign 2 หลายเดือนก่อน

    ሀሪፍ ቀመሰ

  • @Mstawte
    @Mstawte 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልጫ አለ አሥማረ ጀግናው 😄😄😄😄አያሌው ላድኛሕ አሥጠላሕ ጅላፎ

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie 2 หลายเดือนก่อน

    ❤አያሌው የሴት ጀግና ወቃችው

  • @user-cp5vd7hf8k
    @user-cp5vd7hf8k 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂አይአሥማረኢሄምንወንዲነዉየወዲአር

  • @user-pn8ux8ld4w
    @user-pn8ux8ld4w 2 หลายเดือนก่อน

    አያሌውውውውው አልጫ ሚለው ቃል አይገልፅህም🤣🤣🤣

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትበይን ❤ትመቸሽኝ😅😅😅

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ አያሌው

  • @TasamKsa
    @TasamKsa 2 หลายเดือนก่อน

    አየ አያሌ 😂😂😂

  • @user-en2or3gt6h
    @user-en2or3gt6h 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስማረ ጀግና

  • @xxccxxcc9336
    @xxccxxcc9336 2 หลายเดือนก่อน

    አስማረ የኔ ጀግና

  • @love39347
    @love39347 2 หลายเดือนก่อน

    አቦግንታ የለቀቀችኝ😂😂😂😂😂

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ማንጎው እንዴት ነው😮😮😮❤

  • @ChalewAsefe-ld7th
    @ChalewAsefe-ld7th 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አርጋሀለች

  • @merima548
    @merima548 2 หลายเดือนก่อน +1

    አያሌው ከታች ጉርድ ልበስ ሱሪውም አላማረበት 😅😅😅😅

    • @Hiwot19981
      @Hiwot19981 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c 2 หลายเดือนก่อน

    አይ የሊጥ ዝቃጭ አያለዉ ዛሬ እኳ ምላስህ ይሙት😂😂

  • @AlexDemekeTefer
    @AlexDemekeTefer หลายเดือนก่อน

    አይይ አያሌው😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatumaawel5749
    @fatumaawel5749 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ❤❤❤አሰሜ ጀግናየ❤❤❤

  • @ksaksa2315
    @ksaksa2315 2 หลายเดือนก่อน

    ያያሌዉ ወድነት ይፈተሽ😂😂😂

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271 2 หลายเดือนก่อน

    አያሊው ሳቁ መጣ ዛሬስ😂😂

  • @user-en2or3gt6h
    @user-en2or3gt6h 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እኳንመታችህ😂😂😂😂😂😂

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 2 หลายเดือนก่อน

    ትበይኔ የኔጀግና እሰይ😂😂

  • @ambaneshgebeyehu
    @ambaneshgebeyehu 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ አልጫ 😂😂😂

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 2 หลายเดือนก่อน

    አያሌው ትወና❤

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 2 หลายเดือนก่อน

    አሰማረ ና ሸፈራው 😢አያሌው አሰይ አንተ አያያዥ

  • @HfJc-om4kt
    @HfJc-om4kt 2 หลายเดือนก่อน

    ፎሽፏሻ አለ አስማረ😂😂😂

  • @user-wn6un9zi3n
    @user-wn6un9zi3n 2 หลายเดือนก่อน +1

    አያሌው የድራማው ድምቀት የው ትወና ይችላል አያሌው ባይኖር ድራማው አይጥምም

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 2 หลายเดือนก่อน

    ትበይን ጀግኒት እዴት እዳስደሰትሽኝ❤

  • @rak7888
    @rak7888 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ,አስማረንዳሩኝ,😢😂😂😂😂😂😂

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 2 หลายเดือนก่อน

    አስማር የሰዉ ልክ ከጅግነት ጋር❤❤❤ተዋናዬችበሙሉ የሰፍር ሰዉ የሚተካነዉ

  • @ETHIOPIA12332
    @ETHIOPIA12332 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ጎበዝ እሔንን የተረገመ ሠውዬ ሡሩውን ግለጡና እዩልኝ በፈጠራችሁ ጌታ ሆሆሆሆ
    እች ትበይንኮ አላምናትም ባለፈው ሲለያዩ ቀስ ብላ ነገርዮውን ቆርጣ ሣታሥቀርበት አይቀርም

    • @user-xl5pg3dp9m
      @user-xl5pg3dp9m 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-tr8yl9er6l
      @user-tr8yl9er6l 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @HfJc-om4kt
    @HfJc-om4kt 2 หลายเดือนก่อน

    የ80አመት ሽማግሌ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አይ አያሌው

  • @love39347
    @love39347 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደግ አደረገች

    • @user-tr8yl9er6l
      @user-tr8yl9er6l 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 หลายเดือนก่อน

    ሺራው የሙት ገዳይ ሆክ እኮ. 😂😂😂😂😂

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 หลายเดือนก่อน

    አያሌው. አፉ አይቸነፋ. 😂😂😂

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 2 หลายเดือนก่อน

    አያሌው ቀሚስ ይልበስ 😁😁😁 ለሱ የተሰጠው በጣም የተልፈሰፈሰ ነው

  • @fatumaawel5749
    @fatumaawel5749 2 หลายเดือนก่อน

    አይይ አያሌዉ😂😂😂

  • @user-br1gv4yz6t
    @user-br1gv4yz6t 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አስማር ጀግና ሽፈራዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Aziz_mustefa
    @Aziz_mustefa 2 หลายเดือนก่อน +1

    አያሌው ምኑ ተንከሲስ ነው ግን 😂

  • @DubaiShj-gi9jy
    @DubaiShj-gi9jy 2 หลายเดือนก่อน

    ዉይ አያሌዉ ተወረድህዉ😂😂😂😂

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤
    እረ ተዉ ሽፈራዉ ምነዉ የስድብ አባት ሆንክ ዉይ አያሌዉ ቱሪ ናፋ
    ዉይ እናንተ ሰወች እኮ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3o 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባንቹ

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuGeza-fh7sj
    @EmuGeza-fh7sj 2 หลายเดือนก่อน

    አይ አያሌው😂😂😂😂😂😂

  • @AyalAsnko
    @AyalAsnko 2 หลายเดือนก่อน

    ትበይን የኔ ጀግና❤

  • @samuelmelese-pc9sv
    @samuelmelese-pc9sv 2 หลายเดือนก่อน

    አረ አያሌው ባይኖር😅😅

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER 2 หลายเดือนก่อน

    አዩ ምላስ ብቻ😂😂😂

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አያለመከራክ በዛ አሁንስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይመጨረሻክን ያሳምርልክ አያሌው

    • @user-lp4ow8li1x
      @user-lp4ow8li1x 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 2 หลายเดือนก่อน

    ሽፍርው አለሁ ባይ አጦዛጧጅነህ

  • @user-bj3pl1xk8z
    @user-bj3pl1xk8z 2 หลายเดือนก่อน

    እረ በርግጫ አጥሩ ዱለው😅😅😅😅😅

  • @SMU-bg1pm
    @SMU-bg1pm 2 หลายเดือนก่อน

    አያሌውና ትበይን ይስማማሉ ።

  • @ShimlsDnku
    @ShimlsDnku 2 หลายเดือนก่อน

    አስማረ መከራው